ፖሊስ የደበደባት ሴትዮ ሙስሊም አይደለችም ለመስረቅ ብላ ነው ኒቃብ የለበሰችው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @MR-r1q
    @MR-r1q 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰውዬው እጇ መቆረጥ ነበረበት

  • @مباركمبارك-ر5ر
    @مباركمبارك-ر5ر 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይችን ሴት በዚህ መልኩ ሲያሰቃዩ ወጣቶች ላይ ምን ያህል እደሆነ መገመት አይከቭድም

  • @MihretSolomon-b3y
    @MihretSolomon-b3y 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም እምነት ቢኖራት ሰርቃለች ተብሎ መደብደብ የለባትም ፖሊሱም በሕግ መጠየቅ አለበት

  • @ShelemewAsefa
    @ShelemewAsefa 2 หลายเดือนก่อน +1

    የፈልገችው ሀይማኖት በትሆን እደዚህ መደረግ የለበትም የገደለን እደዚህ አቀጡም ፖሊሱ እራሱ መገረፍ አለበት እራሱ ለህግ መቅረብ አለበት

  • @Eeeeeeeee-c8t
    @Eeeeeeeee-c8t 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምንም ትሁን በህግ ይጠይቃት እሱ ባን አባቱ ነው እደዝህ የሚመታት ምች ይምታው ያልተማራ ድቆሮ

  • @FatimaEbrahim-mf3op
    @FatimaEbrahim-mf3op 2 หลายเดือนก่อน +3

    ክርስቲያንም ብትሆን እንዲህ መመታት ዬለባትም ።በእስር እንድትቀጣ አይደረግም ወይ

  • @SaifSaif-v3s
    @SaifSaif-v3s 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @SaifSaif-v3s
    @SaifSaif-v3s 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😢

  • @NasRat-n9u
    @NasRat-n9u 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢❤❤❤❤

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 2 หลายเดือนก่อน

    ማንም ትሁን ምን ለህግ ማቅረብ ነው ያለበት እንጅ የመቀጥቀጥ መብት የለውም

  • @alella12
    @alella12 2 หลายเดือนก่อน

    ምንድን ነው ምታወራው😂

  • @ZeynuAbdulmejid
    @ZeynuAbdulmejid 2 หลายเดือนก่อน

    Ena bitserqis yefelege bihon medebdeb àlebat endezih

  • @LailaMahir-vn3vl
    @LailaMahir-vn3vl 2 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭subhan Allah

  • @baraka99ethiopia72
    @baraka99ethiopia72 2 หลายเดือนก่อน

    Warenya.ushati.new.muselima.nati

  • @hjxjdnxnc9403
    @hjxjdnxnc9403 2 หลายเดือนก่อน

    ✝️👹🤣🏌️

  • @HawaHabeshi
    @HawaHabeshi 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንግዲ ለሙስሊም ሴቶች ለማነወር የለበስኪ ስራሽ አግንተሻል
    ፐሊሱ ተሳሰታሃል እንደዚ ማድረግ አልነበረብህ
    ምክኒያቱ ሰው ደፍሮ ገድሎ እንደዚ አልተደረጉም ወደ ህግ ማቅረብ ነበረብህ
    እኔ እኳ በሒጃብ ምክኒያት በመሻፋፈንዋ መሰለኝ ተናድጄ ነበር
    አንተ በሓይል ማንም ሳይፈቅድልህ ሰለ ደበደብካት ልብስህ ኣዉልቀው እንደ ኣደረጋት ማድረግ አለብህ እኛ በእዉነት ነን የሚንፈርደው
    ጥያቄ አለኝ እናትዬ እህትዬ ሚስትዬ ልጅዬ በሌላ ሰው ስትደበደብ ምን ይሰመኛል ነበር ብለህ ለምን አላሰብክም
    ሱብሓነ አሏህ የእስልምና ተከታይ ለመጥላት የሚትሰሩ ግን ሁሉም ጊዜ አሏህ ይከሽፋቹ የዋርዳቹ የእኛ መሳርያችን ዱዓ/ፀሎት ብቻ ነው

  • @dilusilty2274
    @dilusilty2274 2 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣🤣🙄🙄

  • @blackera1980
    @blackera1980 2 หลายเดือนก่อน

    ሂድ ከብት

  • @fairfair5506
    @fairfair5506 2 หลายเดือนก่อน

    እቺ ሴት ከዚህ በፊት ተስራ ነበር አልተረመችም የሙስሊሙን ስም ለማጥፋት ጅልባብና ኒቃብ መልበሷ ሳያንስ ኒቃቡን አውልቂ ሲላት አሸፈረኝ ስላለችው ነው ፖሊሱ የተነደደባት ለሌባ ሲያንሳት ነው።

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 2 หลายเดือนก่อน

    ሀዳለምንትደበደባለቸሀዳየቀጥቅጠዉአናሴትልጀአንደዝህአረጓየደበድባልአንደሀዳአኛየሌላሀይማኟትምብትሁንአንደዝአረጎየመታልአንደ