በራስህ አትታመን! የማይታይ ጦርነት ምዕራፍ 1 ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 16

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ልባም ሴት ነሽ ደስ የሚል መልእክት ነው🙏

  • @mekdetube
    @mekdetube 2 ปีที่แล้ว

    selam Selam Selam Selamshe Yebza Ehta Kala Hiwete Yasemalen🙏🙏

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን እንኳን ደና መጣሽ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ በጣም ትክክል👌👌👌

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪልኝ ተባረኪልኝ ብያለሁ የኔ ማር ስላገኘሁሽ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ሳብስክራይብ ላይክ አርጌለሁ በደስታ በጣም የተማርኩት በርቺልኝ ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ውድድድድድድ የምወድሽ🙏🙏🙏🌺🌺🌺💖💖💖

    • @libamset
      @libamset  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አመሰግናለሁ ማማዬ💕

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ነው THANKS

  • @lijabinatube1483
    @lijabinatube1483 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚ ቤት ሰላምሽ ብዝት ይበል እህቴ አሪፍ እና ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኩዋን ደህና መጣሽ ዉዴ 🙏💚💛❤

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም እህታችን

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላማቹ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያቹ
    🥰🥰🥰🥰ገራሚ ገለፃ ነው ማርዬ ቤተሰብ አደረኩሽ👌

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን ላይክ ሼር

    • @libamset
      @libamset  2 ปีที่แล้ว

      አሜን ምስራቅዬ አመሰግናለሁ❣️

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም#ልባም ሰላም ፍቅር ለሁሉም ፍቅር ታለ መተሳሰብ አድነት ይኖራል እርስበርስ ተጋግዘን እንደግ እጅለጅ ተያይዘን በቅልብ በመልካምነት

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ማርቲ ቻናል እንዳለሽ ዛሬ ነው ያወቅኩት በጣም ደስ የሚል ቃል ነው እርጋታሽ እንዴት ጀስ እንደሚል በቤቱ ያፅናሽውዴ

    • @libamset
      @libamset  2 ปีที่แล้ว

      አሜን ሚልካናዬ💕