"እናምናለን " በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ..."Inaminalen" Zemari D/n Yosef Girma live performance

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @yordanostarik8801
    @yordanostarik8801 ปีที่แล้ว +27

    እናምናለን እናምናለን እኛስ
    ምስጢረ ሥላሴን እናምናለን እኛስ(፬)
    ንግበር ሰብዐ ብለው ሥላሴ ሲፈጥሩን
    ተምረናል እኛ ከዚህ ሶስትነትን
    በስም በአካል በግብር ሦስት እያልን ነው
    የምናምነው
    አንድ እግዚአብሔር እንጂ ሦስት አምላክ
    አንልም
    በአካል በስም በግብር በፍፁም ሦስት ነው
    ሁለትም አይደለ አራተኛም የለው
    እናምናለን እናምናለን እኛስ
    ምስጢረ ሥላሴን እናምናለን እኛስ(፪)
    በባሕሪይ በአገዛዝ በመለኮት ክብር
    እናምናለን እኛ አንድ ነው እግዚአብሔር
    ነውና እግዚአብሔር አንድም ሲሆን ሦስት
    እንደተገለጠው በአብርሃም ቤት
    እናምናለን እናምናለን እኛስ
    ምስጢረ ሥጋዌን እናምናለን እኛስ(፪)
    የሰውን ባሕሪይ ገንዘብ ያደረገው
    ከሦስቱ አካል አንዱ ፍፁም ሰው የሆነው
    ምስጢረ ስጋዌ ያለጥርጥር
    የማይመረመር ጥልቅ ነው ምስጢር
    ፍፁም አምላክ ሆኖ ፍፁም ሰው የሆነው
    በተዋሃደው ሥጋ እኛን ለማዳን ነው
    እናምናለን እናምናለን እኛስ
    ምስጢረ ጥምቀትን እናምናለን እኛስ(፪)
    ከመንፈስ ከውሃ ያልተወለደ ሰው
    በፍፁም አይድንም ጌታችን እንዳለው
    በባህረ ዮርዳኖስ በዮሐንስ እጅ
    ተጠመቀ ጌታ ነፃነት ሊያውጅ
    ዕዳ በደላችን የግዞት ማህተብ
    ተደምስሷልና በጥምቀቱ ሰላም
    እናምናለን እናምናለን እኛስ
    ምስጢረ ቁርባንን እናምናለን እኛስ(፪)
    የዘላለም ህይወት አምላክ እንዲሰጠን
    እንብላ ስጋውን እንጠጣ ደሙን
    ኢየሱስ በመስቀል ደሙን ያፈሰሰው
    በሥጋ ወደሙ እኛን ሊያከብረን ነው
    እናምናለን እናምናለን እኛስ
    ትንሳኤ ሙታንን እናምናለን እኛስ(፪)
    በመጨረሻው ቀን ጌታችን ሲመጣ
    መንግስተ ሰማያት ስትታይ ተገልጣ
    መለከት ሲነፋ ነጋሪት ሲመታ
    የሰው ልጅ ይነሳል መቃብር ተከፍታ
    ሙታን አካል ገዝፈው ለፍርድ ይመጣሉ
    ሀሉም በጌታ ፊት ይሰበሰባሉ
    እናምናለን እናምናለን እኛስ
    አእማደ ምስጢርን እናምናለን እኛስ
    እናምናለን እናምናለን እኛስ
    ምስጢረ ሥላሴን እናምናለን እኛስ
    እናምናለን እናምናለን እኛስ
    ምስጢረ ሥጋዌን እናምናለን እኛስ
    እናምናለን እናምናለን እኛስ
    ምስጢረ ጥምቀትን እናምናለን እኛስ
    እናምናለን እናምናለን እኛስ
    ምስጢረ ቁርባንን እናምናለን እኛስ
    እናምናለን እናምናለን እኛስ
    ትንሳኤ ሙታንን እናምናለን እኛስ

