የሙስጠፋ ዶሽቃና የአወል ኡጉጉማ ፤ ሲፈርስም ሲፈረምም የነበሩት አደም|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 811

  • @keliladen970
    @keliladen970 3 หลายเดือนก่อน +31

    ዘገበው ሚዛናዊ አይደለም:: ምክንያቱም ከአንድ በኩል ብቻ ነበር ቃለ መጠየቁ ከአፋር በኩል አንድም ሰው አልቀራበም ለሦስቱ ቀበሌዎች 2007 ስምምነት በቂ መስራጃ መሆን የለበትም:: በሐይለ ስላሴ የ1945ቱ በኤሬር ከተማ በ1954 እና 1964 ከዛም ወድህ በተለያዩ ጊዜያት ከሁለቱም ወገኖች በተውጣጡ ጎሣ መረዎች:ሱልጣኖች እና ኦጋሶች የተፈራሙ ስምምነቶችን መየት ይቻላል:: i can attach various Documents
    Thanks

    • @najmanajma6752
      @najmanajma6752 2 หลายเดือนก่อน +2

      I am Somali ethiopia,somali and Afar are brothers and sisters,we are muslim,our war i funded by Abiu ahmed,tigre and Amhara are fighting,south regions are in dispute but there is no war in Oromia.Oromia is save,I urge Afar and Somali poeple to stop war

    • @najmanajma6752
      @najmanajma6752 2 หลายเดือนก่อน +2

      The three kebele werw signed to be part of Afar by tigrey that was also wrong

  • @abubekerali230
    @abubekerali230 3 หลายเดือนก่อน +37

    ቃለ ምልልሱን ከሁለቱም ወገን ማድረግ ነበረብህ !!! አንዱና ትልቁ የጋዜጠኛ ኢትክስ ፍትሃዊነት ነው!! ያየሰው በጣም ነው የምናዳምጥህ፣ የሙስጠፌ መንግስት ዲሽቃና ዙ 23 ገዝቶ የአፋር ንፁሀንን እየጨፈጨፈ እንደሆነ በግልፅ አሳይተሃል ሆኖም ግን በቁጥር እጅግ ከፍተኛ የሆኑ የአፋር ተወላጆች በዚህ ጦርነት ከቀያቸው ተፈናቅለዋል ተጨፍጭፈዋል የእነሱን ምስክረነት ከፈለክ ላገናኝህ እችላለው!! በተረፈ ለዚህ ተሸፍኖ የቡዙ ሰዎችን ህይወትን እየቀጠፈ ላለ ጦርነት ሽፋን በመስጠትህ አመሰግናለሁ !!!

    • @ayshahassan8941
      @ayshahassan8941 3 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍

    • @AliAbdella-cg3jj
      @AliAbdella-cg3jj 3 หลายเดือนก่อน

      Ye sosti somali hager eytageze afarin berasu maret etachafeche now

    • @SafiHassne
      @SafiHassne 3 หลายเดือนก่อน

      አፋር ህዝብ ሙስሊም አደለም 😢😢

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 2 หลายเดือนก่อน

      የአፋር ፕሬዝደንት እብድ እና ደደብ ሰው ነው። የሶማሊያን መሬት እየያዙ ልጆቻቸውን እየገደሉ ቤታቸውን እያቃጠሉ 10 ሺህ ገደሉ ትንንሽ ህጻናትን ገደሉ ሲል ለህዝቡ ተናግሯል። እስካሁን ሶማሊያ የሌላውን መሬት እንደያዘች ሰምታችኋል? ምንም ሊሆን አይችልም ጂግ ጅጋ እና ሁሉም የሶማሌ መሬት በአፋር፣በአማራ፣በኦሮሞ፣በሁሉም ህዝባችን ሰፍሮ የሚሰራ ነው፣እዚያም በሰላም ነው። አፋር እግዚአብሔር ግፍን እንደሚጠላ ማወቅ አለበት

    • @kabarodadkasaaxiibkaa5165
      @kabarodadkasaaxiibkaa5165 2 หลายเดือนก่อน

      AFAR TRIBE ውሸቱን አቁም። የሶማሌ ህዝብን ሲጨፈጭፉ እባካችሁ እርዱኝ እያሉ ጨፍጭፈዋል

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 3 หลายเดือนก่อน +21

    የአላህ ግን ኢትዮጵያ ምን አይነት በሁሉም ቦታ የተረገሙ ባለስልጣናት በደም ጥማት ያበዱ አረመኔወች ቃላት አይገልፃቸውም ምን ጣለባት ነው የምለው አረ ወገን ወደ ፈጣሪ እናልቅስ ፈጣሪ ሀይል አለው ልብ ያደማል እስከመቼ

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 3 หลายเดือนก่อน +87

    ጁንታ ብዬ የተናገርኩብት ቀን ህና ብልጽግና ን የመርጥኩበት ቀን የተረገመ ይውን እንዲ ኢትዮጵያ አኪል ዳማ ስትሆን እንደማየት ምን የሚያሳዝን ነገር አለ

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 3 หลายเดือนก่อน +4

      መፀፀት ትልቅነት ነው። አይዞህ ይህም ያልፋል።ወይኔ ወገኖቼ ምን ጉድ መጣብን ጎበዝ!

    • @محمدعلي-ش7ب5ث
      @محمدعلي-ش7ب5ث 3 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞህ ወንድሜ ሰው ስላለው አደለም ፈጣሪ ያለው ሰለ ሆነ ነው ና አገራችን ደሞ ሰላም ትሆናለች በአንድ እንቁም ብቻ መፀፀትህ ጎበዝ ነህ 🙏🙏🙏🙏

    • @gc5004
      @gc5004 3 หลายเดือนก่อน +2

      ፍኖ ጋር በመሆን ተቀላቀ

    • @محمدعلي-ش7ب5ث
      @محمدعلي-ش7ب5ث 3 หลายเดือนก่อน

      @@gc5004 ማንም ይሁን ማንም እንግዲ ጥፍት ተደርግዋል ጥፍቱ ወደ እግዛብሄር ይቅር ተባብለን ነው ያልነው ያለን ወንድሜ

    • @Keeulee2305ke
      @Keeulee2305ke 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​​@@gc5004ፋኖ ሲገዛ አብይ የሚመሰገንበት ዘመን ይመጣል።

  • @gualtigray4684
    @gualtigray4684 3 หลายเดือนก่อน +7

    God bless Ethio forum. 🙏🙏🙏

  • @Sahlpress-jz9yj
    @Sahlpress-jz9yj 3 หลายเดือนก่อน +39

    Yaye, the legend of real journalism and politics. We are proud, we have such journalist.

  • @HusseinDaahir-yw3pw
    @HusseinDaahir-yw3pw 2 หลายเดือนก่อน +4

    Somali ogadenia 💪💪💪💪

  • @yasalaamjay1763
    @yasalaamjay1763 3 หลายเดือนก่อน +4

    Dear Yayesew shemelis, warm greetings! Regarding the Afar-issa -somali conflict, there is a book I suggest you refer to for more detail on this issue " Ethiopia the last frontiers " written by prof John Markakis .

  • @MusaAbdu-rc3nq
    @MusaAbdu-rc3nq 3 หลายเดือนก่อน +44

    ሚዛናዊነት የጎደለው ዘገባ ነው👌
    የወራሪው ሶማሊዎች መርጃ ብቻ በመቀበል የአፋር ማህበረሰብን እንደ ማህበረሰብ ወንጀለኛ ለማስመሰል የሄድክበት ሪቀት ለአፋር ማህበረሰብ ያለህን ግልጽ ጥላጫ ያሳየ ዘገባ ነው አቶ ያየ ሰው ሽመልስ አንድን መርጃ ከማቅርብህ በፊት እንደ አንድ የሚዲያ ሰው ከሁለቱም ማህበረሰብ መርጃን በማጣራት ገለልተኛ እና ሚዛናዊ የሆነ መረጃ ማቅረብ ነበረብህ ግን የሄ ዘገባህ ከወራሪው የሶማሊ ዲያስፖራ በተላከሊህ ቁራጭ ዶላር የጎበደደ እና ለአፋር ማህበረሰብ ያለህን ጭፍን ጥላጫን ፍንቲው አድሪጎ ያሳየ ዘገባ ነው👌
    ስለዚህ ማሳያው ለዘገባው እንደ ማጣቀሻ የተጠቀምቀው ቪዲዮዎች እና የድምፅ ቅጂ በሙሉ ተቆራጭ ዶላር ለላኩልህ ለሶማሊ ወራሪዎች ፍርደ ገምድል ዘገባ እንዲያቀርቡ አስገዳጅ ሁኔታ የፈጠር ይመስላል እና እንደ አንድ ጋዜጠኛ ሚዛናዊ ዘገባ ከሁለቱም ወገን አጣርተው ያቀርቡ ዘንድ እንጠይቃለን።

    • @DoctorBurhanAhmed
      @DoctorBurhanAhmed 3 หลายเดือนก่อน +1

      laqais

    • @qumarshami6651
      @qumarshami6651 3 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ብለሃል ወንድሜ🌹🙏

    • @davedetesf6466
      @davedetesf6466 3 หลายเดือนก่อน +1

      ya pp ashker end somal alynmeme kohasha kadera

    • @danielgebru3910
      @danielgebru3910 3 หลายเดือนก่อน +2

      የያየሰው ሪፖርት ምንም ስህተት የለበትም

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 3 หลายเดือนก่อน +1

      What are you talking about? The report was fair and balanced. It showed the suffering of people on both sides.

