ደስ የሚል የባህላዊ ሠርግ መልካም ጋብቻ ተመኝተናል ማሻአሏህ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 455

  • @ሰአዲወሎሎሎ
    @ሰአዲወሎሎሎ 4 ปีที่แล้ว +88

    ይሄ ነሽዳ ውስጤ ነው እኔስ መርሀባ ሀቢቢ ደህና ባል ጠፋ መረሀባ የሚል ያረቢ እረሸቃሎች ዱአ አንረሳሳ የተስተካከለ ሂወት ይወፍቀን

    • @ekirambinetesilamyaalhibar3022
      @ekirambinetesilamyaalhibar3022 4 ปีที่แล้ว +4

      ኡፊ እንሻ አለህ ወለሂ እሄ ቀነው ያነፈቀኘ ያረቢ😭😭

    • @alain8492
      @alain8492 4 ปีที่แล้ว +6

      አሚንንንንን ያረብብብ እህት ስዴት ሞልቶ ላይሞሌ ከብር ይሉ ብር የለ ከትዳይ ይሉ ትዳር የለን ብቻ አልሀምዱሊላሂ

    • @alain8492
      @alain8492 4 ปีที่แล้ว +2

      አሚንንንንን ያረብብብ እህት ስዴት ሞልቶ ላይሞሌ ከብር ይሉ ብር የለ ከትዳይ ይሉ ትዳር የለን ብቻ አልሀምዱሊላሂ

    • @ሰአዲወሎሎሎ
      @ሰአዲወሎሎሎ 4 ปีที่แล้ว

      @@alain8492 አይዞን ማማየ

    • @ፋፊቢትመሀመዲ
      @ፋፊቢትመሀመዲ 4 ปีที่แล้ว

      መረሀባበይዉ፣መረሀባበይዉ፣ኢሻአላህአላህይወፍቅሻል

  • @Asma-my3xf
    @Asma-my3xf 4 ปีที่แล้ว +105

    የሰዉ ሰርግ እንዳየሁ ኖርኩ ዘንድሮ እኛም አገራችን ስንገባ እዛዉ ደህናዉን ባል ይወፍቀን ያረብ

    • @zinabjwju4225
      @zinabjwju4225 4 ปีที่แล้ว

      ኢንሸአላህ

    • @zeneyaalemu3181
      @zeneyaalemu3181 4 ปีที่แล้ว

      አሚን ያርብ

    • @Asma-my3xf
      @Asma-my3xf 4 ปีที่แล้ว

      አብሽሩ ደሞ ለማግባት ብቻ ለኔ ባል አንጡልኝ ከዛ አለጡል ታገባላችሁ

    • @ሰአዲወሎሎሎ
      @ሰአዲወሎሎሎ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ እረ ዘድሮስ የዱአ ነን ሲጀመር ወንዶቹ ተበላሽተው

    • @Asma-my3xf
      @Asma-my3xf 4 ปีที่แล้ว

      @@ሰአዲወሎሎሎ አንችም እንደኔ አየሽልኝ ስራቸዉን የአረብ አገር ወንዶች

  • @زُوزُوبْنْتْبَابَا-غ5ك
    @زُوزُوبْنْتْبَابَا-غ5ك 4 ปีที่แล้ว +50

    መብሩክ እኔ ግን ሰርግን አልደግፍም ብዙ ችግሮች አሉበት So ሰርግ አላደርግም ቅድሚያ ከስደት ልመለስና ኢላሂ ለእኔና ለመሰል እህት ወንድሞቼ በሀገራችን ከሷሊህ የህይወት አጋር ጋ ወፍቀን አይይይይ ስደት እድሜያችንን ጨረሰው

