ስለ ዊና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.2K

  • @ኤቢ
    @ኤቢ หลายเดือนก่อน +482

    Wina ሁላችንም ከ ጎንህ ነን የምትሉ እስቲ Winan የምትወዱ ደምሩኝ እስቲ ቤተሰብ 1k አስገቡኝ

    • @galhayelom7944
      @galhayelom7944 หลายเดือนก่อน +2

      እሽዉዴሜ

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 หลายเดือนก่อน

      ​@@galhayelom7944መጀመሪያ ውሽት ድራማ እየስራችሁ ለምን ቆያችሁ ከማርኬ ጋር ያለው ነገር በግልጽ ለምን አትናገሩ ውሽት ምዲያ ውጭ ሼሌ ሁላ ቡታጅራ ሴቶች ውላቃ ድሮም አቅ ነበር ዊና ምዲያ ትላንት መጣ መቼ አስታርቆ ይቃል ውሽት

    • @view4217
      @view4217 หลายเดือนก่อน +1

      ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምና ግንዛቤ ያንሳቸዋል:: ከዚህ ይራቁ!

    • @ኤቢ
      @ኤቢ หลายเดือนก่อน

      ​@@galhayelom7944አመሰግናለሁ 😍

  • @Meriyetube
    @Meriyetube หลายเดือนก่อน +266

    ብቻ ወንድምሽን አታስከፍው ሄሉዬ ጠንካራ መሆን አለባችሁ የምትሉ በላክ ❤ህይወት ይቀጥላል❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน +3

      ደምረኛውዴ

  • @ImanSaiid-jf9ks
    @ImanSaiid-jf9ks หลายเดือนก่อน +146

    _ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ወዴ ነብዩ ሀቢብ ሙሀመድ አልሃምዱሊላህ አንድ ቀን ክፉ ቃል ከአፊ ወቶ አያዉቅም_

    • @habibiplaystore9559
      @habibiplaystore9559 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @user-fr6tb3eh6t
      @user-fr6tb3eh6t หลายเดือนก่อน +2

      ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @AshrekaTamam
      @AshrekaTamam หลายเดือนก่อน +1

      Sellolalehi woselemi

    • @user-tr1hk5no3b
      @user-tr1hk5no3b หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @madenam830
      @madenam830 หลายเดือนก่อน +1

      ስለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f หลายเดือนก่อน +22

    እህቴ ወንድምሺን አክበሪዉ ዊና ማለት ትሁት አዛኝ የሆነ ልጅ ነዉ ማንም ምንም ቢል ወደፊት እጅ ወደኋላ የለም ወንድሜ አይዞን ወንድሜ አኔተ ጠንካራ ልጅ ነህ ስኬትህን እጅ ዉድቀትህን አንፈልግም❤

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 หลายเดือนก่อน +55

    የምር እነዚህን ልጆች ሳይ በጣም ያሳዝኑኛን ለምን እደሆነ ባላውቅም😢😢😢😢❤❤🎉

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h หลายเดือนก่อน

      የሚረዳቸውየለም ያለእናትነውያደጉት😢😢😢😢

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t หลายเดือนก่อน +278

    ሄሉየ አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል እምትሉ በላይክ 😢😢

    • @Subcurips
      @Subcurips หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምሪኝ ❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 หลายเดือนก่อน +2

      ውዷ ደምሪኝ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ደምረኛውዴ

  • @alahamidulu
    @alahamidulu หลายเดือนก่อน +174

    ሄሉዬ ግን ዊነን አታስከፊው በሰው አጠጋብ አጋቱን አስደፋሽው አቺም ጠኪሪ አቺም ጀግነ ሴት ነሽ❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 หลายเดือนก่อน +2

      ፋፊዬ ደምሪኝ ፕሊዚ

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน +1

      ደምረኛውዴውዴፋፊየ😢

    • @ሀዩነኝ
      @ሀዩነኝ หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውደ❤❤

    • @TayibaSaliya
      @TayibaSaliya หลายเดือนก่อน +1

      አው ወለ

    • @narty46
      @narty46 หลายเดือนก่อน

      እሷ ምን ታድርግ ?ህይወትን ለመጀመር አሠበች አላህ ሥላልፈቀደ ተወች ከዛ ምን ትሁን ።ህይወት በአላህ ፍቃድጅ በኛ አይደለም ።እንደማንኛውም ሠዉ አፈቀረች ፈጣሪ ሥላልፈቀደ ቀረ ።ሌላ ምን ታርግ ?ሥርቆት አልገባች ፣የሠዉ ነፍስ አላጠፋች ፣ሥትማግጥ አልተያዘች ታድያ ምን አድርጋ ነዉ አንገቱን ያሥደፋችዉ?አይባልም የምር 😭😭😭ምን ያክል ሥሜት እንዳለዉ ንግግርሽ ታዉቆሻል ?ተይጅ እኔ ብሆን የሚለዉን አሥቢ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 หลายเดือนก่อน +136

    ዊናን አትንኩት በጌታ ትሑት የሆነ ልጅ አይምሮውን አትጉዱት እንዲህ አይነት ልጅ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋል

    • @RummanahRummanah-ny2lh
      @RummanahRummanah-ny2lh หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @RummanahRummanah-ny2lh
      @RummanahRummanah-ny2lh หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @user-vu9qw2ll2k
      @user-vu9qw2ll2k หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም እንጅ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል አላልሽም ስንት ሙህር ባለበት አገር እሱ ነው ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 አሽቃባጭ እኛ ላይ እየመጡ አያለቃቅሱብን ሲጀመር የገዛ እህቱ ሳትረዳው እንዴት ነው ባዳ የሚረዳው ማሽቃበጥ አይመቸኝም 😊😊😊😊😊

    • @Tube-cr9st
      @Tube-cr9st หลายเดือนก่อน

      ታዳፐአንች ምን አፍሽን ያስከፍትሻል​@@user-vu9qw2ll2k

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ​@@RummanahRummanah-ny2lhደምረኛ

