ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ልጄ እንደፈለገ የሚቦርቅበት አየእናት ሁልግዜ የምታስበዉ ለልጇ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
ኧረ ይደብራል ናሆም እድህማ አታስለቅሳት የቤትኪራይ አገፈገፋት ውቤዬ የኔ ምስክን😢😢❤❤❤❤❤❤
ደምሪኘ❤❤❤
የኔ እናት ውብየ አሳዘነችኝ 😢 እኛም አስዘን ቤታችን ባንክ ተበድረን ፈጣሪ አልፈቅደው ብሎ ከሰርን ቤቴን ባንክ እንዳይወርስብኝ ብየ የ2 አመት ልጄን ጥየ ተሰደድኩ እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ከፍየ ቢቱ ተለቀቀልኝ እኔም ወደሃገሬ ልገባ ትንሽ ግዜ ቀረኝ ቤት ቦታ ባሁኑ ሳአት ለመግዛት ከባድ ነው የደረሰብኝን ላካፍላችሁ ብየ ነው 😊
እሰይ እንኳን ተመለሰልሽ የኔ ጀግና አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
ሄሉየ ደምሪኝ
🙏🙏👏👏👏
🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
@@lubabayimam4598 አሜን እህታለም💕
ሚስት ወልዳ የቤት እማቤት ስትሆን እንደ እቃ ለምታዩአት ወንዶች ጥሩ ትምህርት ነው😢😢❤❤❤
ሴት ልጅ እኮ ለቤቷ ሟች ነች😢ፕራንክ መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል በፈጣሪ 😢
ደምሪኘ ❤❤❤
Ahizok xeena yisxachu bet tisaralachu
Burcuqo minmin ansa ka mangadle
Abet masmasal nahi
@@tigistteketel3363ነይ እነደማመር
ለሴት ልጂ ክብር ይኑርህ እደዚህ እስከምኩን ድረስ ለምን አነግራትም ብራክ መሆኑን እያወክ እምታስለቅሳት ኢጪ አበዛችሁት አይዞሺ ዉብየ የኔ እናት የልጃችንን ስትል አጀቴን በላችኝ
prank እንደዚህ ልብ የሚሰብረ ነገር ባትደራረጉ ጥሩ እንኳን ብዬ እኔ ራሴን እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ
መሲየ ደምሪኝ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ሰለላሁአለይሂወሰለም
ሠላላሁወሠለም😊
ስለላወሊወሰለም
sellolalehi woselemi❤❤
S.A.W❤❤❤❤
ናሂ ምርጥ ሜስት ነው ያለችህ ታማኝ እና ትዳሯን አክባሪ በትዳሯ የማትደራደር ምርጥ ሜስት ናት አርቃ አሳቢ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ ። ፈጣሪህን አመስግን ሁሌም ለሜስትህና ለቤትህ ክብር ስጥ ። ሁሉም ወዶች ለቤታችሁ ቅድሚያ ስጡ ! አስተማሪ ነው
የእኔ እናት ውብየ በጣም አሳዘነችኝ ማርያምን አስለቀሰችኝ ለልጇ ስትል እናት ምንም ትሆናለች❤❤❤
😢😢የኔ እናት በየሱስ ሰም በጣም ነው ይምስማው ጌታን በየሱስ ሰም ጎበዝ የኔ ጥንካራ ሴት ጎበዝ
ናርዶስ ደምሪኝ
የኔናት ዉብዬ ወላሂ አሳዘነቺኚ እኛኮሴቶች ለቤታቺን ሟቺነን አይዞሽማማዬ😢😢
አይ እናት እናትም ናት ልጄ የሚባርቅበት እንደፈለገ አለች አያቹ ከፈጣሪ ቀጥሎበዚህ ምድር ላይ እሷን የሚመስል ማን አለነገር ግን አባትም ያዉ ነው ግን እናት ትበልጣለች💕💕💕💕😀😊😍
ናሂ አታስለቅሳት ዉብኤን ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት🥰🥰🥰🥰🥰
እናትና አባት ልጅ ከወለዱ በኃላ ለኔ ማለት ይተውና ለልጄ ማለት ይጀምራሉ ውብዬም ለልጄ ስትል አንጀቴ ስፍስፍ ነው ያለው ይሄ ፕራንክ እምትሉትን ነገር ተው በማርያም 😢😢😢😢
ሄሩቴ ደምሪኝ
ናሆምን ውብየን 200k,እናስገባው ውዶቹ
እሺ እኔንም ደምሪኘ❤❤
አወ።ደስነበረየሚለኝ200k❤ቢገቡ ።እስከዛሬ አልገብም ማለት ነዉ በጣም ቆዩ🌹
Betam
Yess❤❤
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤👍🏻@@tigistteketel3363
መጨረሻውን አሳየን😢 ውብየ ጎበዝ የልጃችነን ተስፍ አሳጣህውአለች😢😢😢
comment የሚታነበቡ ሁሉ ሰላም ለናንተ ይሁን እረ ስንት ሜልካን ስራ እያለ የእናንተ ልባችን የሚያቁ ስል ስራ ትመጣላችሁ ኧረ ፍራንኮ ይብቃን
ረብቃየ ደምሪኝ
እናት እኮ ለዩናት ለራሷ ሳይሆን ለልጇ ነውየምታስበው እንኳንአንችየወለድሽው እኔምሳልወልድ ለልጀ እያልኩነው የሰራሁት
ወይኔ በጣም አስለቅስሽኝ የእውነት እኔ የቤት ክርያ ነው ከልጆች ለዪቶ ስደት ያመጣኝ