    • @zahrasaid7549
      @zahrasaid7549 4 ปีที่แล้ว +3

      አብሽሪ እህት አላህ ለኛ የፃፈው የትም አይቀርም

    • @alain8492
      @alain8492 4 ปีที่แล้ว +2

      ሳህ ወላሂ እህት አሚንንንንን ወድ እኮ ሞልቷል ግን ባል የሚሆን የለም ውይይይ ጊዜው ግን ይገርመኛል

    • @rabiyabintseid4052
      @rabiyabintseid4052 4 ปีที่แล้ว +3

      @@alain8492 በጣም አሁንሥ ጠናባቸው የኢትዩ ወንዶች እህህህህህ እኔንማ አቃጥለው ሊደፉኚ ነው

    • @samiramanajer7260
      @samiramanajer7260 4 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @زُوزُوبْنْتْبَابَا-غ5ك
      @زُوزُوبْنْتْبَابَا-غ5ك 4 ปีที่แล้ว

      @@zahrasaid7549 ኢንሻ አላህ ትክክል

  • @ጀሚነኝከወሎ
    @ጀሚነኝከወሎ 4 ปีที่แล้ว +50

    ውድ ያገሬ ልጂች ሰላማችሁ ይብዛ
    እኛም ከስደት መልስ ለዚህ ቀን ያብቃን ያረብ

  • @أللهمأرحمأميوأبييارب-ه4ض
    @أللهمأرحمأميوأبييارب-ه4ض 4 ปีที่แล้ว +27

    እኔሰ ሰርጌን በቁርአን ነዉ ድምቅ የማደርገው ኢንሻ አሏህ

    • @mulukamelyoutube2023
      @mulukamelyoutube2023 3 ปีที่แล้ว

      💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💯💯💪💪👍

    • @zaynabahmed8659
      @zaynabahmed8659 3 ปีที่แล้ว

      ኢሻአላህዉድአላህያሣካልሽእኔምበቁረአንነዉሣገባበረሡልሡናአልለምዱልላህ

    • @kedirzain6130
      @kedirzain6130 3 ปีที่แล้ว

      ኢሸአሏህ

    • @ghg5788
      @ghg5788 3 ปีที่แล้ว

      ኢሻአሏህ እህት

  • @medinagvsk1098
    @medinagvsk1098 4 ปีที่แล้ว +34

    ሀገራችንዳአዋ ያስፈልገዋል ሀቂቃ
    ኢህቲላጥ አለበት
    አልሙሄም መብሩክ

    • @chfggf2201
      @chfggf2201 4 ปีที่แล้ว +1

      ቀላል ያስፈልገዋል የሚገርም ነው የዚህ ደሞ

    • @رندعلي-غ3خ
      @رندعلي-غ3خ 4 ปีที่แล้ว

      ⁦♥️⁩👏👏😍

  • @ዜዲየገነቴዋYouTube
    @ዜዲየገነቴዋYouTube 3 ปีที่แล้ว +1

    የሽማግሌዎች ተግባር በጣም ደስ ይላል ይሄ ነው የሙስሊም ጋብቻ
    ነሽዳ ልትጠቀም በቁርአን ቢሆን ከዚህ በላይ ያምራል ማሻአላህ ብያለሁ

  • @ሠአዳይማም-ጨ3ዘ
    @ሠአዳይማም-ጨ3ዘ 4 ปีที่แล้ว +11

    ማሻ አሏህ መብሩክ አሏህ ከሃራም ያርቃቺሁ ሷሊህ ሷሊሆቹን አሏህ ይዎፍቃቺሁ እንድህ ነው በሃላል👍👍

  • @ሰአዲወሎሎሎ
    @ሰአዲወሎሎሎ 4 ปีที่แล้ว +12

    እረወንዶችየ እባካችሁ ኤክስ ፖየርድ አትሁኑብን መጋባት ቀላል ነው ተግባብቶ መኖሩ ነው ዋናው

  • @ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም
    @ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም 4 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይባረክላችሁ የደምና የሀዋን ጊቢ አላህ ይወፍቃችሁ ማሻአላ ወግ ባህሉ ማረጉ አይጥፉብን ያዙልን በደንብ። ዘመናዊ ሰርግ እያሉ እዳያበለሻሹብን አደራ