  • @Ruta1love
    @Ruta1love หลายเดือนก่อน +5

    ዊናዬ ምርጥ ሰው አንተ ሁሉገብ ነህ ሄለን ከማርክ ጋር እንድትሆን የአባትህን በፀባይ አስተካክለህ በዛን ስአት የከፈልከው ዋጋ መቸም አይርሳ ከማርክ ጓደኞች ጋር እነሱን ለማስደሰት አንተ ያላርከው ምናለ ምርጥ ትሁት የአስተሳሰብ ምሁር ለጓደኝነት እና ለፍቅር ያለህን ሄለን ከማርክ ጋር እንድቀጥል ለማርክ የከፈልከው ዋጋ ይህ ነው አልልም ማንም ሰው እህቱ ፍቅርኛ እንድኖራት እና አብራ ቢድዬ እንድሰራ የሚፈቅድ የለም አንተ ግን ቃላት አይገልፀህም እውነተኛ ሰው ጓደኛ የለውም እንደሚባለው ዊናዬ እግዚአብሄር አለ ቢትገደፈው የማሸሽህ እናም አይዟችሁ ሂሉዬ የኔ መሌካም ሴት ሂይወት ይቀጥላል ምንም ነገር እንዳይሰማችሁ ደስተኛ ሆናችሁ ለመኖር ሞክሩ ሲከፋችሁ ማየት አንፈልግም ሲጠፋ ነው የሚከፋን አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ቢድዬ ስሩልን ዊናዬ ሂሉዬ እንወዳችኋለን የወንድምነት ጥግን በአንተ አይተናል ❤🌹🌹🌹🙏 ይችን ኮመንት ያነበባችሁ ደምሩኝ በአርብ ሀገር ተቃጥዬ የሰራሁት 8ሺ, ሰብ ይዞ ተዘጋብኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ በፈጣሪ ደምሩኝ
    ዊና ከቻልክ ሼር አድርግልኝ በጣም ከፍቶኛል 😢😢😢😢😢

  • @user-cg8eb4iq2d
    @user-cg8eb4iq2d หลายเดือนก่อน +16

    ዊናዬ አይዞ ፈጣሪ ሁሌም ከጎን ነው የምቶዳት ኪዳነምህረት ከጎን ትቁምልክ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut หลายเดือนก่อน +83

    ሄሉ ታረቁ እናተ ብትታረቁ እደድሯችሁ ትሰባሰቡነበር እኛም ደስ ይለናል አተጋደላችሁ መጣላት እዳለም መታረቅ አለ እስቲ ይታረቁ የምትሉ👍👍👍👍

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 หลายเดือนก่อน +4

      አዎ ማርይምን ዊና እኮ መሀል ላይ ተሰቃየ 🥹🥹🥹ሁለቱ ቢታረቁ ድፍን ቡታ ጅራ ሰላም ይሆናል ነበር እሺ አሁን ዊና አብሮ ከጓደኞቹ ጋር እንዳይሄድ እህቱ ቤተሰቡ እዚህ አሉ እንዳይቀር ደሞ ጓደኞቹ ጥለዉት ሄዱ የምር በጣም ነው የሚያሳዝን

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ​@@tigisit2534ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ደምረኛውዴ

    • @rahima1683
      @rahima1683 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ዊና ተሰቃየ😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢ስላማቸዉ ናፈቀኝኝኝኝኝ😢😢😢😢​@@tigisit2534

  • @almaze214
    @almaze214 หลายเดือนก่อน +137

    አሳልፈሽ ለሰዳቢ የሰጠሽው እኮ አች ነሽ እማ ባትፈልጊኳ ለሱ ደስታ ስትይ እሽ ብለሽ ተቀብለሽ አለመስራት ትችይ ነበር ግን እረግጠሽው ሄድሽ ቅጣት ታህልኳ ክብር አልሰጠሽውም
    እኔ በጣም ነው ያዘንኩት 😢ማን አለው ብለሽ እንደዛ እዳደረግሽ አላቅም ወደሇ አትመለሽ ወደፊት ተራመጅ ተረጅው አችን በጣም ነው የተረዳንሽ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 หลายเดือนก่อน +1

      ውዷደምሪኝ ፕሊዝ

    • @user-sw4by7vu7z
      @user-sw4by7vu7z หลายเดือนก่อน

      Barece sthnnw dsemlw

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ደምረኛውዴ😢

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ​@@user-sw4by7vu7zደምረኛ

    • @user-ri9im8bj5f
      @user-ri9im8bj5f หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

  • @user-tj4ne1tp1i
    @user-tj4ne1tp1i หลายเดือนก่อน +36

    አዳድ ኩሜት እምሰጡ ሰዉች ከተመቻችሁ ማየት ካልተመቻችሁ ዝም ማለት ለምድነዉ የሰዉን ሰዉን እምታስከፉት ሰወን ማስከፍት ምን ያርጋል ማየት ካልፈለጋችሁ ማንም ሰዉ አያሰገድድም እኩ ሰብላችሁ እየተነሳችሁ ሚዳያላይ ሰዉን መሳደብ ኧረ ጡሩ አደለም የምር ልጁችን አታሳቁ እኔ መቸም በጣም ነዉደስ እሚሎኝ ሀይማኖታችዉ በቃ ሁሉ ነገራቸዉ ዝለዝህ ሰዉን አረብሽ ማይት ካልፈለጋችሁ ተዉት አትዩ ዊናየ ደግሞ ጠካራ ልጂ ሁሉ ወድሜ ፀልይ እማያልፈ ነገረ የለም የምትወዳት እመብረሀን ደሰታችሁን ትመልሰላችሁ ወድሜ ሰዉን አትስሙ ሰዉ ማወራት ይወዳል ችግራችሁን እምታቆት እናተ ናችሁ እራችሁን ጠብቆ❤❤❤❤❤