የኔ እናት ስታሳዝን ግን ትልቅ ትምህረት ነው እናት ለራሳ ሳትል ለልጃ ነው እምታስበው የልጀ ተስፋ ገደልከው አለች እካ የኔ እናት ውብየ አስተውይ ነሽ እግዚአብሔር መዲሀኒአለም ደንግል ማርያም የልብሽን መሻት እናት እና ልጅ የፈፅሙልሽ እማየ😢 ናሆም አይዞህ በጣም ደነገጠ የዋህ እና ትሁት ነህ እግዚአብሔር ይረዳህ ❤❤❤
ከባድ ፕራንክ ነዉ 😢😢ቦታ ማለት ልጅ ማለት ነዉ ዉብዬ እዉነቷ ነዉ አስተማሪ ቪድዮ ነዉ ዛሬ ላይ ስደት እምጠማዘዘዉ በሰዉ ሀገር ለልጆች ነዉ😢😢
ዉብ አይዞሽ አንችም ናሆም ታስለቅሳልሽ 😢😢ቆንቆ ፋራክ ነው ግንጥሩ ትምርት ነው እውነት
የኔ እናት ስታሳዝን ለልጇ ነው የምር ከና ካሁኑ የምታስበው አይ እናትነት😢😢😢😢
ብራቮ ናሒ ፌክ ወይም ማስመሰል የሌለበት በትክክለኛ ፕራንክ እውነተኛ የውስጥ ስሜቷን ስላሳየኸን አሪፍ ነው ።ጥራቱን እየጠበቀ ያለ ፕራንክ ነው። ነገር ግን አስቀድመህ በዚህ ልክ ማብራሪያ ባታበዛ ጥሩ ነው። ምክንያቱም በእርግጠኝነት ለአቅመ አዳም እና ከዚያም በላይ የሆኑ የሚከታተሉት ስለሆነ ለኪደር ጋርደን ልክ የተረት አባት የነበሩት እንደ አባባ ተስፋዬ አይነት እስታይል ባታደርገው በጣም የቃላት ድግግሞሽ ባታበዛ ጥሩ ነው። ሌላው አንድ ባለትዳር በጋራ ያፈሩትን ንብረት በጋራ ስምምነት መሆኑን ማረጋገጫ ከሌለ ለገዢም ሆነ ሻጭ በህግ ፊት ውድቅ ነው አይሰራም። በተለይ የውልና ማስረጃ የጋራ ስምምነታችሁን በአካልም ይሁን የፅሑፍ ማስረጃ ሳይኖር ውሉን አያፀድቅም።ያ ማለት ህጋዊ አይደለም ማለት ነው። ስለዚህ ገዢ አስቀድሞ በመረጃ ላይ ተመስርቶ ተዋውሎ ህጋዊ ለማድረግ ሲል ቀብድ እንኳን ከፍሎ ቢሆን ለሙሉ ክፍያ በጠቀስኩት መስሪያ ቤት ሲጠናቀቅ እከፍላለሁ ብሎ የሚስማማውም ከዚህ ስጋት ለመዳን ስለሆነ የዚህ እንደ ትምህርት ሰጪ አርገህ ትንሽ ገነን አርገህ እንዲገባን ማብራሪያውን በዛ ማድረጉ ቀርቶ በአጭሩ ግልፅ አሳብ ከዚያም ወደፕራንኩ ብትገባ መልካም ነው። መደምደሚያው ላይ በማብራሪያው ጊዜ ስለፈጀህ ፕራንክ መሆኑን ነግረሃት ከዚያ በኋላ ያላትን Reaction የማባበልና የተሰማትን ጠይቀህ ስትመልስ የምናይበትን ጊዜ ማብራሪያ ላይ ስላባከንክ ሳናይ ቀረን። ለማንኛውም እያሻሻልክ የበለጠ በሳል ፕራንክ እንደምታሳየን እተማመናለሁ።
ያአላህ ውሎሽን ነውደ ስጥፊ ያዋልሽው😂😂😂
በትክክል ነው በአሁን ጊዚ እንደ አይነት ሰዎች ነቾ የበዙት አስተማሪም ነው ታስናነም ነው❤😂 በርቱ እና አመሰግናለን ላይክ ግጩት 👍👍
እህታለሜ ደምሬኝ በቅንነት የኔውድ❤
እህት ደምሪኝ
ወላሂእኔእራሡ እደዚህነዉያለቀሥኩት አባቴ ባታይን ሺጡብኝ ተፎቅ እራሤንአጠፋለሁየ እናቴየሀገር ያለህ ብላ መሬቴን አሥመለሥኩ
አስከፊታል ይቅርታ ጠይቅ እውነት ነው ውብዬ ትክክል ናት 🥰🥰🥰
የቤኪረራይነ ቀለብ ይከብዳል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
😅😊😊
20:10 20:10 20:11
20:22
20:32
ውዲ።ደምርኝ
ትልቅ ት/ት ነወ ወንደሜ ለሆዳደር ወንዶች የደርስ😢
በጣምአሥተማሪነው እኔይሄው8አመትየለፋሁበትንቦታሽጦበባሃር መጣእኔምዝምብየ በሠላምተገባ በሆላ ፍች ጠየኩት ተለያየን ምክንያቱምበተለይሥደትላይብዙዋጋእምንከፍለውሤቶቹነን 😢😢😢😢ወዶች የሥራችሁንይሥጣችሁበሥ
ይከብዳል እደዚህ አይነት ብራክ ይቅርባችሁ ግን አስተማሪም ነው ሁለት ባለትዳሮት ለማንኛዉም ነገር ተመካክረው መሄድ እዳለባቸዉም ያስተምራል
ከዩትብ ገንዘብ ለማግኘት እንደዚህ ማልቀስ በጣም ጎበዝ ናችሁ
😂😂😂😂
የኔ ዉብዪ የኔእናት ማርያምን አስለቀሽኝ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ😢
ኧረ ይደብራል ናሆም እድህማ አታሰለቅሳት❤❤❤❤❤❤
ሀኒየ ደምሪኝ
አልቃሻ በሁሉም ነገር መረጋጋት የሚባል የለም እንዴ😮
iko
ቢቀረ.ምን አለበት ፕራንክ እያላችሁ ሰውን ማስለቀ .ቀልድ እኮ አይደለም የያዛችሁ .ትዳር ነው .ውብዬ ትክክል ናት እንዴት እንደዚህ ይደረጋል አንድ ነገር ብትሆን አንተ አይደለም የምትጎዳው
እኔከባሌጋርእንዲህ ነበርንወላሂእሱመሸጥመለወጥስረዉእኔደግሞ የራሳችንይኑረን እያልኩ ሙሉንብረቴን ሰጥቼዉልክመቋቋምስንጀምር ተለያየን እኔባካበትኩበት ቤቱንገዛ ሚስቱንአገባአፈርይግባናእኔልጄንትቼ ስደትመጠሁ ሁሌ ሳስበዉ ደስእሚለኝ ልንሰራበት ያሰብንበትንቦታ በኔስምነበርና ብሩምየኔነበርሙሉ የተገዛበት ግንስንለያይአለሁበትአለወሏሂ እህቶቼ ከፈሉልኝ ዛሬለይቦታዬአለ እሰራበታለሁኢንሻአሏህ ልክየኔንሂወትነዉ ያስታወሰችኝሴትልጅለትዳሯያላትንክብር