  • @farahfikri6668
    @farahfikri6668 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እናመሰግናለን አልሀምዱሊላ ወንድሜን ሰርግ በልቸ መጣሁ የኔ ልዩ ወንድም ሁልየም በደስታ ኑርልኝ የኔ ልዩ ስለይህ በባ ብየ ወደዱባይ ተመለስኩ የኔ ልዩ ብቻህን በልተህ በነበር ተናድጀም አያዋጣኝ አልሀምዱሊላ ግን በላሁን ሰርግህን የኔ ሸበላ

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    አይን አለም አሰፋ እኳን ደስ አለሽ ያለ አባት አሳድገሽ ልጅሽን መዳርሽ ደስስ ብሎኛል ሙሃመድ የኔ ወንድም እኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ ሁላችሁም የሰፍሬ ልጆች ናችሁ እወዳችሗለሁ አህመድ ሰይድ ሙሃመድ የሱፍ ማሻአሏህህህህ ፊኛኖ ሰፈሬ አይይይይይይይይ አሁንስ ስንቱ ሰርግ አመለጠኝኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @aazz2412
    @aazz2412 4 ปีที่แล้ว +53

    በስደት ያላቹ እህቶቼ መልካም ትዳር አላህ ይወፍቃቹ ጉሉ አሚን

  • @yyeyyye8831
    @yyeyyye8831 4 ปีที่แล้ว

    Insha Allah yenem serga dersole Allah beselam wad agre yasegbany yaa rabbii 💝💝

  • @መዲነኝየመሀልአባዋ
    @መዲነኝየመሀልአባዋ 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ማሻአላህ እልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏መርሀባ በይው ኢንሻአላህ እኔም ከስዴትስመለስእዴህነውየማገባው የመሀልአባልጅነኝ ክክክክክሙሽራውተመቸኝ ተደብቆይጠጣል መልካምየትዳርዘመን አላህትዳራችሁን ይባርክላችሁየአድም ናየሀዋ ያርገላችሁ

    • @kuwait1441
      @kuwait1441 4 ปีที่แล้ว

      መሀል አምባ ነኝ እኔም ሀያቲ በአንድ ሂደን እናገባለን

    • @መዲነኝየመሀልአባዋ
      @መዲነኝየመሀልአባዋ 4 ปีที่แล้ว

      @@kuwait1441 ኢንሻአላህ

  • @rehimahussen2941
    @rehimahussen2941 4 ปีที่แล้ว +2

    ባረከላሁለኩማ ወባረክ አይኩማ ወጀማበይነኩማ ፊልኸይር አልፍ መብሩክ ለኛም ስደተኛች ሳልህ ባል አላህ ይወፍቀን

  • @እረህመትቢትባባቢትኡሚእረ
    @እረህመትቢትባባቢትኡሚእረ 4 ปีที่แล้ว +1

    መሽአላ ተባረክ እረህማን አላህ ትዳራቹህን ያማረ የሰመረ የድርግላቹህ ውብ እና ውድ የሆኑ ልጆችን እስልምናን የሟስፋፉ ሙእሚን ሳልህ የሆኑትን ልጆች ይወፍቃቹህ ያላገባነውም አላህ ቆጆውን ትዳር እድወፍቀን ዱአ አርጉልን

  • @alain8492
    @alain8492 4 ปีที่แล้ว +1

    ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ማሻ አላህ ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ

  • @خديجهالاثيوبيه
    @خديجهالاثيوبيه 4 ปีที่แล้ว

    مشاءالله تبارك الله

  • @ahmedin7780
    @ahmedin7780 4 ปีที่แล้ว +1

    ባርከላሁ ለኩማ ወባርከ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ሀገር ሰገባ አኛንም ትጉርናላቺሁ ያገሩቸ ልጆች

