Lastarock | ላስታሮክ - Hayloga | ሃይሎጋ (Official Music Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Lastarock | ላስታሮክ - Hayloga | ሃይሎጋ (Official Music Video)
    Presented by LASTAROCK
    Lyrics | ግጥም :
    Lastarock keep it blazin’ baby
    Baby baby
    Ya man light it up
    ልቅም ጥንቅቅ ያለች የሰው መና
    ሽሞንሟና
    የሂዎት እጣ ሎተሪው ደርሶኝ አንችን
    እድል ሲቀና
    አማረ ቤቴ መንገዴ በ ፍቅር ፀና
    ማር አካል ገላ
    አቧራው ጨሰ ሞቀ ድግሱ ደራ
    ስንል ሀይሎጋ
    ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋዎ
    ያስፈለኳት በእግር በፈረስ
    ቢያሻኝ መዳኒት አጋር ለነብስ
    ተገኝታለች ቀናኝ በለስ
    በልቤ አዳራሽ ስትል ሽር ፈሰስ
    እንደ ሃገርሽ ነይ እንደ ሃገሬ
    ልሁን መከታሽ ሁኝ እመቤቴ
    ብንሆን አንድ ሙሉ ነው ስሟ ስሜ
    ቃል አክብራ ከብራ በቃሌ
    መውደድ ገሩ አድርጎኝ ጉሽም
    ሸጋ ይዥ እሽክም እሽክም
    ይመስገን ነው ሁሉም አሻም
    ሂዎት ጣፍጧል ሁነሽ ቅመም
    አየው አለው አለው እና
    በማተቡ ይሄዉ ፀና
    የኛው ጎጆ በኛው ቀና
    ማገር ሁኘሽ አንችም ባላ
    እሰይ ነይ ነይ የኔ አበባ
    ይዥሽ ቶሎ ቤቴ ልግባ
    አረ እሰይ ነይ የኔ ደስ ደስ
    ይዥሽ ቶሎ ቤቴ ልድረስ
    ልቅም ጥንቅቅ ያለች የሰው መና
    ሽሞንሟና
    የሂዎት እጣ ሎተሪው ደርሶኝ አንችን
    እድል ሲቀና
    አማረ ቤቴ መንገዴ በ ፍቅር ፀና
    ማር አካል ገላ
    አቧራው ጨሰ ሞቀ ድግሱ ደራ
    ስንል ሀይሎጋ
    ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋዎ
    ወጉን አትስሚ ቢሉሽ ስለኔ
    የለውም ፍሬ ብትበየው ነው ጥሬ
    ሰው ምቀኛ ነው ይሉሻል ቅሪ
    አለው ወዳጅሽ ምከሪ ከኔ
    ያይንሽን ቋንቋ ሚረዳው ልቤ
    ደሞ ምን ጠቅሞን ወሬ ነጋሪ
    አድርጊ ብር አምባር ለአንገትሽ ድሪ
    ለጆሮም ዳባ ነገር እንዳትሰሚ
    ማንነትሽን ጓዳ ገመናሽን
    ከኔ በላይ ማን ሰው ያውቅና
    ከፈለኩሽ አንችም ከወደድሽ
    ማን አግብቶት ወስኖ ለእኛ
    ሽቶ ለእናትሽ ወርቁን ለአባትሽ
    ከተቀበሉ ከፈቀዱማ
    ከመረቁ እሽ እንድዎስድሽ
    ነይ በይ ተነሽ እንጨፍርማ
    ልቅም ጥንቅቅ ያለች የሰው መና
    ሽሞንሟና
    የሂዎት እጣ ሎተሪው ደርሶኝ አንችን
    እድል ሲቀና
    አማረ ቤቴ መንገዴ በ ፍቅር ፀና
    ማር አካል ገላ
    አቧራው ጨሰ ሞቀ ድግሱ ደራ
    ስንል ሀይሎጋ
    ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋዎ
    ይሰማል ወይ ደጅሽ
    ላንች ነው ያሆየ ጭፈራዉ
    መጥቸ እንዳላይሽ
    ዞረ በላይሽ ላይ ደመናው
    አረ አንችስ ሎሚ ነሽ
    ፀጉርሽ ወርዶ ወርዶ ሀር ነው
    ኩሉን ማን ኳለሽ ሳትኳይ
    መልክሽ ለሚያበራው
    Follow Lastarock
    Instagram : ....
    Spotify : spotify.link/x...
    Tik Tok : www.tiktok.com....
    #ሃይሎጋ #ኢትዮጲያ #ethiopiannewmusicvideo
    #Aymelesem #Lastarock #newsong #newmusicvideo #ethiopian #ethiopianmusic #habesha #addisababa #africa #hiphop #afrobeat #eastafrica #rema #asaprock #habesha #newmusicvideo

