Tewodros Tadesse - Hagere Nafekshign (ሀገሬ ናፈቅሽኝ) 1984 E.C.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 105

  • @φγπφ
    @φγπφ 3 ปีที่แล้ว +24

    እባክህን የእናት የአባቴ አምላክ መጨረሻዬን በሃገሬ ከቤተሰቦቼ ጋር አድርግልኝ? ናፍቆት ጨረሰኝ! ምን ይዤ ልግባ? መጨረሻዬን አደራ ፈጣሪዬ!!!

    • @fetyamohammed6913
      @fetyamohammed6913 2 ปีที่แล้ว +3

      👍🤲🤲🤲🤝🤝

    • @dinqtube3727
      @dinqtube3727 3 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ይስማህ/ሽ!!!

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 4 ปีที่แล้ว +17

    ሰማዩ ጠቆረ ዳመናው ተቆጣ
    ወጨፉም ወጨፈ ውሽንፍሩ መጣ
    ዝናቡም ዘነበ ወንዙም ደፈረሰ
    ትዝ አለኝ ሀገሬ ሆዴ ተለወሰ።😭😭😭

  • @AmareSiyum
    @AmareSiyum ปีที่แล้ว +5

    ሀገር ዉስጥ ሁኜ ይህ ሙዚቃ ስሰማ ሀገሬ ትናፍቀኛለች

  • @nalaingram2592
    @nalaingram2592 3 ปีที่แล้ว +19

    I can't stop crying 😢I remember my mom and my country 😢💚💛❤

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 ปีที่แล้ว

      OMG!!! You said Mom? I missed Enate ena Abaten 😭😭😭 if your parents alive you are lucky 😭

  • @fetahmede991
    @fetahmede991 ปีที่แล้ว +6

    ዘመን አይሽሪው የሙዚቃ ጥሜን ነው የምቆርጠዉ ኡፍ ደሰ የሚል ፋስስ እያለ የሚወርድ ድምፅ ፈጣሪ ወደ ቀድሞው አቆምህ ይመልስህ ቴዶ እንወድሀለን f ነኝ

  • @WebaWebu-py3hi
    @WebaWebu-py3hi ปีที่แล้ว +6

    ቴዲዬ እግዚአብሄር ይባርክህ እውነተኛዋን ኢትዮጲያ ን አስታወስከኝ ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖርኩኝ ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ ቴድሻ እንወድሃለ ❤🎉

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 8 ปีที่แล้ว +12

    ያላየ ባየልኝ ምቸቱም ድለቱ
    የሰው ሀገር ኑሮ ጭንቀቱን ጥበቱን

  • @seideshetie4266
    @seideshetie4266 5 ปีที่แล้ว +6

    አይይይይ በጣም ዘመን የማይሽረው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ዜማና ግጥም ከመልካም የአዚያዚያም ለዛ ጋር ቅርስ ነው

  • @mimimarkan1205
    @mimimarkan1205 ปีที่แล้ว +5

    ማልቀስ ፈልጌ ነው የመጣሁት ሀገሬ እናቴ ናፍቁኝ😭😭😭

  • @dr.sabawgebreil791
    @dr.sabawgebreil791 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ የሚስተካከለዉ መቼም አይገኝም ።

  • @gela6696
    @gela6696 8 ปีที่แล้ว +7

    ኦኦ ቴዲዬ ሁሌም አድናቂህ ነኝ በጣም ነው የምወድህ እድሜን ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ♥♥♥

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 หลายเดือนก่อน +1

    ማን እንደ ኢትዮጵያ ❤🎉🎉🎉

  • @abibualWubaye
    @abibualWubaye หลายเดือนก่อน

    የኔ አለም ናፈቅሽኝ

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 8 ปีที่แล้ว +6

    Mirkuzz አመስግናለሁ ዋውውውውው ቴዎድሮስ ታደስ ሀገሬ ናፈቅሽኝ ድንቅ ውብ ዜማ ነው ስላም ፍቅር ጤና ከመላው ቤተስብህ ጋር።
    ።።።።።ስላም ፍቅር ለሁላችንም።።።።

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  8 ปีที่แล้ว

      AfricaLalibela Amen. Thank you!

