ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለቅድስት ስላሴ ክብር ባህል እንኳን አደርሳችሁ ውዶችየ🤲🙏
Amen🙏 enkuan abero adersen
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
ለቅዱስ ስላሴ ነው የሚባለው ቅድስት ሲባል ጾታው ተቀየረ
@@tizibt6026 ዛሬ መናፍቅ የሚበሳጩበት ቀን ስለሆነ አይከተብባችሁም በእዉነት ሚስኪኖች ናችሁ ስላልታደላችሁ ነዉ እኮ 😢ሊቁ ቅዱስ አባጊዮርጊስ ዘጋስጫ ያለዉንም አልሰማችሁም አንተ አባታችንም እናታችንም ነህ እንዳለዉ 🙏አንተ አቡነ አንተ እምነ 🙏 እመቤቴን በጣም ነዉ እምታሳዝኑት የማርያም ልጅ የዳዊት ልጅ አማኑኤል ልቦናችሁን ያብራላችሁ 🙏 ካልጠየቁ አያዉቁ ካላወቁ አይጸድቁ ይላል ያገሬ ሰዉ ኑና እየመሸባችሁ ነዉ አማኝ እንጂ መናፍቅ አትሁኑ ወገኖቸ
እንኳን ለወርሐዊው የስላሴ በዓል እና ለእመቤታችን የተፀነሰችበት ቀን አደረሳችሁ🙏🙏🙏
ይህ ፕሮግራም ብዙ ነገሮችን ወፈᎊት ልንማርበት ለምሳል እንደ የአገር ባህል መዳኒት: የምናስፋፋት:የምግብ አሰራርንን (ላይሽ ታይን የመሰለ የዶሮ አሰራርን ባልታና ያሳየችን : እህታችንን ታላቅ ምስጋናን ስናደርስ በክብር ነው።
እትየ አልማዝ አስለቀሽኝ የኔ እናት 😭😭😭 ለናቶቻችን ረጅም እድሜ ያድልልን በእዉነት አሜን ፫ 🙏
የሱቤ ወንድም እድግ በልልኝ የኔ ጌታ ❤የእህቴ ልጅ ናፎቆኛል ግን አንተን ሳይ ደግሞ ትንሽ ሻል ይለኛኝ ሆድ ቢብሰኝም 😢🙏 በሰላም ወደሀገር ያግባን ሁላችንንም አሜን ፫🙏
አሜንንንንን❤❤❤
እኔግንእናትየለኝም።😭😭😭😭ግንሥሠማትአስለቀሰችኝ😭😭😭😭😭😢😢😢💔💔
ሲሳይ መልካሙ ዝምተኛው እርግት ያልክ ወንድሜ በጣም እወድሀለሁ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የዋህነት አታብዛ አደራ ያከስራል ወደህዋላ ያስቀራል🎉🎉🎉😊
❤❤❤😊😊
አዝማሪ ውስጤ ነው ስማቸው የእውነት አዝማሪ ነው ውስድ ነው የምታደርገኝ❤❤❤❤
ነሀሴ 7እመቤታችን የተፀነሰችበት ቀን ምልጃዋ አይለያችሁ❤
Amen 🙏
አሜን፫ ❤🙏🙏🙏
ይህ መረጃ የቱ ምዕራፍ ውስጥ እንዳለ መፅሐፍ ቁድስ ላይ ጠቁምኝ 🙏🏿
@@geneteden4343 መናፍቅ መናፍቅ ሸተተኝ ቀኑ መሸመባችሁ እንዲሁ ዘመናችሁ በሙሉ በጥያቄ እንዲያዉ መቸ ነዉ ትዉልድ የምትባሉት ??!! በእዉነት የአብ የድንግል ማርያም ልጅ ዐይነ ልቦናችሁን ያብራላችሁ አሜን ፫ ብላችሁ እለፉ ምንም ሳትጠራጠሩ
አሜን ፫🙏🥰💜🌺እመብርሐን በያለንበት ምልጀዋ ይጠብቀን
