ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Yes Sir!!!One of the Greatest Artist Of All time
Beweke is the most underrated writer in our generation ! At least we should make him more famous on TH-cam platform by finding more subscribers starting from friends & family!
The real Ethiopian entertainer 🙌🙌
Nothing relaxes and puts smile 😅 on me like listening to your stories. I thank you so much. What a sense of humor.
Bewketu endet endemiwedih eko...May God bless your life!
So interesting ❤❤❤በረታ ታላቁ ባለ ቅኔ
Bante dimist wust yehonu tilik sewuye yitayunyal and I love that 😊
Thank you Bewkyeeee !!!!!
Thank you Bewuke በደንብ አዝናናህኝ
እንደው ስወድህ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ክፉም አይንካብን
just imagine if bewketu is not giving us such kind of humour , how every day life could be bowering
I love it, more please
Thank you sir 🙏
እንኴን ደህና መጣ !!
ደስ የሚሉ ስራዎች በርታ!
ስምን መላክ ያወጣዋል ላንተ ነዉ በዉቀቱ!! አስተያየቴን እድትቀበለኝ እፈልጋለሁ እባክህ አቅሙ እና ችሎታዉ አለህ አድናቂወችህ ሊስደስትት እሚችል ተከታታይ ትረካ ይዘህልን ና አሁን ላይ እምትለቃቸዉ በጣም ጥሩ ናቸዉ ግን አጠሩ ይሄን ነገር ብታስብበት ባይ ነኝ። ትችላለህ ❤
WoW , thank you! am relaxed really!
ይገርማል የዘመን ለዉጥ ፊያት 124-127 ላዳ ዲ ታክሲ በጥሩ ዝመን ለአንድ ሰዉ ስሙኒ ከዛም ቤዚን ተዎዶ 35 ሳቲም ኮንትራት 2 ብር ከ 50 ሳቲም እያለ ታክሲ ነድቻለሁ አድ ምኒባስ ጃጋር መቶ ሀያሺብር ሲሸጥ አድ ሃይሲ ቶዮታ ሰማናሺ ሲሸጥ እገዛና እሸጥ ነበር። አበሳ አቶቢስ 15 ሳቲም እያለ እንሳፈር ነበር ይሄን ዘመን በእዉቀቱ ራሱ እልደረሰበትም
Selezi wede wala enmeles nw ? Hasabu sitekalel
እረ እየሞትን😂😂
ምርጥ ዘመን❤❤
Thank you so much!!!
እናመሰግናለን
በውቄ ይሄ ቀልድ ብቻ ሳይሆን እውነት ነው !!! የሚገርመው አሁን ላዳው የሄደባቸው መንገዶች ሁሌም ያስቁኛል እኔም እጠቀማቸዋለሁ ደግሞ አቋራጭ ናቸው ። ጭራሽ በሳንፎርድ ስኩል መንገድ ተሳስተህ ከ 9:00 ሰአት ጀምሮ እንዳትመጣ የእንግሊዝ ግዛት ነው የተባሉ ይመስል ልጆቻቸውን ለመውሰድ ሙሉ በሙሉ ዘግተው ነው የሚጠብቁት !!!!! ብዙ ጊዜ እንደ ባለ ላዳው ኡ...ኡ...ኡ..ኡ...ኡ... ብያለሁ !!!!!
በዉቀቱ❤❤❤
ቀጣይ የለውም በውቄ ምርጥ ሰው
ወይ አንተ በሳቅ ገደልከኝ !!!እናመሰግናለን።
Bewke, I like it.
አይ በውቄ አንተ ባትኖር በማን እንስቅ ነበር። በርታልን
Yamal kenew, yamal kenew🎵🎶
Bewke❤ .Anbessa!
Thank you በውቄ😊
In marketing we called native advertisment of Coba cafe.....Perfectly done!
እንደኔ ጋሽ በውቄ የሚመቸው ይለይክ😂😂😂😂
ደብሮኝ ነበር ፈታ አረከኝ
እረ በእውቀቱዬ አሳነስክብን 5 ደቂቃ እረ ዘለግ አርገው እንደ ስም እኮ ነክ የእውቀት ጎተራ በርታ
Bezi kebad alem, hiwetachen lay tenesh sak slemtzerabet enamesegenalen.
keep it Up!!!
