እወቁልን እወቁልን ብዬ ጉዴ ፈልቱዋል አስገራሚ የፍቅር ታሪክ Ethiopian true love story

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +14

    መጀመሪያ በግልፅ መቅረቧና የአለፈ ታሪኳን መናገሯ ነው የረዳት እባካችው እውነተኛና ግልፀኛ ሆናችው የጀመራችውት ነገር መቼም እንደማያሳፍራችው ተረዱና እውነተኞች ለመሆን እንሞክር ያለፈ ሒወት ያው ያለፈ ነው እንዳልክ ተረድቷታል ደስ ሲል♥️

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +8

    የሄንፀባይ የፍቅዬ ፀባይ ነው ለወክ እራሱ እኔ ስመርጥ ነው ደስ የሚለው ሁሌም በማወራው እሺ ነው መልሱ ከመሃል ተጣላን ግን የገባኝ አሁን ነው ካጣውት በሃላ በጣም ተነጫነጭ ነበርኩኝ መታገሱ የገባኝ በዛ ሰአት ነው ፈጣሪ ይመስገን ተታርቀን እራሴን አስተካክዬ በሰላም እየኖርን ነው

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 2 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው ፍቅር የግል እንጂ የሕዝብ አይደለም

  • @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
    @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሱሴ እንኳን ደህና መጣክ

  • @yonman9437
    @yonman9437 2 ปีที่แล้ว +6

    ልክ ነው በየሾው ና ሶሻል ሚዲያው ፍቅራችን ይታይልን ብላችሁ የምትቅለበለቡ ከዚህ ታሪክ ተማሩ ልጅቷ ቀደም ያለ ታሪኳን መናገሯና ባለቤቷም ሙድ የገባው ስለሆነ ብሎም ፎቶዎቹ የተለመደ ይዘት ያላቸው ስለሆኑ እንጂ ትዳሯ ብትንትኑ ነበር የሚወጣው አሁንም በየሶሻል ሚዲያው ውር ውር የምትሉ ጥንድ ነን ባዮች ፍቅራችሁን በራሳችሁ ሚዛን እንጂ በሶሻል ሚዲያ ታይታ ሼርና ላይክ ብዛት አትለኩ ቀርባችሁ ስለፍቅራችሁና እቅዳችሁ አትተርተሩ መፋቀራችሁ ለራሳችሁ እንጂ ጥቅሙ ለማንም አይደለም ነገ መለያየትና በየአደባባዩ ስትላላሱ ነገ መለያየትም ሌላ የፍቅር አጋር ለማግኘት መቸገር ይመጣል አስቡ አድቡ ጥሩና አስተማሪ ታሪክ ነው።

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +10

    ይሄን ነው እኮ ምፈራው ሺ ጊዜ ባፈቅረው ያላገባሁትን ወንድ ፈስቡክ ላይ መቼም አልፖስትም

  • @የሸገሯቀበጥነኝ
    @የሸገሯቀበጥነኝ 2 ปีที่แล้ว +12

    welcome bro አንተን ለመሰማት እራቴን ቀጣሁ 💚💛❤

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว

      😁😁

    • @taibahali7857
      @taibahali7857 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ቀጣሁት ከከከ

    • @የሸገሯቀበጥነኝ
      @የሸገሯቀበጥነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@taibahali7857 ጎበዝ😀😀እኔሰ በዚህ ልጂ ምክኒያት ፋሚሊ ጋ እየተጣላሁ ነው

    • @taibahali7857
      @taibahali7857 2 ปีที่แล้ว

      @@የሸገሯቀበጥነኝ እነሱ ጋር አትጣይ ስ.ቁጥሩትፈልጊያለሽ ዉዴ 😂😂

    • @የሸገሯቀበጥነኝ
      @የሸገሯቀበጥነኝ 2 ปีที่แล้ว

      @@taibahali7857 አወ ቀልደኛ😜😜

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp 2 ปีที่แล้ว +4

    እኮንምበሰላም፣መጣህልን፣በጣም፣የምወድህህህ

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 2 ปีที่แล้ว +2

    Hulem betemesto yemsemah👍👍👍

  • @taibahali7857
    @taibahali7857 2 ปีที่แล้ว +4

    እኩዋን ደህና መጣ በራስ ቲዉብጠ ጠፋህ

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ የኔ አይነት ዕጣ ፈንታ ነዉ የሆነብሺ ግን መቸረሻዉ አምሮልሻል ደስ yilal

  • @aradanea6014
    @aradanea6014 2 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ
    bor

  • @MimiMimi-jr3dw
    @MimiMimi-jr3dw 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @misssoha7732
    @misssoha7732 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    ግልፅነቷ ጠቀማት የሰው ክፋት ግን የሌላውን ህይወት ማበላሸት ሲወዱ

  • @desalenglire8641
    @desalenglire8641 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በደህና መጠህ

  • @tptp3564
    @tptp3564 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኮን ደህና መጣህ ብሮ

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 2 ปีที่แล้ว +2

    Tmsegen enkan dese aleshi ehti
    Wanaw mchrshaw mamaru new 🙏🙏🙏

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว +2

    Well brother

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow des sil 😍😍

  • @ሞትእያለክፋት
    @ሞትእያለክፋት 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ደግሞ ካንተ ድምፅ ፍቅር ይዞኛል

  • @tsitsihon8862
    @tsitsihon8862 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤

  • @leenmka8830
    @leenmka8830 2 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 2 ปีที่แล้ว +1

    Unkan baselam metak 💕🙏

  • @zainbz3733
    @zainbz3733 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱሴእካንደናመጣህ

  • @ካልቲኢምራንዩቱብ
    @ካልቲኢምራንዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ወንዶች ከሀዲ ናቸው የስራቸውን ይስጣችሁ

  • @sifantola1385
    @sifantola1385 2 ปีที่แล้ว

    Wayne demtshen sewadew