ወይኔ እኛ እኮ አማሮች ባህላችን ፣ሰርዓታችን፣አገር ወዳድነታችን፣ ጀግንነታች አረ ሰንቱ ተነግሮ ያልቃል ታድለን እኮ አማረነት ይቅደም ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዝማምየ የኔ ወርቅ እደትእደምወድሽ ሁላችሁንም በጣም ነው እምወዳችሁ የኔ ወርቆች ኑሮልን ሽ አመት የድካሜ ማስረሻወች❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ታምራላችሁ የኔ ማሮች ተባረክ አምላክ የተሻለ ይስጣችሁ ❤❤❤❤
ጠንክሩ በጣም ቆንጆ ናችሁ
ያየሽ ሁሌም አንድ አይነት ግጥም ይደብራል 😮በተረፈው በርቱ ሁላቹንም በጣም ነዉ ምወዳቹ🎉❤❤
ገረመውኮ ይለያል ማርያምን 👌👌 ❤❤❤❤😘😘😘😘😂😂😂😂
የእየ አልማዝን ሎሚ ተራ ተራ አባቴ ነፍሱን ይማረው አባቴ እናቱን የሚያስታውሰው በዚህ ነበር ልጂ ሆኘ አባቴ ዛሬ ያተን እኔ አለቀስሁ😢😢😢😢😢
እንኳን ደህና መጣችሁ ወርቆቼ አበጀሽ እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ዉድድድ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
ስማቸውና ዝማምዬ
አሜን አሜን አሜን ሀገሪ ሰላምሽ ይመለስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤😂😂😂የአማራ ፈርጦች ስወዳችሁ ማንን አንስቸ ማንን ልተዉ ሁላችሁም ወርቅ የተመረጣችሁ ቆንጆዎች ስራችሁም ቆንጆ.በርቱ ባሕሎቸ
ለቅድስት ስላሴ ክብረ ባሀል በሰላም በጤና እንኳን አደረሳችው የኔ ውዶች
በጣም ያሥቃል
ይህ ግሩፕ በሙሉ የአድርሽኝ ፕሮግራም ሳታሳዩን ሊያልፍ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አማራ ባህላችን ኩራታችን
እውነት ነው
❤❤❤
ዝማምየ የኔ ወርቅ እንዴት እንደምወድሽ
ዛሬስ የለለለለ ነው እትየ አልማዝ እንዳለቅስ ነው ያደረግሽን እኔም እናቴን ስላጣሁ በጣም አለቀስኩኝ እናት እናት የራብ መድሐኒት❤❤❤❤❤
ባላአገር ይላል ሀገር ሀገርባላአገር ይላል ሀገር ሀገር 😢እምየ ኢትዮጵያ ሀገሬ የሰላሙን ጊዜ ያምጣልን🤲
ምረጦቸ❤
አበጀሽዬ 😊❤❤❤❤❤ና ሁላቹም በጣም ነው የምንወዳቹ We love you guys 👌🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👏👏👏👏👏
ጠንክሩ አብሽሩ
የታጓይ እስክስታ በጣም ደስ ይላል፡፡ ረዘም ብታደርገው ጥሩ ነበር፡፡ ደረቷንም አርገበገበችዉ፡፡
ሠላም❤❤
😮😮😯አበጀሽ እርጉዝ ናት መሰለኝ ወፍራለች. ያችልጅ አትመስልም ስራችሁ ምርጥ ነው በርቱ አበጀሽም በሰላም ውለጂ 👌👌👌💚💛❤💪😍😍😍😍😍ገምቸ ነው እርጉዝ መስላኛለች
Yayeshi is gresful and fantastic the whole team!!!!
