የ28 ዓመት ትዳሬ ጉድ ይዞብኝ መጣ! በልጅ እጦት የተፈተነው ቤተሰብ መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 898

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 7 หลายเดือนก่อน +288

    የሴት ልጅ እድሜ በከንቱ ለምታበላሹ ወዶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢😢

    • @meditube1065
      @meditube1065 7 หลายเดือนก่อน +6

      አሚን

    • @burtkanshowtube
      @burtkanshowtube 7 หลายเดือนก่อน +3

      አሜንንንን

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 7 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን ! አሜን ! አሜን ! እኛም ሴቶች ልብ እንግዛ 🤔😳🤨

    • @አሜን-መ3ዘ
      @አሜን-መ3ዘ 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ይስጣቸው

    • @hiwotbekele4399
      @hiwotbekele4399 7 หลายเดือนก่อน

      Amen 😅

  • @hanaabebe304
    @hanaabebe304 7 หลายเดือนก่อน +292

    እናቴ አታልቅሽ ባንች ቦታ ሆኖ መናገር አይቻልም ያማል አብሬሽ አልቅሻለሁ ነገር ግን እግዚአብሄርን ምን በድየው ነው አትበይ በድለሽው ሳይሆን ሊያድንሽ ፈልጎ ቢሆንስ :: ሰውዬው የ9 አመት ልጅ ካለው ከአስር አመት በፊት ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት ስላደረገ ምን አልባት HIV እንዳይኖርበት አንችን ለማዳን ብሎ ይሆናል እና አትዘኝ የሰውዬውን ችግር አናውቅም አንች ግን የጎደለሽ ነገር የለም እግዚአብሄር አይሳሳትም ያጣሽውን ሳይሆን የሰጠሽን አስቢ አይዞሽ እመቤቴ ትርዳሽ::

    • @KiyuKiyu-lk9yl
      @KiyuKiyu-lk9yl 7 หลายเดือนก่อน +14

      ተትክክል የኔም ግምት ነው ለሶ በማሰብ ሊሆን ይችላል

    • @yabsera-n1i
      @yabsera-n1i 7 หลายเดือนก่อน +14

      ትክክል የሆነ ነገርማ አለ ባይወዳት ይለያት ነበር

    • @Selamtesfaye-b8v
      @Selamtesfaye-b8v 7 หลายเดือนก่อน +5

      ትክክል

    • @godislove5271
      @godislove5271 7 หลายเดือนก่อน +1

      Gobez❤

    • @kassa4882
      @kassa4882 7 หลายเดือนก่อน +1

      May be some one Jules did some thing. Go cultural school teacher ( Merigeta ( Deftera) they new . But not everybody.

  • @FireywotTameru
    @FireywotTameru 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከባለ ታሪኮቹ ይልቅ አንተ በጣም ነው የምታሳዝነኝ የምትሰማው ሁሉ ስቃይ ነው ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥክ

  • @Ferah-w8b
    @Ferah-w8b 7 หลายเดือนก่อน +140

    እንደዚህ ጋዜጤኛ እሚመቸኝ የለም በጣም እምወደው እማከብረው ሰው ነው የሰውን ስሜት እሚረዳ

    • @Emebete-g3w
      @Emebete-g3w 7 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዋይ አለቃቀሷ አንጀቴን በላው አይዞን እማ እልፍ ቢሉ እልፍ ይገኛል
      ደሀ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል
      ይላል ያገሬ ሰው ሲተርት አታልቅሺ ለማን ብለሺ ነው እራስሺን እየጎዳሺ ነው አንድ ነገር ብትሆኝ የምትጎጂው አንቺ ነሺ እሱ በጀመረው ሂወት ይቀጥላል ስለዚህ እራስሺን አበርቺ

  • @negesechyedego8120
    @negesechyedego8120 7 หลายเดือนก่อน +64

    አይዞሽ እህቴ ብዙ ዋጋ የከፈልሽበት ተዳር የበደለሽ ሰው የእጁን ያገኛል

  • @tsehayabebe-sh7mn
    @tsehayabebe-sh7mn 7 หลายเดือนก่อน +86

    እህቴ አንድ ያልታየሽ ነገር አለ ለበጎ ነዉ በሽታ እንድትያዝ እግዚአብሔር ጠብቆሽ ነዉ ያራቀልሽ ሌላዉ ደግሞ እድሜ ሂዶል ላልሽዉ አንችም እያልሽዉ ነው ልጅ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነዉ ሳራን ላሰታዉስሽ ካሰፈለገች እግዚአብሔር ይሰጥሻል ለማንኛውም እራሰሽን ጠቢቂ አብርሽ ለመቀጠል ካሰብሽ አሰመርምሬሚሪው የፈለገ ብትወጂዉ እንዳትሳሳች ተጠንቀቂ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 7 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉😢❤እዉነት ነዉ ፈጣሪ መፅናናት ይስጣት

    • @እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ
      @እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ 7 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል ማለት አስቦላት ይሆናል ምን አልባት በሽታ ኖሮበት ይሆናል

    • @meazafenta6600
      @meazafenta6600 7 หลายเดือนก่อน +1

      ለበጎ ነው እግዚአብሔር አይሳሳትም የኔ እህት

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 7 หลายเดือนก่อน

      Ke Lelawa Sete Ga Eyehede new Leje Kalew Beza Edeme new Metegnat Yaqomew Seyexanen Fexure new

    • @demissietegenaw124
      @demissietegenaw124 5 หลายเดือนก่อน

      ባለ ጉዳይም ቻይ ነሽ ዓለም ሰገድም እንዲሁ ለህዝቡም እግዜአብሔር ማስተዋልን ይሰጠን፡፡

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 7 หลายเดือนก่อน +24

    ከዚህ የባስ ስንት ነገር ሠምተናል...
    አሥር አመት አሜን ብለሽ ከተቀበልሽ ጥፋቱ የአንቺ ነው።
    ለሁሉም በንዴትና በለቅሶ ግዜሽን ከምተታጠፊ፣ ያለፈውን ወደኋላ ትተሽ አዲስ ምዕራፍ ክፈቺ

