በሳዋ ሸሪሀ የመጃን አመጃጀን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 106

  • @ሸጋአዲስ
    @ሸጋአዲስ 2 ปีที่แล้ว +3

    በርታ ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤👌

  • @hikmaabdutube4333
    @hikmaabdutube4333 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው በርታ ወንድሜ

  • @tube1355
    @tube1355 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርታ ካሊድየ

  • @GHi-xs2sd
    @GHi-xs2sd 11 หลายเดือนก่อน

    አሰላመለይኩም ሀቢቢ እንደት ነህ

  • @tube-bk4tw
    @tube-bk4tw 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ ወንድም

  • @zahratube9330
    @zahratube9330 3 ปีที่แล้ว

    ሽር ላይክ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  3 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅን እህት ከልብ አመሰግናለሁ ዘሀራየ

  • @فوزيهالتل
    @فوزيهالتل 2 หลายเดือนก่อน

    እና ስመጥልን የቱነዉ የምንነክዉ በከሜት የሰየህዉ

  • @SadaSeade
    @SadaSeade 2 หลายเดือนก่อน

    አረበኛውን እደት ልቀይረው ነገረኝ በናትህ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 หลายเดือนก่อน

      ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @dssdfsee4016
    @dssdfsee4016 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እባክህ የኔ ዳታ ስሞላም ሳልጠቀሞው ወድያው ሞልች ዳታው ኣለቀ ይለኛል

  • @hdjdbdjhdhxbxh3807
    @hdjdbdjhdhxbxh3807 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ምልህ ብላዘር ወሪሀዊ ስሞላው ወር ሳይሞላ እየሀደ ወር ሙሉ ምያስጠቅም ከለ ንገረኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 ปีที่แล้ว

      በፊት ነበር ይሱ

  • @فوزيهالتل
    @فوزيهالتل 2 หลายเดือนก่อน

    አራበኝዉ እንደት ልቀየራዉ አሰየኝ እስኩ ወዱ እንግልዚ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 หลายเดือนก่อน

      ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @سميره-خ4خ
    @سميره-خ4خ 5 หลายเดือนก่อน

    አህለን,አሰላማላይኩም,ወድም,ሙባይሌ,ሸሪሐ,ለሁሉም,ሸሪሐ,ይደውላል,ካላስቸገርኩህ,ንገረኝ,እስኪ,ለመግዛትፈልጌነው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 หลายเดือนก่อน

      ሞባይሊ ለሙባይሊ ነው እንጅ ለሁሉም ሸሪሀ አይደውልም

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ 25 ደቂቃ ብቻነው የሚሠጠኝ ሲያናድድ ሌሎቹ የ100 ብረ ሞልተው 8ዐዐ ደቂቃ የሠጣቸዋል መላበለኝ ወንድሜ ተው ግን

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  9 หลายเดือนก่อน

      ሌላ አማራጭም አለ የስልሳ አምስት ሶስመቶ ደቂቃ

  • @FhgYu-pr3eu
    @FhgYu-pr3eu 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ እስከዛሬ ይመጅን ነበር አሁን ግን በሁሉም እምቢ አለኝ ሚሴጅም አያመጣ ምን ልሁን ሌላ እንዳለህ በፈጠረህ ንገረኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  11 หลายเดือนก่อน

      ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @جمالمحمد-خ6ح
    @جمالمحمد-خ6ح 8 หลายเดือนก่อน

    ሀቢቢ ጀውይ ወደ ኢትዬ እሚሰጠው እንደት ነው ታውቅንደሆ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  8 หลายเดือนก่อน

      አቁሟን አሁን ላይ

  • @መኪነኝየገነቴዋየዜድታናሽ
    @መኪነኝየገነቴዋየዜድታናሽ 2 ปีที่แล้ว

    ወድም፡ወደየትነው ለኢ፡/ዩ
    ነው፡ለሰኡድ

  • @Ruki-k6k
    @Ruki-k6k 4 หลายเดือนก่อน

    የመቶ መጅን ዳታ ብቻ ነው የሚሰጠኝ አያስ ደውለኝም ለምንድን ነው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  4 หลายเดือนก่อน