ሁሉም ሸጋ ናቸው❤❤❤❤
መዳሀኒአለም እናተንም ሀገራችንንም ይጠብቅልን ❤❤❤
አማራየ❤❤❤ድል❤❤ለፋኖ ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉
የእኔ ማሮች እንኳን ደና መጣቹህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እመቤትዬ የኔ ቀበጥ❤❤❤❤❤ ስወድሽ የኔልዩ
Wow ታምራላቺሁ
እናት አለሜ ዘላለም ኑሪልኝ የኔ የመኖሬ ሚስጥር😢😢😢😢
በጣም እምወደው ፕሮግራም ነው በርቱ እድናቂያችሁ ነኝ❤❤❤
እትይ አለማዝ አስለቀሽኝ 😭😭😭እናቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አያ ታዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዜናው 👌👌😂😂😂😂😂😂😂በርቱ-👍
በሩቱ
እዉነት ዝማም ግን የኖነ የታፈነ ነገር አላት በታም ታሳዝነኛለይ ግን በጣምነዉ የሚወዳት ዛሬ ስማቸዉ ትንሺ የከፋዉ ይመስላል ግን በጣም ነዉ የምወድህ ምንም ሁኖ ቢሠራ ያምርበታል ዳቦዉን ሲጋግር ብቻ ሁሉም ያምርብሀል ዛሬ ግን ተክዘሀል ❤❤❤❤
ሠላም አደራችሁ ዉዶቼ እንኳን ለዚች ደህና መጣችሁ ምርጦቹ
እወዳቺሁአለሁ
ባለማሲቆውኮ ይለያል ፈጣሪየን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የኔ ወድም 😢😢😢
አሚን ያገራችን ብረቅየ ❤❤😢😢😢
ውይ ኧረ እኔስ ላብድ ነው በፍቅራችሁ አድነታችሁ ኢትዮጲያዊነት በደማችሁ ነው ያለው❤❤❤❤❤❤❤
ውይይይይይይ፡የናቴነገር❤እናቴ❤ሙታብኝ፡አለይ፡፡ውለታዋንሳልከፍልአረፈቺብኝ፡አየናት፡ምንለርጋት
ወይኔ ዛሬ ደስ ሲል😂😂😂😂😂😂❤❤❤
የኔጣፋጯች ማሮች❤🎉❤🎉❤
ዋው ዝማምየ ኮሜንት አስተያየት ተቀበልሽ እሰይና አራሹ ገበሬን የዘጠናዋቹ። ድገሜልኝ ብየ ኮሜንት ሰጥቸ ነበር አስደሰትሽኝ ዛሬ አሉብዙ ሁሉንም አቅርቢልን ዝማምየ የኔድምፀ መረዋ❤❤❤❤
በርቱ በጣም ጎበዥ ናቸው
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሐገራችንን ሠላሙን ያምጣልን እናተም ተባረኩልን በጣም እንወዳችኋለን ❤❤❤አበጀሽና ታዴን ሠላም በሉልኝ ሐገሬ ስመለስ ያየሽን ማግባት አለብኝ😅😅
በጠቅላላ የዚህ ፕሮግራም ተሳታፌዎች ልዩ ናችሁ❤❤❤❤❤❤
ሰጠብቃችሁ ነበር ❤❤❤❤❤
እኔም
እንደዚህ አይነቱን የዋህና ደግ የአገሪን ባላገር ነው ዛሪ መኖርያ ያሳጡት እግዚአብሔር ይይላችው
በጣም እየበሰላችሁ ነው።
Enda zare endazi sike alewukm Garemu 👌hindingawu wawwooo 🥰🥰🥰🥰🥰🥰hulachum ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌
ኧረ ጉድ ተርገፈገፉ እኮ ሲያምሩ ውይ ብችል ጎጃምኛ ጭፈራ❤❤❤❤
ባለመሰንቆ አንደኛ ነዉ።
እመቤት አንገትሽ ያምራል
አታጒች እና ያየሽ ትመቹኚ አላችሁ❤❤❤❤❤
Yemr tamo new ende tade 😢
