የተሰበረ የሞባይል እስክሪን መቀየር
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- huawei p30 lite broken screen replacement
የተሰበረ የሞባይል እስክሪን መቀየር
ማንኛውንም አይነት የሞባይል እስክሪን ለመቀየር እንችል ዘንድ ነው ይህንን ቪዲዎ የሰራሁት ይህ የምታዩት ቪዲዎ የራሤን ሞባይል ቤቴ ውስጥ ባሉ መፈቻዎች ተጠቅሜ እስክሪኑን የቀርኩት
የሰራሁትን ቪዲዎ ከወደዳችሁት like share subscribe ማድረጉዎን አይርሱ
ከምንም በላይ የእርሶ አስተያየት ለሌላ ቪዲዎ አንድሰራ ስለሚያበረታታኝ ፃፉልኝ
#Ethiopian
አስተያየት መስጫ አድራሻ
Email:- jaki.marewan@gmail.com
ምርጥ ሰው ኑሪልን🥰🥰🥰🥰🥰🙏
Wawu geram new.anitem professional nek wedime🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ማሻአላ አሪፍ ስራነው
የሚጠቅመንን ነገር ነው ያሣየህን ተባረክ
አመሰግናለሁ አንቺም ተባረኪ
ጥሩ ነው በረታ
አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወንድሜ
አመሰግናለሁ በድጋሜ
በሰርታ ዉንዴሚ
ለትምህርትህ እናመሰግናለን
tanks
በርታ ወንድሜ
አመሰግናለሁ
በርታ ብሮየ
ትጥሩ ትምህርት ነው በርታ ወንድማች
አመሰግናለሁ
አድራሻችሁን በጣም እንፈልጋለን የስልኬ አየነትም x-Tigi M20s ይባላል፡፡
Thank you brother. I have Realme mobile and it is broken pls tell me where it maintained the screen.
Your welcome which model can you share with me model number? Thank you
Jh
s7 ስክሪን አለህ ዋጋው ስንት ነዉ
asuss 5 j00 screen enante ga lagnegn echilalew?
Hi, sorry yeleghem yalew Cale asawqalehu
❤❤
ወንድሜ እኔ የምኖረው ክፍል አገር ነው።A93 oppo screen and touch ካለ እባክ ላክልኝ
Oppo screen የለኝም ግን ፈልጌ ካገኘሁ አሳዉቅካለሁ
screen limkyr sent new ebak yet new yalew
Ye nova 2 plus screen yet agegn yihon yene wendim?
Selam papiyo yet new mtnorew?
ግን እንደመጀመሪያዉ አይሆንልህም ሌላ መንገድ የለም
er yenenm llaklek beneka ejeck wendm
Eshi tse1.mm.bing.net/th?id=OGC.5e5a320858492abdb536fad96ec16d9a&pid=Api&rurl=https%3a%2f%2fmedia.giphy.com%2fmedia%2feml5wd6dh1BkI%2fgiphy.gif&ehk=DUjSsJfWP7YxRyCvKWkxX33CxMEMDEyfM6gZQ%2bzmp68%3d
አሪፊ ቲምሪት ነዉ በረታ
አመሰግናለሁ
s9plus screen ale
Skirin yemibeliz min sihon new
ሰላም ፀሀይ ላይ ብዙ ከተዉሽዉ ወይም ሰልኲ ኦርጅናል ካልሆነ
እስክሪን ምባይላችን ነጭ ቢያሳይብን እንዴት አድርገን እንሰራዉ አለን
ሰላም ምን አይነት ስልክ ነዉ?
ኦፖ ነው
Price?
Hi, price for what Free
@@jakimarewan I mean how much does it cost if I want to replace my screen how much do I pay for it
አንደጀዋል እስክሪኑ ከተቀየረብኋላ የሚያመጣዉ ለዉጥአለወይስ እንዴትነዉ መልሡልኝ
ጀዋሌ በገዛሁት በ1 ሣምንቱ ተሠበረብኝ ለማስቀየር ፈርቸነዉ ተባበሩኝ
@@ኡሙአብደሏህ-ፈ6ደ ሰላም ምንም ለውጥ የለውም ሚቀየረዉ እሰክሪን ኦርጂናል ቢሆን ይመረጣል
ኦርጅናል መሆኑን እንዴት ማወቅ ይቻላል
ቴክኖ ስልክ ሲሰበር screen
desilal wandime
Thank you
ዋዉ ምያህን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም
ሳምሪ አመሰግናለሁ እንዲህ ባለ ሙያ ነኝ ይልመድብሽ አትጥፊ
10q M
?
አስክሬኑን ብቻ ማንሳት አይቻልም
Not8 eskre magegnet echelàlew
አዎን ይቻላል
በናትክ ስንት ነው
የምኖረው አዲስ አበባ
ምኖረዉ ሳዉዲ ነው ግን ሲከፈት በሰው መላክ ይቻላል። ማትቸኩሉ ከሆነ።
እሺ ግን ስንት ነው
Subscribe ላደረገኝ ምለሼ ፈጣን ነው
Esti enyha aftnew
10 ene neghe endatresa
Huawei p8 max screen kalek ... tg ... @do2248 txt argleg Please