  • @seadahussen201
    @seadahussen201 4 ปีที่แล้ว +3

    የናፈቀኝ ቀን ቢኖር የሰርጌ ቀን ነው ወይ ስደት መቸ ይሆን ለ ሀገሬ እምገባው 😢😢

    • @zeynabbintseidtube5074
      @zeynabbintseidtube5074 4 ปีที่แล้ว

      Insha Allah engebal yetabatuns endezima nafkon ankerm

    • @seadahussen201
      @seadahussen201 4 ปีที่แล้ว

      @@zeynabbintseidtube5074 Ensha allah wede

    • @Asma-my3xf
      @Asma-my3xf 4 ปีที่แล้ว

      እኔስ ብታይ አብሽሩ አድ ቀን ለኛም ቀን ይወጣል

    • @ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ
      @ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ 4 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ውዷ አላህ ያለ ቀን እኛም በተራችን እንሞሸራለን

  • @ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም
    @ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም 4 ปีที่แล้ว +1

    እደው ማሻአላ ማሻአላ ስታምሩ እኔንም እደዚህ አድርጋችሁ በዳራችሁኝ ወንድሞቼን እሻአላ እደዚህ አድርጌ በሱና ነው እምድራቸው ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ።።።

  • @ስአድቢንትይማም
    @ስአድቢንትይማም 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ የኔ ሠሮግ አስታወሰኝ
    ባረከላሁ ለኩማወባረከ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ሙሽሮች
    የሀላል ትዳር በጣም ደስተኛ ያደርጋል አልሀምዱሊላህ በትዳሬ ደስተኛ ሀላሌ ሁሌም እወድሀለሁ

  • @mekiyasani1283
    @mekiyasani1283 4 ปีที่แล้ว

    እውይ ደሰ ሲል ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ እኔም በቅረብ ቀን ኢሻ አላህ

  • @hayatahmed1000
    @hayatahmed1000 4 ปีที่แล้ว +1

    መብሩክ መብሩክ
    ውለዱ ክበዱ ማሮቸ እረ አሁንስ ሰርግ ናፈቀኝ መች ነዎ የማገባ በስዴትጊዜየን አቃጠልኩ ማነው እዴኔ ስዴት ያስመረረው

  • @awolmuhamed1875
    @awolmuhamed1875 3 ปีที่แล้ว

    ما شاء الله تعالى

  • @alkrooobsamya6428
    @alkrooobsamya6428 3 ปีที่แล้ว

    Mashallaah tabarakallaah

  • @ሀዊየረሱልናፋቂ
    @ሀዊየረሱልናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +2

    እደ የሙሽራ በር እድህ መዝጋት የኔዎቹ ሲመጡ አበባ እየረጫችሁ ተቀበሏቸው እጂ እድህ ለመግባት ብዘጊ እንፋረዳታለን የዛኔ

  • @አለህወይ5
    @አለህወይ5 4 ปีที่แล้ว

    መሽ አለህ መቡሩክ መቡሩክ አለህ ትደረቹ የአልህነ የፈጡመ የሪግለቸው እንኮን ደስ አለቹ

  • @selimtube404
    @selimtube404 4 ปีที่แล้ว +1

    ማአሻአላህ የ ሰፈሬ ልጅ fafiy አብሮኝ የተማረው ጎደኛየ አስራት የ መብሩክ 1000 መብሩክ
    ማሜ የሱፍ የሱንም ሰርግ አሳዬኝ ያሶ አንተም ተዘወጅ እ

  • @ethiopiahagerekurate1434
    @ethiopiahagerekurate1434 4 ปีที่แล้ว +1

    Degu ye hsgere hzbocho alah yitebkachihu enshalah wondimacjin Yadin Jezakum slah keyiren

  • @semirayealahbariyasemiraye1130
    @semirayealahbariyasemiraye1130 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah betam desyilal Alf mebiruk

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 4 ปีที่แล้ว

    አልፍ መብሩክ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በጣም ደስ ይላል እኛም ከስደት መልስ ኢንሻ አላህ

  • @ghhsbdhdh2798
    @ghhsbdhdh2798 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ባረከሏሁለኩማወባረሏሁአለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊልኸይር ምርጦችዬ መብሩክ መብሩክ መብሩክ