  • @አክሱምፅዮን
    @አክሱምፅዮን 3 หลายเดือนก่อน +43

    ከ27 አመት የጨለማ ዘመን ቡሃላ አሁን ስለበራላቹ ኢትዮጵያውያን እንካን ደስ አላቹ😅

    • @siymergn
      @siymergn 3 หลายเดือนก่อน +4

      የናንተ የአባታቹ ሥራ ነው ነግሮናል ለ100አመት የቤት ሥራ ስቶ ነው የኤደው ታድያ ለምን ከፋሀ የጨለማ ዘመን ብንል

    • @ArsuLove-h2l
      @ArsuLove-h2l 3 หลายเดือนก่อน

      Wake up short memory ​@user-hg6gq5yh6d

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሂድ ወዲያ! ይሄ ያረጀ ያፈጀ ምክንያት ደርድር!

    • @bhnma
      @bhnma 3 หลายเดือนก่อน +3

      Please don't ehe neger lehehulum ኢትዮጵያዊ ነው የሚመለከተው ብንችል አንድ ሊያደርገን እና ከዚ መዓት ምንወጣበት መንገድ እደ ህዝብ ብናስብ

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

  • @Lee2005-w5v
    @Lee2005-w5v 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you, Ethio- Forum

  • @chuchu-hl2xk
    @chuchu-hl2xk 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብልፅግና እስካለ ድረስ ሰላም የለም 😢😢😢😢😢

  • @AhmedAlimatoalaka
    @AhmedAlimatoalaka 3 หลายเดือนก่อน +23

    የአፋር መሬት የታለቅ ሱመሌ ግዛት አደረገለሁኝ አልፎም የዚያድ በረ እቅድ ተግበረዊ የመድረግ ህልም የያዞው የሱመሌ አሸባረዎች ሰብሰብ ነው አፋር በመሬታቸው እየወራረ ና እየገደለቸው ያለው ሱማሌ መሆኑን ግልፅ ነው

    • @hayatlove-zp4rw
      @hayatlove-zp4rw 3 หลายเดือนก่อน +1

      Wushatm

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 2 หลายเดือนก่อน

      የአፋር ፕሬዝደንት እብድ እና ደደብ ሰው ነው። የሶማሊያን መሬት እየያዙ ልጆቻቸውን እየገደሉ ቤታቸውን እያቃጠሉ 10 ሺህ ገደሉ ትንንሽ ህጻናትን ገደሉ ሲል ለህዝቡ ተናግሯል። እስካሁን ሶማሊያ የሌላውን መሬት እንደያዘች ሰምታችኋል? ምንም ሊሆን አይችልም ጂግ ጅጋ እና ሁሉም የሶማሌ መሬት በአፋር፣በአማራ፣በኦሮሞ፣በሁሉም ህዝባችን ሰፍሮ የሚሰራ ነው፣እዚያም በሰላም ነው። አፋር እግዚአብሔር ግፍን እንደሚጠላ ማወቅ አለበት

    • @kabarodadkasaaxiibkaa5165
      @kabarodadkasaaxiibkaa5165 2 หลายเดือนก่อน +2

      AFAR ውሸታምነት ይቁም፣ ሶማሌ ክልልን እያጠቁ ነው፣ ሶማሌ ክልል የኢትዮጵያ አካል ነው። "SOOMAALIA" አይደለም. የኢትዮጵያን ግዛቶች ለመማር በኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ግዛት ነው።

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 2 หลายเดือนก่อน +1

      አንተ ብቻ አይደለህም ኢትዮጵያዊ። እወቅ ሶማሌ ኢትዮጲያዊ ነው። የቃፋር ጎሳ፣ አንተ የሚያስጨንቅ ህዝብ ነህ፣ ጭቆናውን አቁም:: የሶማሊያን ምድር በጉልበት ወሰዳችሁ፣ ህጻናትንና ሴቶቹን ገደላችሁ፣ ሃያ ሺህ ሰላማዊ ዜጎችን ገደላችሁ። እውነትን አይናገሩም አምላኬንም አያውቁም። ሶማሌዎች ሰላማዊ ሰዎች ናቸው። ሁሉም የኢትዮጵያ ብሄረሰቦች በምድራቸው እየኖሩ ነው የሚሰሩት።

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 2 หลายเดือนก่อน

      You are not the only Ethiopian. somali also is ethiopian. affar tribe you are a troublesome people, stop the oppression. You took the land of Somalia by force, you killed their children and the women, you killed twenty thousand civilians. They do not speak the truth and do not know my God. Somalis are peaceful people. All Ethiopian ethnic groups live and work in somali killil.

  • @ሉሲአፋር
    @ሉሲአፋር 3 หลายเดือนก่อน +27

    ትግራይ ጦርነት ላይ እጃቸው ያነሱ በሙሉ በአሁኑ ስአት እርስ በእርሳቸው
    እየተባሉ ነው ለሁሉም ግዜ አለው እድሜ ይስጠን ገና ብዙ እናያለን ።

    • @tomilook7852
      @tomilook7852 3 หลายเดือนก่อน +1

      ያው እናንተም ላለፈው ጥፋታችሁ ነው😂 የቀመሳችሁት

    • @rimay919
      @rimay919 3 หลายเดือนก่อน +3

      ኣዎ ጥፋታችን ኢትዮጵያ ኣገራች መስሎን የተጃጃለን ግዜ ነው ዋጋ የከፈልነው

    • @ሠላም-ጰ3ቸ
      @ሠላም-ጰ3ቸ 3 หลายเดือนก่อน

      @@rimay919👌💯✅

    • @tsion4649
      @tsion4649 3 หลายเดือนก่อน

      This Tplf’s result!

    • @ሠላም-ጰ3ቸ
      @ሠላም-ጰ3ቸ 3 หลายเดือนก่อน

      @@tomilook7852እና እናንተም እየቀመሳችሁ ነው ዝም በሉ አዋ እንግዲህ እኛ ጥፋታችንህዝባችን ወገናችንአገራችንብለን ዝምብለን መኖራችን ይሄ ነው ጥፋታችን እንዲህ እንደምትጠሉን እንደ ጠላታችሁ እንደምታዩን ልታጠፉን ልትጨፈጭፉን እንደምታስቡ እንደምትመኙ ብናቅ ኖሮምን አልባትለደዚህ አይነት ሰቆቃና ጭፍጨፋ አረመኔነት ባልተዳረግን ነበር ዝግጅት እናደርግና ይህንንሁሉ ሰቆቃና መከራ እንደዚህ አይሆንም ነበር

  • @HusseinKadir-fm8eg
    @HusseinKadir-fm8eg 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጦርነት ንጹሃን የአፋር አረብቶ አደር ማህበረሰብ ላይ የዘመተው ለዚያድ ባሪ ህልም አራማጆችና በሁሉም አከባቢ የተሰበሰበ አምስት የሶማሊያ ወራሪ ሀይሎች በመሆኑም ሁሉም የኢትዮጲያ ወገኖቻችን እንዲያውቅልን ይገባል!!