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb หลายเดือนก่อน +30

    ለውይና ትልቅ ክብር አለኝ ሰው ሲጣላ ያአስታርቃል እነ ሙቢን ዘለቀን አስታረቃቸው አላህ ይጠብቀው

  • @user-jc8co9xd7j
    @user-jc8co9xd7j หลายเดือนก่อน +16

    እውነተኛ ፍቅር ምንም አይነት ፈተና ቢመጣ ያልፍል ተሞት በቀር ለዝቺ አጪረ ሄወት በመካከላቺሁ የገባውን ሰይጣን አሶጥታቺሁ ይቅረ ለፈጣሪ ተባብላቺሁ ቀሪ ዘመናቺሁን በዴስታ ኑሩ ማርክጥፋተኛቢሆን እኳ ይቅረ ብየሀለሁ ለፈጣረ ብየ በይው አለህ ይቅረ የሚልን ልብ ይወዳል እና ሄሉ ጥሩነገረ የአላህነው በጥፎነገረ የሰይጣነው ሄሎየ

  • @user-ep3os7cc5p
    @user-ep3os7cc5p หลายเดือนก่อน +78

    ሄሎ ታረቁ አባሸ ከማረክ ገረ ተሰባሰበ የተበታቱንሰወች ሰበሰባቸው ታረቁ ከማርክ ገር በማርይመ አባክሸ❤😢

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน +1

      ደምረኛውዴ🎉

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x หลายเดือนก่อน +34

    ዊና ከምንለዉ በላይ ምርጥ ወንድሜ ነው ሄሉዬ ደሞ እህቴ በርቺልኝ❤❤❤🎉🎉

  • @AlmiAlmi-dx6rz
    @AlmiAlmi-dx6rz หลายเดือนก่อน +301

    ሄሉየ ኣይዞሽ🥺ሂወት ይቀጥላል የምትሉ👍🎉🥰

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 หลายเดือนก่อน +1

      ውዷደምሪኝ በቅንነት❤

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ደምረኛ

    • @CellphoneJordan-uy3kz
      @CellphoneJordan-uy3kz หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ቆንጆ የልጅ አዋቂ አንደበትሽ ሲጣፍጥ ብሩክ ነሽ ልጄ ተባረኪ ፀልይ በርቺ ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ አይዞሽ ወንድምሽንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠነቀቅለታል አታስቢ ልጄ የጀመርሽውን ትምህርትሽ ላይ ትኩረት አድርጊ ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን በርቺ

  • @Yohannes1958
    @Yohannes1958 หลายเดือนก่อน +7

    Wina, be strong as you always do, አይዞህ አንተ የተባረክ ልጅ በርታ ሁሉም ያልፍና ታሪክ ይሆናል ስለ ትላንትና ሳይሆን ስለነገ አስብ ትላንት ላይ ቆመህ እንዳትተክዝ አይጠቅምም. ግን የዊናን ስልክ ብትሰጡኝ ደስ ይለኝ ነበር ለመልካም ምክርና ስራ ነበር

  • @sofitube9859
    @sofitube9859 หลายเดือนก่อน +64

    ሄሉዬ የኔ ውድ አንቺነሽ እኮ አሰልፈሽ የሰጠሺው ምክንያቱ እሱ ልየስደሰትሽ ስል ጥለሺው በትሄጂ ጥሩ ነበር በተረፈው ዊና ለሁሉም ወንድም መከሪ ሰው አክበሪ አዘኝ ነው ሄሉዬ አንቺም ወደረስሽ ተመለሺ ውዴየምትሉ በለይክ👍👍👍👍👍👍አሰዩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ደምረኛውዴ😢

    • @Semir71166
      @Semir71166 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ​@@Semir71166ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ደምረኛ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum หลายเดือนก่อน +27

    ሄሉ ዊናኮ አንቺን ካለሽበት ሙድ ለማዉጣት ነዉኮ ደስታሽ ስለሚያስደስተዉ ነዉኮ እንደዛ ያደረገዉ ያንለት አሳዝኖኛል ማርያምን ሄሉ ስጮኪበት እንባዬ ነዉ የፈሰሰዉ እሱ ሰላም እዲሆን ከፈለግሽ የሚልሽን ስሚ

  • @amihabesha9897
    @amihabesha9897 หลายเดือนก่อน +81

    እኔ ግን ሄሉየ ወላሒ ላች ትልቅ ቦታ አለኝ ግን ወንድምሽን ሳየው በጣም ያሳዝነኛል😢. አደራ ወንድምሽን አታስከፊው ትላትስትናገሪው አገቱን ሲደፋ በጣም ነው ያዘንኩት ወንድምሽ እድደሰት ከፈለግኝ ጠካራ ሁኚ ባይ ነኝ የምትስማሙ በላይክ አሣዩኝ😢

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ደምረኛ😢

    • @CellphoneJordan-uy3kz
      @CellphoneJordan-uy3kz หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ​@@CellphoneJordan-uy3kzደምረኛ

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k หลายเดือนก่อน +1

      እነሱ ለዶራል ነው እንደዚህ የሚሆኑት ባይሆን አንች አትጃጃይ

  • @user-st4wi7hh7j
    @user-st4wi7hh7j หลายเดือนก่อน +4

    ዊና ምርጥ ሰው ነው የተጣላን ይቅር የሚያባብል ነው ስለዚህ ችግራችን ሚድያ አናውጣም የሚወጣ አደለም ትላላችሁ ነው ችግሩ ከኛ ነው አችና ማርክ አብራችሁ እድኮኑ እድትታረቁ ከካሜራ ጀርባ ሞክሩዋል አፈልግም አላችሁ ዘመድ ብኮኑ ዊና እድትታረቁ አይፈልግም እህቱ ስለሆንሽ ግን ዝምድና የለም እማሀል ሁኖ ዊና ተቸግሮ ነው ያለው የበፊቱ ፍቅራቸው የት አለ እነ ብሩኬ እነማርክ እነ ኤፋ ጋር ብቸኝነት ይሰማዋል ይከፋዋል ካልፈለግሽ ስበብ ከመፈለግ ሚድያ አይወጣም እያልሽ እደ ፍቅር አልፈልግም አጭር አማረኛ ሆሆሆ

  • @kiyaye-jy9my
    @kiyaye-jy9my หลายเดือนก่อน +4

    ሄሉዬ የምወድሽ እባክሽ ታረቁ ከማርክጋ ደስይበለን የምትሉ ላይክ አድርጉ❤

  • @HaiatHaiat-wy3zs
    @HaiatHaiat-wy3zs หลายเดือนก่อน +32

    ሄሉዬ ተይ ላንዳንድ ኮሜቶች መልስ አትስጭ በዝምታ ማለፍ ልመጅ ስለ ማርክ እራሱ ብዙ ነገር ቢሉ መነገር አይጠበቅብሽም ውደ አንዳንድ ሰውች በጣም ባለጊ ናቸው ዝም በያቸው😢😢😢😢😢