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 หลายเดือนก่อน

      Endezi aybalm mei adrgo endaserat smatua godto yemtaqew neger yelem

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 7 หลายเดือนก่อน +59

    ሚስኪንየ አላህ ከጎንሽ ይሁን አታልቅሽ ነገ ሌላ ቀን ነው😢😢

  • @bontukefele409
    @bontukefele409 7 หลายเดือนก่อน +10

    አይዛሸ የምፈውስሽ ለሱና ለራስሽ ይቅርታ ማድረግ ብቻ ነው ሌላው ልጅ የለኝም አትበይ ሁለት አለሽ አሳድገሻል ከመውለድ ይበልጣል ልጃችሽን አታሱቀይሚ ተባረኪ❤️❤️

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet5272 7 หลายเดือนก่อน +135

    እስኪ ደግሞ ልስማው መቸም የእኛ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ስቃይ አያበቃ

    • @phonetasti1892
      @phonetasti1892 7 หลายเดือนก่อน

      አለም ሰገድ እስኪ የሱን ስሜት እንረዳ ድንገት እሱም ምክናያት ይኖረዋል እህቴ ተረጋጊ አምላክ ምክናያት ይኖረዋል አቺ ጠንካራ ሴትነሽ ቁስልሽ ይገባኛል በትንሹም ቢሆን ደርሶብኛል ፀልዬ

  • @Emeye633
    @Emeye633 7 หลายเดือนก่อน +57

    ሌላ ለመዶ ነው ባለጊ ነው እግዚአብሔር ግን እጅሽ ላይ ይጣለው በእውነት እግዚአብሔር ይፍርዳል አይዞሽ እህቴ ግፉን በቅርብ ይቀበላል

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 7 หลายเดือนก่อน +1

      She made a mistake እርሶ ሲያስቡት ወንድ መሆኑን የረሳች መሰለኝ እስቲ አስቡ እርሶ!!!!! ሂድ ውለድ አለችስ ሌላ ለመደ እና ወለደ ይችን ስላስበለጣ ይችህን አልፈለጋትም ሂድ አይሉት እንዲሄድ ያደርጉታል ነው ሰውየውንም ስሙ አትቸኩሉ ሰውየው ቢሰማስ ማን እነትዋን ያውቃል ተደብቃለች!!!

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@welansatesfaye5384ለምን ደበቃት መውለድን ቆሻሻ ነው እዛም የራሱ ያልሆነ ልጅ ይሆናል የሚያሳድገው

  • @eyrusalemteklay312
    @eyrusalemteklay312 7 หลายเดือนก่อน +5

    ምን እንደምልሽ አላቅም ሰው በልጅ አይቀጣ አይዞሽ የኔ እናት ጌታ የተሻለ ደስታ የምታገኝበት ይስጥሽ ምን ይባላል

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 8 วันที่ผ่านมา +1

    እደዉ እደኔ አለምሰገድን የሚወድ👍👍

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 7 หลายเดือนก่อน +42

    የልጁ እናት የሆነ ነገር አርጋበት ዪሆናል አብሮሺ እዳዪተኚ

    • @emuta19
      @emuta19 7 หลายเดือนก่อน +1

      Ayeeee habesha😂😂

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 7 หลายเดือนก่อน +8

      @@emuta19ወይ ሃበሻ ሳይሆን ሰንት ተንኮለኞች አሉ በመቀጠል HIV ሊኖርበት ይችል ይሆናል ሴትየዋን ለመጠበቅ ይሆናል አይ አበሻ ማለቱ መልሰ አይሆንም ሰንት የፍርንጅ ተንኳለኛ አንዳሉ ሰለማታቅ ነዉ 😀

    • @Lavita124
      @Lavita124 7 หลายเดือนก่อน

      እና HIV ቢኖርበት ሌላ መከላከያ መንገድ ጠፍቶ ነው????​@@leiladavid.2632

  • @qmazpg6587
    @qmazpg6587 7 หลายเดือนก่อน +9

    አስር አመት ሙሉ ወንድምሽ ነው እንደ እማትገናኙት !!!??ለምን አትነግሪውምና ችግርሽን አልፈታሽም በወቅቱ!!አስር አመትኮ ያንድ ሰው ግማሽ እድሜ ነው በዚህ ዘመን ሆሆ😢😢!!

  • @yeshiasnake6012
    @yeshiasnake6012 7 หลายเดือนก่อน +6

    Uእናቴ አንቺ ያሳደግሻቸው ልጆች ልጆቾሽ ናቸው ምን ያስለቅስሻል አምላክሽ ካንቺጋር ካለ በቂነው አይዞሽ

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 7 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞሽ አታልቅሺ የኔ እህት ሁልጊዜም ነገር ሁሉ ለበጎነው😢😢 ምንአልባት ይህን ነገር ያላደረገው ኤችአይቪ ከያዛት ሴት ጋር ተሳስቶ ይሆናል 😢😢ብቻ ለበጎ ነገር ነው የሚሆነው እንለያይ እዳይልሽም እደምትጎጂ ስላወቀ ይሆናል😢😢

  • @Hawa-ms1mt
    @Hawa-ms1mt 7 หลายเดือนก่อน +6

    ሠውየ አንድ ድግምት ተደርጎበትነው ወይም በሽታ ይዞት እሷን ለመጠበቅ ብሎ ይሆናል ኢሸአላህ የዘገየው ነገር መላአለው በአላህ ፍቃድ ይፈታ ይሆናል😊

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 7 หลายเดือนก่อน +10

    ይነበብ ሴቶችዬ ‼️‼️
    ወንድ ማለት የፈለገ ልእልት ብትመስይ ሀብት ቢኖርሽ የተማርሽ ብትሆኝ ልቡ መሄድ ከጀመረ ከሸፈተ ሸፈተ ነው ግን ሴት ልጅ ማድረግ ያለባት ነገር እራሷን አለመጣል ብርቱ መሆን የሚመጣባትን challenge ብርቱ ሆና ማለፍ ስትችል በራሷ መተማመን ንግግሯን አመለካከቷን በማስተካከል እሱን ልቡ የሸፈተውን መመለስ ትችላለች ልባም ሴት ያፈነገጠውን ወንድ በድርጊት ብቻ ትመልሳለች በስድብ በኩርፊያና በግልምጫ ወንድ ልጅ የበለጠ ቤቱንም እሷንም እንዲጠላ ነው የሚያደርገው እና ከኔ የህይወት ተሞክሮ እሱን ነው የተገነዘብኩት❗️