    • @ababaratou2484
      @ababaratou2484 4 ปีที่แล้ว

      ምርጥ ሙዚቃ ነዉ አይ ታደሰ ጤናህን ይስጥህ ✅💓💓💓💓

  • @SelmanMakiyu-uk5ff
    @SelmanMakiyu-uk5ff หลายเดือนก่อน

    ሀገሬ ላይ ሆኜ ሀገሬ ናፈቀችኝ ወላሂ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤ 2:54

  • @melkamalemu2253
    @melkamalemu2253 ปีที่แล้ว +1

    ልብ ያሉት ጊዜ ሢሹት የትፐይገኛል ከሚለው ጀምሮ ያሉት ሥንኞች ልብን ይሠርቃሉ።

  • @merci1093
    @merci1093 6 ปีที่แล้ว +17

    መቸም ስለ ቴዋድሮስ ታደሳ ብዙ ተብሎአል ማወቅ የምፈልገው ይህን የመሰለ መላ ሰውነትን የሚነዝር ሙዚቃ ግጥሙን እና ዜማውን የሰራውን ሰው ብቻ ነው!!

    • @addisneka4034
      @addisneka4034 5 ปีที่แล้ว +3

      ጋሽ አበበ ብርሃኔ ወይም ጋሽ ይልማ

    • @robelabraha8197
      @robelabraha8197 5 ปีที่แล้ว +3

      Ras et ግጥምና እና ዜማ አበበ መለሰ ነው የሰራው እኔ እደማውቀው

    • @kalmes2007
      @kalmes2007 5 ปีที่แล้ว +3

      @ 0:21 (Lyrics by Temesgen Teka)

    • @zematirekatube7869
      @zematirekatube7869 4 ปีที่แล้ว +1

      Temesgen Teka meselegn

    • @fasilzewdie7313
      @fasilzewdie7313 ปีที่แล้ว +4

      ሱራፍል ተካ ይባላል የብስራት ሱራፌል አባት ይህን ዘፈን ጨምሮ "ሰርካለም ,ሰምቶ ዝም እለ ", እና ሌሎች ዘፈኖቹንም ሰርቶለታል

  • @yeshiworkabera1060
    @yeshiworkabera1060 7 ปีที่แล้ว +8

    ናፍቆቴ እናቴ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @mohammedsaid2915
    @mohammedsaid2915 5 ปีที่แล้ว +8

    እድሜህ ይብዛ❤❤❤

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +4

    እማዬ ሀገሬ በናፍቆት ማበዴ ነው 😭😭

  • @temesgenderibe1796
    @temesgenderibe1796 2 หลายเดือนก่อน +2

    እዚሁ እያለሁ ሀገሬ ናፈቅሽኝ

  • @ruthhaile1242
    @ruthhaile1242 5 ปีที่แล้ว +12

    የኔ አለም ናፍቅሽኝ ተይ ናፈቅሽኝ(2)
    እስከማይሽ ድርስ ናፍቄአለሁ እኔ

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  5 ปีที่แล้ว +1

      Ruth Haile ሃይ ሩቲ የጥላሁንን ሊንኩን አገኘሽው? If not here it is again: th-cam.com/play/PL5Whi_KPSQ1dvjNwYwtaqKM6dwW1Ie-mT.html

    • @shabatshalom693
      @shabatshalom693 5 ปีที่แล้ว +2

      I like this really great from Eri boy

    • @georgefransua5569
      @georgefransua5569 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰማዩም ጦቀር
      ዳመናዉም ተቆጣ its my life