የእውነት በእንባ ጀምሬ በእንባ የጨረስኩት ቪዲዮ ግን ማነው እደኔ ከልቡ ያዳመጠውና ትምህርት የወሰደበት ይገርማል ሴት ልጅ እኮ ሁለመነዋን ትወዳለች ትዳርዋን የእውነት እዴት ቸክ እደምታደርግ የእውነት በስመአብ ውቤ አልቅሰሽ አአስለቀሽኝ ጅግና ሴት
ኖሆም በጣምይደብራልአታሰለቅሳት ዉብዬየኔማር አይዞሽእዉትሽንነዉ ግንደሞ ትምርትአለዉ
እርናሁዬ ውብየን የሚአስለቅስ ነገር አታድርግ ያውትምርትቤኖርውም ውብዬ የእውነትመስሎት😢😢
ግን ለምን ሳንተዋወቅ በዲንበር ሳንገናኚ ለምን ግን እንሰዳደባለን በየኮሜቱ ለምን ምንሁነን ነው ቀልዲ ጨዋታ እያለ ሳንተዋወቅ ማንነታችንን ግን እንሰዳደባለን ይገርማል😢
ሁልም እነት ለልጄ እስቢ ነት ውብይ ለልጄ ነው የምታስበው እይዙሽ ቆጄ አታልቅሽ እር ነሁም ግፍ ነው አታስለቅስት በቃ
እረ. ናሁም. እደዚአታስለቅሳት. ወብዬን. የኔ እናት አይዛሽ. በጣም ነው የምደብረው. 😢😢😢😢😢😢
ኣንቺ ሁልየ ለቅሶ ተረጋግተሽ ኣታወሪም ልብሽን ኣላረፈም በባልሽ ኣታምኚም ማለት ነው 50%ነው ምትኖሪ ማለት ነው
ናሆም በጣም እንደማትወዳት ተገንዝቤያለሁ :: ለምን ብትለኘ የምትወዳትን ሚስት ገማሽ አካልህን እንደዚህ አታስለቅሳትም: እኛንም ጭምር ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ባሌ እንዲህ ቢያደርገኝ ምን መሆን እንደምችል አላዉቅም ::ይሄን ያህል ዲፕ ላይፍህ ላ ትገባለህ ብዬ አስቤ አላዉቅም ነበር :: የህፃን አስተሳሰብ:: በጣም አዝናለሁ😊
የኔ ዉድ ዉብየ ሴት ልጅ ሁሌም ቤቴ ትዳሬ ልጀ ብላ ቢከፋት እኳን ችላ የምትኖር ነች ክብር ለሤት ልጅ ያስፈልጋል በተረፈ ሠላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሠላም ያርግልን::
ዉይ ይሄን ፕራክ ባሰራዉ ጥሩ ነበረ በተለይ በዚህ ጊዜ የቤት ኪራይ አስመርሯል😢
ጉዞ ወደ 200K እነ ናሂን😊❤❤
ገናዛሬ ትልቅ ሰተትሰራህ እሳን የሚነካነገር ይሄን ያህል ስታለቅስ ዝምማለት የለብህም ነበረ እሺ
አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን አበረታቲኝ ቅመሞችዬ አበረታቱኝ❤🙏😔
አረኩሽእህቴበርች❤
@@Selammengesha-n9g የኔ ማር🙏❤
ስታሳዝን የኔ እናት እረ ናሂ በቀርስ የዚህ ፕራንክ አሳዘነችኝ ውቧ 😢😢😢😢😢ደሞ እንቅልፌን አጥቼ አፌን ከፍቼ ማየቴ ጥሩ ትምህርት ነው ግን እናመሰግናለን
የኔናት አስለቀሺኝ የምር ውይይ ከባድ ፍራክ ነው ምላሹን ቻለው ባልየው
ወይኔ ስሜቱን ነው የጎዳኸው ምስኪን ሰው ከወለደ ስለልጁ ብቻ ነው የሚያስበው ❤❤
አንደኛ ነበርኩኝ ማዳም ጠርታኝ አራተኛ አስደረገችኝ
ክክክክ
ትክክል ነህ እኔም ገጥሞኛል ብቻ ግን በዝምታ አለሁ😢
እናት ሁሌም ለልጆ ነው ምታስበው😢 ወዲያው አትነግራትም እዴ ምን ሆነክ ነው
ወይ ጉዲ ፕራኩ እደቀጠለ ነዉ ግን ዉቤ ለምን ታለቅሻለሺ ፕራክ ይሆናል ብለሺ አታስቢም ያዉ ብዙ ግዜ ፕራክ ስለምትደራረጉ ሊደረግ ማይገባ ጉዳይ ሲሆን ቀልዲ ይሆናል ብለሺ አስቢ አታልቅሺ😢😢❤❤
አረ አውቀው ድራማ እየሰሩ ነው 😏
የኔ አብሮ ማልቀስስ ያረብ ናሂ ሁለተኛ ውብዬን እንደዚህ አይነት ፕራንክ አታድርጋት 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
ወይ ወዶች ግን ጭካንያችሁ እድክ እኳን ስታለቅስ ወዱ ባብቶ ነይነግራትም እራሷን እስከሚያማት ድረስ ስታለቅስ ሲያስጠላ ቱ
ቅጥ ያጣ ፕራንክ ፡ገና ለገና ተደማጭ ለማግኘት ሲባል የማይሆን ድርጊት መፈፅሙ ትክክል አይምሰልኝም፡ ዓላማው ለማህበረሰቡ ለማስትማር ከሆነ በዙ አወንታ ያላቸው ታሪኮችን መፈለግ ቢመረጥ ጥሩ ይመስለኛል፡፡
ሚስኪን ዉቤ ግን ስታሳዝን አርቆ አሳቢ ሚስት ናት ናሒ ተዉ አታስለቅሳት ጥሩ አይደለም በትዳራቹህ ላይ ችግር ትፈጥራላችሁ ትቀያየማላችሁ።
ወይኔ ውብየ ዛሬ ተገተሻል የኔ ውዲ ቻይው❤❤😂😂😂😂😂
የኔናት የቤት ኪራይ ይከብዳል
እሽ
ልቦና ይስጣችሁ ፕራን እያላችሁ ሰዉ የምታስለቅሱ
ግን የልጅህን እናት እንደዚህ በአታስለቅሳት ይመረጣል ፍራንክ እስከሆነ ድረስ 😢😢😢
ሳላቅ ማስታዎቂያውን አይቸ የደነገጥኩት መደገጥ ናሒ ውብየን ብቻ ሣይሖን እኔንም ብራክ ነው ያረከኝ ሲቀጥል ሴት ልጅ እኮ ለቤቷ ቀላል አደለችም እኮ 😢😢😢😢😢😢እደገና ደሞ ኑሮ ውድነቱ ስትል 😂😂😂እኔም አለሑ ስት ጊዜየ ተፈ ተፍ በማለት ደከመኝ❤😴😴😴😴😴
Bet gaztenal alalachum befiit ??