    • @fiyorifiseha3726
      @fiyorifiseha3726 3 หลายเดือนก่อน

      🙄ወራሪ ተወራሪ የለም ሃይ ሰዎች ሆይ እንፋቀር እየቀነሱን ነው

    • @AbelSeid-q7l
      @AbelSeid-q7l 3 หลายเดือนก่อน

      Wendeme somalehoche ayemeslhugem jarso yemibalew yesomale gosa nachew talkwan oromiya lemesertu yemifelgut ene amhed shide nachew

    • @Lakicali-kq3ng
      @Lakicali-kq3ng 2 หลายเดือนก่อน +2

      Dhilo ayaa ku dhashay instead shacabkkii xasuuqdeen ayaa leedihiin dowlada somaliyaa nagu soo duushay uf canfareey

    • @nimoislawo2143
      @nimoislawo2143 2 หลายเดือนก่อน

      Dulka somali aa le dulmiga ma ficna wana so ceshaneyna somali ogaden ya 🇸🇴🫡☝🏽🦁🦁🦁🦁☝🏽☝🏽💪

  • @MilkyAnes
    @MilkyAnes 3 หลายเดือนก่อน

    Wandime edmek yibarak yamir yih torinet 5 amatat mulu naw yamajamariya media honekal jagna nek yamir❤❤❤❤❤❤❤

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት አነዚህ በፎቶ የሚታዩት የሴታሴት መልክ ያላቸው መሪ ነን ባዮች በያዙት መሳሪያ ተኩሰው መግደል ይችላሉ?አይመስልኝም ።መሳሪያው መያዙ ራሱ ያስፈራቸው ይመስላል።

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኣቤ & ያየ ❣️👑

  • @MaxamedCalinuur-u5u
    @MaxamedCalinuur-u5u 2 หลายเดือนก่อน

    Soomaaliya ogaadenia❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BenamBeyana-cm5rj
    @BenamBeyana-cm5rj 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትግራይን የነካ ግን ሰላም እንደማያገኝ ኣረጋግጫለሁ

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 3 หลายเดือนก่อน

      ትግራይነትን ሳይሆን ንጹሐንን፣ድኆችን፣ባልቴቶችን የነካ ሁሉ የዘራውን ያጭዳል።ሌላውንስ የነካ ሰላም ያገኛል?ለእውነትና ለፍትህ መቆም ከጎጥ አምልኮ እንውጣ

  • @dawitegirma
    @dawitegirma 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያን አንድ ክልል ተባብራቹ አጥፍታቹ በHኔ ሁሉ እንዴት ሰላም ትሆኑ

  • @AhmedAdem-w1o
    @AhmedAdem-w1o 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ኢትዮጲያዊ ከሆንክ ሰለዚህ ጉዳይ በደንብ አጣራና እውነቱን ታገኛል አፍረ እየተጨፈጨፈ ያለው የሶማሌ ልዩ ሃይል ብቻ አይደለም የጁቡቲ ምንግስት እና 5 ቱ ሶማሌ ማለትም ሶማሌላንድ ሞቃዲሾ ቀጥተኛ የሆነ ተሳትፎ አላቸው በመሳረያም በሰው ሃይልም አፍረ በራሱ መሬት ነው እየሞተ ያለው እኛና ሶማሌ ደንበረ አያገናኘንም።

    • @AbelSeid-q7l
      @AbelSeid-q7l 3 หลายเดือนก่อน

      Afarhochen wed ertrea idu Ethiopia yetregemech ager nat ayasebat amet beweyane ahuen degmo blkelkesu belsegna nw ye Hulu afar lay yedersew endewem ene somalehoche aymeslhugenem ye jarso mibalew talkwan oromiya yemimegnew hayle nw bye egemetalew behamed shide yemimera

  • @Girmay2023
    @Girmay2023 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዚ ከይመፅእ ግደፋ ክንብል ከለና ሰማዒ ዝሰኣና ተጋሩ ኸ ታይ ንበል

    • @AkkuNuur
      @AkkuNuur 3 หลายเดือนก่อน

      JUNTA😢

  • @xciteali30
    @xciteali30 3 หลายเดือนก่อน

    እቤቱ ጌታሆይ እተው ድረስልን ትላለቅን

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs 3 หลายเดือนก่อน

    Thank U...

  • @marcykifle4376
    @marcykifle4376 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ በቃ በለን😢😢

  • @AliMohammed-gs6cp
    @AliMohammed-gs6cp 3 หลายเดือนก่อน

    ሚዛናዊነት የጎደለው ዘገባ, ቢያንስ በመሬት ላይ ያለውን ነገር ከሁለቱም ወገን ቢጠይቅ እውነቱን ተገኝዉ ነበር

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 3 หลายเดือนก่อน +4

    አይይይ አብይይ ምን ይሻለናል ብቻ ሞትህን ይስጥህ ሌላ ማለት ብችል ደስ ባለኝ

  • @SmilingAstrolabe-mx4rw
    @SmilingAstrolabe-mx4rw 2 หลายเดือนก่อน

    Somalia❤❤

  • @ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ
    @ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ 3 หลายเดือนก่อน +2

    # NO WAR #

  • @adamnordinrogers
    @adamnordinrogers 2 หลายเดือนก่อน

    Good 👍👍 report

  • @afargaranimedia8640
    @afargaranimedia8640 3 หลายเดือนก่อน

    Achberbariwoch Yihe afar kilil aydelem atasmesilu Asmesay hula yesirachuhn yistachuh Afar Yerasu ager Lay now iyemote yalow Hakun lemin ataweram leba

  • @mustafadawudniballe
    @mustafadawudniballe 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከእዉነት የራቅ ዉሽት ነው ይህ 👌

  • @hussenhassen-u3r
    @hussenhassen-u3r 3 หลายเดือนก่อน

    Real journalist

  • @henokgelan8091
    @henokgelan8091 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you bro

  • @CuseenQusmaan-z3k
    @CuseenQusmaan-z3k 2 หลายเดือนก่อน

    Yes qafar Ragnar aydellem isana ashabari mustafa Ragnar now ethio forum ashebar medila min alebbach

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 3 หลายเดือนก่อน

    Man keman new tanks yimarekw

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @SahaMohammed-uj1mr
    @SahaMohammed-uj1mr 3 หลายเดือนก่อน +1

    Koy ahun yehe ya Somali midea now ways ethio forom now
    Ya anden wagan becha now enda metaykut tasfaralachuh
    Del le Ethiopia 💪💪
    Del la Afar 💪💪
    Mot le somli alashbaba
    Mot le Somalia military

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 3 หลายเดือนก่อน +1

      ይህ የወያኔ ሚድያ ነውኮ የአፋር እና የአማራ ጥላት😂

  • @fithanegesaraya
    @fithanegesaraya 3 หลายเดือนก่อน

    በትግራይ ንፁሃን እልቂት ይቁም ብሎ ልያድኑን አልሞኮሩም ብቻ ሳይሆን በሚገርም ሁኔታ የእልቂቱ ተሳታፊ የነበሩ ቢሆኑም እኔ ግን ከየትኛውም ወገን ቢሆን የንፁሃን ሞት እቃወማለሁ። stop fighting citizens each other.it's matter of humanity .

  • @AliHussen-su2ti
    @AliHussen-su2ti 3 หลายเดือนก่อน

    በጠም የምከተተለዉና ሚዛናዊ ነዉ ብየ የመየዉ ኢትዮ ፎሮም ሚዲያ የአፋርና የሶማሊ ግጭት የጀመሩት በብልፅግና ዘመን ነዉ ብሎ ዜና መስራት በጣም ይገርማል
    የአፋርና የሶማሊ ግጭት የሚጀምረዉ ከድሬዳዋ አፋሮችን በመፋናቀል ጀማረዉ ጦርነት በደረግ ግዜ እንኳን ከኤሬረ ሙሉ በሙሉ አፋሮችን ከሶማሊያ እና ከጀቡቲ በመጡ የሶማሊያ ወተደሮች አፋሮችን ከፋነቀሉ ብኋላ ነዉ ኢትዮጵያን የወረሩት አሁንም አይቀርም የሶማሊያ ህልም የኢትዮጵያ መሬት መወሰድ ነዉ

  • @DeerMoose
    @DeerMoose 3 หลายเดือนก่อน

    ያየሰው ሽመልስ እነዚህ ምን ይሰማሉ ሀገሪቱ ጨቅላ ደነዞች እጅ ላይ ነው የወደቀችው!! ሀገሪቱ ሰላም እንዲሆን ፋኖም ሆነ ሌላ ታጣቂ ሀይል እነዚህን የ7ኛ ጨ ክፍል አመራሮች ማጥፋት ነው!!

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 3 หลายเดือนก่อน +53

    #ባለተረ ተጨፍጫፊ ክልልሎች #በየተራ የሚጨርሰው ስርዓት ካላጠፋ ነው ያጠፋናል።🙏🙏🙏🇪🇹

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 3 หลายเดือนก่อน

      @@EwnetinnurewTPLF besint tamu

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 2 หลายเดือนก่อน

      የአፋር ፕሬዝደንት እብድ እና ደደብ ሰው ነው። የሶማሊያን መሬት እየያዙ ልጆቻቸውን እየገደሉ ቤታቸውን እያቃጠሉ 10 ሺህ ገደሉ ትንንሽ ህጻናትን ገደሉ ሲል ለህዝቡ ተናግሯል። እስካሁን ሶማሊያ የሌላውን መሬት እንደያዘች ሰምታችኋል? ምንም ሊሆን አይችልም ጂግ ጅጋ እና ሁሉም የሶማሌ መሬት በአፋር፣በአማራ፣በኦሮሞ፣በሁሉም ህዝባችን ሰፍሮ የሚሰራ ነው፣እዚያም በሰላም ነው። አፋር እግዚአብሔር ግፍን እንደሚጠላ ማወቅ አለበት

  • @MilkyAnes
    @MilkyAnes 3 หลายเดือนก่อน

    Wandime edmek yibarak yamir yih torinet 5 amatat mulu naw yamajamariya media honekal jagna nek yamir❤❤❤❤❤❤❤

  • @NasriAbdu
    @NasriAbdu 3 หลายเดือนก่อน +123

    ህዝቡ ተሸበር 😢😢 abiy ይውረድ የምትሉ like

    • @mugu-v3v
      @mugu-v3v 3 หลายเดือนก่อน +5

      አብይ ይስቀል ብትል ኖሮ ላክ እገጭ ነበር!!!!