ความคิดเห็น • 126

  • @Lastarock3
    @Lastarock3  หลายเดือนก่อน +63

    አዳዲስ ሙዚቃዎችን ይዘን እንድንመጣ
    ላይክ ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ያግዙን
    ፍቅር እና ሰላም ⚡🇪🇹
    Lyrics | ግጥም :
    Lastarock keep it blazin’ baby
    Baby baby
    Ya man light it up
    ልቅም ጥንቅቅ ያለች የሰው መና
    ሽሞንሟና
    የሂዎት እጣ ሎተሪው ደርሶኝ አንችን
    እድል ሲቀና
    አማረ ቤቴ መንገዴ በ ፍቅር ፀና
    ማር አካል ገላ
    አቧራው ጨሰ ሞቀ ድግሱ ደራ
    ስንል ሀይሎጋ
    ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋዎ
    ያስፈለኳት በእግር በፈረስ
    ቢያሻኝ መዳኒት አጋር ለነብስ
    ተገኝታለች ቀናኝ በለስ
    በልቤ አዳራሽ ስትል ሽር ፈሰስ
    እንደ ሃገርሽ ነይ እንደ ሃገሬ
    ልሁን መከታሽ ሁኝ እመቤቴ
    ብንሆን አንድ ሙሉ ነው ስሟ ስሜ
    ቃል አክብራ ከብራ በቃሌ
    መውደድ ገሩ አድርጎኝ ጉሽም
    ሸጋ ይዥ እሽክም እሽክም
    ይመስገን ነው ሁሉም አሻም
    ሂዎት ጣፍጧል ሁነሽ ቅመም
    አየው አለው አለው እና
    በማተቡ ይሄዉ ፀና
    የኛው ጎጆ በኛው ቀና
    ማገር ሁኘሽ አንችም ባላ
    እሰይ ነይ ነይ የኔ አበባ
    ይዥሽ ቶሎ ቤቴ ልግባ
    አረ እሰይ ነይ የኔ ደስ ደስ
    ይዥሽ ቶሎ ቤቴ ልድረስ
    ልቅም ጥንቅቅ ያለች የሰው መና
    ሽሞንሟና
    የሂዎት እጣ ሎተሪው ደርሶኝ አንችን
    እድል ሲቀና
    አማረ ቤቴ መንገዴ በ ፍቅር ፀና
    ማር አካል ገላ
    አቧራው ጨሰ ሞቀ ድግሱ ደራ
    ስንል ሀይሎጋ
    ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋዎ
    ወጉን አትስሚ ቢሉሽ ስለኔ
    የለውም ፍሬ ብትበየው ነው ጥሬ
    ሰው ምቀኛ ነው ይሉሻል ቅሪ
    አለው ወዳጅሽ ምከሪ ከኔ
    ያይንሽን ቋንቋ ሚረዳው ልቤ
    ደሞ ምን ጠቅሞን ወሬ ነጋሪ
    አድርጊ ብር አምባር ለአንገትሽ ድሪ
    ለጆሮም ዳባ ነገር እንዳትሰሚ
    ማንነትሽን ጓዳ ገመናሽን
    ከኔ በላይ ማን ሰው ያውቅና
    ከፈለኩሽ አንችም ከወደድሽ
    ማን አግብቶት ወስኖ ለእኛ
    ሽቶ ለእናትሽ ወርቁን ለአባትሽ
    ከተቀበሉ ከፈቀዱማ
    ከመረቁ እሽ እንድዎስድሽ
    ነይ በይ ተነሽ እንጨፍርማ
    ልቅም ጥንቅቅ ያለች የሰው መና
    ሽሞንሟና
    የሂዎት እጣ ሎተሪው ደርሶኝ አንችን
    እድል ሲቀና
    አማረ ቤቴ መንገዴ በ ፍቅር ፀና
    ማር አካል ገላ
    አቧራው ጨሰ ሞቀ ድግሱ ደራ
    ስንል ሀይሎጋ
    ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋዎ
    ይሰማል ወይ ደጅሽ
    ላንች ነው ያሆየ ጭፈራዉ
    መጥቸ እንዳላይሽ
    ዞረ በላይሽ ላይ ደመናው
    አረ አንችስ ሎሚ ነሽ
    ፀጉርሽ ወርዶ ወርዶ ሀር ነው
    ኩሉን ማን ኳለሽ ሳትኳይ
    መልክሽ ለሚያበራው