  • @najbaethopia8568
    @najbaethopia8568 4 ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ የኔውም በአላሕ ፍቃድ በዚ አመት ዱአርጉልኝ የሙሽራ ዱአ ሙስተጃኢብ ነው እናተም ያማረ የሠመረ ያርግላቹ መጨረሻቹም አላሕ ያስምርላቹ

    • @zeynaboro1363
      @zeynaboro1363 4 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍

  • @samirasamira307
    @samirasamira307 4 ปีที่แล้ว +1

    This wedding look like oromo adda when they drink milk l love it mahsallah maburk 😍

    • @Hope20437
      @Hope20437 4 ปีที่แล้ว

      ወሎ ነው የወሎ ባህል ነው ይሄ

  • @KuKu-sk8ox
    @KuKu-sk8ox 4 ปีที่แล้ว +1

    Maashaallaha

  • @ዚነትመካነሰላምዩቱብ
    @ዚነትመካነሰላምዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ደሰ ሰትሉ መብሩክ እኔሰ አልታደልኩም ይሄም ቀን ይደረሰኝ አይመሰለኝ ሰደት መሮኛል እፋ

    • @zenab8853
      @zenab8853 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሺ ይደሪሲሻል እኔም ብየ ነበር ይሃው አላህ ወፊቆኛል አልሀምዲሊላህ

  • @semira8660
    @semira8660 4 ปีที่แล้ว +11

    ማሻአላ መርሶይ እድህ አባትፈቅዶ ሲፈርም ኩራትነው ያገሬልጆች እሲ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኚ መርሶይ ቦሁሮይ ሀይቆይ ሊብሶይ አጦይ አቦሮይ ሲርቆይ ወልዳውይ ደሴወች ወዘተ በቅንነት ❤🌹👈

    • @ሃዲ
      @ሃዲ 4 ปีที่แล้ว +1

      ምናለ ጊራኖች ብትይ ቀረብሽ

    • @semira8660
      @semira8660 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ሃዲ የኔቆጆ ጊራና የፈሰሴው አገር የሽርጡአገር ሞት ይርሳኚ ማሮቸ💋💋

    • @rabiyabintseid4052
      @rabiyabintseid4052 4 ปีที่แล้ว +1

      @@semira8660 ታዘብኩሽ የኔን አገር አልፈሽ እሩጠሽ ደሤ 😍😍

    • @semira8660
      @semira8660 4 ปีที่แล้ว

      @@rabiyabintseid4052 ሀያቲ ይቅርታ ውድድድ ያገሬልጆች🌹❤

    • @rabiyabintseid4052
      @rabiyabintseid4052 4 ปีที่แล้ว

      @@semira8660 እኔም ውዲዲዲ ሠላምሽ ብዝት ይበልልኚውዷ እኔ ሡሉላ ነኚ መቸም ታውቂዋለሽ ብዬ ነው

  • @abdalfattahdubale8823
    @abdalfattahdubale8823 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @m.t882
    @m.t882 4 ปีที่แล้ว

    ዋውው ደስ ይላል የማላቀው ባሌ ናፈቀኝ

  • @nnla6650
    @nnla6650 4 ปีที่แล้ว +1

    መሸአለ👍👍👏👈

  • @appleuae2659
    @appleuae2659 4 ปีที่แล้ว

    መብሩከሰ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንለህ ማሜ

  • @zahramolla9710
    @zahramolla9710 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ 1000 mebruk ማሜዋ ወንድሜ

  • @medisekina409
    @medisekina409 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ያማረና የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ያገሬ ልጅ❤❤❤የአላህ በናፍቆት ልሞት ነው

  • @awolmuhamed1875
    @awolmuhamed1875 3 ปีที่แล้ว

    الله

  • @fayhaaalmufti5205
    @fayhaaalmufti5205 4 ปีที่แล้ว +1

    ባረከሏሁ ለኩማ ወባሪክ አለይኩማ ፊል ኸይር

  • @ነኝተማር
    @ነኝተማር 4 ปีที่แล้ว

    መብሩክ ፋጡማየ የኔ ቆጆ እህት

  • @rabaabdusomed8915
    @rabaabdusomed8915 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አቅቻዋለሁ ሁላቸውንም አላህ በዱንያምብቻ ሣይሆን በአሄራም ሙሽራያርጋችሁ