በጣም ትችላላቹሁ❤❤❤❤
ወይኔ ስወዳችሁ የኔ ድምቀቶች🎉🎉🎉🎉❤❤❤
በጣም ትችላላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ❤
ስወዳችሁ በተለይ እነ ብስና ክስ በጣም ታምራላችሁ 🎉🎉🎉🎉
ስወዳችሁ አይለያያችሁ ❤❤❤
እናንተ በሙሉ እንደ ሙዚየም የምትጎበኙ ናችሁ፡፡በርቱ፡፡
hulum gobez nachew so talented
የሳቄምጮይ 😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤
ውይኔ፣ታዴ፣እዴት፣እሚያቃሰት😅😅😅😅😅😅😅
ወይኔ ህዝቦቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይ ሰወዳችሁ ሁላችሁንም ክፍ አይንካችሁ ጥበብ የተሞላችሁ እምር በሉልኝ👏👏👏😍
እኳን ደና መጣችው የኔድምቀቶች💚💛❤
ውይ ስውዳችህ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ አዝማሪው ነው የታኝ😂😂😂😂 ያዝ እግህ እሥክሥ በማዳም ኩሺና
ፉንቃ ገባልሽ እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አዎ❤
አይይይይ አያ ታዴ ምቀኛ ከሩቅ አይመጣ በሬው ከወጋህ ይልቅ ከስር ሆነው ሚወጉህ ነው የባሰህ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ እናተን አያሳጣን ❤❤❤❤❤
ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉🎉
የክብሬ መ መኪያ የሚለውን ስሰማ የእውነት አመመኝ ተባረኩ ቃላት አጣሁ❤❤❤❤❤❤❤
ይየሽ1አንደኛ
እትየ አልማዝ አስለቀሽን 😢 መጨረስ አልቻልኩም መጨረሻላይ ብታቀርቢ መልካም ነበር
አያ ታዴ ስላሴ ይማርህ ❤❤❤
ስማቸው ባለ መሰንቆው ልዩ ነህ የሆንክ ቸኮሌት ውድድድድድ❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤ፍቅር ብቻ
ትለያላችሁ በርቱልን
አቦ ደስ ትላላችሁ የአይኔ አበባ አልተቻለችም ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ከቁጥር አያጉድላችሁ ሁላችሁንም ❤❤❤
በጠቅላላ ሁላችሁም እዉቀትን የተቸራችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊውያኖች❤️❤️🔥እናንተን ማየት ከጀመርኩ በሆላ ሌላው ሁሉ ትቼ እናተዉ ጋር አስቀራችሁኝ። በጣም ነዉ የምወዳችሁ። ❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
ሁሉም ማር ናችሁ ያየሽ መረቅ ናት አታረጅም
እንዴት እንደምወዳችሁ ሁላችሁም ለምትሰሩት ነገር ያለምንም እንከን የምትከውኑ የጎበዝ፣፣የትጉ፣፣የቆንጆዎች፣፣የቅኖች ወዘተ ስብስቦች በርቱ ተባረኩ በርቱ😂❤እናንተን ሳላይ መተኛት አልችልም ሱስ😊ሆናችሁብኛል😂🎉❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የዛሬው ይለያል
ያየሽ ግጥሙን አትደጋግሚዉ አስጠላኝ
