ለየት ያለ ቀላልና ፈጣን ስልጆ ያለ ምንም ዱቄት / How to make seljo

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • Instagram / lelliyocooks
    Facebook: / lelliyo-cooks-10796627...
    Tiktok: www.tiktok.com...
    One extra firm tofu
    1 TBS salt
    2 teaspoon ground mustard
    garlic water
    Rue seeds
    #seljo #siljo #Ethiopianveganfood

ความคิดเห็น • 160

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ከቶፉ የተሰራ ስልጆ ያሚ በጣም ልዩ የሆነ ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ👌👍🥰❤️

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ የስልጆ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว +1

    ሊልዩዬ በጣም ቆንጆ የስልጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ እህት👏👏👌❤🙏

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ👌🙏👍💖👏👌👌

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ::❤

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน

      Amen You are welcome!

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ነው አጅሽ ይባረክ 👌😋👍

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ቀላል ዘዴ ነው እጅሽ ይባረክ 👍❤️

  • @tsedekubedelu
    @tsedekubedelu 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጇ ነዉ ቀላል አሠራር፣ ተባረኪ ስልጆ ተበላች በየነ ዘንድሮ ሊሊዬ በጣም እናመሰግናለን ።

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน

      You are welcome my dear! Seljo tebelach yaleshew betam askongal. Eyekoye siyed siboka Leyunetun atawekiwem. Thank you for watching

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 ปีที่แล้ว +1

    ሊሊዬ በርቺ ጥሩ አርገሽ ሰርተሽዋል

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    ዎዉ ሊሊዬ በጣም የወደድኩት እንደሚጥፍጥ ያስታውቃል እሞክረዎለው በርቺ 😘😘ሼር

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing liliye I will try it 👍👍🥰❤️🥰

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  3 ปีที่แล้ว +1

      Hope you like it! Thank you for watching!

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว

    yumm ❤👌በጣም ቀላልና ጤናማ እጅሽ ይባርክ

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ስልጆ እጅሽ ይባረክ ውዴ ሼር👌❤️🙏

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ hirutye!

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ለየት የለ ምርጥ ነው ያስጎመጃል ሉላዬ እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ለየት ያለ የስልጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን🙏💗👍

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ለየት ያለ አሰራር ነው ነገር ግን Tofu አኩሪ አተር ነው ስልጆ የተፈጨ ጥሬ ባቄላ ነው የሁለቱ ጣእም የተለያየ ነው ያለ ሱፍ ስልጆ አይሰራም

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮዬን ስላየሽ አመሰግናለሁ ነገር ግን ሳትሞክሪው ጣዕሙ መለያየቱን በምን እርግጠኛ ሆንሽ እኔ እኮ በባቄላ ዱቄት እና በሱፍ ውዋ እንደሚሰራ አልካድኩም ቪድዮዬ ላይ ተናግሪያለሁ እንዲሁም ታምኔሉ ላይ አስቀምጫለሁ እንደ አማራጭ አስቀመትኩ እንጂ ደግሞ ሞያ እኮ የፈጠራል ያድጋል አይመስልሽም ሁሌ አንደ መንገድ ብቻ መሄድ የለብንም ከይቅርታ ጋር

    • @meronhailu4808
      @meronhailu4808 5 หลายเดือนก่อน

      አንዳንድ ምግቦች ዋና ግብአት የሚባልነገር አላቸው ይሄ ስልጆ የሚመስል እና የስልጆ ተቀራራቢ ጣዕም ያለው ሊባል ነው የሚችለው ።

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ለየት ያለ እሰራር🥰👍

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ስልጆ ሊሎዬ እጅሽ ይባረክ ላይክ👍🏽👍🏽😍😍

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ የሆነ የልጆ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ 👌👍❤️

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen kelel silaregshilin . Betesebish hognalehu

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ የቶፉ የስልጆ አሰራር ዘዴ ነው ሊሊዬ😍❤️👌🏽ተባረኪልኝ እናት🥰❤️

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ስልጆ ነው ሉሉየ እጅሽ ይባረክ🥰🙏

  • @astertubelove3258
    @astertubelove3258 3 ปีที่แล้ว

    ቀለልያለ የስልጆ አስራረ ነው እጅሽ ይባርክ

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በቀላል መንገድ ሌሎ እናመሰግናለን

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    Wow it looks yummy and easy way you showed as thank you Liliyo

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you for watching!