    • @Betelhaftay
      @Betelhaftay 3 หลายเดือนก่อน +4

      1000 አመታት አልሞላም

    • @khadeejahteyeb9050
      @khadeejahteyeb9050 3 หลายเดือนก่อน +5

      የት ነው የሚወርደው ይሰቀል

    • @tewdroshmaram9260
      @tewdroshmaram9260 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አደረገ አብይ ቀመሰቶ ስለ አልሰጠህ ነው

    • @tewdroshmaram9260
      @tewdroshmaram9260 3 หลายเดือนก่อน

      ምን አደረገ አብይ ቀመሰቶ ስለ አልሰጠህ ነው

  • @wediKdusGebrial
    @wediKdusGebrial 3 หลายเดือนก่อน +10

    ለዚህ አሽቃባጭ የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄም ሲያንሰው ነው እንዳለየ ዝም ብሎ ያያል እና መንግስት ምን ያድርግ ማነ የሚለው የለም ማጨብጨብ ብቻ ደነዝ ህዝብ

    • @LiAa400
      @LiAa400 3 หลายเดือนก่อน

      Yelben new yetenagerkew askabach bicha!!!

  • @twdrskss
    @twdrskss 3 หลายเดือนก่อน +20

    እግዚኦ እናቶች አባቶች ህፃናቶች አለቁ በደላችን ሁሉ ይቅር በለን አምላኬ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @The1279
    @The1279 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምነው ከአፋር ወገን የተጎዳ የተጨፈጨፈ የለም? ምነው በዘገባው
    በአፋር ወገን የተጎጂዎች ድምፅ አልተካተተም? ወይስ የአንድ ወገን ሪፖርት ነው የቀረበልን? እንዲህ ያለ ሚዛኑን ያልጠበቀ ስራ በሌሎች ስራዎችህም ላይ ገለልተኝነትህን ወይም የመረጃ ምንጭህን ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ ሆኖ አግኝቸዋለሁ 🤔🤔🤔

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 3 หลายเดือนก่อน +16

    ያዬ ጥሩ ነው ሌላውንም የኢትዮጵያ ክፍል ማየትህ።አቤት የዚህ ሰውዬ የክፋት ጥግ።

  • @ALUMTSHAY13
    @ALUMTSHAY13 3 หลายเดือนก่อน +17

    ተጋሩ እሰይ አይትበሉ ታይ ክተትርፉ ኢኩመ ከም ድላዮም ይኩኑ

    • @محمدعلي-ش7ب5ث
      @محمدعلي-ش7ب5ث 3 หลายเดือนก่อน

      እህ ወይ ሓፍተይ ጨጓር ንውሽጢ

    • @AaA-nq7il
      @AaA-nq7il 3 หลายเดือนก่อน

      ስቅበሊ ሓሳማ😂

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 2 หลายเดือนก่อน

      የአፋር ፕሬዝደንት እብድ እና ደደብ ሰው ነው። የሶማሊያን መሬት እየያዙ ልጆቻቸውን እየገደሉ ቤታቸውን እያቃጠሉ 10 ሺህ ገደሉ ትንንሽ ህጻናትን ገደሉ ሲል ለህዝቡ ተናግሯል። እስካሁን ሶማሊያ የሌላውን መሬት እንደያዘች ሰምታችኋል? ምንም ሊሆን አይችልም, ጂግ ጂጋ እና ሁሉም የሶማሊያ ምድር በኢትዮጵያውያን የሚኖሩ እና የሚሰሩ ናቸው እና ሰላም ናቸው. አፋር እግዚአብሔር ግፍን እንደሚጠላ ማወቅ አለበት

  • @shambelshushay9523
    @shambelshushay9523 3 หลายเดือนก่อน +9

    በትግራይ የጀመሩት ጦርኖት በትግራይ ብቻ የሚያልቅ መስሏቸው ነበር
    ግን የነ ስየ አብራሃ እና ስዩም መስፈን speech መስማት ነበራቸው

    • @محمدعلي-ش7ب5ث
      @محمدعلي-ش7ب5ث 3 หลายเดือนก่อน +1

      ብትክክል ብትክክል ብትክክል

    • @IsrIsh-t4e
      @IsrIsh-t4e 3 หลายเดือนก่อน

      እናንተ የዘራቹህት ነው መሬት ለአንድ ብሄር ብቻ ሰጣቹህ ምንጨፋጨፈው እርሰ በእርሳችን

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 2 หลายเดือนก่อน

      የአፋር ፕሬዝደንት እብድ እና ደደብ ሰው ነው። የሶማሊያን መሬት እየያዙ ልጆቻቸውን እየገደሉ ቤታቸውን እያቃጠሉ 10 ሺህ ገደሉ ትንንሽ ህጻናትን ገደሉ ሲል ለህዝቡ ተናግሯል። እስካሁን ሶማሊያ የሌላውን መሬት እንደያዘች ሰምታችኋል? ምንም ሊሆን አይችልም ጂግ ጅጋ እና ሁሉም የሶማሌ መሬት በአፋር፣በአማራ፣በኦሮሞ፣በሁሉም ህዝባችን ሰፍሮ የሚሰራ ነው፣እዚያም በሰላም ነው። አፋር እግዚአብሔር ግፍን እንደሚጠላ ማወቅ አለበት

  • @zaakirsaalic7946
    @zaakirsaalic7946 3 หลายเดือนก่อน +3

    Bro እኔ እምልህ ኡጉጉሞ እያልክ ነው የአልሸባብና የሶማሌ ልዩ ሀይል ስም ግን አታቅውም ዉይስ የተከፈለልህ ነገር አለ..ለማነኛውም አፋሮ የራሳችን መሬት ላይ ነው.የምሞቱት እና እንዳለ ሶማልዉች ብመጡም የአፋር መሬት በሀይል እንዴማይዉስዱት ማዉቅ አለባቹሁ::::::::::::በቃ

    • @hayatlove-zp4rw
      @hayatlove-zp4rw 3 หลายเดือนก่อน

      Afar balage now
      Afar leba now
      Afar wushtam now
      Afar farii now

    • @zaakirsaalic7946
      @zaakirsaalic7946 3 หลายเดือนก่อน

      @@hayatlove-zp4rw 🤣🤣afar fari new ያልከው...አታቃቸውም ማለት ነው..የምድር ድሮን እኮ ነኝ..እኛን መንካት ራሱላይ መፈረድ ነው:::

  • @Lucy.AramisAfar
    @Lucy.AramisAfar 3 หลายเดือนก่อน +2

    #ይድረሰ ለኢትዮ ፎሮም(ለያዬ ሰዉ ሺመሊሰ)
    በማወቅም ሆና ባለማወቅ ትልቅ ስህትት ተፈፀመብናል ።
    ከተፈፀብን ስህተቶች 1ኛ ኡጉሞ የተባለው አዉል አረባ በአለማቀፍም ሆነ በኢትዮጵያ ህገመንግስት የተፈረጀው አሸባሪ የለውም !? 2ኛ መረጃን ለመጠራት/interview) ሰተደረጉ ከአንድ ወገን ብቻ ነዉ? ስለዚህ በእናንተ ለይ ያለንን የሚድያ ደንበኝነት አሁንም የፀነ አቋም አለን በሌላ በአየር ሰአት እንደምተሰታከክሉ

  • @abuhalima411
    @abuhalima411 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የተሳሳተ ሚዛኑ ለአንድ ወጋን ያጋደለ ሚዲያችሁን የማይመጥን የረከሰ ዘገባ ነው ግን እውነቱውን እያወከው አፋርን ለማሳጣት ያደረከው ጥረት ዋጋቢስ ነው ግን እንዲህ አይነቶ ጭፍን ጥላቻ ለአፋር ህዝብ መኖርህ በጣም ያሳዝና ትልቁ ቁምነገር ግን በአንተ ዘገባ የሚቀየር ነገር አለመኖሩን ስገነዘብ ደስታዬ እጥፍ ድርብ ነው

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያዊያን በጣም ፈሪዎች ነን በተለይ ይሄ ሽንታም ትውልድ ነው ኬኒያዊ በሆንኩ ያስብላል

  • @ibrahimkamil-r9c
    @ibrahimkamil-r9c 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዘገባው የአንድ ወገን ድምጵ የተሰማበት ነው
    የአፋር በኩል ያለው አልተካተተም በስልክም በቪዲዮ የሶማሌ በኩል እንዳሳማኃው ለምን የአፋር አላቀረብክም

    • @Keeulee2305ke
      @Keeulee2305ke 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዓፋር እንሰሳ ነው ምኑ ይሰማል!!