አትለቅህም ጉድህ ፈላ ናሆም አለችህ ዉዴ ቀረና ጀግና ነሽ ያላንቺ ፈቃድ በጭራሽ መሆን የለበትም አሰከብሪይ ቤትሽን ዉብዬ በርቺ አሰመልሺ በተወደደ መሬት
እህትደምሪኝ
🙄እኔ ብሆን አለቀልህ እረ እንደዚህ ዓይነት ፕራንክ አታርግ
ናሒ በዘመንህ እንደዚህ ቀን ተሳስተህ የምታውቅ አይመስለኝም እኔ ፕራንክ እንደሆነ እያወኩ ባንተ በጣም ነው የተናደድኩት ፕራንክ አስጠላኝ
ይህ ፕራንክ ከለቆማቹዉ ይህ ትዳር አንድ ቀን.....
እእፊ አሰዘናችኝ በዲንጋጤ አዲ ናጋር ብቶንስ አይዞሺ
ኧረ በፈጣሪ ሌላ ፕራንክ አልቆ ነው እንደዚህ አይነት በማይቀልድ ነገር የሚትመጡት? ጥሩ አይደለም ብቻ ለሌላውም ትምህርት ነው እሷ ግን በጣም ተከፍታለች።
ምነው ሞትም አለ እኮ ወይ ሀበሻ ማጨብጨብ ማሽቋለጥ ትወዳላቹ ዘላለም ለማንኖርበት መንገብገብ ዝንብለሽ አታሽቃብጪ የዘላለም ቤትሽን አስቢ ለዚች ለማትረባ አለም አትንገብገቡ
ሚገርመኝ ደግሞ ስራቸው ፕራንክ መሆኑን እያወቁ ማይጠረጥሩት ነገርስ?
በጣም😂@@Aschelegne
አጅብ እናንተ ባለፈው ከሂለን ጋር ኮሜንታተሮችን ሙልጭ አድርጋችሁ ስትቁብን ከዛ ውዲህ ፕራካችሁ አያልቅም እውነት ሁሉ አይመስልም ፕራክ ሆ
ውብዬ:ሴቶች:ሁልጊዜ:ለቤታችን:ነውየምናስበው:ናቲ:ካሳት::ከባድ:ፍራንክ:ነው::
ልክአይደለህምናሁምየሆነገርብትሆንስ
ኮምታተሮች ተረጋጉ ብዝነስ ለመሰራ የማይቆፍሩት ጉድጓድ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም
ሴቶች ስንናደድ አይጣል ነው ለካ ናሆም ነው ስሙ እኔ ናሂ ነበር የማቀው በደንብ ተገኝተሻል ዛሬ 😂😂😂😂❤❤❤❤
እንዲህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም ውብዬ ስታለቅሺ በጣም ነው አንጀቴን የበላሺን ❤❤❤ አንችም ብድርሺን መልሺ አርሳስተሺ😂😂
ሰላምየ ደምሪኝ
ውይ የኔናት እኔንአሥለቀሠችኝ አይ እናት መሆን ለልጃችን አለች የነ ማር አፍፍፍፍ
አታሳዝንህም ስደብር እሺ ቶሎ ንገራት እስትታመመ ነው ምትጠ ምብቀው??