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባርክ ሊሊዬ👍🥰

  • @hilinakassa5503
    @hilinakassa5503 3 ปีที่แล้ว

    Waw looks good I will definitely try this thanks 🙏

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  3 ปีที่แล้ว

      Please do! :-) Thank you for watching!

  • @JuanitaGutierrezBSEDMSED
    @JuanitaGutierrezBSEDMSED 3 ปีที่แล้ว

    Your new friend here admiring your beautiful video. Yummy 😋 foods 👏🔔

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว

    That’s so unique and delicious it’s interesting to watch thank you for sharing my friend 👌👌👍👍💕

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 3 ปีที่แล้ว

    It's look good, Yummy, thanks 4 sharing!

  • @genetmelesse7569
    @genetmelesse7569 5 หลายเดือนก่อน

    I will try it
    Thanks 🙏🏾

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน

      You’re welcome! Please do. Some people say it fermented for them in a week. I think it’s depends on your weather. If it doesn’t ferment in couple of days, please give extra days and let me know.

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว

    Edae tiru zedae new thanks for sharing 👍like 👍

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 ปีที่แล้ว

    ሊሎዬ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ ስልጆ ነው ወድጄዋለው

  • @enatleenat7764
    @enatleenat7764 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቄንጆ እናመስግናል 🙏

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว

    Luliye thank you so yumm

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching ❤️

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +1

    ሉሊዮ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ጤናማ ሲያምር እኔኮ ሳያበስሉ ሲሰሩ አይቼ ይሄ ነገር ያዉም ቶፋ ሆድ አይነፋም እያልኩ ነበርና አሰራርሽን ወድድጄዋለሁ ተባረኪልኝ ዉድድድድድ በርቺልኝ ሼርርርርርር

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ

    • @eyerusalemjerome2380
      @eyerusalemjerome2380 5 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ የኔ እህት ቶፋ የምን ዱቄት ነው ስላላወኩት 4:30 ም​@@LelliyoCooks

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน

      @@eyerusalemjerome2380 ከአኩሪ አተር የሚሰራ ነው ሱፕር ማርኬት ውስጥ ታገኚዋለሸ.እንደ ቺዝ አይነት ነው

    • @eyerusalemjerome2380
      @eyerusalemjerome2380 5 หลายเดือนก่อน

      እሺ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 ปีที่แล้ว

    Looks yummy yene balmuya berchilen 🙏❤❤

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቶፉ አኩሪ አተር መልኳንና ስሟን ቀየራ process ተደርጎ ገበያ ታሽጎ ይሸጣል ቴስቱ ቶፉ ቢልም ትክክለኛ የኢትዮጵይ ስልጆ በባቄላ ዱቄት ነው የሚሰራው

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching 👍❤️

  • @blenataro8698
    @blenataro8698 3 ปีที่แล้ว

    Something new.

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  3 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching beleniye!

  • @منوعات-ق3ح
    @منوعات-ق3ح 3 ปีที่แล้ว

    Beautiful

  • @ethiobabyfood3664
    @ethiobabyfood3664 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ ውዴ

  • @olanieana
    @olanieana 3 ปีที่แล้ว

    Brilliant!