    • @hayatlove-zp4rw
      @hayatlove-zp4rw 3 หลายเดือนก่อน

      Afar balage now

    • @abuabdo2643
      @abuabdo2643 2 หลายเดือนก่อน +1

      ,ለ 100 ሶማሌ 1 አፋር በቂ ነወ ዋነው ልበ ነወ እንጅ ብዛተ አይደለም ኮትረባንደ ሠለቀረ ነወ እንጂ ሌላ አይደለም 1

  • @explore-ethiopia1
    @explore-ethiopia1 3 หลายเดือนก่อน +33

    ይህን ሁሉ ጉድ ስትሰማ ቆይተህ “ኢትዮጵያ ሀገሬ” የሚል ገልቱ ስትሰማ፣ የሀገር መሰረታዊ ትርጉም ይጠፋብሃል!!!!
    እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ ምንድን ናት?? ምናልባት ጎበዝ መንፈስ ትሆን??

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @MengshaMoges
      @MengshaMoges 3 หลายเดือนก่อน

      ማነች ግን

  • @abuabdo2643
    @abuabdo2643 2 หลายเดือนก่อน +1

    ,ፊታዊ አዩደለመ ለመን ከአፉር ወጉኖቻችን ወይም ተበዳዮች ቃለመጠይቅ አልተደረገም??? 3 ቀበሌዎች ቤት ክልል ሥረ ነቸወ ???

  • @aliebrahimabdulkader5025
    @aliebrahimabdulkader5025 3 หลายเดือนก่อน +1

    #ይድረሰ ለኢትዮ ፎሮም(ለያዬ ሰዉ ሺመሊሰ)
    በማወቅም ሆና ባለማወቅ ትልቅ ስህትት ተፈፀመብናል ።
    ከተፈፀብን ስህተቶች 1ኛ ኡጉሞ የተባለው አዉል አረባ በአለማቀፍም ሆነ በኢትዮጵያ ህገመንግስት የተፈረጀው አሸባሪ የለውም !? 2ኛ መረጃን ለመጠራት/interview) ሰተደረጉ ከአንድ ወገን ብቻ ነዉ? ስለዚህ በእናንተ ለይ ያለንን የሚድያ ደንበኝነት አሁንም የፀነ አቋም አለን በሌላ በአየር ሰአት እንደምተሰታከክሉ.

  • @aliebrahimabdulkader5025
    @aliebrahimabdulkader5025 3 หลายเดือนก่อน +1

    #ይድረሰ ለኢትዮ ፎሮም(ለያዬ ሰዉ ሺመሊሰ)
    በማወቅም ሆና ባለማወቅ ትልቅ ስህትት ተፈፀመብናል ።
    ከተፈፀብን ስህተቶች 1ኛ ኡጉሞ የተባለው አዉል አረባ በአለማቀፍም ሆነ በኢትዮጵያ ህገመንግስት የተፈረጀው አሸባሪ የለውም !? 2ኛ መረጃን ለመጠራት/interview) ሰተደረጉ ከአንድ ወገን ብቻ ነዉ? ስለዚህ በእናንተ ለይ ያለንን የሚድያ ደንበኝነት አሁንም የፀነ አቋም አለን በሌላ በአየር ሰአት እንደምተሰታከክሉ.

  • @haysmamohammedafar1825
    @haysmamohammedafar1825 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከዉሸት ያለፈ ዉሸት ነዉ አፋር የተዋጋ ያለዉ በራሱ ሀገር ነዉ እራሱን ለመጠበቅ ነዉ የተዋጋ ያለዉ በሰዉ ሀገር ገብቶ ተዋግቶ አያዉቅ አፋር በሀገሩ ድርድር የለዉም ነገር ግን ኢትዮ ፎሮም ትልቅ ተከታይ ያለዉ ሚድያ ነዉ አንድ ነገር ሳታጣራ ሰዉ አትጅሉ የአፋር ህዝብን ይቅርታ ጠይቁ

  • @DoctorBurhanAhmed
    @DoctorBurhanAhmed 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ethio Forum ኢትዮ ፎረም ለወሬ ካለው ጥማት የተነሳ በሬ ወለደ ማለት ልማዱ ነው!
    ሚዛናዊ ዘገባ ሰርቶ አያውቅም አሽቃባጭ ጆታኒ

  • @MedinaNuru-t9e
    @MedinaNuru-t9e 3 หลายเดือนก่อน +5

    Tigiray Ena Soomali Minliyunt Allow
    Andi Necheh

  • @DoctorBurhanAhmed
    @DoctorBurhanAhmed 3 หลายเดือนก่อน +9

    ሚዛናዊነትን የጎደለ ዘገባ በአጭሩ ገዳይ እና ወረራ ማን እንዲሆነ እያወቃችሁ የአፋር አርብቶአደሮች ላይ መፍረድ ለአፋር ያለህ ጥላቻ ያሳያል....👌 ምክንያቱም ቪዲዮ ላይ እንተያዩችሁ ከአንድ ወገን ብቻ ለቅሶ ወይም ጥያቄ የጠየቀው መሆን የለበትም አንድ ሚዲያ ገለልተኛ ከሆነ ዘገበው ሚዛናዊ ማድረግ አለበት ባይ ነኝ።
    ኡጉጉሞ ብልህ ደጋግሜህ የሚጣራ ከሶማሌ በኩል ያለ አሸባሪዎች ለምን አጣቅሰም...?

    • @BrhanuAbrha-kr5yb
      @BrhanuAbrha-kr5yb 3 หลายเดือนก่อน +2

      ደደብ

    • @elaltahajisaed9340
      @elaltahajisaed9340 3 หลายเดือนก่อน

      ማለት አንቴ ቂጄታመ​@@BrhanuAbrha-kr5yb

    • @abebadesawit8537
      @abebadesawit8537 3 หลายเดือนก่อน

      To make you happy he have to Lie dedeb

    • @HelpmeMyGod-k9c
      @HelpmeMyGod-k9c 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ ድሮ እንደ ኣፋር የማከብሮዉ ጎሬቤት ኣልነበርኝም ባለፈዉ በትግራይ ህዝብ ያደረሳቹት ግፍ ግን ኣይነገርም እስከ ኣሁንም ትግራዋይ እያሰቀያቹ ነዉ

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 2 หลายเดือนก่อน

      የአፋር ፕሬዝደንት እብድ እና ደደብ ሰው ነው። የሶማሊያን መሬት እየያዙ ልጆቻቸውን እየገደሉ ቤታቸውን እያቃጠሉ 10 ሺህ ገደሉ ትንንሽ ህጻናትን ገደሉ ሲል ለህዝቡ ተናግሯል። እስካሁን ሶማሊያ የሌላውን መሬት እንደያዘች ሰምታችኋል? ምንም ሊሆን አይችልም ጂግ ጅጋ እና ሁሉም የሶማሌ መሬት በአፋር፣በአማራ፣በኦሮሞ፣በሁሉም ህዝባችን ሰፍሮ የሚሰራ ነው፣እዚያም በሰላም ነው። አፋር እግዚአብሔር ግፍን እንደሚጠላ ማወቅ አለበት

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 3 หลายเดือนก่อน +4

    ክልል ዙ 23 መግዛት የሚፈቀድለት ለሙስጠፌ ነው ያሳዝናል😢😢😢

    • @MustutaTeka
      @MustutaTeka 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ሰላሙን ያውርዲላቹ ወንዲሞቻቺን ጦርነት በባህርዩ የንጹሀን ህወት መቅጠፍ ነው ካለፈው ጥፋት በትግራዩ መማር አለብን

  • @abrahammedi8010
    @abrahammedi8010 3 หลายเดือนก่อน +7

    27 አመት + 6 አመት የሟቾችን ቁጥር ፈጣሪ ይወቀው 😥😥😥

    • @محمدعلي-ش7ب5ث
      @محمدعلي-ش7ب5ث 3 หลายเดือนก่อน

      ኢኮኖሚ መሰረተ ልምዓትም እኮ ወድመዋል ወንድሜ

    • @cnne5932
      @cnne5932 3 หลายเดือนก่อน

      27 amet lay ፓለቲካ ከመጣክባቸው teplf ይገልካል ግን በአመራርነት ጀግኖች ናቸው 6 amet ኮ ያለ ምክንያት ነው የሚገልክ