    • @DaveRecaps1
      @DaveRecaps1 หลายเดือนก่อน +5

      ልቅም ጥንቅቅ ያለ ስራ🎼🎧
      አንደኛ ነው Efi💪❤

    • @ruhama5746
      @ruhama5746 หลายเดือนก่อน +3

      lastarockk😘😘😘😘

    • @AbxAb668
      @AbxAb668 หลายเดือนก่อน

      Keep it up 🔥

    • @amanuelaboy4966
      @amanuelaboy4966 หลายเดือนก่อน

      ይመቻችሁ አቦ በርቱልን.... Yabede new 👍

    • @markoondream
      @markoondream 27 วันที่ผ่านมา

      Let's me show you ma stuff lastarockkkkkkkk

  • @AdipIus-lj4yy
    @AdipIus-lj4yy หลายเดือนก่อน +5

    God this Guys deserve a Grammy This is hard respect for the music industry from them Keep it up guys

  • @habtuhabtu7668
    @habtuhabtu7668 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልቅም ጥንቅቅ ያለች MUSIC💯

  • @AshebirDide-bg9vs
    @AshebirDide-bg9vs หลายเดือนก่อน +5

    አንደኛ ናችሁ ጀማው💝👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 หลายเดือนก่อน +1

    Video creativity, vibe, music producing enda hulaw💯💯💯💯👏📌🎵
    Lyrics 🤕😬😬😬

  • @dagyunknown
    @dagyunknown หลายเดือนก่อน +21

    ለምን Advertising አትሰሩም 😢....ማስገረምን አትፎርሹም 👏👏👏 🎉

    • @leultubee
      @leultubee หลายเดือนก่อน +2

      Kk juice own by them

    • @henokbekalu7094
      @henokbekalu7094 หลายเดือนก่อน

      ⁠@@leultubeereally? They own that?

  • @AzahelAbrham
    @AzahelAbrham หลายเดือนก่อน +6

    Hayloga🔥🔥🔥🔥🔥

  • @bboytomi-hd8hf
    @bboytomi-hd8hf หลายเดือนก่อน +7

    ላስታሮክ የዚ ጀነሬሽን ምርጦች

    • @AzahelAbrham
      @AzahelAbrham หลายเดือนก่อน +1

      U r right 🔥🔥🔥

    • @YNG_12
      @YNG_12 หลายเดือนก่อน

      What about lus ??????

  • @michaeltesfaye4051
    @michaeltesfaye4051 29 วันที่ผ่านมา +1

    Extraordinary

  • @henok1648
    @henok1648 หลายเดือนก่อน +3

    Damn new generation memetine sira 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @DawitAfework
    @DawitAfework หลายเดือนก่อน +5

    Ya man

  • @The_PlugAddis
    @The_PlugAddis หลายเดือนก่อน +1

    QUALITY!!!

