God bless you evangelist yared it's important lesson we all have to learn God wants our mind please keep teaching us more about the mind don't stop😊.Thank you
Yaredo I’m speechless!! This is the core of Christianity. What a sermon🔥🔥🔥 I'm just amazed the revelation you are blessed with? Keep it flow, please. I’m highly grateful for what God is doing thru you.
May God bless you more. Great preaching brother Yared T., It really challenge every contemporary Christian to review his/her "born-again life" as God's intended it.
this so wonderful and blessing wisdom a life Journey. I am so up left. I was really having changes God is Mercy full. I see he's almight works through this teaching. May God bless you 🙏
First time to see you brother ...wooow .. where was I all this time ? I am so blessed to hear this message , subscribed ...it's time to fetch all your teaching the whole evening now ..you are our blessing .Thank you Sir for saying yes to your calling ..
Hello brother Yared! I went back and listened again this sermon. What l am seeing is how important it is that trying to grasp the timing that this message was written. However, one thing grasp my mind. I remember long time ago l listened that prayer is the highest form of worship. Considering John 4:23,24, true worshiper worship the Father in truth and in the spirit. What l am trying to find out is which Interlinear Greek have you used to see the meaning of the word prayer. As l listened to you, you said prayer in Greek is worship. I tried to see the word prayer but did not see it as worship, for future what kind of dictionary do you use for best Greek interpretation?
ሠማይን በስንዝር የለካህ ሁሆችን በፍኝህ የሠፈርህ የምድርን አፈር ሁሉ በመስፈሪያ የሠፈርህ ተራች በሚዛን የለካህ እግዚአብሄር ሆይ የኢትዮጲያን ህዝብ ቋጠሮ በየእየሱስ ስም ይፈታ አሜን ተባረክ
amen
የእግዚአብሔር ሰው ትምህርቶችን የማገኝበትን መንገድ ብታግዘኝ !
ሽማግሌው ሐብታሙ
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ በትምህርቶቹ እጅግ ተባርኬበታለሁ አሁንም ሰዎችን ከጨለማው መንግሥት እየነጠቅ ለተፈጠሩበት ዓላማ ወደሚኖሩበት የእግዚአብሔር መንግሥት የምትጠራበት የቃል ኃይልና ሚስጥር ከብርሃናት አባት ከሰማይ ይጨመርልህ
ዛሬ በአንድ የእግዚአብሔር ቃል ማብራሪያ እንድትሰጠኝ ፈልጌ ነው ይኼውም ጌታ ኢየሱስ ሐዋርያቱን ሲልካቸው እስከ ምድር ዳርቻ እንዲሄዱ ወንጌልን ለፍጥረት እንዲሰብኩ የተቀበሉትን በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እንዲያጠምቁ የሚል ነው በሐዋርያት ሥራ መጽሃፍ ላይ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ ይላልና ሰዎች በገባቸው ልክ ወደ ተለያዬ ጽንፍ ይወስዱታልና መጽሃፍ ቅዱስ ልዩነት አለው ብዬ ባላምንም የሁለቱን ሃሳቦች አንድነት እንድታሳዬኝ ፈልጌ ነው ጌታ መንፈስ ቅዱስ የቃሉን ደጆች ይክፈትልህ አሜን
በቴሌግራም ብትልክ ይደርሰኛል 0988562511
አሜንንንንንንንን አይምሮዬን ያድስልኝ አሜንንንን❤
ስልኬ ላይ አውርጀ ይህን ትምህርት ፣ በጎነት መጨመር እና የአስተሳስብ ተአድሶን የሚለውን ካለ ምንም ማካበድ ከ አምስት ከስድስት ጊዜ ስምቸውም አልጠገብኩትም አሁንም ልስማ ልሔድ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ያሬዶ አንተን የስጠን እግዚአብሔር ትልቅ ነው ስሙ ይባርክ
ኡ ኡ ኡ ፍ ፍ ፍ ፍ ፍ ፍ ፍ ዘመንህ ህይወትህ ኑሮህ ትዳርህ ቤተሰብህ አእምሮህ አገልግሎትህ ይባረክ ዘረርህን ባታይም ባትደሰትበትም እውነትን ጨክነህ ስለክርስቶስ መስቀል ስትሰብክ ግን ብዞቹን ታስመልጣለህ የደከመ በቀቃሉ ታበረታለህ የረዳህ መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ
ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
ጌታ ይባረክ ነብስም አልቀረልኝ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ያብዛልህ
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እንወድሀለን ዘመንህ ዘርህ ይባረክ
I just love you yaredo tebark
አሜን !!አንተ ከነገሬ በላይ ትልቅ ነህ
ወንድም ያሬድ በአእምሮ መታደስ እስካሁን ካሴቱ አለኝ በጣምጠቅሞኛል ወደአእምሮ የሚገባ በቀላሉ አይወጣምና እንጠንቀቅ ዘመንህ ይባረክ ይብዛልህ::
Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn
የሰማይ አምላክ ይባርክህ ! አንተ እኮ እውነተኛና የተቀባህ አስተማሪ ነህ !! ብትደመጥ ብትደመጥ የማትሰለች፣ የእግዚአብሔርን ቃል ፍትትትትት፣ ፍልፍል፣ ፍልቅቅቅቅቅ አድርገህ የምታስተምር ድንቅ መምህር ነህ ተባረክ አሁንም ይብዛልህ !! አንተ ጋር ያለው የቃሉ መገለጥና መረዳት ሁሌም ይገርመኛል !!!