በትወና ታዴና አበጀሽ በጭፈራ እመቤትና በዘፈን ስማቸውና ዙማም
🎉🎉🎉🎉🎉
yalem woreken endeih yaselekesat menden newe
ስጋ ቅቤ የሚለውን ነገር ወቅቱን የጠበቀ ነገር አይደለም፤ በተረፈ በርቱ።
በጣም የሚገርም ስራ ነው ቀጥሉበት የዛሬው ይለያል።🎉🎉
❤❤❤❤ አቦ ይመቻችሁ ሥወዳችሁ❤❤😘😘😘👌👌👌
ህዳር ማርያም ስንት ቀን ቀረው ተምታታብኝ የምታውቁ ፃፎልኝ
አሁንኮ. ነሀሴ ነው ምን እያልሽ ነው 😂😂 ድፍን ሶስት ወር አለ. ነሀሴ ሰባት ነው ዛሬ. አራት ወር በይው መስከረም ጥቅምት. ህዳር. ወይስ ሌላ ህዳር አለ
4ወር
ለቅድስት ስላሴ ክብር ባህል እንኳን አደርሳችሁ ውዶችየ🤲🙏
Amen🙏 enkuan abero adersen
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
ለቅዱስ ስላሴ ነው የሚባለው ቅድስት ሲባል ጾታው ተቀየረ
@@tizibt6026 ዛሬ መናፍቅ የሚበሳጩበት ቀን ስለሆነ አይከተብባችሁም በእዉነት ሚስኪኖች ናችሁ ስላልታደላችሁ ነዉ እኮ 😢
ሊቁ ቅዱስ አባጊዮርጊስ ዘጋስጫ ያለዉንም አልሰማችሁም
አንተ አባታችንም እናታችንም ነህ እንዳለዉ 🙏
አንተ አቡነ አንተ እምነ 🙏 እመቤቴን በጣም ነዉ እምታሳዝኑት የማርያም ልጅ የዳዊት ልጅ አማኑኤል ልቦናችሁን ያብራላችሁ 🙏
ካልጠየቁ አያዉቁ ካላወቁ አይጸድቁ ይላል ያገሬ ሰዉ ኑና እየመሸባችሁ ነዉ አማኝ እንጂ መናፍቅ አትሁኑ ወገኖቸ
እንኳን ለወርሐዊው የስላሴ በዓል እና ለእመቤታችን የተፀነሰችበት ቀን አደረሳችሁ🙏🙏🙏
ይህ ፕሮግራም ብዙ ነገሮችን ወፈᎊት ልንማርበት ለምሳል እንደ የአገር ባህል መዳኒት: የምናስፋፋት:የምግብ አሰራርንን (ላይሽ ታይን የመሰለ የዶሮ አሰራርን ባልታና ያሳየችን : እህታችንን ታላቅ ምስጋናን ስናደርስ በክብር ነው።
እትየ አልማዝ አስለቀሽኝ የኔ እናት 😭😭😭
ለናቶቻችን ረጅም እድሜ ያድልልን በእዉነት አሜን ፫ 🙏
የሱቤ ወንድም እድግ በልልኝ የኔ ጌታ ❤የእህቴ ልጅ ናፎቆኛል ግን አንተን ሳይ ደግሞ ትንሽ ሻል ይለኛኝ ሆድ ቢብሰኝም 😢🙏 በሰላም ወደሀገር ያግባን ሁላችንንም አሜን ፫🙏
አሜንንንንን❤❤❤
እኔግንእናትየለኝም።😭😭😭😭ግንሥሠማትአስለቀሰችኝ😭😭😭😭😭😢😢😢💔💔
ሲሳይ መልካሙ ዝምተኛው እርግት ያልክ ወንድሜ በጣም እወድሀለሁ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የዋህነት አታብዛ አደራ ያከስራል ወደህዋላ ያስቀራል🎉🎉🎉😊
❤❤❤😊😊
አዝማሪ ውስጤ ነው ስማቸው የእውነት አዝማሪ ነው ውስድ ነው የምታደርገኝ❤❤❤❤
ነሀሴ 7እመቤታችን የተፀነሰችበት ቀን ምልጃዋ አይለያችሁ❤
Amen 🙏
አሜን፫ ❤🙏🙏🙏
ይህ መረጃ የቱ ምዕራፍ ውስጥ እንዳለ መፅሐፍ ቁድስ ላይ ጠቁምኝ 🙏🏿
@@geneteden4343 መናፍቅ መናፍቅ ሸተተኝ
ቀኑ መሸመባችሁ እንዲሁ ዘመናችሁ በሙሉ በጥያቄ እንዲያዉ መቸ ነዉ ትዉልድ የምትባሉት ??!!