      ዳታ ብቻ ያለውን ሞልተሽ እንዳይሄን

  • @Wነኝየደገሯ
    @Wነኝየደገሯ 11 วันที่ผ่านมา

    የሰዋባክህ መጃንለሳኡድ አምጣልኝ😢😢😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  10 วันที่ผ่านมา

      ከላይ አለ የሁሉም የሳዋ

    • @Wነኝየደገሯ
      @Wነኝየደገሯ 10 วันที่ผ่านมา

      @khalidApp1 እረ መደዋወያየለም አይቸነበር ደቂቃአልፈልግም

  • @Hayat-z4s
    @Hayat-z4s 3 ปีที่แล้ว

    አህሊን ወንድም ካሊድ እነመሠግን አን

  • @GHi-xs2sd
    @GHi-xs2sd 11 หลายเดือนก่อน

    ሰማ የሳውድ ለወር መጃን አለ እደ ቀጥታ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  11 หลายเดือนก่อน

      ብቻውን የለም ኔትጋ ነው የመቶ አስራምስት አለ ለወር እንደፈለክ አያልቅም

  • @biratub8619
    @biratub8619 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔምልህ ካሊዶ ባለፈው አድሰንስ ስትሞላ አይቼህነበር ዴሴ ነበር ፓስታውን ያወጣሁት ጎግል ፒኑን እደላከ ሜሴጅላከልኝ ፓስታቤት ስጠይቅ የለም አሉ ዴሴፓስታቤት ሳጥኑ የላቼውም ምላድርግ መልሸ ሌላ ፓስታ ልክፈት ወይስ

    • @hikmaabdutube4333
      @hikmaabdutube4333 3 ปีที่แล้ว

      ፖስታ ማውጣ ግድ ነው ከሌለ ድግሞ መዝለል ይቻላል

    • @biratub8619
      @biratub8619 3 ปีที่แล้ว

      @@hikmaabdutube4333 ታዳ ከዘለልኩት በምንአድራሻነው የሰራሁት ብርየሚደርሰኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  3 ปีที่แล้ว

      ነይ በፌስቡክ ካሊድ አፕ ብለሽ

    • @biratub8619
      @biratub8619 3 ปีที่แล้ว

      @@khalidApp1 ምናለበት በዚብነገግረኝ ሁላችሁም በኤፍቢ ነውየምትሉት ስትጠየቁ እኔ ኤፍቢ የለኝም ከተባበርከኝ በዚሁ ንገረኝ ወይም ቁጥሬን ላስቀምጥልህ

  • @Fafit1234
    @Fafit1234 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍😍

  • @Ksa-kt2qo
    @Ksa-kt2qo 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ሠዋ አልተቆረጠም ግን ሲደውሉም ስደውልም አንሠራ ካወክ ንገረኝ 😢😢😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 หลายเดือนก่อน

      ታስሮ ከሆነ ስልኩን አብደት አርጊው ወይም ጀዋል መሀላ ላኪው

    • @Ksa-kt2qo
      @Ksa-kt2qo 7 หลายเดือนก่อน

      @@khalidApp1 እደት ነው አብደት የማረገው ጀዋል ቤት ይሠሩታል እደ ልውሰደው ?

  • @selambuu678
    @selambuu678 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እባክህ ሳዋ የ10 ብር እትሳል የምታቀው ካለህ ንገረኝ😥

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 ปีที่แล้ว +1

      ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዎ

  • @Sofiya-u9x
    @Sofiya-u9x ปีที่แล้ว

    እኔ ስልክ እሪሳላ አይመጣም ከቻልክ ተባበረኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  11 หลายเดือนก่อน

      ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @ተመስጌንአምላኬ-ቨ3ቀ
    @ተመስጌንአምላኬ-ቨ3ቀ 5 หลายเดือนก่อน

    አተየ የኔመሴጅ አያመጣም መላ ንገረኘ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ ገና አሁን እየገባሁ ነው ነይ በውስጥ በፌስቡክ Khalid App ብለሽ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ ገና አሁን እየገባሁ ነው ነይ በውስጥ በፌስቡክ Khalid App ብለሽ