Aw
Awesome
Amen Amen Amen Amen
ተባረክ እድሜ ይስጥህ
Thank you Lord for this blessed gift of Church.
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንጌላዊ ያሬድ ።
ጌታ አብዝቶ በነገር ሁሉ ይባርክህ!!
እድሜና ጤና ይስጥህ: በእውነት ታስፊልገናለህ !!
ዘመንህ የተባረከ ይሁን በአንተ ጌታ ከስንቱ አላቀቀን።
ጌታ አብስቶ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ በትምህርትህ ሁሉ ብዙ ተጠቃሚዎለሁ ይሄን ትምርህት በተከታታይ እንድተስተምራን God bless u abundantly
Very critical and interesting spiritual lesson. God bless you Evangelist!!!
Dear evangelist Yared
I always thank God for you because of His grace given you in Christ Jesus.
ውይይ እርፍ የሚያደርግ አይምሮን የሚያድስ ድንቅ ምልክት ጌታዬ ይባረክ ሥለሰጠኝ ይሄን የመሰለትምርት እረ ህዝቤ ንቃ እራስህን ፈልግ ሀሳብህ ተሰርቆብሀ ል እውነት ጠፍታብናለች እይታችንን እናሰተካክል በአእምሮ መታደስ እንለወጥ ከዚ አለም የምናተርፈው ምንም የለም ወንንድም ያሬድ በዚትምርት በጣም ተነክቻለው ምንም አልቀረልኝ እግዚአብሔርን ስላሳየኅኝ ጌታየሱስ ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ዝምብለህ ብዛ 🙏🙏🙏
ሰምሃር እግዚአብሔር ይባርክሽ። በርቺና ተከታተይ።
ዋው ያሪ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ!!
Wow !!! Pastor Yared God bless you very good interesting spiritual lesson
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፣ ሰላም ለእናንተ ይሁን! በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን የተፃፈውን "እግዚአብሔርን መምሰል" የሚለውን መፅሐፍ ታነቡ ዘንድ እጠይቃችኋለሁ። እኔም ሌሎች ወገኖችም እጅግ ተጠቅመንበታል፣ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ!
ኢትዮጵያውያ ይገኛል ወይ ?please can u tell me
@@tamirumathewos5 ወንድም ታምራት፣ እኔ የገዛሁት ከደቡብ አፍሪካ ነው፣ ግን እትሙ ካላለቀ በስተቀር በመንፈሳዊ መፅሐፍት ቤቶች ወይም ቤተ ክርስቲያናት (መፅሐፍ መሸጫ ያላቸው)፣ ሄደህ ብትጠይቅ አታጣም ብዬ አስባለሁ።
@@abeshasolomon1798 ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ ሳዉዝ አፍሪካ የት አከባቢ ነዉ የገዛው? እኔም እዚዉ ነኝ....
አዎ በትክክል! በጣም እኔም ተጠቅሜበታለሁ
ጌታ ዘመንህ ይለምልም ገና ጌታ እንዳገኘሁየአእምሮ መታደስ ተከታታይ የሰበከው ኢትዮጵያ ስሄድ ያመጣሁት ካሴት የማይጠገብ ስብከት አለኝ ፡፡ይገርማል በጣም የቆየቢሆንም እንዲደገም በዚህ መልኩ ይባርካል፡፡
Amen! Kale hiwot yasemalen
Wowooooooow, God Bless you.
ዋው እደንቅ ተምህርት ነው ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ
God bless you 🙏 you are one of the best teacher of our generation!!!
እግዚአብሔር አምላክ ስለአንተ ይመስገን፣ ወንጌላዊ ያሬድ ስጦታችን ነክ፣ ጸጋ ይብዛልህ!!!😍
God bless you Evangelist Yared! You are always a blessing for the body of Christ.
Geta yebarekehi❤
God bless you evangelist yared it's important lesson we all have to learn God wants our mind please keep teaching us more about the mind don't stop😊.Thank you
Thank you, I will
Yaredo I’m speechless!! This is the core of Christianity. What a sermon🔥🔥🔥
I'm just amazed the revelation you are blessed with? Keep it flow, please. I’m highly grateful for what God is doing thru you.
እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልክ ይህ ትምህርት ብዙ ነገሮች እዳስተውል አርጎኛል
You are such a great blessing for our generation !!!!!!!