በእዉነት የአብ የድንግል ማርያም ልጅ ዐይነ ልቦናችሁን ያብራላችሁ አሜን ፫ ብላችሁ እለፉ ምንም ሳትጠራጠሩ
አሜን ፫🙏🥰💜🌺እመብርሐን በያለንበት ምልጀዋ ይጠብቀን
ወይኔ እኛ እኮ አማሮች ባህላችን ፣ሰርዓታችን፣አገር ወዳድነታችን፣ ጀግንነታች አረ ሰንቱ ተነግሮ ያልቃል ታድለን እኮ አማረነት ይቅደም ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዝማምየ የኔ ወርቅ እደትእደምወድሽ ሁላችሁንም በጣም ነው እምወዳችሁ የኔ ወርቆች ኑሮልን ሽ አመት የድካሜ ማስረሻወች❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ታምራላችሁ የኔ ማሮች ተባረክ አምላክ የተሻለ ይስጣችሁ ❤❤❤❤
ጠንክሩ በጣም ቆንጆ ናችሁ
ያየሽ ሁሌም አንድ አይነት ግጥም ይደብራል 😮በተረፈው በርቱ ሁላቹንም በጣም ነዉ ምወዳቹ🎉❤❤
ገረመውኮ ይለያል ማርያምን 👌👌 ❤❤❤❤😘😘😘😘😂😂😂😂
የእየ አልማዝን ሎሚ ተራ ተራ አባቴ ነፍሱን ይማረው አባቴ እናቱን የሚያስታውሰው በዚህ ነበር ልጂ ሆኘ አባቴ ዛሬ ያተን እኔ አለቀስሁ😢😢😢😢😢
እንኳን ደህና መጣችሁ ወርቆቼ አበጀሽ እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ዉድድድ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
ስማቸውና ዝማምዬ
አሜን አሜን አሜን ሀገሪ ሰላምሽ ይመለስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤😂😂😂የአማራ ፈርጦች ስወዳችሁ ማንን አንስቸ ማንን ልተዉ ሁላችሁም ወርቅ የተመረጣችሁ ቆንጆዎች ስራችሁም ቆንጆ.
በርቱ ባሕሎቸ
ለቅድስት ስላሴ ክብረ ባሀል በሰላም በጤና እንኳን አደረሳችው የኔ ውዶች
በጣም ያሥቃል
ይህ ግሩፕ በሙሉ የአድርሽኝ ፕሮግራም ሳታሳዩን ሊያልፍ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አማራ ባህላችን ኩራታችን
እውነት ነው
❤❤❤
ዝማምየ የኔ ወርቅ እንዴት እንደምወድሽ
ዛሬስ የለለለለ ነው እትየ አልማዝ እንዳለቅስ ነው ያደረግሽን እኔም እናቴን ስላጣሁ በጣም አለቀስኩኝ እናት እናት የራብ መድሐኒት❤❤❤❤❤
ባላአገር ይላል ሀገር ሀገር
ባላአገር ይላል ሀገር ሀገር
😢እምየ ኢትዮጵያ ሀገሬ የሰላሙን ጊዜ ያምጣልን🤲
ምረጦቸ❤
አበጀሽዬ 😊❤❤❤❤❤ና ሁላቹም በጣም ነው የምንወዳቹ We love you guys 👌🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👏👏👏👏👏
ጠንክሩ አብሽሩ
የታጓይ እስክስታ በጣም ደስ ይላል፡፡ ረዘም ብታደርገው ጥሩ ነበር፡፡ ደረቷንም አርገበገበችዉ፡፡
ሠላም❤❤
😮😮😯አበጀሽ እርጉዝ ናት መሰለኝ ወፍራለች. ያችልጅ አትመስልም ስራችሁ ምርጥ ነው በርቱ አበጀሽም በሰላም ውለጂ 👌👌👌💚💛❤💪😍😍😍😍😍ገምቸ ነው እርጉዝ መስላኛለች
Yayeshi is gresful and fantastic the whole team!!!!