  • @msheer8236
    @msheer8236 4 ปีที่แล้ว +5

    ዉዷእህቴስደትአይኑይጥፋከጎንሽሣሆንቀረሁማሬመካምጋብቻ

    • @tigsittesfaye1437
      @tigsittesfaye1437 4 ปีที่แล้ว +1

      መካምጋብቻፋጦዋየማሜዉለዱክበዱ

  • @awolmuhamed1875
    @awolmuhamed1875 4 ปีที่แล้ว +1

    Y Hamid Abat..nachew..?

  • @muneeram2497
    @muneeram2497 4 ปีที่แล้ว

    Mabruk lamusyuroch💝💝💝💗💚

  • @erewdendris9945
    @erewdendris9945 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ ወድም እካን ደሥ አለህ እካንም ለዝህ አበቃህ ባልኖርም ሥላየሁት ድሥ ብሎኛል አጎቶቼንም ወድሞቼንም አየሁ አይናለም እካን ደሥ አለሽ ያሢን አተንም እጠብቃለን

    • @zeybakasaw8851
      @zeybakasaw8851 4 ปีที่แล้ว

      Meshiala. Yet. New. Gn.

    • @nefisanefisa4004
      @nefisanefisa4004 4 ปีที่แล้ว

      መርሳ አባገትየ

    • @nefisanefisa4004
      @nefisanefisa4004 4 ปีที่แล้ว

      እኔ አባቶቹነውጅ ሙሽራውን አላወቅኩትም

    • @ሐናንሰይድ
      @ሐናንሰይድ 4 ปีที่แล้ว

      Bahelachwe.weta.yale.new.ena.sageba.yezhe.aynte.kele.menamne.alyhume.adesa.new..gene.dese.yelale.kelate.menamne.yelalwe

  • @tsdhjbydjdkfgk7114
    @tsdhjbydjdkfgk7114 4 ปีที่แล้ว +1

    👍👍

  • @ሪምቦረና
    @ሪምቦረና 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ጉዴ ዴግሞ ይሄ ምን አይነት ሰረግነወ ክክክክክ መቸም ፈተዋ ለመሰጠት ማንም አያህለን እኛ ሴቶች

    • @alemmidatube6451
      @alemmidatube6451 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ገርምኛለ፯ ምንድነው የሚጠቱ የሀገሩ ባሀል ይለያያል ጉድ

    • @ውዴአለኝታየ
      @ውዴአለኝታየ 4 ปีที่แล้ว

      ልብ ብየ ባየው አልገባኝ አለ

    • @አይጊዜ
      @አይጊዜ 4 ปีที่แล้ว

      እኔገናአየሁት ግን ሚዜወቹ በርሊገነጥሉነውእንደ መቀጣትነበረባቸው

  • @awolmuhamed1875
    @awolmuhamed1875 4 ปีที่แล้ว +1

    نعم

  • @hush3301
    @hush3301 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ

  • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
    @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 4 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ትላላችሁ ግን ዘንድሮም የሰው ሰርግ እንዳየሁ ልከርም ነው አዳሜ ናልኝ ጢናዳም እረ ያጥንቴ ፍላጭ🚪✊🙋

  • @ሰሚራ.YoUTube
    @ሰሚራ.YoUTube 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግልህ

  • @gaffdgh1684
    @gaffdgh1684 4 ปีที่แล้ว

    ፋጡማ እና ሙሀመድ መብሩክ አሏህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ኢንሻአሏህ

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረከላህ መልካምትዳር ይሁንላችሁ

  • @nouranoura6590
    @nouranoura6590 4 ปีที่แล้ว

    Masha allha masha allha

  • @kuruhabasha5676
    @kuruhabasha5676 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ መርሀባ በይው ያማረ የተዋበ የሠመረ ትዳር ይሁንላቹ