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 7 หลายเดือนก่อน +54

    የኔ ጓደኛ እንዲ ሆናለች እንዳንቺ ቤት አብረዉ ይኖራሉ ምንም አላጎደለም ነገር ግን አብሮ እየተኝ አይነካትም እቅልፍ ይለቅበታል 17ዓመት በትዳር እየኖሩ ነዉ እህቴ መተት ይሆናል የጓደኛዬም ባል እግዛብሄር አብ ፀበል በሴት እንደተደገመበት ታወቀ ፈጣሪ ክብር ለሱ መንፈሱ ታሰረ የበፌቱ ባልዋ ተመለሰ እሱም ተፈወሰ ነገር ግንለ 3ዓመታት ሚስቱን እንዴት እንዳሰቃያት እንዳልነካት እሱ አያዉቅም ነበር እናም እህቴ ስንት ከሰይጣን የበለጠ ክፍ ሴቶች አሉ መሰለሽ ካንቺ እንዳይተኛ አስደግመዉበት ይሆናል እንጂ ወዶ አይደለም እመኝኝ

    • @አፀደማርያምየሰማዕቱልጅ
      @አፀደማርያምየሰማዕቱልጅ 7 หลายเดือนก่อน +1

      እድህም አለደ

    • @Kiber1221
      @Kiber1221 7 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሄር ይስጥሽ መተት ነው። ምክንያቱም ፈዟል በምክንያት እያደረገ የልጁእናት ትሆናለሽ በየ አስባለሁ

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if 7 หลายเดือนก่อน

      ይህም አለ ጉድ ነው ዘንድሮ የሚሰማው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 หลายเดือนก่อน

      ኧር ጉድ ነው የማንሰማው ጉድ የለም እግዝዬ አይዞሸ እህቴ❤❤❤❤ በጣም ያሳዝናል❤❤

  • @getanie6591
    @getanie6591 7 หลายเดือนก่อน +84

    10 እመት ሙሉ ምን ትሰሪያለሽ እኳን 10 የባል ፀባይ ባስር ቀን ሲቀር ይታወቃል ወንድን ያመነ ጉም የዘገነ አይዞሽ😊

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @Amen499
      @Amen499 7 หลายเดือนก่อน +2

      Ateferedo yeferedebchewal..

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 7 หลายเดือนก่อน

      አይገርምም ገና አስርአመት ስትል ምኑንም ሳልስማ አስር አመትሙሉምንንበር አይኑዋን መክፍትያቃታት ምንድንው ግን የምስማው ይገርማል

    • @ZeynebEbrahim-j2t
      @ZeynebEbrahim-j2t 7 หลายเดือนก่อน +5

      ፈራጀ አይ አበሻ በፈረድ ያቃል ሰለሰው ሂውት😂😂😂😂

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 7 หลายเดือนก่อน

      @@ZeynebEbrahim-j2t መቼም አስር አመት አስበሽዋል አስር አመት ከባል ጋር እየተኛሽ ምንጉድ ንው ከጏደኛም ጋር እኮ መፍቴ ተንጋግሮ የሆን ንገር ይፍጠራል እርርርርይሄማ መፍርድ አትበሉ ይሄ የማይመስል ንግር ለሚስትህ አትንገር ይሄ አትፍርጂ ጂኒ ቁልቋል አትበሉ 10 አመትዋውዋው

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 7 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ደህና መጣችሁ የሚገርም ታሪክ ነዉ ስንት አይነት ጠንካራ እናቶች አሉ ግሩም ነዉ እናት አለምዬ አይዞሽ ለዚህ ከንቱ ዓለም አትጨነቂ መልካምነትሽ ግን ይገርማል እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ❤🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 7 หลายเดือนก่อน +6

    10 አመት በጣም ከባድ ሰውን ባመኑት ልክ አለማገኘት ምን ያህል ህመም እደሚሆንብሽ በጥቂቱም ቢሆን መከዳትን የቀመስን ሰዎች እንረዳሻለን እግዚአብሔር እደብርጭቆ የተሰበረው ልብሽን ይጠግንልሽ የኔ እናት በእምነትሽ በርች እሱነው እሚያጠነክር

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 7 หลายเดือนก่อน +10

    የኔናት አታልቅሺ የጁን ይስጠው አምላክ በየሄዱበት መውለድ ነው ወዶች ውሻ ናቸው አቺም አጠፋሽ 10 አመት እዴት ዝም ብለሽ እደልጅሽ አብልተሽ አጠጥተሽ ትሸኛለሽ እናቱኮ መስለሽው ነው ይህ ክፉ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 7 หลายเดือนก่อน +5

      ትክክል 10 አመት መታገስ አልነበረባትም። በግዜ ተነጋግራ ቁርጡን አውቃ መለያየት ነበረባት።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 7 หลายเดือนก่อน +17

    ያሳደግሻቸውን ልጆች እግዚአብሄር ይባርክልሽ የሚያግዙሽ የሚጦሩሽ ልጆች ያርግልሽ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 7 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ እህት ንስሀ ግቢና ሱባኤ ያዥ ክርስትና ስሙን እጅሽ ላይ ፅፈሽ ስገጂ፥ ፀበል ተጠመቂ፥ እግዚአብሄር እውነቱን ይገልፅልሻል ምናልባት ከባዕድ መንፈስ ጋር የተያያዘ ከሆነ ደሞ አታልቅሽ ራስሽን ጠብቂ ከምንም በላይ ሞራልሽን ።

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 7 หลายเดือนก่อน +11

    አሌክስ ሰሞኑን ጠፍተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ሰውን ልብህን ሰብረህ ስለምታዳምጥ እግዚሀብሄር ያክብርህ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 7 หลายเดือนก่อน +10

