በቀን ሁለቴ መደመጥ ያለበት ልብን የሚያሳርፍ የጭንቀት መድኃኒት የሆነ ስብከት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 495

  • @ፐerutesfaw
    @ፐerutesfaw ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታቺን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @LilyLili-e7i
    @LilyLili-e7i 27 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንአሜን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 ปีที่แล้ว +33

    መምህር በዚህ ሰዓት የሚያስፈልገንን የነፍሳችን ምግብ ነው የመገቡን በጣም እናመሰግናለን እግዚሐብሔር እንደ እናንተ አይነት በምድር ላይ ወጌልን የሚያስተምረን መምህር ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ተመስገን።

  • @meseretmeserettefera7440
    @meseretmeserettefera7440 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @wude878
    @wude878 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክትን ያሠማልን
    በእድሜ በፀጋ ያኑርልን መምህራችን

  • @ሀረግፍቅር
    @ሀረግፍቅር ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን ዝማሬ መላክን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @AsasAss-v9t
    @AsasAss-v9t ปีที่แล้ว

    💗💗💗🙏🙏🙏እሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @hsjdjshemmeme574
    @hsjdjshemmeme574 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላኪ ❤❤❤❤

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏🥰🥰🥰

  • @SophiaTsige
    @SophiaTsige ปีที่แล้ว

    አሜን መምራችንም እድሜና ጤናን ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @tigteshome2052
    @tigteshome2052 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen memeherachn kale hiwotn yesemaln be edemena tena yestln❤❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መለክት ያሰማልን አሜን❤❤❤

  • @nourkh7649
    @nourkh7649 ปีที่แล้ว

    😭እልልልልልልልልልልልልልል👏👏እግዚአብሔር ይምስግን ❤❤❤❤ መምህርች እረጅም እዲም ይስጥልን💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 ปีที่แล้ว

    መምህራናችን ፀጋውን ያልብሶት 🌹🌹❤️🌹🙏❤️🙏🌹

  • @marya4461
    @marya4461 ปีที่แล้ว

    ተመስገን አምላኬ 🙏🏽❤️✝️❤️🙏🏽

  • @thhttrfg7033
    @thhttrfg7033 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alexwoldu2740
    @alexwoldu2740 ปีที่แล้ว

    እጅግ ድንቅ የሆነ የመፅናኛ ትምህርት ነው የእድሜዘመኖን ያብዛልን

  • @FrpFrp-c2y
    @FrpFrp-c2y 11 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ። ፓስተር ተብየ አደናጋሪዎች(መናፍቃን) በበዙበት ሰአት አንተን ስለሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን።

  • @emebeteyaye3316
    @emebeteyaye3316 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ምህር የማይረሳን የማይተወን እግዜአብሔር ይመስገን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። አመሰግናለሁ

  • @shemelsasheber3163
    @shemelsasheber3163 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን !!

  • @nigisthaileyeadanechelije120
    @nigisthaileyeadanechelije120 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን መመህር ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @fanuelgebrehiwot8787
    @fanuelgebrehiwot8787 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቤቱ ያጽናህ ።

  • @amarechtegegne8087
    @amarechtegegne8087 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን. መምራችን. ኑርልን.

  • @مارتامارتا-ذ7ط
    @مارتامارتا-ذ7ط ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ,ያሰማልን,,አባታችን,,በድሜ,,በጤና,,ይጠብቅልን,,እግዝአብሔር,,ይባርክህ

  • @NihnaNewegena
    @NihnaNewegena ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ምምህራችን የተዎህዶ እንቁ ያንተ መዝሙር ና ስብከት በጣም ነዉ ምወደዉ እመቤታችን ትጠበቅህ
    ቃለህዉት ያሰማልን እኛንም በሰመነዉ በልባችን ፅላት ይፃፍለልን🙏🙏🙏🌷
    ሰላለፈዉ ትቼ ስለ ትናትናዉ
    ለስብ ሰለ ዛሬ በአምላክ ስሆነዉ እዉነት ነዉ 😢😢😢

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 ปีที่แล้ว

    Amen thankyou kale Hiwet yasemlen ❤

  • @chalachewalemayehu3285
    @chalachewalemayehu3285 ปีที่แล้ว

    ዉድ መምህር እግዚአብሔር ያከብርህ።እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን።

  • @GeniGenet-l3q
    @GeniGenet-l3q ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን እዉነት ነዉ ክብርምስጋና ለሰማይና ምድርን ለፈጠረ አምላክ ይሁን

  • @Y8gv
    @Y8gv ปีที่แล้ว

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤ቃለሕይወትን ያሰማልልን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤🙏🙏

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን !!!