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ጊዜ ነበረ በውነት።

  • @ሱዛናመሀመድ
    @ሱዛናመሀመድ 8 ปีที่แล้ว +10

    እረ ኡኡ ምርኩዝዬ ዛሬ በጠዋቱ ልታሳብደኝ ነው! ሀገሬን አስታውሰህ መች ይሆን ሀገሬ የምገባው ¿¿¿ ኡፉ ስደት አሁንስ ብረሪ ብረሪ አለኝ

    • @meseretberihun4280
      @meseretberihun4280 8 ปีที่แล้ว

      and ken

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  8 ปีที่แล้ว +1

      ሱዛና መሀመድ Ayzon. We all feel the same :)

    • @fikrafikkra166
      @fikrafikkra166 8 ปีที่แล้ว +1

      ሱዛና መሀመድ Ayzosh mari Ade ken ywunal Ayzosh zari tesfana tgst ysten berchna sra mari eske malf yalefal berchi😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😨

    • @ሱዛናመሀመድ
      @ሱዛናመሀመድ 8 ปีที่แล้ว +1

      Fikra Fikkra16 eshe yena konjo amesegnalew ♥

    • @ሰላምአዳነ
      @ሰላምአዳነ 6 ปีที่แล้ว +1

      ማማየ ሁላችንም በናፍቆት አብደናል

  • @mikiasbaba8460
    @mikiasbaba8460 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ሆዴ ተላወሰ 😭😭😭

  • @belaynshtadesse8258
    @belaynshtadesse8258 5 ปีที่แล้ว +4

    ሀገሬ ቤተ አምሀራ

  • @frezer21
    @frezer21 5 ปีที่แล้ว +7

    አጃቢ፥ ሮሃ ባንድ
    የዜማ ደራሲ፣ ሱራፌል አበበ
    የግጥም ደራሲ፣ ተመስገን ተካ

  • @yidnk2327
    @yidnk2327 5 ปีที่แล้ว +1

    😪😥😥😥😴ufff selcetogali lmaymola nuro hageran teya tesedga hulume nafkeg😭😭😭😭😭ufffff

  • @ሰላሚናሰላምየቅድስትአርሴ
    @ሰላሚናሰላምየቅድስትአርሴ 8 ปีที่แล้ว +4

    ሀገሬ ናፈቅሽኝ እማምዬ

    • @ጥሩመሆንለራስነውሰውመሆን
      @ጥሩመሆንለራስነውሰውመሆን 8 ปีที่แล้ว +1

      ሰላሚና ሰላም የቅድስት አርሴማ ልጅ አይዞኝ ማርር ያልፋል እቺ ቀን በሠላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @cronacrona8220
    @cronacrona8220 3 ปีที่แล้ว

    ስወደዉ

  • @kedirsumela4585
    @kedirsumela4585 6 ปีที่แล้ว

    Wow ቴዲዬዬዬዬዬዬ

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 2 หลายเดือนก่อน +1

  • @nahiman8536
    @nahiman8536 2 ปีที่แล้ว

    I love this song and l love ethiopia😭😭😭😳

  • @danielmekonnen559
    @danielmekonnen559 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @haahh4664
    @haahh4664 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ናፍቆኛን

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 5 ปีที่แล้ว +1

    Yesefere leji we love you teddye

  • @mahelatmahemahelatmahe2298
    @mahelatmahemahelatmahe2298 5 ปีที่แล้ว +1

    TeZe Alage Hagrea hoda Talawasa ❤️😢

  • @alemayehugetachew774
    @alemayehugetachew774 4 ปีที่แล้ว

    Woooo zefene zefenachu tade besemawe besemawe yemaletegebewe

  • @vhgggjgggh7505
    @vhgggjgggh7505 6 ปีที่แล้ว +1

    ሲከፋኝ።

  • @mohamadsafieddine4197
    @mohamadsafieddine4197 8 ปีที่แล้ว +5

    ዉዉዉ ይ ላብድነዉ ሀገር ናፈቀኝ

  • @temesgenzewdie7724
    @temesgenzewdie7724 ปีที่แล้ว

    እያነባሁ ነው

  • @yoseffe2479
    @yoseffe2479 8 ปีที่แล้ว +2

    TEWODROS TADESSE

  • @getuhailemariamfelate4928
    @getuhailemariamfelate4928 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ ሰብሰቢን!!!