  • @yordi6193
    @yordi6193 หลายเดือนก่อน +2

    🔥🔥🔥

  • @alemtadesse942
    @alemtadesse942 26 วันที่ผ่านมา

    I can't stop listening to this

  • @anuel4366
    @anuel4366 หลายเดือนก่อน +2

    lastarock🔥👑

  • @JaredMelon-oq6mg
    @JaredMelon-oq6mg หลายเดือนก่อน +1

    lastarock are most underrated.

  • @ozrobiVLOGS
    @ozrobiVLOGS หลายเดือนก่อน +5

    We deserve this ሃይሎጋ 🔥🔥🔥

  • @Eyobhiii
    @Eyobhiii 27 วันที่ผ่านมา +1

    ✅Yo yimechachihu jemawu🎉

  • @millaAsta
    @millaAsta หลายเดือนก่อน +3

    Faya🔥

  • @fraoltamiru7190
    @fraoltamiru7190 หลายเดือนก่อน +1

    A great music with a great music video

  • @NatyAtsbeha
    @NatyAtsbeha หลายเดือนก่อน +3

    🔥🔥🔥👌

  • @aghsansolomon7631
    @aghsansolomon7631 หลายเดือนก่อน +2

    🔥🔥🤙

  • @kadane2983
    @kadane2983 หลายเดือนก่อน +1

    Joroyen des alew

  • @Lanadel51
    @Lanadel51 หลายเดือนก่อน +4

    I see gryffindor, slytherin and hufflepuff 😁. On serious note, good job guys

    • @qwerty-ol2pz
      @qwerty-ol2pz หลายเดือนก่อน

      Ron hermayoni and harry but all male

    • @Lanadel51
      @Lanadel51 หลายเดือนก่อน

      @@qwerty-ol2pzthat can work too, i saw the red, green and yellow ties and couldn’t help but point it out lol, i think they were going for the ethiopian flag tho

  • @EfremAbraham-xt9of
    @EfremAbraham-xt9of หลายเดือนก่อน +1

    Fire 🔥

  • @user-tx1mo9ly9h
    @user-tx1mo9ly9h หลายเดือนก่อน

    Ar tchlalachu 🎉🎉🎉🎉

  • @alemtadesse942
    @alemtadesse942 หลายเดือนก่อน +4

    you guys are dope

  • @Metages_Getu
    @Metages_Getu หลายเดือนก่อน +3

    daamn you guys💪🔥🔥🔥 the video production 💯 the music 💯

  • @Messay2012
    @Messay2012 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞን ጀማው ከድንዛዜ ሲወጣ >1m view እንደሚሆን አልጠራጠርም እስከዛው ግን ፓ ማስባላቹ እንዳይቆም ይቸማቸማቹ ትሪፕልስ 🙏🙏🙏

  • @kuku-sm1xb
    @kuku-sm1xb หลายเดือนก่อน +1

    fire

  • @romanreign13
    @romanreign13 หลายเดือนก่อน +1

    one and only ላስታ ሮክ looks like one direction ❤❤❤🔥🔥🔥

  • @mahletgulilat36
    @mahletgulilat36 หลายเดือนก่อน +1

    Fan 👏👏👏💥

  • @redfoxx9415
    @redfoxx9415 หลายเดือนก่อน +3

    amazing work guys

  • @ShewitDejen-dl7ib
    @ShewitDejen-dl7ib หลายเดือนก่อน

    የመጨረሻ ምርጥ ስራ 🎉🎉🎉

  • @chernettemesgen2690
    @chernettemesgen2690 หลายเดือนก่อน +3

    war yabeda nw

  • @tasi-ds1ou
    @tasi-ds1ou หลายเดือนก่อน +3

    ያበደ ስራ 🥵🥵🥵

  • @FENDISHATIME
    @FENDISHATIME หลายเดือนก่อน +4

    KEEP IT BALZIN ⚡ አቀጣጥሉት

  • @ahadudancetube8492
    @ahadudancetube8492 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🔥🔥🔥🔥🔥keep

  • @Roommateforever
    @Roommateforever หลายเดือนก่อน +3

    Lastarocks never disappoints 🤎💯

  • @user-sq9xi8ut8n
    @user-sq9xi8ut8n หลายเดือนก่อน +1

    Keep going!!!