    • @Subcurips
      @Subcurips หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምሪኝ ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ደምረኛ

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit หลายเดือนก่อน +28

    መጥፎ ነገር የምኮምቱ ልጆች ይሰማችኋል ያው ከዛው ነው አታሽቃብጡ አንድን ሰው ወግናችሁ ለማንኛውም ሄሉ አብሽሪ አላህ ሰላም ያምጣላችሁ ለሁሉም ❤❤❤

    • @Tube-cw5ir
      @Tube-cw5ir หลายเดือนก่อน +1

      ማርያምን እደው ኮሜታተሮች መቼ ነው ሚገባቸው ምድረ አሽቃባጭ ራሳቸው ባመጡት ነገር ኮሜት አብበው ወቀሳቸውን ይዘው ይመጣሉ ምናለ ኮሜት ከመፃፍ ቢቆጠቡ አብዘሀኛወቹ ኮሜቶች እዛም እዛም ማሽቃበጥ እየሰደቡቸውም እያሽሟጠጧቸውም በቃ ኤጭ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ዝምበሉ ስል አሽቃባጭ እያሉ ሲሰድቡኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ደምረኛውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ​@@Tube-cw5irደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ​@@mekdestemeche6871ደምረኛ

  • @Papi_Vlogs5
    @Papi_Vlogs5 หลายเดือนก่อน +46

    ዊና ከምለው በላይ ምርጥ ወንድሜ ነው ሄሉዬ ደሞ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በርቺልኝ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 หลายเดือนก่อน

      ውዷደምሪኝ ፕሊዝ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ​@@Sada-yc6piደምረኛ

  • @Zedo_Ke-k3d
    @Zedo_Ke-k3d หลายเดือนก่อน +1

    አብሽር ዊነ በምድየ ስትመጠ ሁሉንም እወቅ የምወድህ እደለ ሁሉ የምጠለህም አለ ትክክለኘ ሰዉ እደለ ሁሉ ትክክል የሎኑ ሰዎቹም አሉ ስለዝህ ስለሰዉ አትጨነቅ የመንከበትን ነገር ስረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lp4xl2kj1s
    @user-lp4xl2kj1s หลายเดือนก่อน +10

    እኔ ግን ሄለን የተለያያችሁበት ምክንያት አንቺ ነሽ እሱ ይወድሻል አንቺ ግን አትወጂውም እርግጠኛ ነኝ የትምህርት ዉጤት ካልመጣልሽ ወደ ውጪ ነው ምትሄጂው የባለፈውን የውጪ ፕሮሰስ ሆልድ አድርገሽው ነው እንጂ መሄድሽ አይቀርም እሱም ፈጣሪ የሆዱን አይቶ ካንቺ የተሻለችዋን ይሰጠዋል

    • @rahima1683
      @rahima1683 หลายเดือนก่อน +4

      እኔ እምለዉ ጤነኛ ናችሁ ሄሉን ትሁን ማርክ ጥፋተኛዉን ሳታወቁ ለም ሄለንን አገቶን ለማስደፋት የምትጥሩት ጥረት ወላሂ በጣም ይደብራል 👎👎👎👎👎👎

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 หลายเดือนก่อน +239

    እውነተኛ ሰው ጎደኛ የለውም የሚባለው እውነት ነው ለኔ😢😢😢😢😢

    • @user-wc1lq4xm6q
      @user-wc1lq4xm6q หลายเดือนก่อน +5

      ትክክል አችብቻ አይደለሽም

    • @Betiye
      @Betiye หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 หลายเดือนก่อน +2

      ውዷደምሪኝ በቅንነት

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-wc1lq4xm6qውዷደምሪኝ

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 หลายเดือนก่อน +15

    እባክህ ዊና ወድማችን የሰው ወሬ አትስማ እዲህ የሚሉህ ሰዎች ካተ በታች በሆናቸው አትርሳ የማንንም ወሬ አትስማ😢😢

  • @user-vo6nq8ly9p
    @user-vo6nq8ly9p หลายเดือนก่อน +11

    ዊናየ እኔም በናት ሀዘን የተጎዳሁ በፍቅረኛየ የተከዳሁ እራሴን የጠላሁ ሰውነኝ ስለዚህ ሂወት ይቀጥላል እኔም እዳተ ስብርብሬ ወቷል ዊናየ ስሜቱን አውቀዋለሁ እኔነቴን ባደባባይ የምነግርህ በትንሹም ቢሆን አቅሀለው ብየነው ዊናየ በናትህ ተረጋጋና በዢዲዮ ልይህ ሲከፍህ እረበሻለሁ ሁሉም ለበጎነው በጣም የምወድህ እህትነኝ ሄሉየ እወዳችሗለሁ የልብ ስብራት ምንኛ እደሚጎዳ አቃለሁ ጠክሪ ሜሉየ❤❤❤

  • @meskiyemariyamlij
    @meskiyemariyamlij หลายเดือนก่อน +3

    Wina yen melkam wadimee ye Tewadidoo Liji Azoki 😢🙏☦

  • @tadeluutashoma2273
    @tadeluutashoma2273 หลายเดือนก่อน +1

    Ayzoo wanimee huluu yaalfaa lee gizee nawuu xanqari balee ❤❤💪💪

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw หลายเดือนก่อน +81

    እራስ በራሳቸው ነው ችግራቸውን አደባባይ ያወጣችሁት ሁሌም ነገሮችን ቀላል ካለደረገ ደከበደ ነው የሚኖር

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ደምረኛውዴ

    • @mizanteklab1718
      @mizanteklab1718 หลายเดือนก่อน

      EKO 😊

    • @user-jn9qd5qq6v
      @user-jn9qd5qq6v หลายเดือนก่อน +4

      መቸ ተናገሩ ችግራቸዉን ቆጂት❤❤❤

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k หลายเดือนก่อน +2

      ዶላር ነው ድራማ ነው እንጂ ምንም ችግር የለባቸው

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry หลายเดือนก่อน

      ​@@user-vl6ck5ko6kሳህ❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 หลายเดือนก่อน +23