  • @shewaamen7737
    @shewaamen7737 11 หลายเดือนก่อน

    Weye geza

  • @samriadefres8957
    @samriadefres8957 5 ปีที่แล้ว

    uuuuuuuuuffffffff Endew men yeshalgnal

  • @الذيبالكعبي
    @الذيبالكعبي 7 ปีที่แล้ว

    waw new

  • @samriadefres8957
    @samriadefres8957 5 ปีที่แล้ว

    Uuuuuufffffff men yeshalgnal

  • @makazainab3689
    @makazainab3689 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @prettymariam8156
    @prettymariam8156 7 ปีที่แล้ว +1

    waw yelben new yezfkilgn

  • @ስለማይነገረውስጦታውእግዚ
    @ስለማይነገረውስጦታውእግዚ 8 ปีที่แล้ว +2

    ♥♥♥♥

  • @konjolove7301
    @konjolove7301 8 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍😭

  • @sekinamuzemil2900
    @sekinamuzemil2900 5 ปีที่แล้ว +1

    😍😭😭😭

  • @vhgggjgggh7505
    @vhgggjgggh7505 6 ปีที่แล้ว +2

    ማን አለኝ

  • @mahlitdxb2372
    @mahlitdxb2372 5 ปีที่แล้ว

    😢😢

  • @amirsultan8412
    @amirsultan8412 7 ปีที่แล้ว

    እረ በሀሳብ ተጎዝኩ

  • @ሱዛናመሀመድ
    @ሱዛናመሀመድ 8 ปีที่แล้ว +4

    // ~ልሂድ~ //
    በሀሳብ ሰመመን ሁሌም ተጨንቄ
    በናፍቆት ከምኖር ከ ሀገር እርቄ
    ጠዋት ማታ እያሰብኩ ከሚናፍቅ ልቤ
    ልሂድ ወዳገርቤት ይሙላልኝ ሀሳቤ
    ቁ.1 ምኞት lol

  • @seniyemaryamlij9645
    @seniyemaryamlij9645 8 ปีที่แล้ว

    wey ahuenes agery betam new yenafkegn kager mewetat men yakel yekbedal agery emey zower megebay gin selmowezkaw betam betam amesgnalhu

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  8 ปีที่แล้ว

      Seni Yemaryamlij Amen. Thanks!

  • @ቃልፍቅር-ቨ2በ
    @ቃልፍቅር-ቨ2በ 7 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😢😢😢😢betam uuuuffffff😂😭😭😭

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  7 ปีที่แล้ว

      ቃል ፍቅር , 👉 "በጣም ኡፍ" ተመችቶኛል ቴንክስ

  • @samriadefres8957
    @samriadefres8957 5 ปีที่แล้ว

    Uuuuu

  • @nebyatbegashaw8639
    @nebyatbegashaw8639 3 ปีที่แล้ว

    @

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ ቴድሻ እንወድሃለ ❤🎉

  • @MartaGirma-b6i
    @MartaGirma-b6i 13 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ ቴድሻ እንወድሃለ ❤🎉

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ ቴድሻ እንወድሃለ ❤🎉

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ ቴድሻ እንወድሃለ ❤🎉

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ ቴድሻ እንወድሃለ ❤🎉

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ ቴድሻ እንወድሃለ ❤🎉

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ ቴድሻ እንወድሃለ ❤🎉

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ ቴድሻ እንወድሃለ ❤🎉

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ ቴድሻ እንወድሃለ ❤🎉

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ ቴድሻ እንወድሃለ ❤🎉