እር አስጠላብህ ምንድነው እንዲህ እስከምታለቅስ ድረስ
ኧረ ይደብራል ናሆም ዉብዬ የኔ ወድ አታስለቅሳት💜💜💜💜💜💜😭😭😭😢😢😢😢😢❤❤❤❤በጣም ያሳዘናቲ
ናሆም ዛሬ በሰአቱ ቦታው ላይ ብሆን እግርህን ነበር የምሰብረው ፕራክ መሆኑን እያወኩኝ በጣም ነው ውብዬ ያሳዘነችኝ በጥሩ ስጦታ ካሳት
እናት ለልጆቾ እና ለቤቷ እሳቢናት👍👍👍
ናሂ መቼም ነገር ይወዳሉ ብለህ ልጅቱን ደም ታስለቅሳት 😄😄😄በማይቀለድ ነገር እኔ ብሆን ኮረቲ እጨብጥ ነበረ 😄😄😄
🤣🤣😂😂👍
እዉነት ነው ዉብዩ የቤት ከራይይ ይከብዳል
ሀናየ ደምሪኝ
ግራ የሚገባ ነገር ነው ይሄ ሁሉ እስክታለቅስ ማድረግ በጣም ጭካኔ ነው
ጓበዝ የእህቱን እባ አፈሰ እህቱን አሰለቅሳበት ነበር በራሶ ሲመጣባት እባዋና ልጋጓ ተደበላለቀ
ድምፃችሁ በጣም እድሰማ ቅጅት ተጠቀሙ
የምር ስታለቅስ እባዬ መጣ እደዚ አይነት ፕራክ ይቅር😢
ደግነቱ ቦታየን ከማግባቴ በፊት ገዝቻለሁ ቤቴንም እያሰራሁ ነው። እና ባሌ ምን እያሰበ ይሆን ቤቴን በስሜ ሆ
አግብቶሺ ተሆነ ቢዘገይም መውሠዱ አይቀርም አሥቢበት
ክክክ ❤ ብትጣሉ አይበለዉና እካፈላለለሁነዉየሚለዉ😅
@@SeadaHassen-c5w ገና መቼ አገባሁት ሳይኖረኝ ሲጀመር የወደፊቱን ነኮ ያወራሁት እንጅ የለም
@@muhamedmuhamed5114 ለወደፊት ነው እንጅ አላገባሁም። ቤቴን ስጨርስ ሀገር ስገባ ነው የማስብበት ማግባቱን
ለገናው ድግስ ከሆነ ያው ያችው ነው ግን አግብተሽ ከሆነ እደዚህ የምታደርጊው አይቀሬ ነው ያገኛል አይቀሬ ነው🎉🎉
Webye setergaga perank new belhe asayugi parte 2 yasefelgewal
ሤትል ለቤት ለሀገር ለልጅ ለሁሉ መሠረትነች
እንደዚ አይነት ፕራንክ አታደረጉ please
ዬ ሄሉ ዎድም ኮናዉ 😮😢😂😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ውድ ውብየ አሳዘንሽኝ የኔ የዋህ
ዉብየ ተገኝተሻል😢😢ቻይዉ ግን ስታለቅስ አዘንኩ😢😢😢❤❤❤❤
ማነው እደኔ ያለቀሰ እረ የኔስ ከፍ የኔውድናት አች ከሄድሽ ጀምሮ ምን እደሆንኩልሽ ባየሽ😢😢
😂❤❤❤❤
@@እሙሳድቃ አያስቅም
ውይይይ እኔ አፈር ልብላልሽ ውብዬ ምነው ናሆም እንደዚህ ስታለቅስ ቶሎ አትነግራትም
ልጄ እንደፈለገ የሚቦርቅበት አየእናት ሁልግዜ የምታስበዉ ለልጇ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
ኧረ ይደብራል ናሆም እድህማ አታስለቅሳት የቤትኪራይ አገፈገፋት ውቤዬ የኔ ምስክን😢😢❤❤❤❤❤❤
ደምሪኘ❤❤❤
የኔ እናት ውብየ አሳዘነችኝ 😢 እኛም አስዘን ቤታችን ባንክ ተበድረን ፈጣሪ አልፈቅደው ብሎ ከሰርን ቤቴን ባንክ እንዳይወርስብኝ ብየ የ2 አመት ልጄን ጥየ ተሰደድኩ እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ከፍየ ቢቱ ተለቀቀልኝ እኔም ወደሃገሬ ልገባ ትንሽ ግዜ ቀረኝ ቤት ቦታ ባሁኑ ሳአት ለመግዛት ከባድ ነው የደረሰብኝን ላካፍላችሁ ብየ ነው 😊
እሰይ እንኳን ተመለሰልሽ የኔ ጀግና አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
ሄሉየ ደምሪኝ
🙏🙏👏👏👏
🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
@@lubabayimam4598 አሜን እህታለም💕
ሚስት ወልዳ የቤት እማቤት ስትሆን እንደ እቃ ለምታዩአት ወንዶች ጥሩ ትምህርት ነው😢😢❤❤❤
ሴት ልጅ እኮ ለቤቷ ሟች ነች😢ፕራንክ መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል በፈጣሪ 😢
ደምሪኘ ❤❤❤
Ahizok xeena yisxachu bet tisaralachu
Burcuqo minmin ansa ka mangadle
Abet masmasal nahi
@@tigistteketel3363ነይ እነደማመር
ለሴት ልጂ ክብር ይኑርህ እደዚህ እስከምኩን ድረስ ለምን አነግራትም ብራክ መሆኑን እያወክ እምታስለቅሳት ኢጪ አበዛችሁት አይዞሺ ዉብየ የኔ እናት የልጃችንን ስትል አጀቴን በላችኝ
prank እንደዚህ ልብ የሚሰብረ ነገር ባትደራረጉ ጥሩ እንኳን ብዬ እኔ ራሴን እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ
መሲየ ደምሪኝ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ሰለላሁአለይሂወሰለም
ሠላላሁወሠለም😊