    እኔ ለዊና ትልቅ ክብር አለኝ ነገር ግን አንድ ነገር ስመክራችሁ የሆነ ቻሌጂ ሲፈጠር በይቅርታ እለፉ እና ሄለን ደግሞ በነገሮች ላይ ቶሎ ቦግ አትበይ የዛኔም አገቱን ሲደፍ አሣዝኖኛል

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ደምረኛ

    • @ZainaIijBediru
      @ZainaIijBediru หลายเดือนก่อน

      ዉዴ ደምርኝ❤

    • @Saead-t5t
      @Saead-t5t หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ

  • @Hereya-zz7ji
    @Hereya-zz7ji หลายเดือนก่อน +12

    ሄሉየ ዛሬ በጣም ነው ያለቀሥኩት አላህ ሠላማችሁን፠ያምጣላችሁ የኔውድ

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 หลายเดือนก่อน +2

    ይከሁሉ አችና ማርክ በመለያበታችሁ ነው በጣም ያሳስናል ሁሉም ትበታትነ ውላሂ ዊናየ የኒ አባት አይዞህ አይክፋህ እደዚህ ትሁናላችሁ ብየ አድም ቀን አሰቤ አላቅም ሄሉየ አይዞሺ ሁሉም ያልፋል አላህ ደስታችሁን ይመልስላችሁ ነው የምለው በችም ፈጣሪ ካለ እናትም ታርቃችሁ እሱም ከትወለድበት ቀየ ትመልሱ ሰላም ትሆኑ ይሆናል ከፈጣሪ ትሴፋ አይቆረጥም እማ አብሽሩ አይ አሁንስ

  • @sanilaebo2817
    @sanilaebo2817 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ የኔ እህቴ ሁሉም ነገር ያልፈል❤❤❤😢

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 หลายเดือนก่อน +13

    ትክክል ሄሉዬ ዊና ላንች ብዙ ለፍቷል ፈጣሪ ስላልፈቀደ እንጂ ግን አሁን ሄሉዬ ያንች ጥንካሬ ለሱ ትልቅ ስጦታነው እባክሽ ጠንካራ ሁኝለት❤❤❤❤

    • @Subcurips
      @Subcurips หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምሪኝ ❤

  • @MissSamira-gf3kw
    @MissSamira-gf3kw หลายเดือนก่อน +6

    አብሽሩ ሄሉየ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ለራሳቸው እማያውቁ ባለጌወች ናቸው፠እሚሳደበት እነሱን መስማት የለባችሁም

  • @Mkya-pz5sy
    @Mkya-pz5sy หลายเดือนก่อน +7

    አይዞችሁ ሁሉም ለከይር ነው ህይውት አንዳንደየ በፍለግናት አትሄድም ትግስትን ትፍልግ አለች ጠንካራ ሁኑ አላህ ከናተጋይሁን እወዳችሁ አለሁ ❤❤❤

  • @makkahassen1919
    @makkahassen1919 หลายเดือนก่อน +4

    ችግሮች ተፈጥረዋል ብቻ ነዉ ሁሌም መልስሽ የማይፈታ ችግር የለም ማርክም አንችንም በሚዲያ ነዉ የምናዉቃችሁ ማርኬ በጣም የዋህ ሲበዛ ስቲይ ነበር የወህነቱ ነዉ የጎዳዉ ከምርር በስስት አይኑ ነበር እኮ የሚያይሽ 😢ዛሬ ላይ ምን ያክል ችግር ቢሆን ነዉ የተዉሽዉ ታዳ ችግራችሁን ይዛችሁ እዛዉ እኛ የራሳችንንም ጭንቅ አልቻልንም

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k หลายเดือนก่อน

      ድራማ ነበር አይገባችሁምደ

  • @haniLove-sw4ey
    @haniLove-sw4ey หลายเดือนก่อน +4

    እኔ በማንም አልፈርድም እውነቱ አላቅም ብቻ ሁሌም ደስታቹ ብቻ ነው የምፈልገው ሁሉቹም እወዳቹዋለው ከሁሉም ደስ የሚለኝ ነገር ችግግራቹ አደባባይ ያለማውጣታቹ በጣም እንዳከብራቹ ነው ያረገኝ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞኝ ዊናዬ ታላቅነት ከባድ ነው ይገባኛል አይዞኝ ዊናዬ የምትወዳት ኪዳነምህረት አለሁ ትበልህ ሸክምህን ታቅልልህ እባክህ ጠንካራ ሁን ፀልይ 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-vl3mk9ff3d
    @user-vl3mk9ff3d หลายเดือนก่อน +12

    የኔ እናትኣይዞሽ ሁሉም ለቦጎነዉእና በርቱ

  • @user-wo2rv2li8i
    @user-wo2rv2li8i หลายเดือนก่อน +12

    ሄሉ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ምን ችግር አለው ብትጠቀምበት youtube እሱማ አንቺን ለማስደሰት ብሎ ነበር የከፈተልሽ ዊናኑ አታስከፊው❤❤❤

  • @Radetlemi.qh6x
    @Radetlemi.qh6x หลายเดือนก่อน +2

    Heluye Ayzosh hiwot Indi nat yosakakalal hulum nager😢😢😢Wina astaway saw yemitilu❤❤❤

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y หลายเดือนก่อน +1

    ብቻ ቸሩ መዲሀኒያለም ችግራችሁን ፈቶ በሰላም በፍቅር ያኑራችሁ አይዞአችሁ ሁሉም እግዛብሔር ስላልፈቀደ ነዉ❤❤

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w หลายเดือนก่อน +13

    የኔ ❤️ፍቅር ሄሉዬ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛልኝ በያለሽበት ቦታ የሚወድሽ የማከብርሽ እውነት ነው በትክክል ሁሉም ነገር የሚሆነው በፈጣሪ ፍቃድ ነው እንደዚህ አይነት ሰዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ❤❤

