Dereje Dubale - Befikresh tasere || ደረጀ ዱባለ - በፍቅርሽ ታስሬ (lyrics)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 358

  • @natiFitsum
    @natiFitsum ปีที่แล้ว +46

    መሞት የማይገባቹ ድምፃውያን ሙዚቃ አቀናባሪዎች ትሞታላችሁ ተሎ እናጣቹዋለን ተሎ ሞሞት የሚገባቸው ግን ብዙ ነበሩ 😢

  • @YonasZeriymussi
    @YonasZeriymussi 2 หลายเดือนก่อน +10

    እስርቤት ነው ማቀው ሙዚቃው ወይኔ ጎድኛየ ስዝፍን ትዝታ ብቻ ሊብያ ስቃይ ትዝታ😢

  • @teddyafro7012
    @teddyafro7012 8 หลายเดือนก่อน +50

    ታቃላችሁ የዛሬ 5አመት ግን እስካሁን አረሳዋትም ይሄን ዘፈን ስሰማውማ እበድ እበድ ጩሁ ጩሁ ይለኛል በሰማውት ቁጥር ስለማለቅስ❤😢❤😢😢😢😢😢

    • @KiyaBirhanu-nj1qi
      @KiyaBirhanu-nj1qi 7 หลายเดือนก่อน +2

      ayzu bro

    • @Medi-1H
      @Medi-1H 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ይለኛል ግደኛ አጣሁእጅ

    • @yabsiratamirat4791
      @yabsiratamirat4791 4 หลายเดือนก่อน +1

      Ayzon chal argw

    • @BatielGebremedhin
      @BatielGebremedhin 4 หลายเดือนก่อน

      😢❤❤❤❤❤❤

    • @MulueHadgu
      @MulueHadgu 4 หลายเดือนก่อน

      😢❤❤❤❤❤

  • @EtopeEtope-kg3zg
    @EtopeEtope-kg3zg 7 หลายเดือนก่อน +25

    ትዝታ ብቻ የሆነ ላይፍ 😢😢😢መለያዬት ባይኖር ምኞቴ ነበር😢😢

  • @Danielwonahuadam
    @Danielwonahuadam 3 หลายเดือนก่อน +10

    ደረጄ ዱባለ ሳይሆን እንዳለ አባተ ነው ብዙ ሰው በዚህ ሰራ ይሸወዳል

  • @babafraol9790
    @babafraol9790 2 ปีที่แล้ว +23

    ባደምጠው የማይሸለቸኝ

  • @SayatSol
    @SayatSol ปีที่แล้ว +40

    አልቻልኩም ዘፈኑን ስሰማው😢

  • @rozaroza7147
    @rozaroza7147 ปีที่แล้ว +18

    እህ😢 በደጉ ግዜ ጋብዞኝ ነበር አሁንማ በዘረኝነት ብሎክ ተደራርገናል የዛሬ8 አመት የስራ ባልደረባየ አይ ልጅነት አይገባኝም ነበርኮ😂😂😂

    • @mulerman4046
      @mulerman4046 ปีที่แล้ว

      eko

    • @milli12354
      @milli12354 ปีที่แล้ว +1

      የየት ኣገር ልጅ ነው ትግራዋይ ከሆነ ላስታርቃችሁ የኔ እህት😢

    • @rozaroza7147
      @rozaroza7147 ปีที่แล้ว

      @@milli12354 አረ ዎሎ ነው ውዴ ምንም ግንኝነት እኮ አልነበረንም ትንሽ ሰለነበርኩኝ እኔ ነሀኝ ትግራወይቲ

    • @milli12354
      @milli12354 ปีที่แล้ว +1

      @@rozaroza7147 ኦህ ጓል ዓደይ መዓረይ ዲኺ😍 ምንም ክግበር ኣይከኣልን ግዜ ዘምፀኦ ዘረኝነት ዝበሃል መዳኒት ዘይብሉ ሕማም ብጣዕሚ እዩ ዘሕዝን፣ ብቻ ፈጣሪ ይርዳን እና ወደቀድሞው ሰላማችን ይመልሰን🙏 ብኸምዚ ተቐፂልና ማለቃችን ነው ፈጣሪ ይቅር ይበለን

