የክፋ ሃሳብ ወረራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024
  • የክፋ ሃሳብ ወረራ በእኛ ብቻ ያለ አይደለም። ግሎባል ነው። ክፉ ሃሳብ ተጽዕኖ ፈጣሪ ነው። (Böse Gedanken haben Einfluss.) የትም ቦታ፤ በዬትኛውም ሁኔታ ሊከሰት ይችላል። እርግጥ ነው ዬክፋ ሃሳብን ወረራ የተቋቋሙ፦ እራሳቸውን ያሸነፋ ሰብዕናወች ይኖራሉ። ለዛም ነው ያልጠፋነው ብዬ አስባለሁኝ። የእነሱ ደግነት ጠባቂያችን እንደሆነ እረዳለሁኝ።
    ©ድካማችን ለትውልድ ከሆነ ………
    ©ልፋታችን ለአደራ ከሆነ ………
    ©ትትርናችን ለማግሥት ከሆነ ክፋ ሃሳብን በውስጥ ላለማስቀመጥ እንትጋ። ፈጣሪም ይርዳን። አሜን።
    www.lora.ch/pr....
    • / sergute.selassie
    • sergute.blogsp....

ความคิดเห็น •