    እህቴ አይዞሽ ጠንከር በይ "ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ " በተጨማሪ የደርግ ወታደር አይባልም የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰራዊት ነው የሚባለው መተኪያ የሌለውን ነፍሳቸውን ለሚወዶት እናት አገራቸው ለኢትዮጵያ ሲሉ ነው ሰራዊቱን የተቀላቀሉት 👮‍♀️👮‍♂️👩‍✈️👨‍✈️ ክብር ለኛ ነፃነት ሲሉ መስዋዕት ለሚሆኑ የሰራዊቱ አባላት 💪✌️🙏 💚💛❤️ 🙏✌️

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 7 หลายเดือนก่อน +3

      የኢትዮጵያ ሠራዊት የትኛው? ፀጉር አትሠንጥቅ

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 7 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞሽ ምናልባት የእግዚአብሔር ጥበቃም ይሆና ከበሽታ ከደዌ እየታደገሽ! ደግሞ ልጆችሽ ደርሰዋል ጧሪ ይሁኑሽ እህቴ

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 7 หลายเดือนก่อน +26

    እረ እህቴ አታልቅሺ ይሄ ዘላን በሽታ ይዞት ይሆናል ላንቺ እግዚአብሔር አየጠበቀሽ ነው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 7 หลายเดือนก่อน +2

    እፍፍፍ ውስጧ ተጎቷል ስታሳዝን አይይይ የኛ የሴቶች ፈተና😢😢😢😢እግዜአብሄር ይርዳሽ🙏

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi1219 7 หลายเดือนก่อน +8

    እህቴ አታልቅሺ በእግዚአብሔር ደግሞ ተስፋ ይኑርሽ የሳራን ማህጸን የባረከ አምላክ ዛሬም በዘመናችን ብዙ ሳራዎችን እያየን ነው እመኚ አንቺም ሳሙኤልን ትወልጅያለሽ እንደ ሀና እግዚአብሔር ይሄንን የተሰበረ ልብ ይጠግናል አይዞሽ ሁላችንንም የተባረከ ፍሬ ይስጠን ጌታ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 7 หลายเดือนก่อน +9

    ሰውየው አንችን እንዲጠላ በርኩስ መንፈስ አስደግመውበት ነው እህታችን ፀበል ተጠመቄ ፀልይ ተሳይ እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ ይቀይራል ቤንስ ፍቅሩን ወዳች ይመለሳል አይዞን በርች ጀግና መሆን አለብሽ ለየትኛው ግዜ ብለሽ ለዚች አጭር እድሜ አትጨነቄ

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 7 หลายเดือนก่อน +7

    😢😢ግን ለምን ድነዉ ወድ ልጅ ሴትላይ እንዲ ግፍ የምትሰሩት ያማል ተዉ ጥሩ አይደለም ጨካኝ አትሁኑ በብዛት. ወዶች ነቸዉ የሚበድሉ😢😢😢

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምስኪን የኔ እህት በጣም ተጕድታለች ግን ከባድ ነው ግን ትዳር ላይ ሆነህ ያለ ምንም ግንኙነት አስር አመት ከባድ ነው የኔ እህት ምን ድነው ግን እስከዛሬ ዝም ያስባለሽ አይዞሽ ከባድ ነው

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 7 หลายเดือนก่อน +7

    የነ ባለቤት እግዜር ይስጠው የፍቺ ወረቀት የላከልኝ ሆ ከስደት ስመለስ ልጅ ወልዶ ቢጠብቀኝስ ኖሮ ሆ አሁን ፈቶኛል እንደፈለገ ወይ ወንዶች ማስተዋል ይስጣቹ ሚስት እያለው እያወቃቹ የሰው ባል ምትቀረቡ ልብ ይስጣቹ አይዞሽ አታልቅሺ የኔ ናት

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 7 หลายเดือนก่อน +36

    አሌክስ ጠፍተህብን ነበር እንኳን በሰላም መጣህ
    ዘንድሮ መቼም የምንሰማው የምናየው ሁሉ ራስ የሚያሳምም ነው ጆሮ መቼም አይሞላም እስኪ እንስማው።

  • @tworld6584
    @tworld6584 7 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ ልጅ ስላልወለድ ነው ብለሽ አትዘኝ:: ስንቱ ነው ዛሬ
    ልጅ በተኖ ውጭ ውጭ የሚለው:: ብዙሀኑ ወንድ ልቡ ወደውጭ ይሰረቃል:: አንቺ ወ ደ ፈጣሪ ተጠጊ:: ጊዜ ሁሉንም
    ይፈታዋል:: በጌታ ደስ ይበልሽ:: የቀረሽን ዘመን በደስታ ለመኖ ሞክሪ:: ህይወት አጭር ናት::

  • @negesechyedego8120
    @negesechyedego8120 7 หลายเดือนก่อน +8

    ትክክል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 7 หลายเดือนก่อน +67

    ውይ የኢትዮጵያ ወንዶች እኮ ውሻ ናቸው በሄዱበት የሚለምዱ ግን ሁሉንም እያልኩ አይደለም 😢

    • @nunu7353
      @nunu7353 7 หลายเดือนก่อน +2

      Not all, mainly Amhara men

    • @Abi-kc6kk
      @Abi-kc6kk 7 หลายเดือนก่อน

      ወንድ ከመሽ የቁላውን ዚኘ ፈቶ ሲዞሮ ነው ሚያመሽ አይጣል ነው 😂😂😂 እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት እና አሰሪየ ሸርሙጣ ነው ሁሌ ደግሞ ይዋረዳል ዊግ እናየልብስ ብልጭልጭ ከሰውነቱ ታገኝበታለች ሚስቲቱ ከዛማ ፀብ ይጀመራል እስከሚነጋ ዝም አይሉም 😂😂

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 7 หลายเดือนก่อน +10

    አለምሰገድ አይዞሽ ስላልካት አመሰግንሀለሁ

  • @Woyni-d3h
    @Woyni-d3h 7 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሸ እህቴ ይህ ይህ ነገራቸው የተማረም ያልተማረም ወድ ድብቅ ባህሬያቸው ነው አምላክ ብድሩን ይከፍለዎል

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 7 หลายเดือนก่อน +3

    እመብርሃን ታጠንክርሽ እህቴ ከተበደልሽ እግዚአብሔር ይፋረድልሻል አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 7 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ እህቴ፥ ልጅም ኖሮ ደስታና መልካም ትዳር ላይኖር ይችላል። በልጅ ያለውን ፈተና ብታውቂ እንኳን ያልወለድኩ ትይ ነበር። ይቅር በይውና በፈጣሪ ታምነሽ፣ ፍርዱንም ለርሱ ስጭውና ከህመምሽ ዳኝ። አይዞሽ።