    • @rozaroza7147
      @rozaroza7147 ปีที่แล้ว

      @@milli12354 አሜን፫ ማዓረይ

  • @SaadaSeyd
    @SaadaSeyd 11 หลายเดือนก่อน +16

    የረሣሁትንአሠታወሠኝሠወደዉ

  • @birhantegegne142
    @birhantegegne142 2 ปีที่แล้ว +154

    አዳመጥኩህ አይበቃኝም ከሠፈሬ እሥከ ሠፈሯ ድረስ

  • @ermiyasmengestu856
    @ermiyasmengestu856 ปีที่แล้ว +24

    እረ ያስለቅሰኛል እኔ ስሰማ

  • @TigiFiker
    @TigiFiker 11 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ያምራል ስወድህ

  • @ዮቶፕያ
    @ዮቶፕያ 2 ปีที่แล้ว +19

    this is for u jerry😭😭🥰🥰 luv u 4ever though u are nat wz me🥰

  • @negabitew87
    @negabitew87 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም የምወደው

  • @MeseretShiberu-rj5xi
    @MeseretShiberu-rj5xi 3 หลายเดือนก่อน +4

    ባዳምጠው ሁሌ አልጠግበውም ደሬ ነፍስህ ገነትትገባለች ለትውልድ የይለፍ ሙዚቃ ነው

    • @Aloa-v2w
      @Aloa-v2w หลายเดือนก่อน

      4:48 4:48

    • @Aloa-v2w
      @Aloa-v2w หลายเดือนก่อน

      4:48 4:48

  • @sofimarr889
    @sofimarr889 วันที่ผ่านมา

    ትዝታ ብቻ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @رقية-ط3د
    @رقية-ط3د 2 ปีที่แล้ว +12

    ከፍቅረኚኤ ሲንልያይይ ጋባዘኚ ክራሲተን ናበራ ያአን ያአል ባለፈቅረው እቢ አሉኩት ቢንልያይም ትዛታው አለ

  • @SadikSad-v7c
    @SadikSad-v7c 2 หลายเดือนก่อน +4

    ልብ የሻብራል ሁሉንም አፍቅሮ ያጣ ያውቀዋል!!

  • @fugadu-d9r
    @fugadu-d9r 8 วันที่ผ่านมา

    ደሪዬ አንተ ብትሞቲሚ ስሚ እና ስራክ ለዘለለም ይቆያል ምንም ብሆን ምንም በአንተ ዘፈን ኖ ፍቅር ዬያዘኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bitanyamelaku
    @bitanyamelaku 2 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ምርጥ

  • @shimageez7662
    @shimageez7662 11 หลายเดือนก่อน +18

    ወይኔ ጌታዬ ተሰበርኩ😔😔😔

    • @HoneySolomun
      @HoneySolomun 10 หลายเดือนก่อน +1

      yadarasw yikawil

  • @Jamila-s4k
    @Jamila-s4k 7 หลายเดือนก่อน +4

    አይይይይይይይይ ትዝታ ስደት የስራህን

  • @HiwotAndualem-k3h
    @HiwotAndualem-k3h ปีที่แล้ว +6

    በጣምምርጥሙዚቃነው❤

  • @capitandave6628
    @capitandave6628 2 ปีที่แล้ว +24

    great lyrics🧐💝😍 wow
    sound 100/100
    lyrics 100/100

    • @s-ee7qv
      @s-ee7qv ปีที่แล้ว +1

      💋💋

  • @YusraMohammedAli
    @YusraMohammedAli 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኑርአድስ ይማም የሀብሩዉ ሁሌም አስታዉስሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @EmattesfayEmattesfay
    @EmattesfayEmattesfay 4 หลายเดือนก่อน +3