    • @Subcurips
      @Subcurips หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምሪኝ ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ደምረኛውዴ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 หลายเดือนก่อน +15

    አረ ወንድምሽን አታስከፉው በጣም ምሪጠ ስዉ ነው ኤሉዬ❤❤❤❤❤

  • @user-gy6kx3nz7j
    @user-gy6kx3nz7j หลายเดือนก่อน +8

    የኔ እናት ማርያምን አሳዘሽኝ አይዞሽልኝ ያልፍን የደከምንመት ሳይሆን የተሰጠንነው እምንኖርው እና ዊናየዬ አይዞህ😢😢😢

  • @user-zh8ii7gcMa
    @user-zh8ii7gcMa หลายเดือนก่อน +2

    ነገር አትለቃቅሚ እሽ ሂሉ ጥሩ አይደለም አወ ለዝህ የበቃቺሁ ያቺና የመርክ መለያየት ነዉ ግን አላህ ያለ ነዉ የሚሆነዉ እሽ እና ሠምተች እዳልሠማ እለፊዉ እሼ ሂሉ ዊናም ደም አብሽር ሁሉም ያልፋል

  • @hymetayeyoutube3274
    @hymetayeyoutube3274 หลายเดือนก่อน +2

    Yene fiqri xankara hunye getani❤000❤❤❤ ❤ Jabadhu qali kooo❤

  • @MahiFkr-xp7uo
    @MahiFkr-xp7uo หลายเดือนก่อน +15

    ለተኮመተዉ ለተወራዉ ሁሉ መልሰሽ አዘልቂዉም ሂሉ ዝም በለሽ ባልሰማ እለፊ ጥንካሪ ከሩታና ካአብርሽ ተማሪ ለወሬ ቦታ የላቸዉም በዝምታቸዉ ወደፊት ወደስራቸዉ አችም መልስ አትስጭ ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ የኔ ዉድ❤❤❤ ዊና ምርጥ ወድምሽ ነዉ አታስከፊዉ❤

    • @Subcurips
      @Subcurips หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምሪኝ ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ደምረኛውዴ❤

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @kidsttube
    @kidsttube หลายเดือนก่อน +71

    እኔ ከዊና ምንም ጥፋት አላየሁበትም ያችን ባለውቅም ግን ባች ተናድጃለሁ ምክንያቱም እሽ ብለሽ ተቀብለሽ በውስጥ መጨረስ እየቻልሽ ባደባባይ አገቱን አስደፋሽው ብየ ብቻ አይዟችሁ ሁላችሁም ጠካራ ሁኑ

    • @mmuhammad6877
      @mmuhammad6877 หลายเดือนก่อน +3

      እደት ነው ያላጠፋው አሁንኮ ሚዲያ ብወጣ ሁሉም ያለፈውን እያነሣ ይጎዳታል ሤትልጂናት ከሚዲያ መራቅ አለባት

    • @user-bk7nd7mx2p
      @user-bk7nd7mx2p หลายเดือนก่อน

      ትክክል​@@mmuhammad6877

    • @keekiyaa
      @keekiyaa หลายเดือนก่อน +1

      ቅድስት ደምሪኝ ውዴ ትክክል ነሽ እሺ ብላ ተቀብላ በውስጥ መጨረስ ስትችል ጉዋደኞቹም ተመልካችም ፊት ነው አንገቱን ያስደፋችው ሄሉዬ በዚህ ነገር አናዳኛለች በተረፉ ይበርቱልን ዊና ምንም ጥፋት የለበትም ❤

    • @kidsttube
      @kidsttube หลายเดือนก่อน

      @@mmuhammad6877 ውደ መጀመሪያ በደንብ አብቡው መልክቴን እሱን እሺ ብላ በውስጥ መጨረስ ትችል ነበር ነው ያልኩት

    • @kidsttube
      @kidsttube หลายเดือนก่อน

      @@keekiyaa ደምሬሻለሁ ውደ❤

  • @HkOk-hm6zi
    @HkOk-hm6zi หลายเดือนก่อน +60

    ሄሉ የምትወዱ በላይክ አሳዪኝ😢😢❤

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se หลายเดือนก่อน

    አይዛህ ወድሜ ፈጣሪ አለህ ሰዉ አትገደፉ ሰለሁለሉ ነገር እግዚአቤሄር ይመስገን በሉ😢😢❤❤❤❤

  • @HANAHAILEMARIAM-hl8si
    @HANAHAILEMARIAM-hl8si หลายเดือนก่อน

    ዊና ሚለይ ሰው ነው የኔ መልካም ሰው ሄሉ ጠንክሽ አጠንክሪው ከወንድ ልጅ ይልቅ ሴት ልጅ ጠንካራ ናት አይዞዋቹ ነገ መልካም ቀን ነው ❤❤❤

  • @fatumaadem9718
    @fatumaadem9718 หลายเดือนก่อน +26

    እና ሄሉየ ዊና ወድምሺ ወድምሺ ብቻ አይደለም ሁሉ ነገርሺ ነው

  • @Hyryt-v4v
    @Hyryt-v4v หลายเดือนก่อน +4

    ሄሉ ወድምሽን አሰልፈሽ አትስጪ ምክኒየቱም ሰሞኑን አሰከፈሺው ታይ አይዞህ በይው በላህ ሰሞኑን ሰትናደጂ ታሰምቶኛል አሁንም ለሁሉም መልስ አትስጪ ጭቃታቹ ያስጨንቃኘል ሰቃቹ የስቀኘል ካጣፈው እቅርተ ወንድም እህቶቼ ያርፍት እጀራ ይስጣቹ ያታጨነቃ ሁሉ አላህ ይፈርጀው ያተማማ ሁሉ አላህ አፍየ የርጋው አጋራችንም ሰላም ትሁን

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 หลายเดือนก่อน +5

    አብሸሪ እህቴ ጀግና አልሀምዱሊላህ ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉዬም ዊናዬም አይዞክ ከጎናቹነን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው❤❤❤