  • @betty2042
    @betty2042 7 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ አይዞሽ የማይሳሳት እግዚብሔር ብቻ ነው የሰዉ ልጅ100% ተማምን ልንደገፈውአንችልም. የደረሠብሽ ከባድ ቢሆንም ግን ደሞ ጠንካራ ሴት እንደሆንሽ ከታሪክሽ ተረድቻለሁ.በእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል የተሰበረን ይጠግናል የተጣለን ያነሳል ልብሽን ከፍተሽ ወደእርሱ ተጠጊ አጥብቀሽ ዘወትር በፀሎት ጠይቂው ምላሹ አርሱጋ አለ 100% እርግጠኛ ነኝ " እርሱ ሁሉን ቻይ ነውና"

  • @TigestTsegaye-b9l
    @TigestTsegaye-b9l 5 วันที่ผ่านมา

    እኔ ባንተቦታ ሆኜ እያሰብኩ ያመኛል የምታፅናናበት ቃል ታጣለህ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 7 หลายเดือนก่อน +11

    አለምዬ እህቴን የሚያስለቅሳት ለረጅም አመታት ግንኙነት ሳያረጉ በመቆየታቸው ከሌላ ጋር እንኳን ሄዳ አንድ ልጅ እንደሱ ወልዳ እንዳትስም አድርጓታል ምክንያቱም አንዴ አመመኝ አንዴ ደከመኝ እያለ ከሷ እየራቀ አታሏታል ስለዚህ የሚቆጫት እድሜዋ ነው።

  • @SameraRose
    @SameraRose 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወላኢ አሳዝነሽኛል እቴዬ በዚልክ የዋመሆን አቦ አላእ ያፅናሽ 😭😭😭 አኡን እቺን እትህ ምን ይክሳታል 🥲 ብቻአ ለኸሌላአ ሴቶች ይማሩበታል ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @SelamMekonnen-cb3fg
    @SelamMekonnen-cb3fg 2 หลายเดือนก่อน

    እህቴ አንቺ እኮ ጀግኒት ነሽ ማልቀስ በፍፁም አይገባሽም ሁለት ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም አንቺ እኮ ልጆች አሉሽ በቃ ያለፈ አለፈ አታስቢው አታልቅሺ እራስሽን ጠብቂ ተመስገን ማለት ነው አይዞሽ

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔናት አታልቅሽ በጣም ከባድ ነው ሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልስ አለው ላንቺ እግዚአብሔር አምላክ የተሻለውን አስቦልሽ ይሆናል ህመምሽ በጣም ያማል !!!💔💔😭

  • @Fastzzshorts
    @Fastzzshorts 7 หลายเดือนก่อน +6

    ምን ያረግላታል ከዚህ በኋላ እድሜ መጨረስ ሴት ሁሌም ተጎጂ ናት እሱ ደጅ ጨርሶ ይመጣል ምን ቸገረው ብቻ እግዚያብሄር ፍርዱን ይሰጥ ለሴቶች

    • @addiszemen1637
      @addiszemen1637 7 หลายเดือนก่อน +1

      አስር ዓመት ሙሉ ዝም ማለቷ አግባብ ነው

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 7 หลายเดือนก่อน +6

    እህቴ አታልቅሽ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ልጅ የለኝም ብለሽ አትዘኝ 💚

  • @YeshiemebetGetnet
    @YeshiemebetGetnet 7 หลายเดือนก่อน +12

    አታልቅሺ ጤናሺ ጠብቄ

  • @zoomprise
    @zoomprise 7 หลายเดือนก่อน +11

    ውይ የሴት ሰቃዬ እንደዚ አይነት ታሪክ ቁጥሩ ብዙ ብዙ ነው እንደውም እሶ በሚድያ አወጣችሁ በሚድያ ያልወጣ ለሰው ባማክረው ገበናያ እውጪ ሊወጣ ነው የሚሉ በውሥጣችን ይዘን የምንብሥለሠለው ሆድ ይፍጀን የምንኖረው ጥቂት ግዜ መሆኑ የተረሣበት ግዜ እግዚያብሔር ልብ ይሥጥ

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 7 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ እሰይ እንኩዋን እረፍት ወሰድክ አለምዬ እውነት መልካም አድርገሃል ጎበዝ❤❤

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 7 หลายเดือนก่อน +3

    ለዚህች ሴትና ባለቤቷ የስነ ዕእምሮ የህክምና ያስፊልጋቸዋል።

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 7 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁ ።ለማሰብ ከባድ ነዉ።

  • @yedinglelij42
    @yedinglelij42 7 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ አታልቅሺ:: የዛሬ አስር ዓመት እኮ ነው የፈታሽ:: አታልቅሺ ይሄ ሃዘኔታ ለሱ ጥሩ አይደለም:: መልስ ከእግዚአብሄር ጠብቂ::

  • @vsdghdryi9136
    @vsdghdryi9136 7 หลายเดือนก่อน +32

    ያለትሰማ እጂ ያልተሰራ የለም ለካ😢

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 7 หลายเดือนก่อน +6

    አይዞሽ አንቺ ሙሉ ሴት ነሽ

  • @betelhem5464
    @betelhem5464 7 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ጎበዝ የምንሰማው ጉዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲ አቤት ጆሬዬ እቤት ጆሮዬ ቸሩ መድሀንያለም ይርዳሽ ተረጋጊ ያለፈው አልፏል

  • @lovehistory236
    @lovehistory236 7 หลายเดือนก่อน

    ታድያ ለምን ታለቅሻለሽ ይሄን የማይረባ ትተሽ ንፅህናሽን ጠብቀሽ እግዚአብሔር ቤት እያገለገልሽ ኑሪ። ቅንዝራም ወንድ በሽታ ያመጣል አንች እኮ ጤነኛነሽ እግዚአብሔርን አመሰግኝ። ደግሞ ወንድ ምንም ቢደከመው እየተኳንተተም ቢሆን የድካሙ ማቅለያ እኮ 😂😂😂😂እንኳን 10 ዓመት 10ቀን አይታገሱም እኮ😂😂😂