  • @I.....351
    @I.....351 หลายเดือนก่อน +3

    I wasn’t expecting a new song 😭😭😭 this is cool 😎

  • @robellish
    @robellish หลายเดือนก่อน

    💯💯💯

  • @EliasEnku-ye9zk
    @EliasEnku-ye9zk หลายเดือนก่อน +3

    Keep up gays

    • @jakait59
      @jakait59 หลายเดือนก่อน

      Guys or gays😂😂

    • @amansadu5034
      @amansadu5034 หลายเดือนก่อน

      Gays? 😂😂😂

  • @RMXPATCHER
    @RMXPATCHER หลายเดือนก่อน +1

    Shiiii🔥🔥🔥

  • @yeekun_official
    @yeekun_official หลายเดือนก่อน +3

    Yessir 👊

  • @Ab_MeLo
    @Ab_MeLo หลายเดือนก่อน +3

    fayaaaaa 🔥🔥🔥

  • @alazar711
    @alazar711 หลายเดือนก่อน +2

    ethiopiayawi honachu zemenawi zefenen zemenawi yadregachut enant nachu hayloga belnal yemechachu

  • @abdibogale5369
    @abdibogale5369 หลายเดือนก่อน

    shiii🔥🔥🔥

  • @JAY-pe3or
    @JAY-pe3or หลายเดือนก่อน

    yabede nw

  • @abrhamd4779
    @abrhamd4779 หลายเดือนก่อน +3

    Sweeet🎉
    Brodis keep shinin

  • @cornice-7090
    @cornice-7090 หลายเดือนก่อน

    Love and peace

  • @Rap-glock
    @Rap-glock หลายเดือนก่อน +3

    እየጠበቅን ነው 🎉🎉🎉

  • @RobsenDaniel
    @RobsenDaniel หลายเดือนก่อน

    lasta keep movin

  • @edeldemalash275
    @edeldemalash275 หลายเดือนก่อน +4

    ሶስት ዎፎች 1 ነቹህ በርቱ ደሰ ዩላል ወድጀዋለው 👌👌👌❤❤❤

  • @if9533
    @if9533 หลายเดือนก่อน

    As always, original and in ur own style

  • @jamibruno4716
    @jamibruno4716 หลายเดือนก่อน +1

    Lastarocks

  • @Papi-gh7ex
    @Papi-gh7ex หลายเดือนก่อน

    Fire 🔥 📛

  • @jozybeatz7723
    @jozybeatz7723 หลายเดือนก่อน

    🔥🔥💯💯

  • @CuriousCoincidenceo
    @CuriousCoincidenceo หลายเดือนก่อน

    Always a FAN
    BUSSIN!

  • @yordifantahun3361
    @yordifantahun3361 หลายเดือนก่อน

    👌👌

  • @abelalemayehu7887
    @abelalemayehu7887 หลายเดือนก่อน

    🌋

  • @AbudiJuhar
    @AbudiJuhar หลายเดือนก่อน +3

    ያገሬ ልጆች ትችላላቹህ እኮ 🔥

  • @henokbekalu7094
    @henokbekalu7094 หลายเดือนก่อน

    Bruh they never miss🌊🌊 the trio brothers are just impeccable!!!!!!👊🏾🥃

  • @Leaketube182
    @Leaketube182 หลายเดือนก่อน

    great work @Lastarock3

  • @AradaRas
    @AradaRas หลายเดือนก่อน

    🔥

  • @Hermela213
    @Hermela213 26 วันที่ผ่านมา

    U guys 🔥🔥🔥

  • @theethiopian2305
    @theethiopian2305 หลายเดือนก่อน

    DOPE! Big UP!!!