ሁሉም ሸጋ ናቸው❤❤❤❤
መዳሀኒአለም እናተንም ሀገራችንንም ይጠብቅልን ❤❤❤
አማራየ❤❤❤ድል❤❤ለፋኖ ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉
የእኔ ማሮች እንኳን ደና መጣቹህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እመቤትዬ የኔ ቀበጥ❤❤❤❤❤ ስወድሽ የኔልዩ
Wow ታምራላቺሁ
እናት አለሜ ዘላለም ኑሪልኝ የኔ የመኖሬ ሚስጥር😢😢😢😢
በጣም እምወደው ፕሮግራም ነው በርቱ እድናቂያችሁ ነኝ❤❤❤
እትይ አለማዝ አስለቀሽኝ 😭😭😭እናቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አያ ታዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዜናው 👌👌😂😂😂😂😂😂😂በርቱ-👍
በሩቱ
እዉነት ዝማም ግን የኖነ የታፈነ ነገር አላት በታም ታሳዝነኛለይ ግን በጣምነዉ የሚወዳት ዛሬ ስማቸዉ ትንሺ የከፋዉ ይመስላል ግን በጣም ነዉ የምወድህ ምንም ሁኖ ቢሠራ ያምርበታል ዳቦዉን ሲጋግር ብቻ ሁሉም ያምርብሀል ዛሬ ግን ተክዘሀል ❤❤❤❤
ሠላም አደራችሁ ዉዶቼ እንኳን ለዚች ደህና መጣችሁ ምርጦቹ
እወዳቺሁአለሁ
ባለማሲቆውኮ ይለያል ፈጣሪየን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የኔ ወድም 😢😢😢
አሚን ያገራችን ብረቅየ ❤❤😢😢😢
ውይ ኧረ እኔስ ላብድ ነው በፍቅራችሁ አድነታችሁ ኢትዮጲያዊነት በደማችሁ ነው ያለው❤❤❤❤❤❤❤
ውይይይይይይ፡የናቴነገር❤እናቴ❤ሙታብኝ፡አለይ፡፡ውለታዋንሳልከፍልአረፈቺብኝ፡አየናት፡ምንለርጋት
ወይኔ ዛሬ ደስ ሲል😂😂😂😂😂😂❤❤❤
የኔጣፋጯች ማሮች❤🎉❤🎉❤
ዋው ዝማምየ ኮሜንት አስተያየት ተቀበልሽ እሰይና አራሹ ገበሬን የዘጠናዋቹ። ድገሜልኝ ብየ ኮሜንት ሰጥቸ ነበር አስደሰትሽኝ ዛሬ አሉብዙ ሁሉንም አቅርቢልን ዝማምየ የኔድምፀ መረዋ❤❤❤❤
በርቱ በጣም ጎበዥ ናቸው
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሐገራችንን ሠላሙን ያምጣልን እናተም ተባረኩልን በጣም እንወዳችኋለን ❤❤❤አበጀሽና ታዴን ሠላም በሉልኝ ሐገሬ ስመለስ ያየሽን ማግባት አለብኝ😅😅
በጠቅላላ የዚህ ፕሮግራም ተሳታፌዎች ልዩ ናችሁ❤❤❤❤❤❤
ሰጠብቃችሁ ነበር ❤❤❤❤❤
እኔም
እንደዚህ አይነቱን የዋህና ደግ የአገሪን ባላገር ነው ዛሪ መኖርያ ያሳጡት እግዚአብሔር ይይላችው
በጣም እየበሰላችሁ ነው።
Enda zare endazi sike alewukm Garemu 👌hindingawu wawwooo 🥰🥰🥰🥰🥰🥰hulachum ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌
ኧረ ጉድ ተርገፈገፉ እኮ ሲያምሩ ውይ ብችል ጎጃምኛ ጭፈራ❤❤❤❤
ባለመሰንቆ አንደኛ ነዉ።
እመቤት አንገትሽ ያምራል
አታጒች እና ያየሽ ትመቹኚ አላችሁ❤❤❤❤❤
Yemr tamo new ende tade 😢
በጣም ትችላላቹሁ❤❤❤❤