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 2 หลายเดือนก่อน

      የአፋር ፕሬዝደንት እብድ እና ደደብ ሰው ነው። የሶማሊያን መሬት እየያዙ ልጆቻቸውን እየገደሉ ቤታቸውን እያቃጠሉ 10 ሺህ ገደሉ ትንንሽ ህጻናትን ገደሉ ሲል ለህዝቡ ተናግሯል። እስካሁን ሶማሊያ የሌላውን መሬት እንደያዘች ሰምታችኋል? ምንም ሊሆን አይችልም ጂግ ጅጋ እና ሁሉም የሶማሌ መሬት በአፋር፣በአማራ፣በኦሮሞ፣በሁሉም ህዝባችን ሰፍሮ የሚሰራ ነው፣እዚያም በሰላም ነው። አፋር እግዚአብሔር ግፍን እንደሚጠላ ማወቅ አለበት

  • @TeshomeGidey
    @TeshomeGidey 3 หลายเดือนก่อน +83

    ያየሰው የህዝብ ልጅ ተጋሩ ሁሌም እናመሰግናለን ❤ እውቀትህ ይባረክ ብቻ ነው የምልህ

    • @Mojo1132
      @Mojo1132 3 หลายเดือนก่อน +6

      Ethio forum ye hulum hizb dimts nachew. Ye tigray bicha argo metsaf Ethio forumen yegeletsewem. ❤❤

    • @wediKdusGebrial
      @wediKdusGebrial 3 หลายเดือนก่อน +7

      ​@@Mojo1132የትግራይ ብቻ ነው ማን አለ እኛ ተጋሩ እናመሰግንዋለን ምነው ምን ማለት ነበረበት

    • @peace-x9s
      @peace-x9s 3 หลายเดือนก่อน

      የትግራይ ሕዝብ ስም ስትሰሙ ያማቹኃል እኛ የምናመሰግነው ሁሉ ሲያብድ ሰው ሆኖ ስለተገኘ ነው​@@Mojo1132

    • @selamawitmehari1392
      @selamawitmehari1392 3 หลายเดือนก่อน +11

      ​ያኔ ግን እኮ የህውሓት ተከፋይ ናቸው ብላችሁ ብዙ እውነቶችን ሰው እንዳይሰማው የቻላችሁትን ሁሉ አድርጋቹሃል። ቶሎ የምትረሱት ነገር አለ እውነት ደስ አይልም።@@Mojo1132

    • @Mojo1132
      @Mojo1132 3 หลายเดือนก่อน

      Thank you Ethio Forum, the voice of the voiceless, with people's best interest at heart! You are the best!

  • @Idrisali4640
    @Idrisali4640 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሚዛናዊ ያለሆነ ዘገባ ስመለከት። ይመሰለኛል #ለብልፅግና እና #አብይ_አህመድ ከልህ ጥላቻ የተነሳ ኢትዮጵያንም ለመከልከል አቅም የሰጠህ ይመስላል።
    ይህ ጦርነት የተነሳው #የኢትዮጵያ_ሱማሌ_ክልል_ስሙንም_ባንድራውንም እንዲሁም የዚያድባሬን ሀሳብ መራመድ ከጀመረበት ቀን አንስቶ ነው። ለምን እሱንም ለመዳሰስ አልሞክርም⁉
    የጦርነቱ ጀመሮ በጁቡቲው ቤተመንግሥት ውስጥ የተገኘው የአዋሽ ወንዝን ወሳኔ ነው የሚል አድሱ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚመሰረተው የኢሳ ክልል ኮርታ ነበረ ያንንም ጋዜጠኛ #በቃሉ_አለምሮው በጥሩ ትንተና ዘግቦት ነበረ።
    በዚህ ጦርነት ከአልሸባብ ወታደራዊ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች እና አመራሮችም ጭምርም በጦርነቱ የመጀመሪያ ሰሞን ተማርኮአል #DW_ትግራይ ከሰሜኑ ጦርነት በፊት ስምንት የቆየ ዘገባ አዘጋጅቶበት ነበር #አማራ_ቲቪም እንደዛው
    ሌላው ይሄንን ጦርነት በገንዘብም በጦር መስሪያ አቅርቦት በግልጽ #Twitter ላይም ጨምር በመፃፍ ዋናው አክተር የጅቡቲ #ፕረዚዳንት_እስማኤል_ኡመር_ጌሌን መሆናቸው የሚታወቅ ሁኖ እያለ እሱን በዚህ ዘገባ አለመስማቴ አስደንቆኛል ⁉
    በቅርቡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዬች ምክርቤት ችግሩን ለመፈታት ሞክሮ በእነዚህ የታላቁው ሱማሌያ ህልመኛች አማካኝነት ከሽፏል።
    ችግር ያለው በአፋር በኩል ብቻ ሳይሆን #በኦሮሞ_ክልል_ከጨርጨር_እሰከ_ናዝሬት ድረስ የኛ የታላቁው ሱማሌያ ግዛት ነው የሚል አሰተሳሰብ ያነገቡ የአልሸባብ እና #የዚያድባሬን አመለካከት በኢትዮጵያ በሱማሌ ክልል ውስጥ መፈጠሩ ይመስለኛል ይህ አመለካከት ለአፋር ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ጭምር የህሊና ስጋት መሆኑን መዘገብ እንዴት ተሳነክ?
    interview ደግሞ በሱማሌዎች በኩል ብቻ ነበር እሱስ ሚዛናዊ ነውን?
    ከጂኦፖለቲካ አንፃር በተለያዩ ምክንያቶች ታላቁዎ ሱማሊያ #ኢትዮጵያን በተለያዩ አቅጣጫ ለማጥቃት እየተዘጋጀች መሆኑን በጥሩ አልገለፀም መግለጽ ትችል ነበር ነገር ግን የዛሬው ዘገባህ #ለብልፅግና እና መንግስት ጥላቻ ኢትዮጵያን ያጠቃህበት ነው ማለት ይቻላል‼

  • @محمدعلي-ش7ب5ث
    @محمدعلي-ش7ب5ث 3 หลายเดือนก่อน +9

    እየዘራቹ እጨዱ እናንተ ምድረ በዳ አረሜኖች ገና ገና ብዙ ናይዋለን እንሰማለን አይይይይይይይይ ፈጣሪ ሆይ አለህ 😢😢😢

    • @selamawitmehari1392
      @selamawitmehari1392 3 หลายเดือนก่อน

      እኛም አንድ ሰሞን የማይደርስብን መስሎን ቁረጠው ፍለጠው ብለን ነበር እና አንተም ማጨድህ አይቀርም አባኪያ።

    • @abetamrat8567
      @abetamrat8567 3 หลายเดือนก่อน

      እብድ እየሞተ ያለዉ ወያኔ ፈረስ ይሆን አህያ ምን ይሁን የማያቅ ነጹህ ገበሪ ነዉ እያሰባቹህ

  • @JonNati
    @JonNati 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከትገራይ ጦርነት በኋላ በሁሉም ክልሎች ጦርነት ተጀምሯል የኣማራው ክልል አያለው ነው ኣፋርና ሱማሌ ይኸዉና እየተፋጁ ነው ኣሁን የሚቀረው ኣዲሰ ኣበባ ነው ከዛ ፍጻሜው ኣዲሰ ኣበባ ይሆናል የማን ቤት ፈርሶ የማን ይቀራል ?እያንዳነዱ የዘራዉነ ያጭዳል ።

    • @YehansuTesfamariam
      @YehansuTesfamariam 3 หลายเดือนก่อน

      ያ ልክ ብለሃል በተለይ እሄ ሩኩስ የኣዲሳበባ ህዝብ መከራ መቅመስ ኣለበት፡፡

  • @HassenKemal-nw6ju
    @HassenKemal-nw6ju 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ምልልሱን ከአንድ ወገን ብቻ ባታደርጉ ትንሸ ይመስል ነበር ። የውሸት ዘገባ

  • @FafiFeysel
    @FafiFeysel 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዉሸት መልክ ቢኖረዉ ኖሮ ይህን ሰዉ ይመስል ነበር። ከኢሳ እና ከአፋር ጎሳ ዉጭ የሞተ ብሔር ወይም ልጅ የለም

  • @ashaadan3418
    @ashaadan3418 3 หลายเดือนก่อน

    ብርሃኑጁላናወይዘሮአሻሰራዊቶችንያዘዙትሁቱናቸለሁሉእልቂትዶክተርአብይአህመድጆሮዳባልበስብሎተቀምጣልመላየኢትዬቢህዝቦችእወቁልንበሶማሌህዝእየተደረገያለው