ስለላወሊወሰለም
sellolalehi woselemi❤❤
S.A.W❤❤❤❤
ናሂ ምርጥ ሜስት ነው ያለችህ ታማኝ እና ትዳሯን አክባሪ በትዳሯ የማትደራደር ምርጥ ሜስት ናት አርቃ አሳቢ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ ።
ፈጣሪህን አመስግን ሁሌም ለሜስትህና ለቤትህ ክብር ስጥ ።
ሁሉም ወዶች ለቤታችሁ ቅድሚያ ስጡ ! አስተማሪ ነው
የእኔ እናት ውብየ በጣም አሳዘነችኝ ማርያምን አስለቀሰችኝ ለልጇ ስትል እናት ምንም ትሆናለች❤❤❤
😢😢የኔ እናት በየሱስ ሰም በጣም ነው ይምስማው ጌታን በየሱስ ሰም ጎበዝ የኔ ጥንካራ ሴት ጎበዝ
ናርዶስ ደምሪኝ
የኔናት ዉብዬ ወላሂ አሳዘነቺኚ እኛኮሴቶች ለቤታቺን ሟቺነን አይዞሽማማዬ😢😢
አይ እናት እናትም ናት ልጄ የሚባርቅበት እንደፈለገ አለች አያቹ ከፈጣሪ ቀጥሎ
በዚህ ምድር ላይ እሷን የሚመስል ማን አለ
ነገር ግን አባትም ያዉ ነው ግን እናት ትበልጣለች💕💕💕💕😀😊😍
ናሂ አታስለቅሳት ዉብኤን ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት🥰🥰🥰🥰🥰
እናትና አባት ልጅ ከወለዱ በኃላ ለኔ ማለት ይተውና ለልጄ ማለት ይጀምራሉ ውብዬም ለልጄ ስትል አንጀቴ ስፍስፍ ነው ያለው ይሄ ፕራንክ እምትሉትን ነገር ተው በማርያም 😢😢😢😢
ሄሩቴ ደምሪኝ
ናሆምን ውብየን 200k,እናስገባው ውዶቹ
እሺ እኔንም ደምሪኘ❤❤
አወ።ደስነበረየሚለኝ200k❤ቢገቡ ።እስከዛሬ አልገብም ማለት ነዉ በጣም ቆዩ🌹
Betam
Yess❤❤
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤👍🏻@@tigistteketel3363
መጨረሻውን አሳየን😢 ውብየ ጎበዝ የልጃችነን ተስፍ አሳጣህውአለች😢😢😢
comment የሚታነበቡ ሁሉ ሰላም ለናንተ ይሁን እረ ስንት ሜልካን ስራ እያለ የእናንተ ልባችን የሚያቁ ስል ስራ ትመጣላችሁ ኧረ ፍራንኮ ይብቃን
ረብቃየ ደምሪኝ
እናት እኮ ለዩናት ለራሷ ሳይሆን ለልጇ ነውየምታስበው እንኳንአንችየወለድሽው እኔምሳልወልድ ለልጀ እያልኩነው የሰራሁት
ወይኔ በጣም አስለቅስሽኝ የእውነት እኔ የቤት ክርያ ነው ከልጆች ለዪቶ ስደት ያመጣኝ
የኔ እናት ስታሳዝን ግን ትልቅ ትምህረት ነው እናት ለራሳ ሳትል ለልጃ ነው እምታስበው የልጀ ተስፋ ገደልከው አለች እካ የኔ እናት ውብየ አስተውይ ነሽ እግዚአብሔር መዲሀኒአለም ደንግል ማርያም የልብሽን መሻት እናት እና ልጅ የፈፅሙልሽ እማየ😢 ናሆም አይዞህ በጣም ደነገጠ የዋህ እና ትሁት ነህ እግዚአብሔር ይረዳህ ❤❤❤
ከባድ ፕራንክ ነዉ 😢😢ቦታ ማለት ልጅ ማለት ነዉ ዉብዬ እዉነቷ ነዉ አስተማሪ ቪድዮ ነዉ ዛሬ ላይ ስደት እምጠማዘዘዉ በሰዉ ሀገር ለልጆች ነዉ😢😢
ዉብ አይዞሽ አንችም ናሆም ታስለቅሳልሽ 😢😢
ቆንቆ ፋራክ ነው ግን
ጥሩ ትምርት ነው እውነት
የኔ እናት ስታሳዝን ለልጇ ነው የምር ከና ካሁኑ የምታስበው አይ እናትነት😢😢😢😢
ብራቮ ናሒ ፌክ ወይም ማስመሰል የሌለበት በትክክለኛ ፕራንክ እውነተኛ የውስጥ ስሜቷን ስላሳየኸን አሪፍ ነው ።ጥራቱን እየጠበቀ ያለ ፕራንክ ነው። ነገር ግን አስቀድመህ በዚህ ልክ ማብራሪያ ባታበዛ ጥሩ ነው። ምክንያቱም በእርግጠኝነት ለአቅመ አዳም እና ከዚያም በላይ የሆኑ የሚከታተሉት ስለሆነ ለኪደር ጋርደን ልክ የተረት አባት የነበሩት እንደ አባባ ተስፋዬ አይነት እስታይል ባታደርገው በጣም የቃላት ድግግሞሽ ባታበዛ ጥሩ ነው። ሌላው አንድ ባለትዳር በጋራ ያፈሩትን ንብረት በጋራ ስምምነት መሆኑን ማረጋገጫ ከሌለ ለገዢም ሆነ ሻጭ በህግ ፊት ውድቅ ነው አይሰራም። በተለይ የውልና ማስረጃ የጋራ ስምምነታችሁን በአካልም ይሁን የፅሑፍ ማስረጃ ሳይኖር ውሉን አያፀድቅም።ያ ማለት ህጋዊ አይደለም ማለት ነው። ስለዚህ ገዢ አስቀድሞ በመረጃ ላይ ተመስርቶ ተዋውሎ ህጋዊ ለማድረግ ሲል ቀብድ እንኳን ከፍሎ ቢሆን ለሙሉ ክፍያ በጠቀስኩት መስሪያ ቤት ሲጠናቀቅ እከፍላለሁ ብሎ የሚስማማውም ከዚህ ስጋት ለመዳን ስለሆነ የዚህ እንደ ትምህርት ሰጪ አርገህ ትንሽ ገነን አርገህ እንዲገባን ማብራሪያውን በዛ ማድረጉ ቀርቶ በአጭሩ ግልፅ አሳብ ከዚያም ወደፕራንኩ ብትገባ መልካም ነው። መደምደሚያው ላይ በማብራሪያው ጊዜ ስለፈጀህ ፕራንክ መሆኑን ነግረሃት ከዚያ በኋላ ያላትን Reaction የማባበልና የተሰማትን ጠይቀህ ስትመልስ የምናይበትን ጊዜ ማብራሪያ ላይ ስላባከንክ ሳናይ ቀረን። ለማንኛውም እያሻሻልክ የበለጠ በሳል ፕራንክ እንደምታሳየን እተማመናለሁ።