    እህን ዘፈን ከወጣ ስንት ኣመት ሆነበት😔🤲🤲

  • @DanielBitew-it9cd
    @DanielBitew-it9cd 11 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው በፉቅርሽ ታስሬ አልቻልኩም ❤❤

    • @احمدابوزياد-ي8ظ
      @احمدابوزياد-ي8ظ 9 หลายเดือนก่อน

      ❤😢😮❤😢❤🎉❤❤😢❤❤😮❤😊❤❤

    • @ALLIUssen
      @ALLIUssen 9 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

  • @MestiWesebo
    @MestiWesebo ปีที่แล้ว +3

    I love this musik

  • @YihuneAsemare-tf9un
    @YihuneAsemare-tf9un 2 หลายเดือนก่อน +8

    አሁን የነ ያሬድ ነጉ መጫወቻ ሆን እናተን የመሠለ ዘፋኝ አጥተን

    • @yonasfikre694
      @yonasfikre694 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @MakiTegu
      @MakiTegu หลายเดือนก่อน +1

      ያሬድ ምን ይወጣለታል ሌላ አጥተህ ነው 😢😢😢😢

  • @SeadaGmatawgw
    @SeadaGmatawgw 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ትዝታ ወይስደት

  • @WintaHaset
    @WintaHaset 9 หลายเดือนก่อน

    Be hiwet ale gn 😢

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
    @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬን አያርገውና ..የኔ D💔ጋብዘሀኝ ነበር ምን ዋጋ አለው ዋገቢስ ሀረከኝጂ 🙏🎉😢

  • @FatumaAli-f9n
    @FatumaAli-f9n 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትዝታየ❤❤❤❤❤❤እወደዋለሁ

  • @እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ
    @እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣምነውብሶቴንየሚካፈለኝውስጤነው

  • @Allmma-ko3pw
    @Allmma-ko3pw 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዲህ ❤

  • @dabobabil2720
    @dabobabil2720 6 หลายเดือนก่อน +2

    በህይወት አለ አልሞተም እዳለ አባተ ነው

  • @YohannesAbush-g1y
    @YohannesAbush-g1y 14 วันที่ผ่านมา

    ደረጄ ዱባለ አይደለም ለካ ዘፋኙ😢😢

  • @EyasuFasika
    @EyasuFasika 3 หลายเดือนก่อน +2

    አልቅስ አልቅስ አለኝ

    • @rabitemam2400
      @rabitemam2400 2 หลายเดือนก่อน

      ኣይዞክ😮😮😮😮😮

  • @MineSpotify
    @MineSpotify 10 วันที่ผ่านมา

    Dereje dubale adelem endale abate....

  • @BetiGirma-s8d
    @BetiGirma-s8d ปีที่แล้ว

    አንደኛ ሙዚቃ !!!

  • @HewanTedros
    @HewanTedros ปีที่แล้ว +4

    The best music❤❤❤❤

  • @Arsej-x4s
    @Arsej-x4s 5 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩምነዉ.ደሬ.ነፍስህበሰላምትረፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @congrahorizon1632
    @congrahorizon1632 ปีที่แล้ว +2

    ሰኣዳየ የኔ ፍቅር ናፈቅሽኝ ❤ ልረሳሽ አልቻልኩም

    • @ALLIUssen
      @ALLIUssen 9 หลายเดือนก่อน

      ስአዳማንገረኝበናትህ

    • @ALLIUssen
      @ALLIUssen 9 หลายเดือนก่อน

      በናትህስአዳማነዉየአባቶስምበናትህ

  • @FFatima-mc9eq
    @FFatima-mc9eq 8 หลายเดือนก่อน +3

    መቸም፣የማልጠግበው፣ሙዚቃ😢😢😢😢😢

  • @ሀዩነኝህልመኛዋ
    @ሀዩነኝህልመኛዋ ปีที่แล้ว +2

    ትዝታታታታታ❤❤❤❤

  • @Haymanot-q7f
    @Haymanot-q7f 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ሆድ ይብሰኛል ስስማው❤❤❤❤❤