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 7 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እህቴ ጠንካራ መሆን አለብሽ ፈጣሪ ፍቃዱ ከሆነ ልጅ ለመሥጠት የእድሜ ገደብ የለውም በርቼና ዐልይ እግዛብሄር እምባሽን አብሶዎ በልጅ ይባርክሻል እህቴ

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 7 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ለወንድ እንደዚህ የምታለቅሱ ሰዋች ግን ጤነኛች ናችሁ እሱ አብሮሸ መተኛት የተወ ቀን ነበር ከሱ ጋር ወሰነሸ መለያየት የነበረብሸ እሱ ውጪ ሰሜቱን ጨርሶ አንቺን እንደ እቃ ቆጥሮሸ ሳይነካሸ ሲተኛ ምን ጠብቀሸ ነበር ደሞ ማልቀሰሸ ያናድዳል አሁን ሰላለቀሰሸ እሱ ይራራልኛል ብለሸ ከሆነ መቼም አያሰብልሸም ብልጥ ሁኚ እራሰሸን አትጉጂ እሱ ሌላ ሴት አግብቶ በህይወትሸ ጢባጢቤ ነው የተጫወተብሸ ወንድ ማለት ውሰብሰብ የጭቃ ውሰጥ እሾክ ነው

  • @አሁንአሁን
    @አሁንአሁን 7 หลายเดือนก่อน +1

    በዚች እህታችን ታሪክ በጣም አዝኛለሁ ። አብሪአት አልቅሻለሁ። አይዞሽ እህቴ ያልፋል። በጣም ስለምትወጅው ይቅር ብለሽ ኑሮን ግፊ ። ህይወት ምንግዜም ያጋድላል ፣ ሁሌም አይሞላም ፣ በዚህ ስርአት ውስጥ ጥቂቶች ይደሰቱባታል ፣ አብዛኛው ግን አይሞላለትም። አይዞሽ ማምሻም እድሜ ነው። ቀሪውን ህይወትሽን ባለሽ ነገር ተደስተሽ ለመኖር ሞክሪ። እሱም(ባለቤትሽ) የሚለውን መጥቶ ይናገር ። ፈጣሪ ሰላሙን ይስጣችሁ።

  • @mariamm9531
    @mariamm9531 7 หลายเดือนก่อน +1

    የእዉነት የኔም ፀባይ አደሷ ነዉ እኔም ባሌ በስደት እያለሁ እደወለደ ሰማሁ እወደዉ ነበር ሁሌ ይቅርታ ይለኛል ይቅር እለዉና አፈርሳለሁ መልሸ ዉስጤ ይደማል እሱም ይጠይቃል ግን ደግሜ እደት አምኘዉ አብሬዉ ልሁን ቤተለይ ከቤተሰብ ተጣልቸ ተይ እየተባልኩ ገብቸ ዛሬ ላይ ሁሉንም ሳስብ በፎቅ ላይ እራስሽን ወርዉሪ ወርዉሪ ይለኛል እስኪ ምከሩኝ እናተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ 😭😭😭💔

  • @tigistayele4400
    @tigistayele4400 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የተሰበረን ይጠግናል የተረሳውን ያስታውሳል የተናቀውን ያከብራል እመቤቴ ድንግል ማሪያም ትርዳሽ አይዞሽ

  • @yigremhagos4831
    @yigremhagos4831 7 หลายเดือนก่อน +10

    አይ እህቴ 😢😢😢በጣም የልብሽ ሰብራት ዘልቆ ይሰማል ውይ ወንዶች 😔

  • @teklelove
    @teklelove 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እሕቴ እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ናት😢😢😢😢😢😢😢

  • @ayaha3449
    @ayaha3449 7 หลายเดือนก่อน +2

    የሚ ገርም ታሪክ ብቻ ፈጣሪ ታሪክሽን ይቀይረዉ እኛ ሴቶች ወዶችን የምናምነዉ ነገራችን እሥ ከጥግ መሆኑ ለደዚአ ይነት ያጋልጠናል😢😢😢

  • @AlemHabte-dc7om
    @AlemHabte-dc7om 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ በደል ያንቺ ብቻ አይደለም አይዞሽ አግዚአብሔር መልካም ነው ለበጎ ይሆንልሻል ቢያንስ አስራአምስት አመት የትዳር ወግ አይተሽበታል ልጅ ባይመጣም ኧረ የባሰም አለ ቤቱ የቁጠረው

  • @abinetteshome9654
    @abinetteshome9654 7 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ የኔ ውድ አህቴ አታልቅሺ ምናልባት ባለቤትሽ ተጓዳኝ በሽታ ኖሮበት እንዳይሆን ግንኙነት የማያደርገው ችግሩን ቢጠየቅ ጥሩ ነው

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ልቤን የነካቸው የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @genetelaelias2844
    @genetelaelias2844 7 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔ ውድ ይሄ ታሪክ ያንቺ ብቻ አይደለም ጠንካራ ሁኚ እና ፀልይ ሁል ጊዜ ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት ተነጋገሪ ድንግል ማርያምን ለምኛት ይሄን ስልሽ እንደ አድማጭ አይደለም እራሴን አንቺ ውስጥ አድርጌ ነው ከባድ ነው ግን በጌታ ሁሉ ይቻላል

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 7 หลายเดือนก่อน +3

    አለምዬ እንኳን በሰላም መጣህልን ስወድህኮ🥰

  • @asterworku5374
    @asterworku5374 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት አታልቅሺ እሱ አዲስ ዉስልትና ስለጀመረ ነዉ ያንችዉ ደግሞ በዛ እንጀአንች አይነት ባሎች ምልተዋል እግዚአብሔር ን አታማሪ ለአምላክሺ ሰጥተሺ አርሺዉ ሰወየሺ ቅዱስ አይደለም የእግዚአብሔር አማኞችም ወድቀዋል አሁንም አታልቀሺ ከዚህ የበለጠ ምን እነዲያደርግሺ ትፈልጊአለሺ ብዙ አምብቢ አባቶችነ አማክሪ አትመኝዉ።