  • @SeadaYimam-uq6zh
    @SeadaYimam-uq6zh หลายเดือนก่อน +1

    አብሺሪ እማ እማያልፍ የለም ስውን ሳይሆን እውነትን መከተልነው❤❤❤❤

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 หลายเดือนก่อน +29

    ዊናየ ምርጥ ልጅ አይክፋህ

  • @Aminat725
    @Aminat725 หลายเดือนก่อน +5

    የኔዉድ ሄሉየ አይዞሺ ወይና ወንድሜ አንተጠንካራ ልጂ ነህ በርታልን እባካችሁ የምትሠዴብ ሠወች ህሌና ይኑራችሁ ሠዉ አታሥቀይሙ

  • @rakiyoutub22214
    @rakiyoutub22214 หลายเดือนก่อน +43

    እዚ ኽፉ ነገር ኾሜንት እሚትሰጡ ልጆች ፈጣሪ የስራችሁ ይስጣችሁ

  • @marimmo8627
    @marimmo8627 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ዊና አይዞህ ሁሉም ያልፋል እሺ ጠንከር በል

  • @teddyhailegebre6204
    @teddyhailegebre6204 หลายเดือนก่อน +1

    ዊናዬ የእኛ አስታዋይ አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ።

  • @user-mo2ii1il8b
    @user-mo2ii1il8b หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ውድ ሜሎየ ለተሳዳቢ መልሥም ቦታም አትስጭ አይዞችሁ ሁልም ያልፋል ግን የምትሳደቡ ልጆች ልቦና ይስጣችሁ

    • @Subcurips
      @Subcurips หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምሪኝ ❤

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 หลายเดือนก่อน +7

    አዳድ ጀዝባ ኮመታ ተሮች ትናት ዊና ን ስትሳደቡ ነበር አሳፍሪናቸዉ ሂሉየ በጣም ትክክልነሽ❤❤❤❤❤ የኔ ዉድ አይዞሾ ታልቅሽ ለሰዉ ወሪ ቦታ አትስጭ ሰዉ ያል በለዉን ያካል ያልተፃፈ ያነባል ጄል ኮሚት የምፅፍ እጃ ችሁን አላህ ይስበረዉ

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ደምረኛውዴ

  • @rehmetrehmet2539
    @rehmetrehmet2539 หลายเดือนก่อน +13

    ሄሉየ ወላሂ ዛሬ እደት እዳስለቀስሽኝ የኔናት ሁሌም ሰላማችሁን ያብዛልኝ😢😢😢😢

    • @Ziyadamukerem-em2zc
      @Ziyadamukerem-em2zc หลายเดือนก่อน +1

      ሶፍት እናቀብልሽ ጅል እነሱኮ እንዲ አንጀት እየበሉ ዶላር ለመስራትኮ ነው 4:59

    • @rahima1683
      @rahima1683 หลายเดือนก่อน

      ሄሉዬ😢😢😢😢😢

    • @user-vu9qw2ll2k
      @user-vu9qw2ll2k หลายเดือนก่อน

      @@rehmetrehmet2539 ስንት ደርሰን ሶፍት ላቀብልሽ እንባሽን የምትጠርጊበት ክክክክክክክክክኪክክክክክክክ አሽቃባጭ እነሱስ ለብራቸው ነው የሚያለቅሱ እኔ ደሞ የገረመኝ ያንቺ እንባ ዝም ብሎ መፍሰሱ ነው ለስንት ዘመድ የሚሆንሽን እንባሽን አታባክኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ​@@Ziyadamukerem-em2zcደምረኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ​@@user-vu9qw2ll2kደምረኝ

  • @FadyF-u6f
    @FadyF-u6f หลายเดือนก่อน +2

    በመኑም አልፈርድም አለህ ዳስታቹን ይመልስለቹ❤❤❤❤❤

  • @user-mk1ix5hr2v
    @user-mk1ix5hr2v หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአቢሔር አለዉ ዊናየ አይዞህ የሰዉ ወሬ አትስሙ እሚያወሩትን አያቁትም አች ሂሉየ ዊናን አታስጨኒቂዉ አገቱን አታስደፊዉ ማርያምን አስለቀሽኚ ለማንኛዉም ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞን❤❤

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f หลายเดือนก่อน +15

    ከሰው ፊት እደዛ መናገር አልነበረብሽም ዊናን ለማንኛውም አይዞሽ ሄሉየ

    • @Subcurips
      @Subcurips หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምሪኝ ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ደምረኛውዴ

  • @LchiSweet
    @LchiSweet หลายเดือนก่อน +5

    ሄሉዬ የኔ ዉድ ኣይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ነገ የተሻለ ቀን ነዉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ የሰዉ ወሬ ኣትስሙ የኔ ዉዶች❤😢
    ዊና ማለት በጣም ኣስተዋይ ትሁት የዋህ ኣስተራቂ በቃ ዊናዬ ይለያል የሰዉ ልክ ነዉ ኣይዟቹ በኣንድኣንድ ኮሜንተቶሮች ኣትከፉብን😢❤❤❤ ኣንድኣንድ ሰዎች ደሞ መጥፎ ነገር ከመናገር ተቆጠቡ ልጆቹ ይኑርበት😢❤❤❤

    • @Subcurips
      @Subcurips หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምሪኝ ❤

  • @user-uh3jb8nm2u
    @user-uh3jb8nm2u หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽልኝ ሄሉየ ያልፋል የሠው ወሬ አትስሙ ፋጣሪ ሁሉንም ነገር ያሥተካክለዋል የኔ ጀግና

  • @sameerasa6279
    @sameerasa6279 หลายเดือนก่อน +1

    አይዘቹሁ ምርጥ ወንድም ኔህ ወና ፈገጊታህ ነው ምነፈቃን አትከፈ ህወት ፈታነነው ጠንከር በል ጠንከራ አበት አለቹሁ በሱ ታፂነኑ ወዶቼ😢😢

  • @NadiaDabash
    @NadiaDabash หลายเดือนก่อน +1

    ዉይናዬ.አይዞህ.ብቸኝነት.አይሠማህ.ወዲሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p หลายเดือนก่อน +27

    መነው እዳኔ ያቡታጃራ ልጆች ያፊት ሰቃቻው ያነፋቃው 😢😢

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o หลายเดือนก่อน

      እኔ❤❤❤❤

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid หลายเดือนก่อน

      እኔ አብሶ የነ ሄሉ ግሩፕ😢😢😢

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ​@@Alain-o5oደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ​@@ZeinabaSaidደምረኛ