  • @meseretmeserettefera7440
    @meseretmeserettefera7440 ปีที่แล้ว

    አዉነት መመህር አግዚአብሔር ያክብርልኝ ባርቱልን

  • @MarzenebBelay
    @MarzenebBelay 10 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራአችን እድሜና ጠና ይስጥልነኝ

  • @almazbasaznew6585
    @almazbasaznew6585 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል ปีที่แล้ว

    ቃሎት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @AbebayeAlefe-f4j
    @AbebayeAlefe-f4j ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alemmamo1796
    @alemmamo1796 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የመስገን እንደ እናንተ አይነትመምህር ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ተመስገን።

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 ปีที่แล้ว

    አሜንንንአሜንን አሜንንን አሜንንን

  • @EtagegnYeneneh
    @EtagegnYeneneh ปีที่แล้ว

    እ/ር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን እኔም ብዙ ጊዜ እማማርር ሰው ነኝ መምህር እመቤቴ ትጠብቅልን እረዥም እድሜ ይስጥልን አልቅሼ ነው ያዳመጥኩት እ/ር ልቦና ይስጠኝ።

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @eleni5468
    @eleni5468 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን

  • @hiruthassen6540
    @hiruthassen6540 ปีที่แล้ว +1

    በጣምሕይዎት የሚቀይር ሰብከት ቃለሕዎት ያሰማልን

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን:መምህር ትልቅ:መፅናኝ:ነው:ትልቅ:ትምህርት:ነው:ያገኘሁት:እድሜና:ጤና:ይስጥልን::

  • @mussieadera7044
    @mussieadera7044 ปีที่แล้ว +22

    በጭንቀት በማልቀስ እያለሁ የርሰዎን ትምህርት እግዚአብሔር አሰማኝ ። እሜን አሜን መድሀኔአለም እርዳኝ ። በጤናየም ጌታየ አባቴ አንተ ምራኝ ። 24:24

  • @AdanechWelede-mp5dj
    @AdanechWelede-mp5dj ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን 3😍

  • @mychild5210
    @mychild5210 ปีที่แล้ว +50

    መምህር እንክዋን ደስአለህ ይህ መጀመርህ በጣም ድስ ይላል ተመስገን ጌታዬአግዚአብሄር ይፈርዳል ደስሲልቃሉ ተመስገን ተመስገን ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tech-x9v
    @Tech-x9v ปีที่แล้ว

    ድንቅ መዝሙር
    እግዚያብሄር፣ ይመስገን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 ปีที่แล้ว

    በጣ ም ልብን የሚነካ ነዉ እኔ ምን ልበል እግዚአብሔር በተላይ አድሮ ነዉ እንሰማዉ ያደረግን ቃልሂወትን ያሰማልን እልልል እልልል እልልል

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን በደህና መጣህልን መምህራችን❤❤❤ እንደዚህ አይነቶችን ለሃይማኖታችን ብርታት እንድትሆኑልን ለሰጠን ለድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋናዉ አይጐደልበት አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @AsasAss-v9t
    @AsasAss-v9t ปีที่แล้ว

    እሜን እሜን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜችውንየአገልገሎትዘመንይርዝምልንመምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Hiwet-pq6lj
    @Hiwet-pq6lj ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ና ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @mb74091
    @mb74091 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን💖

  • @tagiashito9348
    @tagiashito9348 ปีที่แล้ว

    መ ምህሪች ቃል ህይወትን ያሰማሊን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤💔💚💚💚💚

  • @edlwondale3079
    @edlwondale3079 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ተመሰገን ምህራችን እንኳን እረድቶን ከአንተጋራአ በመሆናችን እናመሰገናለን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሥላሴአምላካችንነው
    @ሥላሴአምላካችንነው ปีที่แล้ว

    አሜን መምራችን እንኳን በሰላም መጣህክ❤❤❤

  • @fantumindaye393
    @fantumindaye393 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥ በጸጋው በቤቱ ያኖርል እኛም ሰምተን መቶ 60 30 ፍሬ እንደናፍር የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልህ መምራችን ስንጤና ይስጠው😍😍😍

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤

  • @adanetenkir3093
    @adanetenkir3093 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።አሜን!!!