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 7 หลายเดือนก่อน +59

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤
    ዛሬ የሰማሁት ሁሉ ታሪክ የሚያሳዝን ነው
    የስደት እህታችን ባሏ HIV አስያዛት የሚል በዚህ አጋጣሚ የስደት እህቶቸ ከትዳር በፊት HIV ተመርመሩ እንደሄዳችሁ ወንዶች ላይ አትንጠልጠሉ

    • @lisaderesse8866
      @lisaderesse8866 7 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው ❤

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 7 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል እህቴ እኔም ሰምቼ ከልቤ አሳዝናኛለች ፋጣሪ ይጠብቀን

  • @መሪያም-ለ6ተ
    @መሪያም-ለ6ተ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት የኢትዮጵያ ወንዶች ጉድ ታመጣላችሁ ምንም አይነት መሀት ነው 😢😢😢 አይዞሽ እህቴ እንባሸ ዋጋ ያሰከፋለዋል 😭😭💔💔🙏🙏

  • @romangina5121
    @romangina5121 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ልጅ ሰቶሸ እሱን ያሳፍርልሸ እህቴ ያሳደግሻቸው ልጆች ፈጣሪ ይባርክልሸሸሸሸሸሸ❤❤❤

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ እህቴ ልብሽ ምን ያህል እንደተሰበረ ያስታውቃል ግን ትልቁ ነገር ይቅርታ መጠየቁ አብሮሽ መኖሮ ምን ያህል ላንቺ ፍቅር እንዳለው ይገልፃል: ልጅ ፀጋ ነው ደሞ ይስነልቦና እርዳታ ስታገኚ ሰላም እንደምትሆኚ እርግጠኛ ነኝ ደሞ አብዝተሽ ፀልይ እግዚአብሔርም ተረጋግተሽ እንድትኖሪ ይረዳሻል:: አንቺን ትቶ የወለደችው ሴትጋ ቢገባ ስብራትሽ ከባድ ከባድ ይሆን ነበር: አንቺጋ ስላለ ትልቅ መፅናናት ነው::

  • @ayelehelen4555
    @ayelehelen4555 7 หลายเดือนก่อน +7

    አመመኝ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ ለበጎ ነዉ የተቀመጠውልሽ አለ እህቴ አይዞሽ የፈጠረው አይጥልሽም ጎብዢ

  • @mamamulu
    @mamamulu 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ አምባን የሚየብስ አምላክ አለ ለምን ሁለታቸሁም hiv ምርመራ አታደርጉም መፍተሀ ሊሆን ይችላል እጅግ በጣም ያማል 10አመት እኮ ግፋ ቢል 2ልጅ ይወለዳል እና ህይወት ትቀጥላለች ወስኚ ሁሌ ከመጎዳት ይሻላል እኔ ብሆን መለየቱን ነው የምመርጠው ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 7 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ የተሰበረ ልብሽን ይጠግንልሽ😢😢😢😢

  • @Losangels-g8r
    @Losangels-g8r 7 หลายเดือนก่อน

    እኔምለው ባል የምትባሉ መቼነው እምትታመኑት ያንተ ገረድ ነች እንዴ አጋሰስ ለሆድህ ነው የተጠጋሀት 10አመት ግኑኝነት ማቋረጥ ምን አመጣው ይሄ እንባ ትከፍልበታለህ አሁን የቆምክ ቢመስልህ መውደቅ እንዳለ አስብ ይላል ዋጋትከፍልበታለህ እህቴ ይቅር በይው ወንድ ከሀዲ ነው የወለደውን እንኳን ይክዳል አምናለሁ እመብረሀን ትሰጥሻለች እሳልልሻለሁ እመብረሀን ትሰጥሻለች ❤❤❤❤

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የምለው ወንድ ሲቀየር ምናምን እንዲህ የምታለቅሱና ህይወት ያበቃ የሚመስላችሁ ሴቶች ግን ደህናናችሁ ???
    የዘላለም መኖሪያ እ/ር ነው እንጂ ትዳር ወይም ወንድ አይደለም ሲቀጥል 10 ዓመት ሙሉ ገላሽን ያልነካ ወንድ ምንእንዲሆን ትፈልጊያለሽ ሀብት ንብረትሺን ተካፈይና ተይው በቃ የምን ማልቀስ ነው

  • @munatadesse479
    @munatadesse479 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሌክስዬ ሰላም ነህ እ/ር ይባርክህ ይህች ሴት አሁንም ቢሆን እ/ር ልጅ ሊሰጣት ይችላል በፀሎት ፈጣሪዋን መጠየቅ እና ፀበል ትፀበል

  • @estifanosabadi7442
    @estifanosabadi7442 7 หลายเดือนก่อน +14

    ምን ማለት ነው ስለ ምወደው ነው ብሎ መናገር 10 ቀን okay ታገሽው ይሁን 10 አመት ሙሉ ደክሞት ነው ብለሽ ማላዘን እብደት ነው። ራስሽ ጤነኛ አይደለሽም እያስታመመሽ ነው ሰውየው።እንዴት ጤነኛ ነኝ የሚል ሰው እንደዚህ ያስባል? 10 አመት ሙሉ ባሌ በስራ እየደከመ አልጋ ላይ እንዳያጫውተኝ ሆነ እያለች እምታልም ብቸኛ ፍጡር።ከራሴ በላይ ነው እማፈቅረው አይባልም ሊሆንም አይችልም። frist love ur self. loving other start from loving ur self. Thank you God i love my self. በጣም በጣም የስነ ልቦና ህክምና ያስፈልግሻል።