    • @ashenafialemayehu-pv4zq
      @ashenafialemayehu-pv4zq ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤

    • @surafelfikadu4331
      @surafelfikadu4331 ปีที่แล้ว

      አጥንትን የሚያልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

    • @maserteyelma
      @maserteyelma 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @breyhabeshawit8280
      @breyhabeshawit8280 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bereketnigus6152
      @bereketnigus6152 5 หลายเดือนก่อน

      🤩🤩🤩🥰🥰🥰😘😘😍😍😍😘🥰

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 ปีที่แล้ว +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @RahelGetu-o9c
      @RahelGetu-o9c 10 หลายเดือนก่อน

      amen amen amen

  • @እግዚብሔርእረኛየነው
    @እግዚብሔርእረኛየነው ปีที่แล้ว +3

    እልልል ማሬ መላእክት ያሰማልን ወድምችን በቤቱ ያፅናህ አሜን //፫

  • @wubeshetlegesse5271
    @wubeshetlegesse5271 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሁሌም ምስጋና እንደዚህ በእርጋታና በተመስጦ ራስ በመግዛት ይሁን 🙏🙏🙏

  • @fasicazemdkun350
    @fasicazemdkun350 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @MetagesmatshaMatsha-il8qd
    @MetagesmatshaMatsha-il8qd 2 หลายเดือนก่อน

    እናምለን እኛስ ምስጥሬ ስላሴን
    እናምለን እኛስ ምስጥሬ ስላሴን(2)
    አዝ
    ንግቤር ስብዐ ብለዉ ስላሴ ስፈጥሩን
    ተምረናል እኛ ከዝህ ሶስትነትን
    በስም በአካል በግብር ሶስት እያልን የምናምነዉ አንድ እግዚአብሔር እንጅ
    ሶስት አምላክ አንልም በአካል በስም በግብር በፍፁም ሶስት ነዉ ሁለትም
    አይደለም አራተኛም የለዉ
    እናምናለን ምስጢሬ ስላሴን
    እናምናለን ምጥሬ ስላሴን/2/
    አዝ
    በባይሕር በአገዛዝ በመለኮት ክብር
    እናምናለን እኛ አንድ ነዉ እግዚአብሔር
    ነዉ አና አግዚአብሔር አንድም ሶስት
    እንደተገለጠዉ በአብርሐም ቤት
    እናምናለን ምስጥሬ ስጋዌን
    አናምናለን ምስጥሬ ስጋዌን/2/
    የሰዉን ባህርይ ገንዘብ ያደረገዉ
    ከሶስቱ አካል አንዱ ፍፁም ሰዉ
    የሆነዉ ምስጥሬ ስጋዌን ያለጥርጥር
    የማይመረመር ጥልቅ ነዉ ምስጥር
    ፍፁም አምላክ ሆኖ ፍፁም ሰዉ የሆነ
    በተዋሃደዉ ስጋ እኛን ለማዳን ነዉ
    እናምናለን ምስጥሬ ጥምቀትን
    እናምለን እኛስ ምስጥሬ ጥምቀት(2)
    ከመንፈስ ከዉሃ ያልተወለደ ሰዉ
    በፍፁም አይድንም ጌታችን እንዳለዉ
    በባህረ ዮርዳኖስ በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ ግታ ነፃነት ላያዉጅ ዕዳ በደላችን የግዞት ማህተብ ተደምስሷልና
    በጥምቀቱ ሰላም
    እናምናለን እኛስ ምስ ቁርባንን/2/
    እናምለን እኛስ ምስ ቁርባንን
    የዘላለም ህይወት አምላክ እንድሰጠን
    እንብላ ስጋዉን እንጠጣ ደሙን
    እየሱስ በመስቀል ደሙን ያፈሰሰዉ
    በስጋ ወደሙ እኛን ላከብረን ነዉ
    እናምናለን እኛስ ትንሳኤ ሙታንን/2/
    እናምናለን እኛስ ትንሳኤ ሙታነነ
    በመጨረሻዉ ቀን ጌታችን ስመጣ
    መንግስተ ሰማያት ስትታይ ተገልጣ
    መሌከት ስነፋ ነጋሪት ስመታ
    የሱዉ ልጅ ይነሳል መቃብር ተከፍታ
    ሙታን አካል ገዝተዉ ለፍርድ ይወጡሉ
    ሁሉም በጌታ ፍት ይሰበሰባሉ
    እናምናለን እኛስ አዕማደ ምስጥርን
    አናምናለን እኛስ ምጥሬ ስላሴን
    እናምናለን አኛስ ምስጥሬ ስጋዌን
    እናምናለን እኛስ ምጥ ጥምቀትን
    እናምናለን እኛስ ምስ ቁርባንን
    እናምናለን እኛስ ትንሳኤ ሙታንን