  • @abiabila1871
    @abiabila1871 4 หลายเดือนก่อน +1

    Bast of bast music❤❤❤

  • @AbdiiShabbir
    @AbdiiShabbir 4 หลายเดือนก่อน +2

    Bast of bast music ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisituaethiopia9637
    @addisituaethiopia9637 2 หลายเดือนก่อน

    ሙዚቀኛ=እንዳለ አባተ
    ቅንብር =ኤልያስ መልካ ❤❤❤❤❤

  • @YABESHETMelese-f9t
    @YABESHETMelese-f9t 5 หลายเดือนก่อน +3

    le DEBORA fkre lakulug benatachu sewedat eko

  • @AccTenaalbasihu-yl7es
    @AccTenaalbasihu-yl7es 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወደው ሙዚቃ

  • @abiyotmekonen9420
    @abiyotmekonen9420 7 หลายเดือนก่อน

    This is so to die for song. I love it ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanneswondimu9808
    @yohanneswondimu9808 10 หลายเดือนก่อน

    Hawassa air port menged ke ene gar bezi zefen guzo yehedachu lijoch alachu 😢❤

  • @FIraolKedir-zc6yr
    @FIraolKedir-zc6yr 8 หลายเดือนก่อน +2

    I can't even listen to this music 😢

  • @Miko-xl5cu
    @Miko-xl5cu ปีที่แล้ว +1

    Ere derji aydelm

  • @SelamAbrham-o6g
    @SelamAbrham-o6g 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ሙዚቃ አሪፍድምፅ

  • @HirutAbera-uj2zl
    @HirutAbera-uj2zl 6 หลายเดือนก่อน +3

    ስሜቴን ነው የነካው 😢

  • @zambohulu
    @zambohulu 8 หลายเดือนก่อน +4

    ግሩም ዘፈን

  • @AyeneTadesse
    @AyeneTadesse 5 หลายเดือนก่อน

    nice song dere

  • @minteeabmintewab5474
    @minteeabmintewab5474 2 ปีที่แล้ว +12

    Love music ♥️♥️

  • @Obsee4495
    @Obsee4495 4 หลายเดือนก่อน

    (G ❤) Yene fkr abatiye
    Ye 10 amat Fkre❤❤😢😢

  • @FatumaAli-f9n
    @FatumaAli-f9n 3 หลายเดือนก่อน

    ብሰማው ብውል የማልሰለች ውሎየዋ አጃኢባ

  • @AdmasuHassen
    @AdmasuHassen 7 หลายเดือนก่อน

    Are neyilgn ❤❤❤

  • @MaregAyalew-e5p
    @MaregAyalew-e5p ปีที่แล้ว

    ስወደው ይሂን ሙዚቃ

  • @Yonas-t6l
    @Yonas-t6l 25 วันที่ผ่านมา

    በማላቀው መለየቴ ....እንዴት ልቻለው

  • @NahomDesalegn-m3p
    @NahomDesalegn-m3p 4 หลายเดือนก่อน +1

    አለቀስኩ እኮ😢

  • @betlhembeyna
    @betlhembeyna 4 หลายเดือนก่อน

    afekrehalew wendemu

  • @KalabAdane
    @KalabAdane หลายเดือนก่อน +1

    በጣምደስይላል አምጡት

  • @aberagoiteom2797
    @aberagoiteom2797 3 หลายเดือนก่อน

    Derie.. May your soul rest in peace 🙏 🪦 😌

  • @danielfentaw5708
    @danielfentaw5708 11 หลายเดือนก่อน +3

    Arif me
    🖒👌

  • @samuelchala9516
    @samuelchala9516 24 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢ere temerten layom new😢😢😢😢😢😢 fiqir 😢😢😢😢😢😢

  • @MiAb-l7h
    @MiAb-l7h 5 หลายเดือนก่อน

    እወደው አለው
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RabiaadenHassan
    @RabiaadenHassan หลายเดือนก่อน

    ማበደነው በዚህ ሙዚቃ

  • @kaleabkalesh7272
    @kaleabkalesh7272 ปีที่แล้ว +3

    This is endale abate not dereje dubale.

