የሚከፈል አለት የለም! ተራራው ግን በእርግጠኝነት ይናዳል!!

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 73

  • @sdetegnawahewan
    @sdetegnawahewan ปีที่แล้ว +46

    ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!

    • @selamleethopiahagerekidusg1364
      @selamleethopiahagerekidusg1364 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ታላቅ ነው አይዞህ(ሽ) ሁሉም ያልፋል ወረት የሌለበትን እሱን አጥብቆ መያዝ ነው እመብርሀንን ተማፀናት(ት።)

    • @Helina-xi9ph
      @Helina-xi9ph ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር እንካን ወደቀጥተኛው መንገድ አመራሽ እንካን ደስ አለሽ

    • @sdetegnawahewan
      @sdetegnawahewan ปีที่แล้ว

      @@selamleethopiahagerekidusg1364 አሜን እህቴ አሜን

    • @tinawolde9826
      @tinawolde9826 ปีที่แล้ว

      እንኳን ወደ ተዋህዶ መጣሽ ቤተሰብ ሆነናል በርቺ

    • @lijitljialat
      @lijitljialat ปีที่แล้ว

      እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ በርቺ

  • @lilytesfa7389
    @lilytesfa7389 ปีที่แล้ว +7

    እባካችሁ ሚዲያዎች ይህን ምርጥ ዘማሪያችንን አቅርቡልን በማርያም

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz 4 หลายเดือนก่อน

    አቤት አቤት ከወንድማችን ጋር ዝማሬ እንደዉ ብቻ ምድርን እረስቶ በሠማይ መንሣፈፍ ነዉ መቼም አንዴ ተመርጠሃል ክብረት ይስጥልን !!!

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ👏👏👏❤️

  • @tegegn2
    @tegegn2 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር ይባርክህ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ6ዸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ6ዸ 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @kasiyegetachew3496
    @kasiyegetachew3496 ปีที่แล้ว +1

    Zemare mlekt
    Yesmaln

  • @bezawitsolomon2333
    @bezawitsolomon2333 ปีที่แล้ว +1

    Kal hiwot yasemalen

  • @GenetWende
    @GenetWende 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ስወደው እኮ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 ปีที่แล้ว +4

    ሆነህ ነው ክብርና ሞገስ እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወድማችን ዘመሪ ገ/ዮሃንስ አገልግሎቱን ይባርክልን ረዥም እድሜን ያድልልን አሜን!!

  • @fikretpipiou4104
    @fikretpipiou4104 ปีที่แล้ว

    እድሜክን ያርዝመው❤❤❤አዎ ኢትዮጵያን ይማርልን

  • @birukaddis
    @birukaddis 2 ปีที่แล้ว +6

    ድል አለ በስምህ❤❤❤

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእልልታ ቢፈርሥ እያሪኮ ጥላትም ቢወድቅ ተማርኮ ቢሠጠን ለኛ ከተማው የሆነው ሁሉ ካንተ ነው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @Ureal22
    @Ureal22 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @zinashkumsa7865
    @zinashkumsa7865 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም.ወንድሜ.ቃለ.ህየውት.ያስማልን.ቅድስአማንኡል.ምስጋና.ይድረስው.........አሜን.እመቤታችን.ቅድስት.ድንግልማርያም..ምስጋና.ይድረሳት....አሜን......

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @mesimuller3830
    @mesimuller3830 2 ปีที่แล้ว +4

    የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን

  • @Agenda-2016
    @Agenda-2016 2 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ወንድሜ።❤

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ ባንተ ውስጥ እግዚአብሔርን ሁሌም አየዋለሁ በጨለማ ውስጥ ምንያክል ብርሀን የሆነ አምላክ እንዴሆነ ለካ ምንም ባይኖር ጌታ ካለ ሁሉም ሙሉ ነው ጌታ ሆይ እምነትን ጨምርልኝ አሜን

  • @lia1159
    @lia1159 ปีที่แล้ว +1

    Zemare melaekt yasemaln

  • @ሸጋቲዩብ-ጰ2ቘ
    @ሸጋቲዩብ-ጰ2ቘ หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🤲🥰🥰🥰🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mikiyasdaniel7911
    @mikiyasdaniel7911 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ 💚💛❤️

  • @burtukan2890
    @burtukan2890 ปีที่แล้ว

    ድል አለዉ ባስሙ ስሙ የማስጋንልን

  • @martabogale9698
    @martabogale9698 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @edomhailu4269
    @edomhailu4269 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @eledanayekidyelegi759
    @eledanayekidyelegi759 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን!