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 ปีที่แล้ว

    Simply delicious shared

  • @danayitsdanayits4161
    @danayitsdanayits4161 5 หลายเดือนก่อน

    Betam arif zede new ❤
    Sensafich keyet yigegnal pls

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน

      Ethiopian store woynem indian store yegengal mustard seeds belesh felegi

  • @Globaltalentgt
    @Globaltalentgt 3 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @onlinemoney823
    @onlinemoney823 3 ปีที่แล้ว

    Wow ደስ ይላል ምርጥ ቪድዮ ነው ተመችቶኛል
    ሁለም ብተባበር ሳንከፋፈል በብሄር የት እንደርስ ነበር
    እኔ ሁሉን አሟልቸ በተሰብ ሁኛለው
    ጀማሪ ነኝ እስቲ እናንተም በተሰቤ ሁናቹ ድጋፋቹን አሳዩይኝ

  • @emebetbelay3772
    @emebetbelay3772 5 หลายเดือนก่อน

    Tofu rasu menden new Ethiopia lalen

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน

      be akuri ater yemisera new. Ethiopiam ale supper market west

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 ปีที่แล้ว

    Watching💗

  • @berndadesta9679
    @berndadesta9679 5 หลายเดือนก่อน

    በህላዊ እስራር አይደለም እንኛ ስልጆ የምናውቀው በባቄላ ሲዘጋጅ እንጂ በቶፉ አደለም

  • @alemmek744
    @alemmek744 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል ይሄንን ቪዲዮ አይቶ ሰርቶ የበላ ካለ ምን ምን እንደሚል ቴክስት አድርጉልኝ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 5 หลายเดือนก่อน

    የሌለ ነገር ጣአሙ በምን አዉቀዉ ነዉ ቆንጆ የሚሉት ቶፉል የሌለ በመልክ ማመሳሰል ነዉ እንዴ ምግብ የሚባለዉ

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน

      ቪድዮዬን ስላይሽ አመሰግናለሁ ነገር ግን ሳትሞክሪው የሌለነገ ማለት ለምን ወደድሽ ሞያ እኮ ይፈጠራል ያድጋል የለወጣል ባይገርምሸ አያቴን አስቀምሻት ልዩነቱን ለታውቅ አልቻለችም ካስቅየምኩ ይቅርታ ግን የሌላውን ፍላጎት ማክበር ጥሩ ነው ብዬ ነው

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👍👌❤🙏

  • @RomanGebrehiwot-kd6mi
    @RomanGebrehiwot-kd6mi 5 หลายเดือนก่อน

    ቶፉ ምንድን ነው ይብራራ እባክሽን

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน

      ቶፉ ከአኩሪ አተር የሚሰራ እንደ ቺዝ አይነት ነው ግሮሰሪ ስቶረ ወይንም ሱፕር ማርኬት ይገኛል

  • @mahtebaabera3417
    @mahtebaabera3417 3 ปีที่แล้ว

    Ena melesh yeha yeleshwu neger mendna Nw tofa nw aelakewum yesilejo gena wedaj neg silegizash betam Nw yemamesgnesh🙏🏽

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  3 ปีที่แล้ว

      Amesegnalehu tofu ye soy wotete weyenm ye akuri ater ayeb new

    • @mahtebaabera3417
      @mahtebaabera3417 3 ปีที่แล้ว

      Abo tebareki aecher ena geles melesi ❤️

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  3 ปีที่แล้ว

      @@mahtebaabera3417 Amesegnalehu wede

  • @AyelechAferu
    @AyelechAferu 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቶፉ ምንድን ነው ግልጽ ብታደርጊው ጥሩ ነው።