ያአላህ ውሎሽን ነውደ ስጥፊ ያዋልሽው😂😂😂
በትክክል ነው በአሁን ጊዚ እንደ አይነት ሰዎች ነቾ የበዙት አስተማሪም ነው ታስናነም ነው❤😂 በርቱ እና አመሰግናለን ላይክ ግጩት 👍👍
እህታለሜ ደምሬኝ በቅንነት የኔውድ❤
እህት ደምሪኝ
ወላሂእኔእራሡ እደዚህነዉያለቀሥኩት አባቴ ባታይን ሺጡብኝ ተፎቅ እራሤንአጠፋለሁየ እናቴየሀገር ያለህ ብላ መሬቴን አሥመለሥኩ
አስከፊታል ይቅርታ ጠይቅ እውነት ነው ውብዬ ትክክል ናት 🥰🥰🥰
የቤኪረራይነ ቀለብ ይከብዳል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
😅😊😊
20:10 20:10 20:11
20:22
20:32
ውዲ።ደምርኝ
ትልቅ ት/ት ነወ ወንደሜ ለሆዳደር ወንዶች የደርስ😢
በጣምአሥተማሪነው እኔይሄው8አመትየለፋሁበትንቦታሽጦበባሃር መጣእኔምዝምብየ በሠላምተገባ በሆላ ፍች ጠየኩት ተለያየን ምክንያቱምበተለይሥደትላይብዙዋጋእምንከፍለውሤቶቹነን 😢😢😢😢ወዶች የሥራችሁንይሥጣችሁበሥ
ይከብዳል እደዚህ አይነት ብራክ ይቅርባችሁ ግን አስተማሪም ነው ሁለት ባለትዳሮት ለማንኛዉም ነገር ተመካክረው መሄድ እዳለባቸዉም ያስተምራል
ከዩትብ ገንዘብ ለማግኘት እንደዚህ ማልቀስ በጣም ጎበዝ ናችሁ
😂😂😂😂
የኔ ዉብዪ የኔእናት ማርያምን አስለቀሽኝ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ😢
ኧረ ይደብራል ናሆም እድህማ አታሰለቅሳት❤❤❤❤❤❤
ሀኒየ ደምሪኝ
አልቃሻ በሁሉም ነገር መረጋጋት የሚባል የለም እንዴ😮
iko
ቢቀረ.ምን አለበት ፕራንክ እያላችሁ ሰውን ማስለቀ .ቀልድ እኮ አይደለም የያዛችሁ .ትዳር ነው .ውብዬ ትክክል ናት እንዴት እንደዚህ ይደረጋል አንድ ነገር ብትሆን አንተ አይደለም የምትጎዳው
እኔከባሌጋርእንዲህ ነበርንወላሂእሱመሸጥመለወጥስረዉእኔደግሞ የራሳችንይኑረን እያልኩ ሙሉንብረቴን ሰጥቼዉልክመቋቋምስንጀምር ተለያየን እኔባካበትኩበት ቤቱንገዛ ሚስቱንአገባአፈርይግባናእኔልጄንትቼ ስደትመጠሁ ሁሌ ሳስበዉ ደስእሚለኝ ልንሰራበት ያሰብንበትንቦታ በኔስምነበርና ብሩምየኔነበርሙሉ የተገዛበት ግንስንለያይአለሁበትአለወሏሂ እህቶቼ ከፈሉልኝ ዛሬለይቦታዬአለ እሰራበታለሁኢንሻአሏህ ልክየኔንሂወትነዉ ያስታወሰችኝሴትልጅለትዳሯያላትንክብር
የእውነት በእንባ ጀምሬ በእንባ የጨረስኩት ቪዲዮ ግን ማነው እደኔ ከልቡ ያዳመጠውና ትምህርት የወሰደበት ይገርማል ሴት ልጅ እኮ ሁለመነዋን ትወዳለች ትዳርዋን የእውነት እዴት ቸክ እደምታደርግ የእውነት በስመአብ ውቤ አልቅሰሽ አአስለቀሽኝ ጅግና ሴት
ኖሆም በጣምይደብራልአታሰለቅሳት ዉብዬየኔማር አይዞሽእዉትሽንነዉ ግንደሞ ትምርትአለዉ
እርናሁዬ ውብየን የሚአስለቅስ ነገር አታድርግ ያውትምርትቤኖርውም ውብዬ የእውነትመስሎት😢😢
ግን ለምን ሳንተዋወቅ በዲንበር ሳንገናኚ ለምን ግን እንሰዳደባለን በየኮሜቱ ለምን ምንሁነን ነው ቀልዲ ጨዋታ እያለ ሳንተዋወቅ ማንነታችንን ግን እንሰዳደባለን ይገርማል😢
ሁልም እነት ለልጄ እስቢ ነት ውብይ ለልጄ ነው የምታስበው እይዙሽ ቆጄ አታልቅሽ እር ነሁም ግፍ ነው አታስለቅስት በቃ
እረ. ናሁም. እደዚአታስለቅሳት. ወብዬን. የኔ እናት አይዛሽ. በጣም ነው የምደብረው. 😢😢😢😢😢😢
ኣንቺ ሁልየ ለቅሶ ተረጋግተሽ ኣታወሪም ልብሽን ኣላረፈም በባልሽ ኣታምኚም ማለት ነው 50%ነው ምትኖሪ ማለት ነው
iko
ናሆም በጣም እንደማትወዳት ተገንዝቤያለሁ :: ለምን ብትለኘ የምትወዳትን ሚስት ገማሽ አካልህን እንደዚህ አታስለቅሳትም: እኛንም ጭምር ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ባሌ እንዲህ ቢያደርገኝ ምን መሆን እንደምችል አላዉቅም ::ይሄን ያህል ዲፕ ላይፍህ ላ ትገባለህ ብዬ አስቤ አላዉቅም ነበር :: የህፃን አስተሳሰብ:: በጣም አዝናለሁ😊
የኔ ዉድ ዉብየ ሴት ልጅ ሁሌም ቤቴ ትዳሬ ልጀ ብላ ቢከፋት እኳን ችላ የምትኖር ነች ክብር ለሤት ልጅ ያስፈልጋል በተረፈ ሠላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሠላም ያርግልን::
ዉይ ይሄን ፕራክ ባሰራዉ ጥሩ ነበረ በተለይ በዚህ ጊዜ የቤት ኪራይ አስመርሯል😢
ጉዞ ወደ 200K እነ ናሂን😊❤❤
ደምሪኘ ❤❤❤