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 2 ปีที่แล้ว

    Eleleeleeee malakete samayet yasamahlen 👏👏👏💙💜💜💜

  • @sikosulo9750
    @sikosulo9750 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልል 🌺🌺🌺🌺🌺እልልልልልልል🌺🌺🌺🌺እልልልልልል

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 ปีที่แล้ว

    እልልል እልልልልልልል እልልል እልልልልልልል ❤❤❤🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️👋🏽👋🏽👋🏽👋🏽

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ዝማሪ ነው ዝማሪ መላህክትን ያሰማልን💚💛❤️🕍🕍🕍🕍🕍

  • @tamratgetu1158
    @tamratgetu1158 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 2 ปีที่แล้ว +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏Elelelelelel Elelelelelel 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒

  • @ethane7799
    @ethane7799 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 2 ปีที่แล้ว

    Egzeabehare yemasgan ❤️ thank you 😊 I love you BATAM ♥️♥️🥰

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንዝማሬ፣መላእክት፣ያሠማልን

  • @kasiyegetachew3496
    @kasiyegetachew3496 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tensaygetaneh2743
    @tensaygetaneh2743 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 2 ปีที่แล้ว

    ልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሠማልን😍😍😍😍 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያስማል እውነት ፅጋውን ያብዛልክ

  • @Red-gebriel
    @Red-gebriel 2 ปีที่แล้ว

    ድል አለ በስምህ የኔ ጌታ💚💛❤

  • @debelatilahun7578
    @debelatilahun7578 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @wubalemanteneh202
    @wubalemanteneh202 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 ปีที่แล้ว

    Zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel 👏 ♥ ❤

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 ปีที่แล้ว +2

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💛💛Elelelelelel Elelelelelel

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ethane7799
    @ethane7799 2 ปีที่แล้ว

    ድል አለ በስሚህ ደል አለ በቃልህ❤❤❤❤

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💚💛❤💒💚💛❤💒💚💛❤💒💒

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 2 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelelelelelelelelel

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZenebuBiru-id2eh
    @ZenebuBiru-id2eh 8 หลายเดือนก่อน

    እእእእእእእልልልልልልልል❤🙏🙏👏❤🌺

  • @Sara_Almaz
    @Sara_Almaz 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል👏👏👏

  • @مريمسيف-ش7ب
    @مريمسيف-ش7ب 2 ปีที่แล้ว +2

    Batam yemikabd. Mazmur. Bataley. Guroro. Fatagn. Nw. Dilale. Basemek. Zimaare. Malakt. Yasemalin

  • @mekedemola-cj9rv
    @mekedemola-cj9rv ปีที่แล้ว +1

    Manew endene gebreyuhansn emewedew

  • @kasiyegetachew3496
    @kasiyegetachew3496 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @burtukan2890
    @burtukan2890 ปีที่แล้ว

    🌹

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏

  • @woynitu
    @woynitu ปีที่แล้ว

    😍😍😍😘

  • @endalkachewnati9464
    @endalkachewnati9464 2 ปีที่แล้ว

    🥰❤🙏

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 9 หลายเดือนก่อน

    Ellllll

  • @bethelhemteklehaimanot7063
    @bethelhemteklehaimanot7063 2 ปีที่แล้ว

    💝💝💝💖♥️♥️♥️💖💖💌😹

  • @አጸደማርያም-ፈ7ሰ
    @አጸደማርያም-ፈ7ሰ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 ปีที่แล้ว +1

    🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏🏼⛪👏🏼⛪👏🏼⛪👏🏼⛪👏🏼⛪👏🏼🎤🎤🎤💚💛❤

  • @embetzra6785
    @embetzra6785 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