ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Best tip
Big news
🎉🎉
እርግጠኛ ናችሁ ለዜናው? በጥንስስ እንዳለ እና እንዳልተወሰነ ነበር የሰማነው። ውሳኔ ካገኘ በጣም መልካም ዜና ነው። እንደሁም ዶላር በገበያ መር ይመራ ከመባሉ በፊት ይሄ ስምምነት ቢፈፀም ኖሮ የኑሮ ግሽበቱ እጅግ ለውጥ ያመጣ ነበር። እኛ አገር የጨመረ ቁስ ዋጋ ነገር ለመቀነስ የእድሜ መቀነስ ተደርጎ ይቆጠራል መሰለኝ አይታሰብም።
Thank you so much for your insightful explanation!!!
🎉🎉🎉🎉
ጅምሩ ጥሩ ሆኖ ዋናው ወሳኝ ነገር የግብይት መጠናችን ማለትም የምንገዛውና የምንሸጠው ሲመጣጠን ነው ለእድገት መሰረት ሊሆነን ሚችለው ነው።ከሌሎች አገሮችም እንደዛው ለምሳሌ ጅቡቲምከኛ ምትገዛው ተተምኖ እኛም ለወደብ ምንከፍለውእኩል ሲሆን ወይም ሲቀራረብ ይጣጣል በምንዛሪ እጥረት መጨናነቅ ይቀንሳል።ለዚህም ነው ከኛ ብዙ ገዢ ህዝብ ካለውና ቅርብ ባለወደብ አገር ተሙዋሙቶመስማማት ሚያስፈልገው ከግብይት ምጣኔ ባሻገ ማፎካከሩ ዋጋ እንዳይ ጨምሩ ያደርጋል ለምን ስለምትታጠፍባቸው።ጣላትነትንም ትቀንሳለህ ።በሂደት በመነጋገር በአሰብ፣በሱማሌላንድና በጅቡቲ መጠቀምየምንዛሪ ችግርን መቅረፍ ይቻላል ዋናው ሳያቆዩ መነጋገር ነው ሶስቱም የኤሌክትሪክ ችግር ያለባቸውአገሮች ናቸው ምንሸጥላቸው ነገር አለን ማለት ነው።
ግለሰቦች ለሚያደርጉት ጉዞ ያለው ጠቀሜታ ነዉ ወይስ ለእቃ ነግድ ብቻ ነው?
እኔ ባንክ በምሰራበት ወቅት አንድ የኢትዮጵያ ብር በቻይና 100ብር ይቀየር ነበር:: አሁን ግን 17 የኢትዮጵያ ብር ???? አንድ የቻይና ብር???😂😂😂
ያላባከንኩት ደቂቃ ቢኖር አንተን የሰማሁበት አንዱ ነው ።
Thanks so much
ስለ ጡረተኛ ደሞዝ ጭምራ ምን አድስ ነገር አለ???
የ ብሪክስ ከረንሲስ ከምን ደረሰ
Still on process!
አሜሪካ ዶላርን ትተው ቢድትይን መገበያየት ይጀምራሉ
IMF እንዴት ያየዋል ከነሱ ፍላጎት ጋር ይቃረናል መስፈርቱ Bilateral የሆነ የገንዘብ ልውውጥ አይደግፍም...ይሄን እንዴት ታየዋለክ?
ምድረ ዲክቴቶር እንዴት አፍሪካ መሪ ወደ አሜሪካ ይሂድ።ቻይና ትበዘብዝሀለች ትቦጠቡጥሀለች ።የባቡርን የማስተካከሉን እኛ እንገባበታለን ብለው ጥገኛ ነው ሚያረጉህ
Best tip
Big news
🎉🎉
እርግጠኛ ናችሁ ለዜናው? በጥንስስ እንዳለ እና እንዳልተወሰነ ነበር የሰማነው። ውሳኔ ካገኘ በጣም መልካም ዜና ነው። እንደሁም ዶላር በገበያ መር ይመራ ከመባሉ በፊት ይሄ ስምምነት ቢፈፀም ኖሮ የኑሮ ግሽበቱ እጅግ ለውጥ ያመጣ ነበር። እኛ አገር የጨመረ ቁስ ዋጋ ነገር ለመቀነስ የእድሜ መቀነስ ተደርጎ ይቆጠራል መሰለኝ አይታሰብም።
Thank you so much for your insightful explanation!!!
🎉🎉🎉🎉
ጅምሩ ጥሩ ሆኖ ዋናው ወሳኝ ነገር የግብይት መጠናችን ማለትም የምንገዛውና የምንሸጠው ሲመጣጠን ነው ለእድገት መሰረት ሊሆነን ሚችለው
ነው።ከሌሎች አገሮችም እንደዛው ለምሳሌ ጅቡቲም
ከኛ ምትገዛው ተተምኖ እኛም ለወደብ ምንከፍለው
እኩል ሲሆን ወይም ሲቀራረብ ይጣጣል በምንዛሪ እጥረት መጨናነቅ ይቀንሳል።ለዚህም ነው ከኛ ብዙ ገዢ ህዝብ ካለውና ቅርብ ባለወደብ አገር ተሙዋሙቶ
መስማማት ሚያስፈልገው ከግብይት ምጣኔ ባሻገ
ማፎካከሩ ዋጋ እንዳይ ጨምሩ ያደርጋል ለምን ስለምት
ታጠፍባቸው።ጣላትነትንም ትቀንሳለህ ።በሂደት በመነጋገር በአሰብ፣በሱማሌላንድና በጅቡቲ መጠቀም
የምንዛሪ ችግርን መቅረፍ ይቻላል ዋናው ሳያቆዩ መነጋገር ነው ሶስቱም የኤሌክትሪክ ችግር ያለባቸው
አገሮች ናቸው ምንሸጥላቸው ነገር አለን ማለት ነው።