ጤናማ ቆንጆ የበግ ቅቅል አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow nice food thanks for sharing sis

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ ምርጥ ቅቅል ነው የሰራሽው ሲያምር ዋው እጅሽ ይባረክ👍👏❤️🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 2 ปีที่แล้ว

    ሪታዪ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ተባርኪ like 👍👍👏❤️❤️

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሪታዬ የሰራሽው የበግ ቅቅል እጅግ በጣም የሚአምርና የሚያስጎመዥ ነው እጅሽ ይባረክ share ስላደረግሽልን እናመሰግናለን like share

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ፅግዬ የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለው

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም የሪታዬ እናመሰግናለን ቅንጅ ቅቅል ነው ያሳየሸን እናመሰግናለን አጅሸ ይባረክ like share

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    ራቢዬ በጣም ቆንጆ ፅድት አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ዬርድዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ ጤነማ የቅቅል አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት ለዚህ ብርድ አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ፍቅርዬ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ ዋው ምርጥ የቅቅል አሰራር ከአሪፍ ዘዴ ነው ያሳየሽን 🥰🥰👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው ሄሉዬ

  • @jonimercy
    @jonimercy 2 ปีที่แล้ว

    arif kikil new ejish yibarek kemeshe new yayehut Videoin ena amaregn ena rabegn👌👌👌👍

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว

    የሪታዬ እንዴት የሚያስጎመጅ በጣም ምርጥና ፣ ፈጣን ፣ ቀላል ቶሎ የሚደርስልን ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ከጥሩ ገለፃ ጋር ልክ ነሽ ቅባቱን ማስወገድ አለብን እንጂ ትክክል የበግ ቅቅል ጤናሜ ነው።👍👍👌👌🙏🙏 ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ነፂዬ የኔ ቆንጆ ስላስተያየትሽ ከልብ አመሰግናለው

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው መልኩ ብቻ ይበቃል እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ሲያስጎመጅ የተባረከ ይሁን ላይክ ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ ሰላምሽ ይብዛ!!
    ዋዉዉዉ!😋😋 በጣም ቆንጆ የበግ ቅቅል ነው የሰራሽዉ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ህብስትዬ የኔ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለው

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ ሰላምሽ ይብዛ🙏🙏 በጠም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሆነ ብሉኝ ብሉኝ የሚል ነው የሠራሽው እሔን የመሠለ የመረቅ አሠራርን ስላሣየሽን እናመሠግናለን እጅሽ ይባረክ 🙏🙏👍👍👌👌💖

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያምር የበግ ቅቅል ነው ለዚህ ብርድ እንኳን አሳየሽን ሪታዬ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว

    ሲያዪት በሉኝ ይላል ቅቅል በጣም እወዳለሁ👍👌😍

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว +1

      ከልብ ነው የማመሰግነው የኔ ቆንጆ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 3 ปีที่แล้ว

    የሪታዬ የኔ ባለሞያ በጣም ምርጥ የበግ ቅቅል ነው ጊዜውን ያማከለ በዚህ ብርድ ይሄን የመሰለ ቅቅል መረቅ ግጥም ማድረግ ነው ዋው እናመሰግናለን👌😍

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      አዎ ለዚህ ብርድ ይሄ አንደኛ ነው አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ረታዬ😘😘😘😘

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว

    Watching 👀