  • @AhmedDawudMohammed
    @AhmedDawudMohammed 3 หลายเดือนก่อน

    ተበዳ ጋዜጠኛው እንዴት ነው ባክህ ቅጣበቀደደው አፊህ የምትቀደደው መቀደድ አይደክምህም አንተ ተቀደድ እንደፈለክ እሚሰማህ ግን አሳካም እሳምሆነ ሱማሌ ከእኛ ከአፋር ሲንዝር መሬት የላቸውም ይህን እሳምሆነ ሱማሌ ጠንቅቆ ያቀዋል እሳም በለው ሱማሌ የአባቶቻቸውን ወይም የአባቶቻቸውን ከንቱ ህልም ለመድገም ነው መፍጨርጨር የያዙት የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ንቃ

  • @mahadmahamedhasan1110
    @mahadmahamedhasan1110 3 หลายเดือนก่อน +1

    🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 ታውቀኛለህ አውቅሃለሁ 🤫 buufa

  • @user-iv9qj5ze7y
    @user-iv9qj5ze7y 3 หลายเดือนก่อน +4

    መጀመርያ የትግራይ ጦርነት ቢወገዝ ኖሮ ይህ ሁሉ ችግር አይመጣም ነበር ሪፕ ኢትዮጵያ

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 3 หลายเดือนก่อน

      Mechebatachew ygebchewal ganen nachew eko

  • @alimasbuut
    @alimasbuut 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮ ፎሮም ያቀረበው ዘገባ 80% ትክክለኛው ነው ግን የአፋር ክልልና ሶማሌ ክሌሌ ምንም አይነት ወሰንና ድንብር የለም

    • @guirehmoussa8848
      @guirehmoussa8848 3 หลายเดือนก่อน

      Oui , les communautés partage beaucoup d3 frantières jusqu'a Djibouti.

  • @dsegtjioojgvvfv
    @dsegtjioojgvvfv 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኣየ ኣማራ ኣህያ ያመጣዉጣጣ 🤮🇨🇬🦓🇪🇹🦓🤮👈👊ትግራይ ብቻ ይጥፋ ሰላም ይሆናል ስሉ ኣሁን እያንድኣንድዋ እየቀመሰችዉ ነዉ😅 ኣሜን እንኳን ይሀ ኣሳየሀኝ ለትግራይ ወግቶ ሰላም የምኖር የለም።

    • @سعادهمحمد-ز4و
      @سعادهمحمد-ز4و 3 หลายเดือนก่อน

      🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮ለሰዉክፉስታስቡለራሳችሁአደረገላችሁምድረአህያእሽላሊትሁላ

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 3 หลายเดือนก่อน

      አማራ እዚህ ጋ ምን አመጣው ስሞቱም አማራ እያላችሁ ሙቱ

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@زينبمحمد-ظ8ن ኣማራ ኣደለምዴ እንጨብጣታለን ከምድረገፅ ናጠፋቸዋለን ብሎ ለ5 ምልየን ብሎ ዉግያዉ የቀሰቀሱት ተመስገን እንዳሰባቹት ኣደለም ለራሳቹ ኣረገዉ ፈጣር ኣሜን ይሀን ያሳየሀኝ።

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 3 หลายเดือนก่อน

      @@dsegtjioojgvvfv አማራ አደለም ኢሊት በል ሁለተኛ እናሀስ በዘፈን ታይቀር ታብይ ጋ ነው የገጠማችሁት ግን በዚያን ግዜ ልክ ተአማራ ጋ አስመስላችሁ ስትጎሩ አልነበር ሁለተኛ በአማራ ክልል ያወደማችሁትን ማ ይንገራችሁ እኔ አሁን እራሳ ነው ያልሁት ራሳ ምን ልታረጉ መጣችሁ ማለትም እራሳ ሳይገቡ አዲሳባ መግባት ይቻላል ሲጀመር ራሳ መጣትም አያስፈልግ መታች አማሬኛ ቋንቋ ቅቻ ስለሚያወሩ ገደላችሁ ዘረፋችሁ ኧረ ስንቱ

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv 3 หลายเดือนก่อน

      @@زينبمحمد-ظ8ن ለኣብይ እናንተ ናቹ በቀረርቶ ዘራፍ ተራራዉ እያላቹህ ያሰከራቹት መጨረሻ ከዉጭና ከዉስ ታዝላቹ ገብታቹ መልሶ ለራሳቹ ቅጣቹ ወጋቹ ለ 5milon እንጨብጣታለን ኣሉ እሉ እነ መሳፍንት ?? ሰዉ ያለዉ ኣይሆንም ተመስገን ይሀን መጨረሻ ያሳየሀኝ ብቻ።

  • @Simba-karumba
    @Simba-karumba 3 หลายเดือนก่อน +6

    ይህ ሁላ "ጁንታ" እያለች በተጋሩ ላይ የዘመተች ናት።

    • @barukgfa5128
      @barukgfa5128 3 หลายเดือนก่อน +2

      አንድ በአንድ እየተጫረሱ 😂

    • @محمدعلي-ش7ب5ث
      @محمدعلي-ش7ب5ث 3 หลายเดือนก่อน +1

      ገና ገና ቡዙ ናይዋለን ግዝየ ብቻ ምድረ ፍንድያ ይቀጥልበት

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 3 หลายเดือนก่อน

      ምነው አማራ ብቻ ነው ብላችሁ

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 3 หลายเดือนก่อน +2

    የብልፅግና ትሩፋት ነውና
    እንግዲህ ቻሉት

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 3 หลายเดือนก่อน +9

    ወይ ሃገሬ ምን ጉድ ወረደብሽ 😢😢😢😢💔💔💔

  • @Adalpost1
    @Adalpost1 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ለአንድ ወገን ያደላ ዘገባ። አስያየቶችም ከአንድ ብቻ የተካተተበት ለአንድ ወገን ያደላ ነው። መጀመሪያ ሰለ ጦርነቱ መነሻ የሆኑ ምክንያቶች መመርመር አለባችሁ ። በዚህ ጉዳይ ሰለ ታሪካዊ ዳራ የሚያጠኑ ብዙ ጥናቶች ተሰርተዋል ። እነዛ ጥናቶች ብትመረምሩና ከሁለቱም ወገኖች ህዝቡን ብታነጋግሩ ይበልጥ ይገባችኋል ።።

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن 3 หลายเดือนก่อน +1

    አፋር ጉዳቱ የማይነገርለት 😭 በርግት ሁሉም ንፁሀን ናቸው ግን ተአፋርም ተጎድተዎል

  • @fatumahussentube9631
    @fatumahussentube9631 2 หลายเดือนก่อน

    ሞት. ውርደት ላንተ ይሁን አንተ. ዘረኛ የትግሬ ለማኝ ጋዜጠኛ መሆንህን እናውቃለን. 😁😁😁😁😁ድል ለአፋር ህዝብ💪💪💪💪

  • @menutube7647
    @menutube7647 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጉድ ነው መከረኛው አማራ ነበር ኢትዮጵያ ውስጥ ከዳር እስከ ዳር እንደ ኢትዮጵያ ስለሚያስብ እንኳን ጦርነት ትንሽ ችግር ሲኖር የሚዘግበው አሁን አማራ ዝም ሲል አዳሜ ማን ሞትህን ይዘግብልህ 😔

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 3 หลายเดือนก่อน

      አማራን የሚገሉት ብትል ይሻላል ግጭት በተቀሰቀሰ ቁጥር አማራ ላይ ነበር ሁሉም እልሁን የሚያሶጣው

  • @ahmedumerumer3155
    @ahmedumerumer3155 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግርም እሚለኝ መከላከያው ምን ቢደርገው ነው ህዝቡን እሚያስጨፈጭፈው በወለጋ ቢጨፈጨፉ ህዝቡ ሲጠየቅ መከላከያ ነው ያስጨረሰን ይላሉ ባማራ ክልልም እደዝሁ በትግራይም አደዝሁለ። ለካ የህዝብ ጠላት ነው መከላከያ

  • @nasirabdu533
    @nasirabdu533 3 หลายเดือนก่อน

    ለምን በውሽት ትመዘግባላችሁ ከሶማሊያ እስከ ኢትዮጵያ ሶማሌ ከኬንያ እሰከ ኢትዮጵያ ሶማሌ ከጅቡቲ እሰከ ኢትዮጵያ ሶማሌ በአፋር ንፁሃን ላይ ጦርነት መካሄዳቸውን ማወቅ አለባችሁ