  • @Tube-wj5bl
    @Tube-wj5bl 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ. ያገሬ ልጆች

  • @sdtube2658
    @sdtube2658 4 ปีที่แล้ว

    MashaAllhaa

  • @hadiyasayede8087
    @hadiyasayede8087 3 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህመብሩክ👍👍👍

  • @መክያወሎየዋ-ኸ8ጠ
    @መክያወሎየዋ-ኸ8ጠ 4 ปีที่แล้ว

    ውደ እህቴ ፍጡማ እናመሀመድ አልፍ መብሩክ ወልድ ክበድ ዘመዶቸን ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @Nurhusen890
    @Nurhusen890 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ነሺዳ ባለቤቱ እኔዉ ነኝ ስለዚህ ስራዬን ያለ ፈቃዴ በመልቀቅህ በአዱንያም በአኺራም ያስጠይቀሀልና
    ኮፒ ራይት ከማስደርግብህ በፊት አስብበትና
    እንነጋገር
    የሙንሺድ ኑርሁሴን
    ማስጠንቀቂያ!!!!!
    20/10/2012

    • @Tube-ns4nn
      @Tube-ns4nn  4 ปีที่แล้ว

      Redwan ngn habibi mederesa tube እንደተባባልነው

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-በ3ሰ
    @አልሀምዱሊላህአለኩል-በ3ሰ 4 ปีที่แล้ว

    መሸአላ የአገሬልጆይ መልካምጋብቻ ያርግላትሁ

  • @Usman-ve6vk
    @Usman-ve6vk 3 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላሕ ከስዴትስንመለሥ በዝህመልኩ እማገባውውውውውው

  • @aimrmedya8736
    @aimrmedya8736 4 ปีที่แล้ว

    የሰርጉ መስተናግዶ በቂጣ ነው እዴ ለማንኛውም መልካም ጋብቻ

  • @ዘይነብተስፈኛዋ
    @ዘይነብተስፈኛዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    መልካምጋብቻ ለኛም ዱአ አዲርጉልን ሙስሊሙን ባል እንዲገጥመን✋

  • @አቡዩስራ-ጐ2ከ
    @አቡዩስራ-ጐ2ከ 4 ปีที่แล้ว

    ነሽዳ አይመቸኝም ግንብታለድምፅ ተከታተልኩት ያምራል መብሩክ ግን ባህሉ ደስ ይላል የት ሀገር ነው ባህላቸው ለራሱ ያምራል
    ሀባይብ ንገሩኝ ሀገሩን እዛ ሂጄ እዳገባ ከስደት መልስ
    እር አላህ ኮሮናን ያሳልን ዱአ አድርጉ ያረብ

  • @s.neigyenatenafaki8460
    @s.neigyenatenafaki8460 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ

  • @zeintzeint6562
    @zeintzeint6562 4 ปีที่แล้ว

    መሸአላህተባረከላህ መካም ጋብቻ

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
    @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 4 ปีที่แล้ว

    ይህን ቀን ናፈቀኝ መልካም ጋቢቻ ይሁንልላችሁ

  • @zabebimuhamad6557
    @zabebimuhamad6557 4 ปีที่แล้ว +1

    አረ አረ በርቼ የበለነ ሉልምነ መልከም ጋብቻ መሻአለህህህህህህ

  • @mediiimohammed8386
    @mediiimohammed8386 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሸአላህ በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ቪዲዮ ገና ዛሬ ተለቀቀ እናመሰግናለን

  • @አብዱየመርሳው-ሐ4ኸ
    @አብዱየመርሳው-ሐ4ኸ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ

  • @tyube9004
    @tyube9004 4 ปีที่แล้ว +4

    ቤተሠብ ሆኛለሁ በቅንነት ቪድዬዮን በማየት ይደምሩኝ

  • @እናቴሂወቴቱብ
    @እናቴሂወቴቱብ 4 ปีที่แล้ว +4

    ይቅርታና ቅሉን እሚስሙት እሚጠጡት ለምንድን ነው ምንድነው እውስጡ 3ቱ ሴቶች ለምን አብረው ተቀመጡ? በክብር መልሱልኝ ምንድነው እንድህ ያለ ባህል ወግ አለን?

