ታህሳስ18 ለስደትኞች ከንግድ ባንክ ደስ የሚል ዜና ተሰማ አስቸኳይ ዜና ባንክ ብር ያስቀመጣቹህ አልሰማንም እንዳትሉ Money Transfer App

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @GanteGantefares
    @GanteGantefares 14 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you❤❤❤

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ
    @Fነኝያለፈንናፍቂ 19 วันที่ผ่านมา +6

    መጠንቀቁን አይጠላም ኡስሜ ግን እዴት ነው የምንጠነቀቀው ውስጥ ባለ ሰራተኛ ብራችንን እየተሰረቀ በጣም ከባድ ነው ሰራቂው ቢገኝ እኳን የማያዳግም እርምጃ አይወሰድበትም ትንሽ ይታሰራል ይለቀቃል ተመልሶ ስራ ገበታው ላይ ታገኘዋለህ ብዚህ ውጥቅጥ እዴት ሂሳባችን እደምንጠብቅ ግራ ያጋባል እኔ ሁሌም ቼክ እንዲያረጉ ለቤተሰብ እነግራለሁ ቼክ ለማድረግ ስል ብር እዲያወጡ ተገድጃለሁ አረ ወዴት እንሂድ ከባድ ነው

  • @JdjdFf-m5n
    @JdjdFf-m5n 8 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @SaniaRashad-d8h
    @SaniaRashad-d8h 19 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ካገር ወጪ የሆነ ሰዉ አካዉት ይቻላል

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 18 วันที่ผ่านมา +1

    እኛኩ ጨንቅን በሰቱ እንጨንቅ ሌቦች አላህ ያጠፋችዉ😢

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن 18 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላም አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኑ አብረን ቁርአን እንቅራ

  • @Aselefech-d6w
    @Aselefech-d6w 18 วันที่ผ่านมา

    💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💖💖💖💖💖

  • @Emabbiitee
    @Emabbiitee 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 18 วันที่ผ่านมา

    የኛም እንደዝህ እንዳይሆን ካሁኑ አንሥቶ መዝገቡ መፈተሽ አለበት

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 18 วันที่ผ่านมา

    ከዝህን በፊት የለንሥ 1993,አሥከ 1998አንዱ ወጋገን ባንክአነዱ ደግሞ አንደተባለው ነግድ ባንክ ሠላምና ጤና

  • @Halima-j2b1k
    @Halima-j2b1k 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @MeymunaAhmed-ym5mp
    @MeymunaAhmed-ym5mp 19 วันที่ผ่านมา

    ውጭ ሀገር ሆኖ አካውት መክፈት ይቻላል ወይስ አይቻልም

  • @Tgst-pw6jq
    @Tgst-pw6jq 18 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ አሁንኮ ቤተሰብ ሳይሆን እኛ ከቤተሰብ አረፍ ነው ብለን በራሳችን አርገን ስንመጣ እየፈራን ያለነው ንግድ ነው እንደዚህ ነው የሚባል በጣም ብዙ ማስፈራራ የደረሰ ንብ ብዙ ነገር የደረሰንና በጣም የተጨናነቅና እያለ ነው ያለነው ፈጣሪ እስኪ በዚህ ላይ ምን ትለናለህ አንድ ሰው በራሱ አካውንት ከፍቶ ያለውን ነገር ማስቀመጣ ይችልን በነፃነት እንዴት አካውንት መጠቀም ይችላል ማለት ነው ሄኖክ በጣም ያገባ ነው የሚያስጨንቁ ሁኔታ በናትህ መልስልኝ

  • @AsterAster-js5gt
    @AsterAster-js5gt 16 วันที่ผ่านมา

    Araaa.Ahunisi bazihimi.matuu.indee.kasiraa.mabararii.naa.chirashi.inidayigaba.madiragi.new.gubow.iyalee.Ayitaserimi.mini.wagaa.Aleee.simuni.Awotitoo.katalaa.magegnatunisi.inideti.inichilaleni.inamasaginaleni.wodimachinii❤

  • @ZainabZainab-x2o
    @ZainabZainab-x2o 19 วันที่ผ่านมา

    ሁለተኛ ነኝ እናመሰግናለን

  • @ሂሩት-ኈ8ተ
    @ሂሩት-ኈ8ተ 18 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ንግድ ባንክ ከዚ በኃላ እርም ብያለሁ እኔንም ሰርቀዉኛል በንግድ ባንክ ብር መላክ ማስቀመጥ ወንጀል ሁኗል ወገኔ ተጠንቀቁ

  • @Tgst-pw6jq
    @Tgst-pw6jq 18 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ በናትህ እንዳታልፈኝ በፈጣሪ

    • @AsterAster-js5gt
      @AsterAster-js5gt 16 วันที่ผ่านมา +1

      Minidinewo.hasebuni.setinagari.inidatalifewo.malatiu