  • @user-kd4bn7rr9n
    @user-kd4bn7rr9n หลายเดือนก่อน +4

    ሄሉየ አይዞሽ የኔውድ ግን ታረቁ በአላህ ከማርክጋ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariyetube7118
    @mariyetube7118 หลายเดือนก่อน +27

    አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ
    ዊያ ሄሉ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን

    • @Subcurips
      @Subcurips หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምሪኝ ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase หลายเดือนก่อน

      ደምረኛ

  • @user-wc9oq2vv1q
    @user-wc9oq2vv1q หลายเดือนก่อน

    እዉነተኛናሐቀኛየዋሕሙሥኪንሠዉጓደኛምበተሠብምየለዉም
    ለማንኛዉምአብሽሩጠንክሩፈጣሪከናተጋነዉ❤❤

  • @helanhelan-gb9kq
    @helanhelan-gb9kq หลายเดือนก่อน

    ባሁሥአት ጎደኛ ማመን ቀብሩነው ወዴሜ ፈጣሬነው በዝች ምድር እውነተኛ ስለዝህ ከፈጣሬጋ እራሥህን ከፍ ለማለት ወደፊት ከዛ የሂደውም ይመጣል ተከታይህም ይበዛል ❤❤❤❤ እመብርሃን ሁሌም ከፊትህ ትቅደምልህ

  • @user-dh2pe5xc3n
    @user-dh2pe5xc3n หลายเดือนก่อน +8

    በርች የኔ ዉድ እሱ ላንች ብሎ ነዉ ይሄ ሁሉ የደረሠበት ተቀበይዉ ሄሉየ

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y หลายเดือนก่อน +6

    ዊና በጣም ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነዉ ኣይዞን ሄሉየ ደሞ በራስሽ ቻናል ነይልን በርቺልን የኔ እናት ኣይዞሽ

  • @ziyadah132
    @ziyadah132 หลายเดือนก่อน +4

    በርቺ ሄሉ ለምንም ነገር ቦታ አትስጡ ሂወት ይቀጥላል ተደጋግፋቹሁ ኑሩ ዊናም ጠካራ ሆነሽ እንዲያይሽ ስለሚፈልግ ነው ደሞ ጠካራ ሆነሽ ጥንካሬሽን አሳይው አላህ ያበርታቹሁ

  • @MashoJima-ke1cx
    @MashoJima-ke1cx หลายเดือนก่อน +1

    Abshiru helu wina ulatachume alhaa yasabachutene hulu esakalach❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd หลายเดือนก่อน

    ዊናየ❤❤❤❤
    ምርጥ
    ስው ነህ የኔ
    የዋህ መጨረሻህን
    ያሳምርልህ ወንድሜ ❤ አማን እባላለሁ እርግጠኛ ነኝ ከ Saudi simeta እንገናኛለን bro .ቡና ትጋብዛኛለህ 😂

  • @adadnech122
    @adadnech122 หลายเดือนก่อน +13

    አይዞሽ በርች በትምህርት በርች❤❤

  • @SemiraAbed
    @SemiraAbed หลายเดือนก่อน +158

    የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አርጉልኝ😢😢😢😢

    • @AMINAsaLiya
      @AMINAsaLiya หลายเดือนก่อน +4

      እቢ🎉😂😂

    • @SemiraAbed
      @SemiraAbed หลายเดือนก่อน +2

      @@AMINAsaLiya ሰወድሽ ሰብ አርጊኝ በዛው ሰወድሽ

    • @Yeshitub
      @Yeshitub หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ 😢

    • @user-yu1pq1jg6m
      @user-yu1pq1jg6m หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😂😂

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 หลายเดือนก่อน

      ውዷ ደምሪኝ

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m หลายเดือนก่อน +4

    ሄሉ አይዞሽ ሁሉም ሲደርስበት ያቀዋል❤❤❤

  • @habetimutadesse2267
    @habetimutadesse2267 หลายเดือนก่อน +1

    Pelc tariqu ka marek gare atikabeg woyem ya tafitachuten nigare nigarane enamebite❤❤❤ l am from outside of Ethiopia l right this message

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ኧረ ሄሉዬ እሽ እሽ በይው እና ይደሰት የእውነት አንች ለእሱ እሱም ለአንች አንድ ሁናቹሁ እለፍት በማሪያም በእውነት ፍቅራቹሁንን ልዑል እግዚአብሔር ይመልሰላቹሁ

  • @HalimaH-iq7hs
    @HalimaH-iq7hs หลายเดือนก่อน +9

    Ayizosh yene wud 😢😢😢😢

  • @user-pi7jf3xj2y
    @user-pi7jf3xj2y หลายเดือนก่อน +4

    Heluyyee beqa ayizoshe yene ennat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢 wina wondemachi new

  • @AaA-lo8gn
    @AaA-lo8gn หลายเดือนก่อน +6

    እሽ እኛ እውነት መቸነው የምንሰማው እሱኮ ሁሉንም ማስተካከል ይቺል እንደሆን በሚልነው አረ ዊናየ በቃ አንተ ለራስህም እሰብ በሁሉም ነገር ተሎ አይክፋህ ❤

    • @360asbestosremoval2
      @360asbestosremoval2 หลายเดือนก่อน

      ሄሉ በርቺ አሁንም ሁሉነም ነገር ጊዜ ይፈተዋል ዊና ደስተኛ እንዲሆንእንደዱሮው ከጓደኞቹ ጋር ይቀራረብ ምክንያቱም በጣም ነው የሚዋደዱት

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 หลายเดือนก่อน

    እረ ወንድምምሽን አታስከፉው በጣም ምርጥ ሰው ነው ኤሉዬ❤❤❤❤ አይዞችሁ በርቱ❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp หลายเดือนก่อน

    የእኔ. እናት. አይዛቹ. ሁሉም. ነገር. ለበጎ ነው. ሰው በአለው. ሳይሁን. እግዚአብሔር. የፈቀደ ነው የምሆነው❤❤❤❤😢😢😢