  • @jvsm4446
    @jvsm4446 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ ደስይላል።ኢሻላህጀሊሉሲፍቅድእኛምእንዝውጃልንክስደትመልስ

  • @aammfatume8438
    @aammfatume8438 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላ

  • @maermmahmmed6568
    @maermmahmmed6568 4 ปีที่แล้ว +1

    ያደምእናየሀዋ. ጋብቻ. ያረግው.

  • @saadaali7864
    @saadaali7864 4 ปีที่แล้ว

    መሻአላ ያገሬ ልጆች ፋፊየ ማሜ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @ስላምለሀገሬፍቅርለወገኔ
    @ስላምለሀገሬፍቅርለወገኔ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ አሏህ ፍቅር ያደረጊቹህ ግን የት ነው ሲመር የሀገሩ ደንብ

  • @abdi_tube3646
    @abdi_tube3646 4 ปีที่แล้ว +1

    ኦ😱ማሻ ላ ማሻ ላ ሙ,ሁካታው & ፋጦየ ትዳራችሁ ጭቃና ሳር ያድርግላችሁ ብለናል
    አብዲ ላላ

  • @zeneyaalemu3181
    @zeneyaalemu3181 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ጋደኛየ እኳን ለዚህ አበቃህ አለፍ መብሩክ ማማ😍😍

  • @samiraasen6385
    @samiraasen6385 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላሀ ዴሰ ሰል🤔❤👈🤲

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 2 ปีที่แล้ว

    Alahamdulila..agabahubat yazare 2011 lay ahun yamamaya enat honku

  • @alshareef3785
    @alshareef3785 4 ปีที่แล้ว

    Masha allah

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 4 ปีที่แล้ว

    ማሸ አለህ አልሃምዱሊላህ መቡሩክክክክክ እልልልልልልል

  • @jalatuallhiloveallhallh2343
    @jalatuallhiloveallhallh2343 4 ปีที่แล้ว

    Wood maashaallh

  • @Amiryekchaw
    @Amiryekchaw 4 ปีที่แล้ว

    ምንድነው እሚጠጡት የመርሳ ባህል ነው ?

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @አቡዩስራ-ጐ2ከ
    @አቡዩስራ-ጐ2ከ 4 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ነበር ነሽዳው ይረብሻል ነሽዳውን ትተህ እዴት እደሁ ባሁ የሚደረግው ሰርዱ ምን እንደሚደረግ ባህላውይ ሰርግ ላይ እሱን ብታስተዋውቅ ሀሪፍ ነው የሁሉ ሀገር ባህሉ ይለያል እና ካጠፋሁ አውፉ በሉኝ

    • @Tube-ns4nn
      @Tube-ns4nn  4 ปีที่แล้ว

      በጣም ልክ ነሽ

  • @እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
    @እኔያባቴልጅ-አ8ሠ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይመርሳ መሻአላ ተባረከላ

  • @crownrak1927
    @crownrak1927 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ☝

  • @اختمحمد-ظ7ث
    @اختمحمد-ظ7ث 4 ปีที่แล้ว

    የት ነው ወንድሜ ባህላዊ ሰርግ ስታቀርብ አባቴን የማየው እየመሰለኝ አይኔ ተንከራተተ እህህህህ

    • @Tube-ns4nn
      @Tube-ns4nn  4 ปีที่แล้ว

      መርሳ አባገትየ

  • @ፎዚየሪሀምእናት
    @ፎዚየሪሀምእናት 4 ปีที่แล้ว +2

    አልፍ መብሩክ ለሙሽሮች አይ የመርሳው ባሌ ትዝ አለኝ ምን ዋጋ አለው😭😭😭😭