  • @ProdAbbeginner
    @ProdAbbeginner 2 ปีที่แล้ว +2

    Endet lenager betam arif new uuuuuuuuuuuu

  • @Genet-k8i
    @Genet-k8i 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትዝታ ቀስቃሽ ነው 😢

  • @MubaMuhammed-l6v
    @MubaMuhammed-l6v วันที่ผ่านมา

    Zidaye nafekshegale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Lbaba123-d2h
    @Lbaba123-d2h 11 วันที่ผ่านมา

    ይለያል

  • @petirosetanu6458
    @petirosetanu6458 ปีที่แล้ว +1

    ትዝ አለኝ

  • @AbduMan-of9xr
    @AbduMan-of9xr 7 หลายเดือนก่อน

    💯💯💯💯💯💯wow wow gerami music

  • @Dada-by3bz
    @Dada-by3bz 2 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር❤

  • @amenh9001
    @amenh9001 2 หลายเดือนก่อน +1

    በፈቅእረ🥰🥰🥰🥰👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲👌👌🇪🇹🇪🇹

  • @ArafatAbdalla-cg3ni
    @ArafatAbdalla-cg3ni 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልክ ናው

  • @dagmawisofoniyas
    @dagmawisofoniyas ปีที่แล้ว +1

    መታለች ግን በሙሉ ልቧ ይሁን አይሁን አላውቅም
    ሳያት እሳሳለው የምታልቅብኝ ይመስለኛል

  • @ለመምህሬተማሪነኝ
    @ለመምህሬተማሪነኝ 5 หลายเดือนก่อน

    ከነ ጓደኛቼ ቀላል አንወደውም😢😢😮

  • @bernabasberihun
    @bernabasberihun ปีที่แล้ว +1

    #1 music

  • @haydreHaydre
    @haydreHaydre 19 วันที่ผ่านมา

    Bast muzic

  • @ZakirAbdella-p3s
    @ZakirAbdella-p3s 7 หลายเดือนก่อน +3

    Dhaloota biyyaaf bu'aa buusu akka taatan Abdiin qabnaa milkaa'a hunduu keesanuu

    • @zedwelega
      @zedwelega 6 หลายเดือนก่อน

      Maal jechudha 😂😂😂😂

  • @Zነኝየወግድዋማኛ
    @Zነኝየወግድዋማኛ 4 หลายเดือนก่อน

    Love muscic❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HikmaJemal-gw1lt
    @HikmaJemal-gw1lt 8 หลายเดือนก่อน

    good music my lov

  • @Amir-xf8ss
    @Amir-xf8ss 2 หลายเดือนก่อน

    Ene ena brother yehaw ba fqr tegodeten yehanene zefene eya seman nw ena ande lay ka egya gar mehone ka felegachu reply aregu 😢😢

  • @SeadaGmatawgw
    @SeadaGmatawgw 3 หลายเดือนก่อน

    ስደት አለያየ

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 ปีที่แล้ว

    ምን ደልሁ ፍቅረ ሸሽኝሽኝ

  • @Mart12-k1c
    @Mart12-k1c 2 หลายเดือนก่อน

    እንዳለ አባተ

  • @endalemabretu8558
    @endalemabretu8558 ปีที่แล้ว +2

    ከ 10 ሴት ነው ፍቅር የያዘኝ በዚህ ዘፈን

  • @MohammedTaieb-x4i
    @MohammedTaieb-x4i 5 หลายเดือนก่อน

    ምናባቴ ልሁን አህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ😢

  • @EmranMohammed-i1o
    @EmranMohammed-i1o 11 วันที่ผ่านมา

    Who in 2025😮

  • @KidistGebregzi
    @KidistGebregzi 25 วันที่ผ่านมา

    Gerume music

  • @ሃያት
    @ሃያት 7 หลายเดือนก่อน +1

    my lovey💋
    my lovey💋
    my lovey💋
    my lovey💋

  • @negaadiss
    @negaadiss 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ፍቅር ናፈቃሽኝል