  • @ebrotube736
    @ebrotube736 3 ปีที่แล้ว

    ካሊዶ በናትህ በጣም ተቸግሬለሁ ሰዋ ሸሪያዬ ረሲድ ስሚላ ይቆርጣል ሁሉንም ይወስደዋል በእንዴት ላስቆመው

    • @sofiethiopia9369
      @sofiethiopia9369 3 ปีที่แล้ว

      የኔም እንደዛው ተቃጥየ ሞትኩኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  3 ปีที่แล้ว

      ወደታች አለ የሳዋም የዘይንም እንደት እንደሚዘጋ የሰራሁት ቪዲዎ

    • @sofiethiopia9369
      @sofiethiopia9369 3 ปีที่แล้ว

      @@khalidApp1 እሽ ሹክረን ልፈልገው

  • @ZleikAhemd-n4h
    @ZleikAhemd-n4h 4 หลายเดือนก่อน

    ወድምየኔአያመጣምበናትህንገረኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  4 หลายเดือนก่อน

      ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @desalebelay
    @desalebelay 2 ปีที่แล้ว

    የሳዋ የደቂቃ ብቻ የወር ንገረኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 ปีที่แล้ว

      ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዎ

  • @Beigizabherihulumyihonali
    @Beigizabherihulumyihonali ปีที่แล้ว

    Karid simola eiyemles asichgregi meftihe yinoral

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว

      ተቆርጦ እንዳይሆን ወይም ስልኩን ሪስት አርጊው

  • @ZainabFuh
    @ZainabFuh 7 หลายเดือนก่อน

    ይሄ አልመጣ አለኝ እንዴት ማምጣት እችላለሁ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 หลายเดือนก่อน +1

      ሜሴጅ ልከሽ

  • @ፋፊኢቶብ
    @ፋፊኢቶብ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምአወል ወደኡትዮብያ መደወያ መጃን ንገረኝ እስኪ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 ปีที่แล้ว

      ካላይ አለ የሰራሁት ቪዲዎ

  • @MahaAldhalaan
    @MahaAldhalaan 3 หลายเดือนก่อน

    የመቸ ነዉ በአላህ አሁን ይሰራል መልሱልኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 หลายเดือนก่อน

      የቆየ ነው

  • @دحومالحارثي
    @دحومالحارثي 6 หลายเดือนก่อน

    እሺውንዲሜአሁንተቁርጡልእንዲበአላህነገርኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  6 หลายเดือนก่อน

      አሁን ላይ አልሞከርኩትም

  • @ሀዋወርቁ
    @ሀዋወርቁ 22 วันที่ผ่านมา

    *888*በዚህአረበኛሁኖበኝአማረኛለማድርገንገረኝእሥኪወድሜ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  21 วันที่ผ่านมา

      ወዳረብኛ ለመቀየር ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @zuzuyside204
    @zuzuyside204 3 ปีที่แล้ว

    ለመደዋወያ ብቻ ነው

  • @መኪነኝየገነቴዋየዜድታናሽ
    @መኪነኝየገነቴዋየዜድታናሽ 2 ปีที่แล้ว

    ወድም፡ለሰኡድ አሳየኝ፡ለመደዋወያብቻ በደቂቃ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 ปีที่แล้ว

      ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዎ

    • @ፎዚያአደም-ዘ9ቘ
      @ፎዚያአደም-ዘ9ቘ 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@khalidApp1ةከላይየምትለውየትነውሊኩንአስቀምጥ😍

  • @mqidyitub
    @mqidyitub ปีที่แล้ว

    220 ጥሩ ነበር ብሩ ግን አይቀመስም😂😂😂

  • @እውነትን
    @እውነትን 15 วันที่ผ่านมา

    ለሳኡዲ መጃን ስዋ የለም እንዴ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  15 วันที่ผ่านมา

      አለ የሰራሁት ከዚህ ከፍ ብሎ በመቶ አስራ አምስት ብር ከዛ በታች ያለው በራሱ ጊዜ ቤኖስ ሲመጣ እንጅ የለም

  • @ffff32
    @ffff32 ปีที่แล้ว

    የኔእቢአለ አላመጣብሎ😪

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 7 หลายเดือนก่อน

    ሰዋ ለሳውድ የ10 ብር ለ24 ሰአት አለ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 หลายเดือนก่อน