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน +1

      ቶፉ ከአኩሪ አተር የሚሰራ እንደ ቺዝ አይነት ነው ግሮሰሪ ስቶረ ወይንም ሱፕር ማርኬት ይገኛል

  • @serawitassefa69
    @serawitassefa69 5 หลายเดือนก่อน

    ቶፋ ምንድ ነው ግልፅ አድርጊው

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน

      ቶፉ ከአኩሪ አተር የሚሰራ እንደ ቺዝ አይነት ነው ግሮሰሪ ስቶረ ወይንም ሱፕር ማርኬት ይገኛል

  • @abayetsi5632
    @abayetsi5632 5 หลายเดือนก่อน

    ቶፋ ምንድነዉ ግልጽ አድርጊዉ

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน

      ቶፉ ከአኩሪ አተር የሚሰራ እንደ ቺዝ አይነት ነው ግሮሰሪ ስቶረ ወይንም ሱፕር ማርኬት ይገኛል

  • @bontufufaa
    @bontufufaa 3 ปีที่แล้ว

    👌👌👌😍Lk

  • @Tube-ww3hg
    @Tube-ww3hg 3 ปีที่แล้ว

    ላይክ ሰብ በእችልኝ ማማየ ወደኔንም ጎራ በሉ

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 5 หลายเดือนก่อน

    ቶፉ ምንድነው አልገባኝም

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน

      ቶፉ ከአኩሪ አተር የሚሰራ እንደ ቺዝ አይነት ነው ግሮሰሪ ስቶረ ወይንም ሱፕር ማርኬት ይገኛል

  • @ElizaAmbaye-tq7vy
    @ElizaAmbaye-tq7vy 5 หลายเดือนก่อน

    ዱቄቱን አላወቁትም። ፖፉ ነው ያልሽው?

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน

      ቶፉ ከአኩሪ አተር የሚሰራ እንደ ቺዝ አይነት ነው ግሮሰሪ ስቶረ ወይንም ሱፕር ማርኬት ይገኛል

  • @YayneworkAsfaw
    @YayneworkAsfaw 5 หลายเดือนก่อน

    እኛ አገር የተጠቀምሽው ምን ድን ነው?

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน

      ቶፉ ከአኩሪ አተር የሚሰራ እንደ ቺዝ አይነት ነው ግሮሰሪ ስቶረ ወይንም ሱፕር ማርኬት ይገኛል

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 5 หลายเดือนก่อน

    ቢጣፍጥም ዞሮ ዞሮ ቶፉ ነው መልኩ ተለውጦ የበላነው ለሰውነታችን የሚሰጡን ጥቅም አንድ አይደለም

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    👀😍

  • @user-cy21M23g
    @user-cy21M23g 6 หลายเดือนก่อน

    ቶፋ ምንድነው

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  6 หลายเดือนก่อน +1

      ከአኩሪ አተር የሚሰራ ነው ሱፕር ማርኬት ውስጥ ታገኚዋለሸ.እንደ ቺዝ አይነት ነው

  • @tizitahailh5182
    @tizitahailh5182 5 หลายเดือนก่อน

    ቶፉ ምንድነው ??

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน

      ቶፉ ከአኩሪ አተር የሚሰራ እንደ ቺዝ አይነት ነው ግሮሰሪ ስቶረ ወይንም ሱፕር ማርኬት ይገኛል

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 5 หลายเดือนก่อน

    ዝንጅብል አይገባም ስልጆ ላይ?

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน

      አይ አይገባም

  • @user-rg1jh1cf9b
    @user-rg1jh1cf9b 5 หลายเดือนก่อน

    ቶፉ ማ?ለት ምንድን ነዉ

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน

      ቶፉ ከአኩሪ አተር የሚሰራ እንደ ቺዝ አይነት ነው ግሮሰሪ ስቶረ ወይንም ሱፕር ማርኬት ይገኛል

  • @user-ol7td6mx5t
    @user-ol7td6mx5t 9 หลายเดือนก่อน

    ሀይ እህቴ ቶፉ ምንድ ነው አላውቀውም ?

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  9 หลายเดือนก่อน

      በአኩሪ አተር የሚሰራ ቺዝ ነው

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว

    😍👁👁

  • @senitube8920
    @senitube8920 3 ปีที่แล้ว

    አለው አዲስ ቤተኛ ነኝ እሺ እህቴ

  • @Rahelrich0664
    @Rahelrich0664 5 หลายเดือนก่อน

    ሰልዶውን ስትሰሪ የተጠቀምሽው በባቄላ ዱቄት ፋንታ ምንድነው ??እጅሽን ይባርከው

    • @LelliyoCooks
      @LelliyoCooks  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ የተጠቀምኩት ቶፉ ኤክትራ ፈርም ቶፉ ነው

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว

    Watching 🥰

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว

    👀❤️

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @enatleenat7764
    @enatleenat7764 3 ปีที่แล้ว

    Watching ❤️

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 ปีที่แล้ว

    👀❤