MashAllah, I'm so happy that you made it to 100k subscribers 💕. I know for sure all the people who using your channel subscribe, by now you'll have more than double, unfortunately the other half, don't want to help our sister. For those who giving encouragement & show kindness, they'rethe good heart people. Myself, I learn everything from you, most of all, you're very clean person ✌. Thank you for helping us 😘
My dear, Enat. I can see you are successfully composing and posting your video clip on youtube every time, but I never seen repling to any of my comment or other viewers. I hope, at least you you do not have any probelm on writing in Amharic let alone in English. If you have such a problem ask help from your partner or your husband or family and friends.
ተስተካክሎአል ከዚህ በፊች የፃፋችሁት አስተያየት ለኔም ለለሌላም ሰው አይታይም አሁን ነው የተስተካከለው ካልመለስኩኝ በጣም ይቅርታ
Gobz balmuya
እናትዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ👍👍👌ሼር❤🙏
እናትዬ እንደተለመደው ጤናማና ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን👌👌💕
Good clean presentation.
Watching እናትዬ
Betam arif new berechi
ሰላም እናትዬ በጣም ቆንጆና ቀላል አሰራር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር👍👍👍👌👌👌❤🙏
Cool video 😎📸
Woow yamral
የምትሰሪው ሁሉ ግሩም ነው ! በአካባቢየ ብትሆኝና restaurant ቢኖርሽ እየመጣሁ ብበላ ደስ ባለኝ ! በተረፈ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው ! በርቺ እህቴ!!
🙏🏾❤️መክፈቴ አይቀሬ ነው 😍😊
Watching 1🥰
ዋው የኔ ጎበዝ
እንኳን ደና መጣሽ እጅግ በጣም ነው የምውድሽ በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ
Looks yammy and healthy thank you for sharing God bless you 🙏👌
እናትዬ ሁሉንም በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ🥰🥰🙏
እጅሽ ይባረክ
Bexami konijo new ijshi yibareki
ሰላም እናትዬ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የፆም አማራጭ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ👍👌😍
አሜንንንን 🙏🏽 ስላም እናትዬ 🥰 እንዴት ምርጥ የምግብ አይነቶች ነው ያሳየሽን የኔ ውድ ሁሉንም ወድጀዋለሁ በጣም ያስጎመጃል እናመስግናለን የኔ ውድ 👌🏾👍🏾💯💝
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!!
ዋዉዉዉ! በጣም ቆንጆና ጤነኛ የሆነ ምግብ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን 🙏👍👌😍
Queen of cooking👩🍳👩🍳👩🍳
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
የኔ ጨዋ
thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏
በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን
በጣም ቆንጆ በርቺ
ብጣም ገብዝ ሴት ነሽ እናመስግናለን 😘
የዳቦ ፍርፍር ብናትሽ ኣስይን🙏
በጣም ቆንጆ ጤናማ ምግብ ነው የሰራሽው።ዱባ ግን ቋንጣ ሲሆን በጣም ይጣፍጣል።
እኔ ስትሰሪ ማየት የምፈልገው ጥብስ ወጥ ነው።ካላስቸገርኩሽ
Enateye enedet endemewedesh EGUEZIABEHER yebarekesh adenakish teketayesh teminafekegn enatyutube
እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ማማዬ
Ewnetim enat keneergatash yemitseriw migib betam des yilal and it’s yam yam thank you
As always 👌
Enatye thank you for sharing your beautiful recipes, you make me a better cook and wife , keep up the good work , we love you sis😘😘😘😘
በሥቡሳ
ተባረኪ
እባክሽን ማቅረቢያውን ከየት እንደገዛሽው ፃፊልን አመሰግናለሁ
Watching Enatyae
ቆንንንንጆ ምግብ ! እጅ ይባርክ🙏🏽❤️🙏🏽
ሥራሽ ቆንጆ ነዉ ግን ፅቃዉዋችሸን የት እንደሚትገዥ መናገር አትፈልግም ። እሰራሽም ብሆን ይህን የገዛዉት ከእንድ ቦታ ነዉ ብይ መልካም ነዉ ልክ መፈለግ አንሄድም ለአንችም ሥራ ይቀላል ልክ መክፈት የማይችሉ አሉ ። በተለይ የበርቤረ መፊጫ ብንጠይሽ መልስ የለም ። በዘጣም ነዉ የሚፈልዉ ተባረክ
በጣም ባለሙያ እቃዎችሽ ሲያምሩ የጨው መያዥው በተለይ
በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን አሁንስ ጎረቤትሽ መሆን ተመኘሁ። በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ 🙏❤️
ውይ ደስ ይለኝ ነበር ❤️
Yene balemuya❤❤❤
መልካም ማዕድ እናት
watching 👀
MashAllah, I'm so happy that you made it to 100k subscribers 💕. I know for sure all the people who using your channel subscribe, by now you'll have more than double, unfortunately the other half, don't want to help our sister. For those who giving encouragement & show kindness, they'rethe good heart people. Myself, I learn everything from you, most of all, you're very clean person ✌.
Thank you for helping us 😘
Thank you 😇 😊 💓
አመስግናለሁ
enatye dese yemele tenma megeb kalschgerkush yenzi nechochu bowel link pls lakelgn
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
ሀቸመቸ ገፈጠ ቸገቸጸጀ ሜየሀጸ
ምነኛ ነው በዛውም ልልመደው
My dear, Enat. I can see you are successfully composing and posting your video clip on youtube every time, but I never seen repling to any of my comment or other viewers. I hope, at least you you do not have any probelm on writing in Amharic let alone in English. If you have such a problem ask help from your partner or your husband or family and friends.