      ሜሴጅ ከመጣልሽ ብቻ ነው

  • @ሳህለማርያምታደሠ
    @ሳህለማርያምታደሠ ปีที่แล้ว

    አያመጣም ያ10 መጃን ምን አለ በሌላ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว

      ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ ሌላ

  • @HalimaHalimakerime
    @HalimaHalimakerime 10 หลายเดือนก่อน

    ስልኬ ሜሴጂ አይልክም😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  10 หลายเดือนก่อน

      ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ ይሱን አይተው ይክፈቱት ችግሩን

  • @JamalSaid-y2f
    @JamalSaid-y2f ปีที่แล้ว

    የ7ቀኑንለወርእዳዞርእቢአለኝመፍቲህካለህእንዳታልፈኝፕሊስ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  11 หลายเดือนก่อน

      ሜሴጅ ሲመጣ ብቻ ነው እሚቻለው

  • @ዜድሻሀበሻዋ
    @ዜድሻሀበሻዋ 3 ปีที่แล้ว

    በአረበኛ ነው የሚመጣው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  3 ปีที่แล้ว

      ቀይሪው ወደ ኢንግሊዘኛ

    • @arhibutube1869
      @arhibutube1869 2 ปีที่แล้ว

      @@khalidApp1 እንዴት ነው የሚቀየርው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 ปีที่แล้ว

      @@arhibutube1869 ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዎ

  • @እውነትን
    @እውነትን 15 วันที่ผ่านมา

    888ብዬ ሚሴጃ አይመጣልኝም 😢😢😢😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  15 วันที่ผ่านมา

      በራሱ ጊዜ ነው እሚመጣው ሌላ ምንም እሚነካ ነገር የለውም

  • @FhgYu-pr3eu
    @FhgYu-pr3eu 11 หลายเดือนก่อน

    ሶሪ ነው እሚለኝ

  • @abqyb7665
    @abqyb7665 2 ปีที่แล้ว

    ወንድም፡ለኔ፡እትዮ፡ማጀን፡አይሰጥም

  • @Aminat-qt5tq
    @Aminat-qt5tq 8 หลายเดือนก่อน

    የእኔጨራሸ አያመጣም ወደሜ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  8 หลายเดือนก่อน

      ከላይ አለ ሌላ አማራጭ

  • @sedaathuoby8492
    @sedaathuoby8492 ปีที่แล้ว

    900. በዚህይሰራነበር. ግን. አሁን. እቢአለኚ. ወዲሜ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  ปีที่แล้ว

      ሜሴጅ ሲመጣ ነው ሀሪፉ

  • @hfghfgkgfgfb9316
    @hfghfgkgfgfb9316 11 หลายเดือนก่อน

    የኢቶቢያ መጃን አመጃጀን የምታቁ ተባበሩኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  11 หลายเดือนก่อน

      ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ

    • @hfghfgkgfgfb9316
      @hfghfgkgfgfb9316 11 หลายเดือนก่อน

      እሽ

  • @ፋፊፋፊ-ወ5ቀ
    @ፋፊፋፊ-ወ5ቀ 2 ปีที่แล้ว

    ወድም 115 ልሞላ ነበር እደት ነዉ ሪሳላ የምልከዉ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 ปีที่แล้ว

      ሜሴጅ ቤት ከላይ ዘጠኝ መቶ ከታች መቶ አስራ እምስት ብለሽ ላኪው

    • @RahmatRa-yy7sh
      @RahmatRa-yy7sh 9 หลายเดือนก่อน +1

      ከላይዘጠኝመቶከታችሠባትመቶዘጠናአምስትነውማሬእኔአጠቀማለሁ

    • @RahmatRa-yy7sh
      @RahmatRa-yy7sh 9 หลายเดือนก่อน

      ምሴጅቤትአብተሽነው

  • @Mebrahti_BeIay
    @Mebrahti_BeIay 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አረብ ነዉ አንዴት ልቀይረዉ
    *888# ኦኬ ምስ በልክዎ ዓረብ ነዉ

    • @Melatgaltigray
      @Melatgaltigray 2 ปีที่แล้ว

      ኣብ መሰጅ ኣቲኺ 900 ኣብ ታሕቲ ደግሞ 1390 ኢልኪ send በልዮ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 ปีที่แล้ว

      መልሶልሻን ልጁ በዛ መልኩ ይቀይራን