  • @habesha782
    @habesha782 หลายเดือนก่อน +2

    2024❤️

  • @user-si2gf5kw9m
    @user-si2gf5kw9m หลายเดือนก่อน

    This music and video is fascinating!❤❤❤

  • @supergoal9548
    @supergoal9548 หลายเดือนก่อน

    🔥🔥🔥🚀

  • @realkingent
    @realkingent หลายเดือนก่อน +3

    ya man yemchachuu i was waiting for new thing

  • @AbenezerAssefa-ps9xu
    @AbenezerAssefa-ps9xu หลายเดือนก่อน +3

    it's fire 😤😤

  • @milkyasleul3673
    @milkyasleul3673 หลายเดือนก่อน

    U guys rock man

  • @realoc1640
    @realoc1640 หลายเดือนก่อน

    👀👀👏🏻👏🏻👏🏻🤛🏾

  • @natos1st
    @natos1st หลายเดือนก่อน +6

    here before 1million views

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 หลายเดือนก่อน

    the musian did not waste time ,, we thankyou musian lasta rook ,,, kojnjo zaema ,,

  • @taurus6286
    @taurus6286 หลายเดือนก่อน

    This is ....🤯

  • @mickeyvevo2000
    @mickeyvevo2000 หลายเดือนก่อน

    Great

  • @Abyssiniamedia_1
    @Abyssiniamedia_1 หลายเดือนก่อน

    3 🖤 ትለያላቹ Keep workin hard

  • @zrak7022
    @zrak7022 หลายเดือนก่อน

    As always 🔥🔥🔥

  • @hagermedia2770
    @hagermedia2770 หลายเดือนก่อน

    Sanvoud, astwesachun, 90s beat, keep up boys 😊😊❤❤

  • @mtop012
    @mtop012 หลายเดือนก่อน +3

    we need such video shout-out to the editor too

  • @HenokWorku-n4n
    @HenokWorku-n4n หลายเดือนก่อน

    Yabada nw ሀይሎጋ ❤❤

  • @abelatech
    @abelatech หลายเดือนก่อน

    💯🔥🔥

  • @user-fd9wo9vq9t
    @user-fd9wo9vq9t หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉 you guys are so talented 🔥🔥🔥

  • @kedami6928
    @kedami6928 หลายเดือนก่อน

    this is cool

  • @user-ou2tp3ky6x
    @user-ou2tp3ky6x หลายเดือนก่อน

    Lemn collab Ataregum Ke lela Artists

  • @youngavage5956
    @youngavage5956 หลายเดือนก่อน

    You guys can definitely make a hit 🫡

  • @DaveRecaps1
    @DaveRecaps1 หลายเดือนก่อน +3

    ልቅም ጥንቅቅ ያለ ስራ🎼🎧
    አንደኛ ነው Efi💪❤

  • @biggie-uj2sy
    @biggie-uj2sy หลายเดือนก่อน

    i love you guys

  • @AmenPM-my8ho
    @AmenPM-my8ho หลายเดือนก่อน

    Muche new miwedachu 🔥🔥

  • @JAY-pe3or
    @JAY-pe3or หลายเดือนก่อน

    we need album pls

  • @ewnetarecords
    @ewnetarecords หลายเดือนก่อน

    the wendoch guday sample

  • @markeemarkee-uy1de
    @markeemarkee-uy1de หลายเดือนก่อน

    yabde sera new

  • @tpwb5882
    @tpwb5882 หลายเดือนก่อน

    Damian Marley featuring bobby brown beautiful 😉. Keep up guys

  • @yabsiraeshetu4185
    @yabsiraeshetu4185 หลายเดือนก่อน +4

    Enzen subscrib sayarege nw eko zefen ewedalewi belo yameyawerawe

  • @ykim209
    @ykim209 หลายเดือนก่อน +1

    The editor must be paid

    • @AzahelAbrham
      @AzahelAbrham หลายเดือนก่อน

      Editor erasu ezaw ke zefanochw west andu nw

  • @yabsiraleta
    @yabsiraleta หลายเดือนก่อน

    Aint gonna lie the guy with bread's looks like don toliver

  • @EthioFunny27
    @EthioFunny27 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JJHamrawi
    @JJHamrawi หลายเดือนก่อน +1

    🔕 mute the music just music video