ገናዛሬ ትልቅ ሰተትሰራህ እሳን የሚነካነገር ይሄን ያህል ስታለቅስ ዝምማለት የለብህም ነበረ እሺ
አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን አበረታቲኝ ቅመሞችዬ አበረታቱኝ❤🙏😔
አረኩሽእህቴበርች❤
@@Selammengesha-n9g የኔ ማር🙏❤
ስታሳዝን የኔ እናት እረ ናሂ በቀርስ የዚህ ፕራንክ አሳዘነችኝ ውቧ 😢😢😢😢😢ደሞ እንቅልፌን አጥቼ አፌን ከፍቼ ማየቴ ጥሩ ትምህርት ነው ግን እናመሰግናለን
የኔናት አስለቀሺኝ የምር ውይይ ከባድ ፍራክ ነው ምላሹን ቻለው ባልየው
ወይኔ ስሜቱን ነው የጎዳኸው ምስኪን ሰው ከወለደ ስለልጁ ብቻ ነው የሚያስበው ❤❤
አንደኛ ነበርኩኝ ማዳም ጠርታኝ አራተኛ አስደረገችኝ
ክክክክ
ትክክል ነህ እኔም ገጥሞኛል ብቻ ግን በዝምታ አለሁ😢
እናት ሁሌም ለልጆ ነው ምታስበው😢 ወዲያው አትነግራትም እዴ ምን ሆነክ ነው
ወይ ጉዲ ፕራኩ እደቀጠለ ነዉ ግን ዉቤ ለምን ታለቅሻለሺ ፕራክ ይሆናል ብለሺ አታስቢም ያዉ ብዙ ግዜ ፕራክ ስለምትደራረጉ ሊደረግ ማይገባ ጉዳይ ሲሆን ቀልዲ ይሆናል ብለሺ አስቢ አታልቅሺ😢😢❤❤
አረ አውቀው ድራማ እየሰሩ ነው 😏
የኔ አብሮ ማልቀስስ ያረብ ናሂ ሁለተኛ ውብዬን እንደዚህ አይነት ፕራንክ አታድርጋት 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
ወይ ወዶች ግን ጭካንያችሁ እድክ እኳን ስታለቅስ ወዱ ባብቶ ነይነግራትም እራሷን እስከሚያማት ድረስ ስታለቅስ ሲያስጠላ ቱ
ቅጥ ያጣ ፕራንክ ፡ገና ለገና ተደማጭ ለማግኘት ሲባል የማይሆን ድርጊት መፈፅሙ ትክክል አይምሰልኝም፡ ዓላማው ለማህበረሰቡ ለማስትማር ከሆነ በዙ አወንታ ያላቸው ታሪኮችን መፈለግ ቢመረጥ ጥሩ ይመስለኛል፡፡
ሚስኪን ዉቤ ግን ስታሳዝን አርቆ አሳቢ ሚስት ናት ናሒ ተዉ አታስለቅሳት ጥሩ አይደለም በትዳራቹህ ላይ ችግር ትፈጥራላችሁ ትቀያየማላችሁ።
ወይኔ ውብየ ዛሬ ተገተሻል የኔ ውዲ ቻይው❤❤😂😂😂😂😂
የኔናት የቤት ኪራይ ይከብዳል
ውዲ።ደምርኝ
እሽ
ልቦና ይስጣችሁ ፕራን እያላችሁ ሰዉ የምታስለቅሱ
ግን የልጅህን እናት እንደዚህ በአታስለቅሳት ይመረጣል ፍራንክ እስከሆነ ድረስ 😢😢😢
ሳላቅ ማስታዎቂያውን አይቸ የደነገጥኩት መደገጥ ናሒ ውብየን ብቻ ሣይሖን እኔንም ብራክ ነው ያረከኝ ሲቀጥል ሴት ልጅ እኮ ለቤቷ ቀላል አደለችም እኮ 😢😢😢😢😢😢እደገና ደሞ ኑሮ ውድነቱ ስትል 😂😂😂እኔም አለሑ ስት ጊዜየ ተፈ ተፍ በማለት ደከመኝ❤😴😴😴😴😴
Bet gaztenal alalachum befiit ??
አትለቅህም ጉድህ ፈላ ናሆም አለችህ ዉዴ ቀረና ጀግና ነሽ ያላንቺ ፈቃድ በጭራሽ መሆን የለበትም አሰከብሪይ ቤትሽን ዉብዬ በርቺ አሰመልሺ በተወደደ መሬት
እህትደምሪኝ
🙄እኔ ብሆን አለቀልህ እረ እንደዚህ ዓይነት ፕራንክ አታርግ
ናሒ በዘመንህ እንደዚህ ቀን ተሳስተህ የምታውቅ አይመስለኝም እኔ ፕራንክ እንደሆነ እያወኩ ባንተ በጣም ነው የተናደድኩት ፕራንክ አስጠላኝ
ይህ ፕራንክ ከለቆማቹዉ ይህ ትዳር አንድ ቀን.....
እእፊ አሰዘናችኝ በዲንጋጤ አዲ ናጋር ብቶንስ አይዞሺ
ኧረ በፈጣሪ ሌላ ፕራንክ አልቆ ነው እንደዚህ አይነት በማይቀልድ ነገር የሚትመጡት? ጥሩ አይደለም ብቻ ለሌላውም ትምህርት ነው እሷ ግን በጣም ተከፍታለች።
ምነው ሞትም አለ እኮ ወይ ሀበሻ ማጨብጨብ ማሽቋለጥ ትወዳላቹ ዘላለም ለማንኖርበት መንገብገብ ዝንብለሽ አታሽቃብጪ የዘላለም ቤትሽን አስቢ ለዚች ለማትረባ አለም አትንገብገቡ
ሚገርመኝ ደግሞ ስራቸው ፕራንክ መሆኑን እያወቁ ማይጠረጥሩት ነገርስ?
በጣም😂@@Aschelegne
አጅብ እናንተ ባለፈው ከሂለን ጋር ኮሜንታተሮችን ሙልጭ አድርጋችሁ ስትቁብን ከዛ ውዲህ ፕራካችሁ አያልቅም እውነት ሁሉ አይመስልም ፕራክ ሆ
ውብዬ:ሴቶች:ሁልጊዜ:ለቤታችን:ነውየምናስበው:ናቲ:ካሳት::ከባድ:ፍራንክ:
ነው::
ልክአይደለህምናሁምየሆነገርብትሆንስ
ኮምታተሮች ተረጋጉ ብዝነስ ለመሰራ የማይቆፍሩት ጉድጓድ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም
ሴቶች ስንናደድ አይጣል ነው ለካ ናሆም ነው ስሙ እኔ ናሂ ነበር የማቀው በደንብ ተገኝተሻል ዛሬ 😂😂😂😂❤❤❤❤
እንዲህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም
ውብዬ ስታለቅሺ በጣም ነው አንጀቴን የበላሺን ❤❤❤ አንችም ብድርሺን መልሺ አርሳስተሺ😂😂