  • @AliHussen-su2ti
    @AliHussen-su2ti 3 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮ ፎሮም ሚዛናዊ ከሆና
    የአፋርና የሶማሊ ጦርነት መቼ ተጀመር
    በአፄሚሊልክ ጊዜ የአፋርና የሶማሊ ጦርነት የት ነበር
    በአፄሃይልስላሴ ግዜ የአፋርና የሶማሊ ጦርነት የት ነበር
    እባክህ መራጃና መስራጃ ሰብስበህ ለኢትዮጵያ ህዝብ እወናተዉን እንደምተሰዉቅ እምነት አለኝ ኢትዮ ፎሮም ሚዛናዊ የመራጃ ምንጫችን ነዉ ፡፡

  • @mohammadabdurahman670
    @mohammadabdurahman670 2 หลายเดือนก่อน

    አቀራረብህ አንዱን መልአክ አንዱን አጋንንት አስመስለህ ነው
    ጠቅላላ የማፊያ ቡድኖች እያደረግ ነው ምታቅወበው

  • @abdellaamin8985
    @abdellaamin8985 3 หลายเดือนก่อน

    ከኣንድ ወገን ብቻ የመቀበልና የሌላውን ወገን አሰተያየት ያልተካተቱ ሪፖርት ሙሉ ስለማይሆን ከአፋር ማህበረሰብ በኩል በትክክል መሬት ላይ ያለው እውነት ጥይቄው እና መረጃውን ሙሉ አረገው ። በZu-23፣በMorter፣በ1.14እየተደበደበ ያለው የአፋር አርብቶአደሮች ስለሆነ👌👌👌👌👌👌ፊትህ ለአፋር አርብቶአደሮች

  • @marxlenin-gc7kw
    @marxlenin-gc7kw 3 หลายเดือนก่อน

    ደም አቃቢው መንግስት በስራ ላይ ነው ፡፡ ከፈረሰ መንግስት ጋር አንደራደርም ያለው የአማራ ፋኖ ቃለአቀባይ ወዶ አይደለም፡፡ ለፌዴራል መንግስት የህዝብ ሞት አይገደውም በኦሮሚያ ልማትና በሽገር ግንባታ ላይ ተጠምዷል፡፡ ይህ የንግድ መስመር ለማእከላዊ መንግስት ገቢ ብቻ ነው የሚፈለገው የማንም ሞት አይገደውም ኦሮሚያ ብቻ ከልማት ኮሪደርና ከመንገድ ግንባታ አትገታ እንጂ!!!

  • @qafaroyti7234
    @qafaroyti7234 2 หลายเดือนก่อน

    ወንደሜ አፋር ህዝብ በመሬት ላይ ሆኖ ራሱን እዩታካላካሌ ነዉእንጅ አሁን በጠቀስኮዉ አማራሮች ማሪነት የወራረ ክልልም ሆኔ አገር የላምና ዝምብሌህ አታዛባራቅ..አንቴ የምታወረወ። 3 ቀበሌ .ማነዉ የመሬት ነዉ ብሎ የፋቀደዉ እንደማንኛዉ ኢትዮጵያዊ በሳላም እንድኖርበት በአፋር ህዝብ ታፋቅዶለት እንጅ ሶማሊ ክልል .በአፋር ክልል እንዴትነዉ መሬት የምኖርዉ.

  • @engineeraymankw9989
    @engineeraymankw9989 3 หลายเดือนก่อน

    የኡጉጉሞ አማጽያን ቡድን ከኤርትራ ድንበር ጥሶ ገርበኢሴ ከተማ ገብቶ ከ500 በላይ ንፁሃን ዜጎቻችን ጨፍጭፎ በአረማኔ ተገድለዋል:: የአይን እማኞች እንደተናገሩት በቂ መስረጃ ነውና ሶስቱ ከተሞቻችን ከቀያቸው የሰደዱ ዜጐች በሰላም እንዲመለሱ መንግስት አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ አለበት::

  • @abdikfilabile270
    @abdikfilabile270 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ስሕተት ነው እና ውሸት ነው የአንፋር ህዝብ የሚፈልገው የአማራው አንፋር ላይ አንድ ሺህ ሰው ቢሞት እውነቱን ነው ያሉት የኢትዮጵያ ጦር ማረኩህ አይያዙህም ወደ አንተም ይመለሳሉ አንተም አንፋርን ትተህ ትሄዳለህ ሱማሌም ኢየሱስን የሚደርሰው የሶማሌ ዘር መሬት ብቻ ከሆነ ኬንያ፣ ሶማሊያ፣ ጅቡቲ ይኖራቸዋል። መሬታቸውን አይከላከሉም, መሬታቸውንም አይከላከሉም.

  • @Yasin-nt5rx
    @Yasin-nt5rx 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ ያአሏህ የፕልፅግናን ነቀርሳ የሆኑትን ፓለስልጣናት ከምድረገፅ አጥፋልን ለሀገራችን ጠቃሚ ለህዝቡ አዛኝ የሆነን መሪ ስጠን የፕልፅግናን መንግስት በአንተ በሀያሉ ጌታ መብረቅ አመድ አድርግልን ያረብብብ

  • @AbuAHMEDYAIDAbdo
    @AbuAHMEDYAIDAbdo 3 หลายเดือนก่อน

    ዘገባው ፍትሀዊ አይደለም:ምክንያቱም ዘገባው ከአንድ በኩል ብቻ በተሠበሠበ መረጃ የተዘገበ ነው ከአፋር በኩል መረጃ ለማግኘት አልጣርክም ይህ ኢ ፍትሀዊ ና ዘገባውን ለመሥራት ያነሳሳ ምክንያት ለብፅግና መንግስት ባለ ጥላቻ ብቻ እንደ ሆነ ያስታውቃል። አፋር ከለው መሬት ልዩ ቀበሌ ሰቷቸዉ ት/ት፣ ህክም ና በተቻለ መጠን ከክልሉ ነዋሪ በልተናነሰ መልኩ እኖሩ ሳለ ከሱማሌ ክልል፣ጅቡቲ መንግሰት እና ሱማሌ ላንድ ባገኙት ድጋፍ በቅፅበት የሱማሌ ክልል ነው በማለት የአፋር ክልል ባንዲራን በማቃጠል ጦርነቱ በተለየ ሁኔታ የተጀመረነው። እንጂ ቦታው የአፋር ክልል መሆኑ ሁሉም ያቀዋል

  • @nasirabdu533
    @nasirabdu533 3 หลายเดือนก่อน

    አፋር በራሱ መሬት ላይና ራሳቸውን ለመከላከል ይሞታሉ ሶማሌ ግን ለምን አፋር ክልል ድረስ ገብቶ ለምን የአፋርን አርብቶ አደሮችን እየጨፈጨፉ ወረራ ያከሄዳሉ ከአፋርና ሶማሌ በድንበር አይገናኙም

  • @MehammedkaloytaAhmed-iw2cz
    @MehammedkaloytaAhmed-iw2cz 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ይህ ዘጋባ ከእውነት የራቀ ነው ጦርነቱ እውነት ቢሆንም የዘገባው ይዘት ከእውነት የራቀ ነው ስለታሪኩ በደንብ አጣራ ብልጽግና አይደለም ጦርነቱን የጀመረው የመቶ አመት ታሪክ ያለው ነው

  • @habibhanfareQafarbaxa
    @habibhanfareQafarbaxa 3 หลายเดือนก่อน

    አንቴ ሌበ የሆነክ አንቴ የጁኑታ ደላለዉ ምን ምበል ነው አንቴ አህያ የጅግና አፈር ህዝብ ስም አጥፍው አፋር ህዝብ ይቅርታ መጣይቅ አሌብህ ምክንያቱም የአፋር ህዝብ በሶማሌ ክልል ውስጥ አድርገህ ነው የጄብክኵዉ ስለዚህ አፋር ህዝብ የሪሱ መሬት ውስጥ ነው እየሞቱ የሉቱ ይህ ውሴትህ መንም አይሠመሀማ አን

  • @MuhammedYusuf-rq3ws
    @MuhammedYusuf-rq3ws 3 หลายเดือนก่อน

    የምን መሸፋፈን ነው ከአንድ ወገን ብቻ ወሬ ማመላለስ ጦርነቱ በምን ምክንያት ተነሳ ይቀድማል ደንበር ተሻግሮ አፋርን የሚወረዉ ጥምር ሶማሊያ እንጂ አፋር የሰው ደንበር ተሻግሮ አንድም ወገን ጋር ደም አልተፋሰሰም አፋር ከአማራ ጋር ደንበር አለው አፋር ከትግራይ ጋር ደንበር አለው አፋር ከኦሮሞ ጋር ደንበር አለው አፋር ከሶማሊያ ጋር የሚያገናኘው አንድም ደንበር የለም ጥምር ሶማሊያ በአፋር የሚያደርገዉን ወረራ እፍ አድርጉት መሸፋፈኑን ተዉት እና 🙌