  • @chinaasamenew
    @chinaasamenew ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lilytesfa7389
    @lilytesfa7389 ปีที่แล้ว

    እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን ወንድማችን ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ሃረገወይኒማርያመይYouTube
    @ሃረገወይኒማርያመይYouTube 11 หลายเดือนก่อน

    ብእውነት የመላእክት ዝማሬ ያሳማልን❤🎉🎉🎉

  • @abeti78nati43
    @abeti78nati43 10 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን

  • @chalagirma8358
    @chalagirma8358 ปีที่แล้ว +5

    በረቱ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 9 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AsterWoldemichael
    @AsterWoldemichael 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እናምናለን ምስጢረ ስላሴእናምናለን

  • @almazsemere6802
    @almazsemere6802 ปีที่แล้ว

    ዝምሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 ተባረክ 🙏

  • @Tesgamelaktesega
    @Tesgamelaktesega ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen .kale hiwot yasemalin..

  • @ErmiyasLeulseged
    @ErmiyasLeulseged ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @የክርስቶስባርያ-ቀ1ዀ
    @የክርስቶስባርያ-ቀ1ዀ ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲

  • @seluda3124
    @seluda3124 ปีที่แล้ว

    Zemarea melahket yasmaln!!!!!

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 8 หลายเดือนก่อน

    ♥️ Egzeabehare yemasgan!!!♥️Elll💛🩵🩷💜🥰🥰🥰🔥🔥🔥🔥🔥💖💖🥳🥳🥳👏👏👏👏👏👏💯

  • @melattilahun7894
    @melattilahun7894 11 หลายเดือนก่อน

    አልልልልልልልልል❤❤❤

  • @abemoke9862
    @abemoke9862 ปีที่แล้ว

    የሥላሴ ምስጥር

  • @emawayishfentahun3436
    @emawayishfentahun3436 ปีที่แล้ว

    Bewenet.egezehaber.yibarek

  • @NathanAyfokru-z1d
    @NathanAyfokru-z1d 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @tedymeshesha6440
    @tedymeshesha6440 10 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @አዲስአለም-የ4ሐ
    @አዲስአለም-የ4ሐ 10 หลายเดือนก่อน

    ውይ❤

  • @RahelGetu-o9c
    @RahelGetu-o9c 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Ghiro...
    @Ghiro... 17 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰

  • @chinaasamenew
    @chinaasamenew 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereketnigus6152
    @bereketnigus6152 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😘

  • @hannaalemneh7123
    @hannaalemneh7123 หลายเดือนก่อน

    ሙሉውን ዘምርልን አትቁረጠው

  • @صافيالصافي-د4و
    @صافيالصافي-د4و 9 หลายเดือนก่อน

    እናምናለን እኛ ምስጢረ ስላሴን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ለወንድማችን ❤

  • @melattilahun7894
    @melattilahun7894 11 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን

  • @RahelGetu-o9c
    @RahelGetu-o9c ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @sosinaabera6695
    @sosinaabera6695 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @samrawityitbarek-v7h
    @samrawityitbarek-v7h ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @technotest4119
    @technotest4119 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