ወይኔ ስወዳችሁ የኔ ድምቀቶች🎉🎉🎉🎉❤❤❤
በጣም ትችላላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ❤
ስወዳችሁ በተለይ እነ ብስና ክስ በጣም ታምራላችሁ 🎉🎉🎉🎉
ስወዳችሁ አይለያያችሁ ❤❤❤
እናንተ በሙሉ እንደ ሙዚየም የምትጎበኙ ናችሁ፡፡በርቱ፡፡
hulum gobez nachew so talented
የሳቄምጮይ 😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤
ውይኔ፣ታዴ፣እዴት፣እሚያቃሰት😅😅😅😅😅😅😅
ወይኔ ህዝቦቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይ ሰወዳችሁ ሁላችሁንም ክፍ አይንካችሁ ጥበብ የተሞላችሁ እምር በሉልኝ👏👏👏😍
እኳን ደና መጣችው የኔድምቀቶች💚💛❤
ውይ ስውዳችህ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ አዝማሪው ነው የታኝ😂😂😂😂 ያዝ እግህ እሥክሥ በማዳም ኩሺና
ፉንቃ ገባልሽ እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አዎ❤
አይይይይ አያ ታዴ ምቀኛ ከሩቅ አይመጣ በሬው ከወጋህ ይልቅ ከስር ሆነው ሚወጉህ ነው የባሰህ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ እናተን አያሳጣን ❤❤❤❤❤
ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉🎉
የክብሬ መ መኪያ የሚለውን ስሰማ የእውነት አመመኝ ተባረኩ ቃላት አጣሁ❤❤❤❤❤❤❤
ይየሽ1አንደኛ
እትየ አልማዝ አስለቀሽን 😢 መጨረስ አልቻልኩም መጨረሻላይ ብታቀርቢ መልካም ነበር
አያ ታዴ ስላሴ ይማርህ ❤❤❤
ስማቸው ባለ መሰንቆው ልዩ ነህ የሆንክ ቸኮሌት ውድድድድድ❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤ፍቅር ብቻ
ትለያላችሁ በርቱልን
አቦ ደስ ትላላችሁ የአይኔ አበባ አልተቻለችም ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ከቁጥር አያጉድላችሁ ሁላችሁንም ❤❤❤
በጠቅላላ ሁላችሁም እዉቀትን የተቸራችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊውያኖች❤️❤️🔥እናንተን ማየት ከጀመርኩ በሆላ ሌላው ሁሉ ትቼ እናተዉ ጋር አስቀራችሁኝ። በጣም ነዉ የምወዳችሁ። ❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
ሁሉም ማር ናችሁ ያየሽ መረቅ ናት አታረጅም
እንዴት እንደምወዳችሁ ሁላችሁም ለምትሰሩት ነገር ያለምንም እንከን የምትከውኑ የጎበዝ፣፣የትጉ፣፣የቆንጆዎች፣፣የቅኖች ወዘተ ስብስቦች በርቱ ተባረኩ በርቱ😂❤እናንተን ሳላይ መተኛት አልችልም ሱስ😊ሆናችሁብኛል😂🎉❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የዛሬው ይለያል
ያየሽ ግጥሙን አትደጋግሚዉ አስጠላኝ
በትወና ታዴና አበጀሽ
በጭፈራ እመቤትና
በዘፈን ስማቸውና ዙማም