በብዙ ተባረክ።
Ho my gush wengelawi Yard God bless you 🙏 temendsly you expers it exlnt Saty bless again and again 🙏
O may God open our eyes.thank u
You are a preacher for our generation ! What a revelation ! You are our smart home :) !
በፀጋህ ተባርከናል አምላክ አሁንም ይጨምርብህ
Thank you 🙏
God bless you with more insight. You always push me one step toward Christ
Jesus what a message God bless you yaredo
GOD bless you
Stay blessed Pastoriye! No words can express my love and respect for you!
💎💓 ufff endet yasarefal melekteh.🙏💓🙏🙏
ተባረክልን ያሬድሻ ስወድክ
may God bless you this one I have to say
Bless you brother
አሜንንን
ተባርክ!! ጨምር
ጌታ በአንተ በኩል ብዙ እንቆቅልሽ የሆኑብኝን ነገሮች መልስ አግኝቻለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!! አሁንም ያብዛልህ!!
God bless you evangelist Yared! You are amazing and i am blessed thank you.
You too!
Glory be to God
Many blessings yaredsha
GOD❤bless You 🙏
Tebark
Geta Eyesus yibarkh Wengelawi Yaredo ❤️
May God bless you more.
Great preaching brother Yared T., It really challenge every contemporary Christian to review his/her "born-again life" as God's intended it.
Woooowwwww
Amen 🙏🏽🙏🏽 Amen God bless you brother yared
እግዚያብሄር ይባርክህ 🙏🙏🙏
God bless you yaredye
God Helps us by you our Beloved Brother
It so so amazing teaching
ከአንተ ብዙ ተምሬያለሁ ተባረክ ሰለ እኔም ጸልዩልኝ የወንጌል አገልጋይ ነኝ
May God bless you, your teaching have changed my perspectives towards the words of God in many ways.
Wonderful!
❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ያሬድ
May our lord bless you more and more! I was immensely blessed by your teaching of Hebrew while you were in Addis years back. Thank you.
Wonderful!
Ameeeeen
Bless you brother.
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ !!
God Bless
My God bless you my brother...!!!🙏🙏🙏
My heart melts when I hear your teaching I thank you 🙏
Wow, thank you
Wendima Tebark
WOW amazing teaching. May God bless you more and more.
Thank you! 😃
Wow!!!! What a wonderful teaching!
God bless u a lot
Thanks a lot
የአእምሮ ነገር እንዴት አይገርም....? የአእምሮ መታደስ ነገር ፡ ተናገረው፣አስተምረው፣ፃፈው፣እንደሚሆን ሁሉ አድርገው! እኛንም ይለውጠን።
እሺ አብርሽ። ተባረክልኝ!!!
Wowww God bless you.
Thanks for listening
Thank you yaredo again stay blessed
Thank you too
this so wonderful and blessing wisdom a life Journey. I am so up left. I was really having changes God is Mercy full. I see he's almight works through this teaching. May God bless you 🙏
Wonderful!
@@EvangelistYaredTilahun 🙏
በጠዋት ተነሥቼ እዉነተኛ መልእክት ሠማሑ .ተባርክ ተባርክ!!!!!!
I can't Express how much I felt while watching and listening each word. And the result is that I needed, missed, loved that mind. Remain blessed Dear.
Wow, thank you!
God bless you
ወንጌላዊ ያሬድ ጥሩ አስተማሪ ድሮ በጣም ነበር የምከታተለው አሁን ግን በማስታውቂያው ብዛት ትምህርትህ አይገባኝም ከተውኩት ረጅም ጊዜ ሆነኝ
ማስታወቂን ዘለሽ ትምህርቱን መስመት ትችያለሽ እኮ
God bless u brother
its very help full
May God blesss u bro.Yared 🙏🙏🙏
MEGABI BETAM DINQ MELIKT NEWU GREAT IYESUS BE 100 ETIF ABZITO YIBARKIH .
yaredo nafkehegnal my role model
Renewals of mind.
ተባረኩ እሄ ትምህርት ሁልግዜ ተደጋግሞ ማንም ሰው ለህይወቱ የሚያዳምጠው ነው።ድምፁን ?ተባረኩልኝ
First time to see you brother ...wooow .. where was I all this time ? I am so blessed to hear this message , subscribed ...it's time to fetch all your teaching the whole evening now ..you are our blessing .Thank you Sir for saying yes to your calling ..
Thanks and welcome
Hello brother Yared!
I went back and listened again this sermon. What l am seeing is how important it is that trying to grasp the timing that this message was written. However, one thing grasp my mind. I remember long time ago l listened that prayer is the highest form of worship. Considering John 4:23,24, true worshiper worship the Father in truth and in the spirit. What l am trying to find out is which Interlinear Greek have you used to see the meaning of the word prayer. As l listened to you, you said prayer in Greek is worship. I tried to see the word prayer but did not see it as worship, for future what kind of dictionary do you use for best Greek interpretation?
ቻናሌን በመቀላቀል ይባረኩ