  • @meazamita7683
    @meazamita7683 7 หลายเดือนก่อน +1

    አለምዬ እንኳን ደናመጣህ እህታለም አይዞሽ አታልቅሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ አልፈርድም ድገት ባለቤትሽ ጋር የሆነ ነገር ይኖራል በርትተሽ ፀልይ እዲያበረታሽ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 7 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ማለትህ በራሱ ትልቅ ነገር ነው የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ አታልቅሽ ቆንጆ ይቅር በይው እሱ አስር ዓመታት ሙሉ ከአንቺ ተደብቆ የበለጠ የታመመው እሱ ነው ጋዜጠኛው የጠየቀሽ ጥያቄ በደጉ የጥንት ዘመን አባባ ወልደው ከውጭ እማማ ሲሰሙ ልጅህን አምጣ እና ከልጆቻችን ጋር ይደግ ብለው እቤት ያደገ ልጅ ብዙዎች አሉ ብቻሽን አይደለሽም ለየትኛው ጊዜ ነው አልቋል እኮ እንኳን ያሳደጋችኇቸው ልጆች የኖሩ የአብርሃም እና የሳራ ታሪክ አጋርን ሰጠችው አሁን ይሄው የአንድ አባት ልጆች ጦርነት ላይ ናቸው እግዚአብሔርን አመስግኝ ምህረት አድርጊለት በአሜሪካ አንድ ልጇን ገድሎባት ገዳዩን ይቅር አለችው ይህንን ሁሉ የምልሽ እንኳን አንቺን ፈጣሪውንም መካድ ይችላል ! የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው አይዞሽ ቀለል አድርጊው በህይወት መኖርሽ በእግዚአብሔር ምህረት ነው ይቅናህ በይው ታማኝነት ለራስ ነው ከቻለ አቅርበው እና ይካሳት ይቅርታም ይጠይቃት ቀሪው ዘመንሽ ያሳደግሻቸው ልጆች ድረሽ ኩለሽ ልጆቻቸውን የምትስሚበት የካሳ ዘመን ያድርግልሽ በፀሎት በርቺ !
    ሰላም ለእናንተ ይሁን !

  • @Woyni-d3h
    @Woyni-d3h 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤አይዞሸ በየቤቱ ያልወጣ ጉዳይ ነው አታልቅሸ ጠንከር በይ

  • @MazeKebede
    @MazeKebede 7 หลายเดือนก่อน +17

    ሠላም አለም ሰገድ ምናልባት ኤ…ች ቭ ይዞት ይሁን የሱዋን ሕይወት ከማጥፋት ብሎ ይሁን?????

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube 7 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው አንቺ ሣትወኝ እሱ ነው የጎደለበት እምነቱን ያጠፍ አንቺማ ፈጣሪ የሚወደውን እያደረግሽ ነው ያሣደግሻቸውንም ልጆች ይባርክልሽ ሁሉም አላፊ ነው ብዙ አትዘኝ እራስሽን ጠብቂ የብዙ ወንዶች ችግር መማገጥ ነው ለነደዚህ አይነቶች ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላላል

  • @milena21276
    @milena21276 7 หลายเดือนก่อน +1

    አለምዬ እንዴት ሰነበትክ ሁሉ መልካም ነው ክፉ አይንካኅ ወንድሜ!!!ለህቴ ደሙ የምነግርሽ ነግር በእምነትሽ ፀልይ እያለቀሽ በሽተኛ እንዳትሆኝ ፊትሽን አታበላሽ ፈጣሪ መልስ አለው አይዞሽ!!!!

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 7 หลายเดือนก่อน

    የኔእህት አታልቅሽ እራስሽን ተከባከቢ እሱን ልቦና ይስጥልሽ ዋናው አች ደና እያለቀሽ በሽታ ላይ እዳትወድቂ

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ የእኔ እህት አታልቅሽ ትንሽ የእሱ ከበድ ይላል እንጂ ብዙ ወንዶች ከውጭ ሌላ ከለመዱ እንዲህ ናቸው ግን አንቺንእንዲህ ያቃጠለሽ እቤት ውስጥ እንቺን አለመንከባከቡ ነው እዞሽ ይህ ቀን ያልፋል እግዚእ ሔር ለሱም ልቦና ይሰጠው ይሆናል መሐኒዓለም ይርዳሽ

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት አይዞሽ የልብሽን ስብራት አምላክ ይጠግነው እራስሽን አረጋጊ ምንም ጊዜሽን ቢያበላሽብሽም ፈጣሪ በመልካም ነገር ይክስሻል ምንም ባትውፕልጃቸውም ደርሰውልሻል በነሱ አምላክ ይክስሻል የኔ እናት እራስሽን በለቅሶ አትጉጂ ምንም ከባድ ቢሆንም ስሜቱ ግን በቃ ለበጎ ነው ብልሽ እለፊው ይቅርታ ማድርግ ትልቅነት ነው አይዞሽ ❤❤❤❤

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 7 หลายเดือนก่อน +21

    አንች ይቅር ብትይዉም ለፈቅርሽ ስትይ ወይም ለልጆችሽ ብለሽ። የድንግል ማርያም ልጅ ግን የእንባሽን ዋጋ ይከፈለዋል አይዞሽ እህቴ። ባይወልድም የእኔም ለመሄድ ዳርዳር ይለዉ ነበር ግን ጻድቃኔ ማርያም ከልጃ ጋር ሁና የእንባየን ዋጋ ከፍላልኝ አለች። ዛሬ ላይ ተመስገን!! የልቤን ስብራት ስለጠገኑልኝ!!

  • @hawa406
    @hawa406 7 หลายเดือนก่อน +4

    አለም ሰገድ ትህትናህ አክብሮትህ የምታዳምጠው ነገር እርጋታህ እንዳተ ያለ ጋዜጠኛ የለም ማለት እችላለሁ አሏህ ያቆይህ❤❤❤❤❤❤

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 7 หลายเดือนก่อน +5

    አሌክሶ እንኳን በሰላም መጣህ እሰይ ኢነርጂማ የግድ ነው።❤🎉

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 7 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ የሁሉም ባል ነው አለማወቃችን ነው

  • @Meseret-g2g
    @Meseret-g2g 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ ታሳዝናለች አስር አመት መታገስ ማመን የሚገርም ነው ግን አንዴ አርግዤ ወርዶብኛል ብለሻል ምን አልባት ሾተላይ ሊሆን ይችላል በህክምና መውለድ ትችያለሽ ብዬ አስባለው ቢያንስ እክምና ብትሄዱ ጥሩ ነበር ግን አውን ያሳደግሻቸውም ልጆች ልጆችሽ ናቸው ሁሉ ነገር ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው ልብሽን ጠብቂ አይዞሽ ሰውን አቀዋለው ማለት ከቱ ነው 35:05