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu ปีที่แล้ว

    አህዛብና መናፍቅ ይንጫጫ ለኛ ግን ህይወትን የሚቀይር ጊዜዉን የዋጀ ትምህርት ነዉ 🙏🙏🙏

  • @TegituAwoke
    @TegituAwoke ปีที่แล้ว

    መምህር በእዉነት እግዚያብሄር ይስጥልን የአተን ትምርት ስስማ ሰላሜ ይበዛል

  • @mrsabla7133
    @mrsabla7133 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን አሜን

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ❤❤❤❤

  • @samuelwoldehawariat9405
    @samuelwoldehawariat9405 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @adnoysamol4751
    @adnoysamol4751 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤

  • @አልሚጌታቸው
    @አልሚጌታቸው ปีที่แล้ว +16

    መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ❤️🙏🙏

  • @genetalene3333
    @genetalene3333 ปีที่แล้ว

    Kale hiwetin yasemalin memihir Egziabhir edmie Ena Tena yisth amen amen amen 🙏

  • @TigistNigatu-ib2zr
    @TigistNigatu-ib2zr ปีที่แล้ว

    መምሕር የአገልግት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @Hanantest
    @Hanantest ปีที่แล้ว

    እግዚሃብሔር ይመስገን መምራችን ያንተን ስሰማ ፍፁም ደስ ይለኛል በብዙ ጭንቀት ብሆንም ያንተ ትምህርት ያፅናናኛል እግዚሃብሔ ር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tirinushayele5547
    @tirinushayele5547 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 ปีที่แล้ว

    ስላለፈው ትቼ ስለትናትናው ላስብ ስለዛሬ በአምላክ ስለሆነው።
    ያንንማ ያን ክፉ ጨለማ
    በእይኔ እልየው ጀሮየም አይስማ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @TazebewSet
    @TazebewSet ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልልን መምህር!!!!!

  • @tube96779
    @tube96779 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ዮዳሄአማኑኤል
    @ዮዳሄአማኑኤል ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችንን
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏♥️♥️

  • @zerihungudeta7738
    @zerihungudeta7738 ปีที่แล้ว

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 9 หลายเดือนก่อน

    🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏

  • @endaleberega1420
    @endaleberega1420 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የመስገን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @richozewdu1605
    @richozewdu1605 ปีที่แล้ว

    መምህሬ አንተ አስተምረህ ከቀየርካቸው የተዋህዶ ልጆች እኔ ራሔል የተዋህዶ ተማሪ ነኝ መምህሬ ሽ አመት ኑርልን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልን ቸሩ አምላካችን ክፉ አይንካህ መምህሬ

  • @selamtakele7245
    @selamtakele7245 ปีที่แล้ว +4

    ልብን በሐሴት የሚሞላ መዝሙር ነው መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @abeltekeste3576
    @abeltekeste3576 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YekiteYekiteayele-ii6vv
    @YekiteYekiteayele-ii6vv ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @derarturegasa4405
    @derarturegasa4405 ปีที่แล้ว

    Ammeen ammeen ammeen barsiisaa keenyaa sagalee jirenyaa siin haa dhagesisuu

  • @muluayelign5744
    @muluayelign5744 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @NegashFenta
    @NegashFenta ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassaneshxxgebremedhin1422
    @kassaneshxxgebremedhin1422 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @tsehayabebe2973
    @tsehayabebe2973 ปีที่แล้ว +22

    ስላለፈው ትቸ ስለትናንትናው
    ላስብ ስለዛሪው በአምላክ ስለሆነው:
    ያንንማ ያን ክፉ ጨለማ
    በእይኔ አልየው ጀሮየም አይሰማ::Amen 🙏 Amen 🙏 🙏

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 ปีที่แล้ว

    መምህርዝማሪመላእክትያሰማልን

  • @mahderdereje8785
    @mahderdereje8785 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሆርይመስገን❤❤ዘላለምኑርልን

  • @selamneshteso254
    @selamneshteso254 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የስማልን ማምህሪችን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንን አሜንንን አሜንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetachewTesfaye-z3t
    @GetachewTesfaye-z3t 11 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 ปีที่แล้ว

    Sagale jireenyaa sii haa dhagesisu Bara tajajilakee sifi haa dherrssuu amen

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 ปีที่แล้ว

    Amen Amen zimare melaekt yasemalen enkoan Dena metu memher

  • @TigistHabetamu
    @TigistHabetamu ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን የጭንቀቴን መፍትሄ መድሀኒት አገኝሁ በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን አባታችን🙏🙏🙏🛐🛐🛐

  • @42609
    @42609 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ

  • @hermibekele3859
    @hermibekele3859 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ምህረት አብ!የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው።ረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥህ!የዛሬው ትምህርት ውስጤን ነክቶኛል።ትምህርቱ ደግሞ እኔን የሚመለከት ስለ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል። ሁሌም አመስጋኝና ባለኝ ነገር ደስተኛ እንድሆን የእግዚአብሔር ቃል አስተምሮኛል። መ/ር ምህረት አብ ! ቃለህይወት ያሰማልን!🙏🇪🇹⛪️ ሔርሚ በቀለ

  • @FikirGeto-zh2jw
    @FikirGeto-zh2jw ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን