ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወዳቼቼ የኔ ምርጥ እእት ወንድሞቼ ኮመንት ስትፅፉልኝ ላይክ ማድረግም አትርሱ እወዳችዋለው ውውውውውድድድድድ
እኔ ስሰራ ሶሱ ውሃ ይሆንብኛል ለምንድነው
Baxama
እኛም እንወድሻለን
ማሻ አላህ በጣም ትምሬ አለሁ ካቺ በርቺ
ዋው እማ በጣም ደስ ይላል ያንቺን ሙያ አይቼ ስርቼላት ማዳሜ ወዳው ልትሞት ነው
እጅሽን ይባርከዉ አንዳንዴ ተጣድፈሽ የምረሽዉ ነገር ቢኖርም በስማም አንችን አይቼ ምሰራዉን ምግብ ጥርግ ነዉ ሚያረጉት ህጆ ያጣፍጣል ይሉኛል ህናም ካንቺ ህደተማርኩ እነግራቸዋለዉ የሚፈልጉት ነገር ሲኖር ህዲ ብለሽ ሰርች አርጊ ቲጂ ሰርታዉ ይወናል ይሉኛል የምር በርቺ ተረጋግተሽ ዉሉንም ምግብ ካቀረብሽ በዋላ ቢዶ መቅረፅ ጀምሪ ሌላዉ አደኛ ነሽ የዉነት በርቺ
የኔ ውድ
ዋው እንዴት ያምራል ዬኔ ቆንጆ
በጣም ያምራል ቲጂዬ thanks
ቲጂዬ ያገሬ ባለሞያ እጆችሽን እመቤቴ አብዝታ ብርክ ታርግሽ ውዴ😍👍እኛም ውድድድድድድ ነው ምናረግሽ
አደረኩሽ,አበረታታሻለሁ
ያምራል በጣም እኔም በጣም እሰራዋለው ሴትዬዋ በጣም ነው ነው የምትወደው እጅሽ ይባረክ
አሜን ማማዬ እግዚሐብሔር ይባርክሽ እእቴ
ውነት ትክክል ነው የምታይ አሰራር እኔ አድስ ነኝ ግን ያች አየቸ ሰራሁ አሪፍ ነው አሉኝ
ትጂ ለምታሳይን ሁሉ እናመሰግናለን ሁሌ ነዉ ቤትሽን የማየው የምሰራው ማስቲካ ያልሽውን ግን አልገባኝም ከይቅርታ ጋር አቅርበሽ አሳይኝ ፁሁፉን እንዳዝገዛ 🥰
መዳምሽን ጠይቄያት ትገዛልሻለች ትንሽ ብር ነው
መስቴካ
@@tgarabianfood2937 እሺ ማሬ አመሰግናለሁ 🥰
እሺ የኛ ዉድ እናመስግናለን በርቺ
Yumuuuyy lik nice recep
ማሻአላግንእዚቤትየሚሠራውጋብዙልዩነትአለው ሽብራናነጭሽኩርትየተቁላላውአይጨመርምእናደሞ ሣልሣውለብቻነውየሚቀርበው በርቺ
በጣም ነው የተማረኩት የእኔ ዉድ
ጎበዝ ኮ ነሽ ወላ
በጣም ነው እምትደክሚው ግን ስራሽ ማሻአላህ ነው ቴጂየ
የኔ ባለ ሞያ አመሰግናለሁ ማማዬ
ማሻ አላህ ጀግናዬ
እናመሰግናለን ቲጅየ በርቺ
Wow yena konjio zara gna naw eko yaywese mar gobz barcy damo kusary westa naw ♥
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ዋው ትጅዬ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ
❤❤❤❤ተባረኪ የኔ ውድ ❤❤
አሜን ውዴ
ተባረኪ
Looks soooo delicious 😋 tgya
እናመሰግናለን ቲጅየ
❤
👍
Betam enamesegnalen mar emokrewalehuFeta leremeda serchew betam wededut thanks
Wow new berche😘😘😘
ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
You are the best Schiff sister 😗😗😍😍❤️❤️
እጂሺ ይባርክ
Bereche good
Satlgimy cirashin ymtsary lij nash proud of you 😍 mdhanyalim gulbatshin ybarkilsh! Injer ywtalsh.
Mashallhe hbibti berechi keshrey westey new
አመሰግናለው ማማዬ
ታድላቹ አረብ ሀገር ያላቹ ሙያ ትማራላቹአሜሪካን ሙያ እንደዚህ አትማሪም በግል ትምህርት ቤት ገብተሽ ከተማርሽ እንጂ ሰው ቤት ከተቀጠርሽ እንደዚ የለም እኔ አሜሪካን ነው ያለውት መጀመሪያ ከኢትዮጵያ ስመጣ 12 ክፍል ጨርሼ ነው ዲቪ ደርሶኝ የመጣውት እና ስራ የጀመርኩት ጋዝቴሽን ከዛ ወጥቼ ሀበሻ አሮጊት መጠበክ ለነሱ የሚሰራ የኢትዮጵያ ምግብ ሹሮ ምስር ስጋ ዶሮ በቃ ሌላ የለም ግን ሀረብ ሀገር እንዲ ልብ ያለው ሰው ሞያ ተምሮ ትንሽ ብር ከተያዘ ኢትዮጵያ ገብቶ የራሱን ሆቴል ትከፍታላቹ ኀእኔ አሁን ከስራ መጥቼ ዶኬ አደክድኬ ጎመን ቀቅዬ ላሰሪዬ ነውየመጣውት
ቴጄ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እኔማ ባለሞያ ሆኛለው እድሜ ላንቼ ምንም ነገር ስታዘዝ አልችልም ኣልልም እድሜ ላንቼ ብዙ ነገር ኣወኩ
Wawe harif sera new berech hubi 😘
ማሻአላህ
ዋው
ማሻአላህ የኔ ውድ በርቺ
ቲጂ እጅሽ የባረክ ጨርሽ አላ የሁትም ስራ ላይ ነኝ መግቢያ ያየሁት አንሺ ሁሉምን አነድ ላይ አደርግሽዉ የየ ቤቱ ይለያያለ ሱብሀነ አላህ ያለሁት ሳዉዲ ነዉ ከአንደም 3ትም ቤት አይቻለሁኝ ሁሉንም ለየ ቢቻ የሚወጣዉ እቃ አያምጣዉ ነዉ አደስ ለብቻ ሩዝ ለብቻ ሼርያ ለብቻ ወ,ዘ,ተ ሀሀሀሀሀ ሳት አጠረኝ በርቺ
እኔ ያለሁት ኩዌት ነው የምንሰራው ልክ አቺ እደምሰሪው ነው ሁሉም ለየብቻ ነው
Very good ,healthThank you
በርቺ ሰላምሽ ይብዛ መልካምነት ለራስ ነው
Masha allah 👍
ማሻአላህ ያምራል
የጨት ማማሳያ ተጠቀሚ እባክሽ ከምግቡ ይልቅ ለጤናሽ አስቢ
በሪቱ ጉደት አለ እንዴ?
Berchi yenemar
ቲጅየ ቀሽቷ ልባም ነሽ ሰላምሽ ይብዛ
አሜን ማማዬ አመሰግናለው የኔ ውድ
ዋው ምርጥ ነው
ስላም ጋደኛዬ በርቺ ቲጂዬ ስታማስዬ የእንጨት ወይም የፕላስቲክ ማማሰያ ማደባለቂያ ብትጥቀሚ ጥሩ ነው ድምፁ ይረብሻል ብርቺ
በሮች እህት
አመሠግናለሁ ይስለም የዲክ! እኔ ምልሽ #ድልዝ የምትይው የምን ድልዝ ነው? ማለቴ የተደለዘው ቅመም ምንድነው?
Thank you
ዛሬ ምርጥ. ነገር ኣየሁ
በናትሺ ሰልክሺን ፍልጌ ነው
ዉይ ቲጅ እግዚሃብሄር ይስጥሽ ማዳሜ በጣም ትወደዋለች ሁሌም ልመጂ ትለኝ ነበረ
ይህው በጣም በቆንጆ ውኔታ አቅርቤላችዋለው ስሬውና መልሱን በኮመንት አስቀምጭልኝ መዳምሽ ምን እዳለችሽ
@@tgarabianfood2937 mindinew.Sheray
የኔ ውድ ሁሉንም ነገር አንችጋ ነው የተማርኩት አላህ ሁሌ ደሰተኛ ያድርግሸ ቃል የለኝም ምግብ አልችልም ነበር
አንች ልጅ ግን ስራሽን በጣም ነው የምወድልሽ አሁን ብንይሆንም ይሆን አሰራር በአንች መንገድ እሰራለሁ ባለሙያ ነው የምር
I click in because I got intrigued by the characters of your name. Which language is this? And your dishes are not common for me. So interesting. Love your channel ❤️
Thanks so much I love you
She speaks Amharic. Ethiopia
@@ffrehiwotahmed6507 cool!
የኔ ቆንጃ ሳላመስግንሽ አላልፍም በርቺ።መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጉረቤት ትላለች ያሳደገችኝ እማማ።
Lemen kememoun be arebigna bictha tenegerialesh? Houloum arebegna ayawekem. Mashashal alebish
እጂሺ ይባረክ!መስቲካ ያልሺውን ነገር በደንብ ብታሳይን ወይም በደንብ አብራሪልኝ
እኔም እፈልገው ነበር
ክክክ የት ልቅመሰው
Sorea
እናመሰግናለን ቲጂ
የኔ ውድ አመሰግናለው ማማዬ
ቲጀየ እኔ ግን ሥሠራ ሁሌም ይያያዝብኛል
ለምን
እኔጃ
ቆይ ሩዙን ውሀ ውሠጥ መቆየት አለበት?
በዛላይ እኔ አድሥ ነኝ ገና 5ወረ ሆነኝ ግን ሤትዬ ምግብ እንድሠራ ትፈልጋለች ምን ላድረግ?😭
Gbez tgye hegershe gbinaaa tnshe nger kfceeee blmoyaaaa nesheeee ok
ኧረ ቲጂዬ ያምራል በዛላይ የሰራሁት ቴምር ኬክ ሳያስቀሩት በሉት ስልክሽ ቢኖረኝ እልክልሽ ነበር ምትሰሪውን ምግብ እሰራለሁ እና በጣም ይወዱታል
ለኔም አርቀረም ትንሽ እንካን ክክክክክክ ደስ ይላል እግዚሐብሔር ይባርክሽ እእቴ ውውውድድድድ የኔ ቆንጆ በርቼ
@@tgarabianfood2937 አሚን ውዷ እህቴ ኧረ አንቺ ቢቻ ነይ እንጂ ያስተማርሽኝ አንቺ ፀዳ አድርጌ እሰራልሻለሁ እኔ እወድሻለሁ ከኔ በላይ ደሞ ፈጣሪ ይውደድሽ እህቴ
_እኔም እንዳንቺ ነው ለመዳም የምሰራው ግን ሩዙ በስመቲ ነው የምትገዛው በዛ ነው የምሰራው ለማንኛውም ጎበዝ ነሽ በርቺ አዲስ ሙያ አሳየሽኝ መስቲካ ስጨምሪ አይቻለሁ ቆይ እኔም እሞክረዋለሁ😘_
Museteka
ከል ምንድን ነው ?ሙያሽ ዋው ።ግን ሀረብኛ ለማናቀው አንዳንዱን በአማርኛ አስረጂን
አቼቶ ማለት
ኦኬ አመሰግናለሁ ቆንጆ
Zara esarwalhu nye este enga damerni
Thank you TG
ማማዬ የኔ የኔ እርጎዬ ነሽ እርግት ያልሽ ታድለሽ በጣም ነው የምወደው እርጋታሽን
ቲጂ የአረብ አገር ምግብና መጠጥ ዝግጅት በጣም ነው የማመሰግንሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ያክብርልኝ
በናትሽ ጌዜ አትጨርሽ
የምትናገሪው ሁሉ በአረብኛ ነው አረብ አገር ያልሆነው በምን እናውቃቸዋለን? ነው ወይስ የምትሰሪው አረብ አገር ለሚኖሩ ብቻ ነው?
ምን ያስቆጣሻል ? ማወቅ የምትፈልጊው በስርአት ተናገሪ መልስ ይሰጥሻል
@@ፍቅርበጉራጌ ይኼ ነው መልስሽ የበላሽው ይመለስ
አረብ ሀገር ላሉ ሸቃሎች ብቻ ነው የሚጠቅመው። ።ኢትዮ ልስራ ብትዪ የምትጨምረውን ነገሮች የሉም አታገኚውም ። ኩሸሬ የግብፆች ምግብ ነው ።በጭራሽ ይሄን ሁሉ ድካም አይፈልግም ።በቀላሉ ነው የሚሰሩት ። ስትመገቢውም ምንም ለውጥ የለውም
Gobez Ayzoshe Berchie
Thanks tg
ሁሉም እንዳች ነው እምሰራው ግን ሃሙት ያልሽው አይቸ አላውቅም
ዱቢ ሺብራ ነው እህት ሀሙሥ ማለት መ
btame gubze nshe btame enamsgle gne egen ber ymsrwe wlnem andlaye nwe yanche gne ymrale akerarbu ktybte
እኔ በዝብዳ ኑው የስራሁት እሩዙም
Betessebou manew.
Hi
እኔ ምልሽ በየትኛዉም እሩዝ አይሆንም ከቻልሽ መልሽልኝ
ማማዬ አረብ አገር ካለሽ በጣም በትንሽ ብር ነው የምትገዤው ኢሽ መስሬ ካልሻቸው ይሸጡልሻል ወይም ለመዳም ንገሪያት ትገዛልሻለች ኢርፕም የምትኖሪ ከሆነ ታገኜዋለሽ እኛ አገር ግን የለም ይህን ያልኩሽ ምክንያት ኢሽ መስሬ ለኮሸሬ እሩዝ በጣም ቆንጆ ጣህም ይሰጠዋል እንደሊላው እሩዝ አይደለም ከቻልሽ በኢሽ መስሬ ስሬው ካልቻልሽ ምን አልባት በመስበቴን ሞክሬው ግን እዝቡ የሚያውቀው በኢሽ መስሬ ነው
ትችያለሽ እህት እኔ በመስመቲ ሩዝ ነው ምሰራላቸው ለሰዎቼ መዋጥን ቤት ካለሽ በጆንያ 45 ኪሎ የሚገዙልኝ እሱ ነው ስሙ መስመቲ ባኪስታን ነው ጣእሙ ኣሪፍ ነው በመስሪ ሩዝ የበለጠ ጣእም ቢኖረውም በመስመቲም ስታው እራሱ ዋው ነው ሁሉም እንደየቤቱ የምግብ ኣሰራር ይለያያል
ሌላ እሩዝ አይሆንምደ
ስራሽ ጥሩ ነበር ግን ይህ እምትቀማምሽው ነገር ጥሩ አይደለም
😂😂😂😂
አንደኛ ነኝ ወዉዉዉ ኩሸሬ አርፊ ነው
አመሰግናለው ማማዬ እግዚሐብሔር ይባርክሽ
Nice channel good recipe. New sub here :)) DuMarco
ዋው በጣም ያምራል ይጅሽ ይባረክ
ምግብ አሰራርስ ማንም አይበልጠኝ
ቲጂ አሰራርሽ ምርጥ ነው
ሰላም የእትዮቢያ ልጆች በሙለ ደምሩኝ ስወዳችሁ
ቲጂ የአረብ አገር ምግብና መጠጥ ዝግጅት እሽ የኔ ውድ በርቺ ባለሽበት ሠላምሽብዝዝት ይበልልን
ወዳቼቼ የኔ ምርጥ እእት ወንድሞቼ ኮመንት ስትፅፉልኝ ላይክ ማድረግም አትርሱ እወዳችዋለው ውውውውውድድድድድ
እኔ ስሰራ ሶሱ ውሃ ይሆንብኛል ለምንድነው
Baxama
እኛም እንወድሻለን
ማሻ አላህ በጣም ትምሬ አለሁ ካቺ በርቺ
ዋው እማ በጣም ደስ ይላል ያንቺን ሙያ አይቼ ስርቼላት ማዳሜ ወዳው ልትሞት ነው
እጅሽን ይባርከዉ አንዳንዴ ተጣድፈሽ የምረሽዉ ነገር ቢኖርም በስማም አንችን አይቼ ምሰራዉን ምግብ ጥርግ ነዉ ሚያረጉት ህጆ ያጣፍጣል ይሉኛል ህናም ካንቺ ህደተማርኩ እነግራቸዋለዉ የሚፈልጉት ነገር ሲኖር ህዲ ብለሽ ሰርች አርጊ ቲጂ ሰርታዉ ይወናል ይሉኛል የምር በርቺ ተረጋግተሽ ዉሉንም ምግብ ካቀረብሽ በዋላ ቢዶ መቅረፅ ጀምሪ ሌላዉ አደኛ ነሽ የዉነት በርቺ
የኔ ውድ
ዋው እንዴት ያምራል ዬኔ ቆንጆ
በጣም ያምራል ቲጂዬ thanks
ቲጂዬ ያገሬ ባለሞያ እጆችሽን እመቤቴ አብዝታ ብርክ ታርግሽ ውዴ😍👍
እኛም ውድድድድድድ ነው ምናረግሽ
አደረኩሽ,አበረታታሻለሁ
ያምራል በጣም እኔም በጣም እሰራዋለው ሴትዬዋ በጣም ነው ነው የምትወደው እጅሽ ይባረክ
አሜን ማማዬ እግዚሐብሔር ይባርክሽ እእቴ
ውነት ትክክል ነው የምታይ አሰራር እኔ አድስ ነኝ ግን ያች አየቸ ሰራሁ አሪፍ ነው አሉኝ
ትጂ ለምታሳይን ሁሉ እናመሰግናለን ሁሌ ነዉ ቤትሽን የማየው የምሰራው ማስቲካ ያልሽውን ግን አልገባኝም ከይቅርታ ጋር አቅርበሽ አሳይኝ ፁሁፉን እንዳዝገዛ 🥰
መዳምሽን ጠይቄያት ትገዛልሻለች ትንሽ ብር ነው
መስቴካ
@@tgarabianfood2937 እሺ ማሬ አመሰግናለሁ 🥰
እሺ የኛ ዉድ እናመስግናለን በርቺ
Yumuuuyy lik nice recep
ማሻአላግንእዚቤትየሚሠራውጋብዙልዩነትአለው ሽብራናነጭሽኩርትየተቁላላውአይጨመርምእናደሞ ሣልሣውለብቻነውየሚቀርበው በርቺ
በጣም ነው የተማረኩት የእኔ ዉድ
ጎበዝ ኮ ነሽ ወላ
በጣም ነው እምትደክሚው ግን ስራሽ ማሻአላህ ነው ቴጂየ
የኔ ባለ ሞያ አመሰግናለሁ ማማዬ
ማሻ አላህ ጀግናዬ
እናመሰግናለን ቲጅየ በርቺ
Wow yena konjio zara gna naw eko yaywese mar gobz barcy damo kusary westa naw ♥
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ዋው ትጅዬ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ
❤❤❤❤ተባረኪ የኔ ውድ ❤❤
አሜን ውዴ
ተባረኪ
Looks soooo delicious 😋 tgya
እናመሰግናለን ቲጅየ
❤
👍
Betam enamesegnalen mar emokrewalehu
Feta leremeda serchew betam wededut thanks
Wow new berche😘😘😘
ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
You are the best Schiff sister 😗😗😍😍❤️❤️
እጂሺ ይባርክ
Bereche good
Satlgimy cirashin ymtsary lij nash proud of you 😍 mdhanyalim gulbatshin ybarkilsh! Injer ywtalsh.
Mashallhe hbibti berechi keshrey westey new
አመሰግናለው ማማዬ
ታድላቹ አረብ ሀገር ያላቹ ሙያ ትማራላቹ
አሜሪካን ሙያ እንደዚህ አትማሪም በግል ትምህርት ቤት ገብተሽ ከተማርሽ እንጂ ሰው ቤት ከተቀጠርሽ እንደዚ የለም እኔ አሜሪካን ነው ያለውት መጀመሪያ ከኢትዮጵያ ስመጣ 12 ክፍል ጨርሼ ነው ዲቪ ደርሶኝ የመጣውት እና ስራ የጀመርኩት ጋዝቴሽን ከዛ ወጥቼ ሀበሻ አሮጊት መጠበክ ለነሱ የሚሰራ የኢትዮጵያ ምግብ ሹሮ ምስር ስጋ ዶሮ በቃ
ሌላ የለም ግን ሀረብ ሀገር እንዲ ልብ
ያለው ሰው ሞያ ተምሮ ትንሽ ብር
ከተያዘ ኢትዮጵያ ገብቶ የራሱን ሆቴል ትከፍታላቹ
ኀእኔ አሁን ከስራ መጥቼ ዶኬ አደክድኬ ጎመን ቀቅዬ ላሰሪዬ ነው
የመጣውት
ቴጄ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እኔማ ባለሞያ ሆኛለው እድሜ ላንቼ ምንም ነገር ስታዘዝ አልችልም ኣልልም እድሜ ላንቼ ብዙ ነገር ኣወኩ
Wawe harif sera new berech hubi 😘
ማሻአላህ
ዋው
ማሻአላህ የኔ ውድ በርቺ
ቲጂ እጅሽ የባረክ ጨርሽ አላ የሁትም ስራ ላይ ነኝ መግቢያ ያየሁት አንሺ ሁሉምን አነድ ላይ አደርግሽዉ የየ ቤቱ ይለያያለ ሱብሀነ አላህ ያለሁት ሳዉዲ ነዉ ከአንደም 3ትም ቤት አይቻለሁኝ ሁሉንም ለየ ቢቻ የሚወጣዉ እቃ አያምጣዉ ነዉ
አደስ ለብቻ ሩዝ ለብቻ ሼርያ ለብቻ ወ,ዘ,ተ ሀሀሀሀሀ ሳት አጠረኝ በርቺ
እኔ ያለሁት ኩዌት ነው የምንሰራው ልክ አቺ እደምሰሪው ነው ሁሉም ለየብቻ ነው
Very good ,health
Thank you
በርቺ ሰላምሽ ይብዛ መልካምነት ለራስ ነው
Masha allah 👍
ማሻአላህ ያምራል
የጨት ማማሳያ ተጠቀሚ እባክሽ ከምግቡ ይልቅ ለጤናሽ አስቢ
በሪቱ ጉደት አለ እንዴ?
Berchi yenemar
ቲጅየ ቀሽቷ ልባም ነሽ ሰላምሽ ይብዛ
አሜን ማማዬ አመሰግናለው የኔ ውድ
ዋው ምርጥ ነው
ስላም ጋደኛዬ በርቺ ቲጂዬ ስታማስዬ የእንጨት ወይም የፕላስቲክ ማማሰያ ማደባለቂያ ብትጥቀሚ ጥሩ ነው ድምፁ ይረብሻል ብርቺ
በሮች እህት
አመሠግናለሁ ይስለም የዲክ! እኔ ምልሽ #ድልዝ የምትይው የምን ድልዝ ነው? ማለቴ የተደለዘው ቅመም ምንድነው?
Thank you
ዛሬ ምርጥ. ነገር ኣየሁ
በናትሺ ሰልክሺን ፍልጌ ነው
ዉይ ቲጅ እግዚሃብሄር ይስጥሽ ማዳሜ በጣም ትወደዋለች ሁሌም ልመጂ ትለኝ ነበረ
ይህው በጣም በቆንጆ ውኔታ አቅርቤላችዋለው ስሬውና መልሱን በኮመንት አስቀምጭልኝ መዳምሽ ምን እዳለችሽ
@@tgarabianfood2937 mindinew.Sheray
የኔ ውድ ሁሉንም ነገር አንችጋ ነው የተማርኩት አላህ ሁሌ ደሰተኛ ያድርግሸ ቃል የለኝም ምግብ አልችልም ነበር
አንች ልጅ ግን ስራሽን በጣም ነው የምወድልሽ አሁን ብንይሆንም ይሆን አሰራር በአንች መንገድ እሰራለሁ ባለሙያ ነው የምር
I click in because I got intrigued by the characters of your name. Which language is this? And your dishes are not common for me. So interesting. Love your channel ❤️
Thanks so much I love you
She speaks Amharic. Ethiopia
@@ffrehiwotahmed6507 cool!
የኔ ቆንጃ ሳላመስግንሽ አላልፍም በርቺ።
መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጉረቤት ትላለች ያሳደገችኝ እማማ።
Lemen kememoun be arebigna bictha tenegerialesh? Houloum arebegna ayawekem. Mashashal alebish
እጂሺ ይባረክ!መስቲካ ያልሺውን ነገር በደንብ ብታሳይን ወይም በደንብ አብራሪልኝ
እኔም እፈልገው ነበር
ክክክ የት ልቅመሰው
Sorea
እናመሰግናለን ቲጂ
የኔ ውድ አመሰግናለው ማማዬ
ቲጀየ እኔ ግን ሥሠራ ሁሌም ይያያዝብኛል
ለምን
እኔጃ
ቆይ ሩዙን ውሀ ውሠጥ መቆየት አለበት?
በዛላይ እኔ አድሥ ነኝ ገና 5ወረ ሆነኝ ግን ሤትዬ ምግብ እንድሠራ ትፈልጋለች ምን ላድረግ?😭
Gbez tgye hegershe gbinaaa tnshe nger kfceeee blmoyaaaa nesheeee ok
ኧረ ቲጂዬ ያምራል በዛላይ የሰራሁት ቴምር ኬክ ሳያስቀሩት በሉት ስልክሽ ቢኖረኝ እልክልሽ ነበር ምትሰሪውን ምግብ እሰራለሁ እና በጣም ይወዱታል
ለኔም አርቀረም ትንሽ እንካን ክክክክክክ ደስ ይላል እግዚሐብሔር ይባርክሽ እእቴ ውውውድድድድ የኔ ቆንጆ በርቼ
@@tgarabianfood2937 አሚን ውዷ እህቴ ኧረ አንቺ ቢቻ ነይ እንጂ ያስተማርሽኝ አንቺ ፀዳ አድርጌ እሰራልሻለሁ እኔ እወድሻለሁ ከኔ በላይ ደሞ ፈጣሪ ይውደድሽ እህቴ
_እኔም እንዳንቺ ነው ለመዳም የምሰራው ግን ሩዙ በስመቲ ነው የምትገዛው በዛ ነው የምሰራው ለማንኛውም ጎበዝ ነሽ በርቺ አዲስ ሙያ አሳየሽኝ መስቲካ ስጨምሪ አይቻለሁ ቆይ እኔም እሞክረዋለሁ😘_
Museteka
ከል ምንድን ነው ?ሙያሽ ዋው ።ግን ሀረብኛ ለማናቀው አንዳንዱን በአማርኛ አስረጂን
አቼቶ ማለት
ኦኬ አመሰግናለሁ ቆንጆ
Zara esarwalhu nye este enga damerni
Thank you TG
ማማዬ የኔ የኔ እርጎዬ ነሽ እርግት ያልሽ ታድለሽ በጣም ነው የምወደው እርጋታሽን
ቲጂ የአረብ አገር ምግብና መጠጥ ዝግጅት በጣም ነው የማመሰግንሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ያክብርልኝ
በናትሽ ጌዜ አትጨርሽ
የምትናገሪው ሁሉ በአረብኛ ነው አረብ አገር ያልሆነው በምን እናውቃቸዋለን? ነው ወይስ የምትሰሪው አረብ አገር ለሚኖሩ ብቻ ነው?
ምን ያስቆጣሻል ? ማወቅ የምትፈልጊው በስርአት ተናገሪ መልስ ይሰጥሻል
@@ፍቅርበጉራጌ ይኼ ነው መልስሽ የበላሽው ይመለስ
አረብ ሀገር ላሉ ሸቃሎች ብቻ ነው የሚጠቅመው። ።ኢትዮ ልስራ ብትዪ የምትጨምረውን ነገሮች የሉም አታገኚውም ። ኩሸሬ የግብፆች ምግብ ነው ።በጭራሽ ይሄን ሁሉ ድካም አይፈልግም ።በቀላሉ ነው የሚሰሩት ። ስትመገቢውም ምንም ለውጥ የለውም
Gobez Ayzoshe Berchie
Thanks tg
ሁሉም እንዳች ነው እምሰራው ግን ሃሙት ያልሽው አይቸ አላውቅም
ዱቢ ሺብራ ነው እህት ሀሙሥ ማለት
መ