If you are not in Harry,i drive youit 's killing me..... thank u bewuke
Yehe nw yene bewketu😂😂😂😂
በዉቄ ቁ.2 ይለቀቅልን ✊🏽 😁
በውቄ ilma Abbaa Gadaa 😍 ወላሂል አዚም ትመቸኛለህ::
😂በውቄ❤
Wow😂😂😂😂😂nice
Bewuketu
ቀልቤ ይነግረኛል😂😂😂
እውነትም በእውቀቱ
በእውነቱ ከሆነ ይሄ የኔ ገጠመኝ ነው 😂 አይ ላዳዎች Leftovers from USSR
Wow mrt new lela
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
እኔ ደሞ ካሁን አሁን ነዳጅ እዳይጨርስ እያልኩ ጥሩ አደረሰህ 😂😂😂
በቄ የተመታክ 😂ይጨመረልን
👌👌👌
WOW
Waw
በውቄ አንተን አይችልም የሚል ሰው ካለ በርግጠኝነት ስሙ “አለእውቀቱ” ነው
ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግናለን😢😢😢😢
Bewkeeeeeee
Nice
ኢሉ ባቦር-ኮ
በውቄ ግጥሞችህ ናፈቁኝ::በመጀመሪያ ግጥም የሕያው ስሜቶች መገለጫ እንደሆነ እናምናለን:ለአያቶቻችን ከመለኮት ጋር የሚያገናኝ መሰላል:ለአባቶቻችን የአብዮትን ሰይፍ የሚስል ሞረድ:ለኛ ፍለጋ መሆኑን እናምናለን::.......
🤣🤣🤣🤣👏🏽👏🏽👏🏽🙏🙏🙏
የላዳው መሪ አሮጌ የዊልቸር እግር ይመስላል 😅😅😅
መላ ፍላጋ መኳተን ጀመርሽ በዉቄ
ከሟች ጋር ?😅😅😅
Bawqatu ine ihen program be oromegna lisraw iski fiqeedilign
በውቄ የሙዝ ጋደኛ አንድ ክላስ ነው የተማረነው
😀😀😀
I bewketu tegelegnalh eko 😆😆😆😆😆
1st comment
So what?
Bewke
Man ትለያለህ!!
ከ ሟቹ ጋር ትተዋወቃላችሁ 😂😂😂😂😂
Bwke techlalh berta
😂😂😂
bewketu ewnatachawn new abath bawkatu blaw yawatulh ewadhalaw bagagnh ende cr7 new mkotraw tnshu cr7
😄
ጋሸ አያልቅበት...😂ባለ infinitivu ግን ከአሜሪካ ተመለሰ ይሆን...?Don't touch me...!
Bewke ye desta ena ye ewket Minch!
በውቀቱ በትክከል ተፁፋል
Nebse eko nesh bewke....bertaln
በውቄ በፊሎሶፊ ድግሪ እንዳለው እና የግሪክ ፍልስፍና ወዳጅ እንደሆነ ታውቃላችሁ ? ብቻ ቀላል ሰው እንዳይመስላችሁ
አሜሪካን አገር ሄዶ ተምሮ በስነፅሁፍ የማስትሬት ድግሪ እንዳለውስ ታውቃላችሁ ።
ትችላለህ ባውቄ
ምንድነው ግራ አጋባህኝ!?ለሃዘን የሚሆን ነው ወይስ ለማሳቅ የሚሆን?በበዳዳ ሞት?!
እንደፈለክ አድርገው 😂
Yes Sir!!!
One of the Greatest Artist Of All time
Beweke is the most underrated writer in our generation ! At least we should make him more famous on TH-cam platform by finding more subscribers starting from friends & family!
The real Ethiopian entertainer 🙌🙌
Nothing relaxes and puts smile 😅 on me like listening to your stories. I thank you so much. What a sense of humor.
Bewketu endet endemiwedih eko...May God bless your life!
So interesting ❤❤❤
በረታ ታላቁ ባለ ቅኔ
Bante dimist wust yehonu tilik sewuye yitayunyal and I love that 😊
Thank you Bewkyeeee !!!!!
Thank you Bewuke በደንብ አዝናናህኝ
እንደው ስወድህ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ክፉም አይንካብን
just imagine if bewketu is not giving us such kind of humour , how every day life could be bowering
I love it, more please
Thank you sir 🙏
እንኴን ደህና መጣ !!
ደስ የሚሉ ስራዎች በርታ!
ስምን መላክ ያወጣዋል ላንተ ነዉ በዉቀቱ!! አስተያየቴን እድትቀበለኝ እፈልጋለሁ እባክህ አቅሙ እና ችሎታዉ አለህ አድናቂወችህ ሊስደስትት እሚችል ተከታታይ ትረካ ይዘህልን ና አሁን ላይ እምትለቃቸዉ በጣም ጥሩ ናቸዉ ግን አጠሩ ይሄን ነገር ብታስብበት ባይ ነኝ። ትችላለህ ❤
WoW , thank you! am relaxed really!
ይገርማል የዘመን ለዉጥ ፊያት 124-127 ላዳ ዲ ታክሲ በጥሩ ዝመን ለአንድ ሰዉ ስሙኒ ከዛም ቤዚን ተዎዶ 35 ሳቲም ኮንትራት 2 ብር ከ 50 ሳቲም እያለ ታክሲ ነድቻለሁ አድ ምኒባስ ጃጋር መቶ ሀያሺብር ሲሸጥ አድ ሃይሲ ቶዮታ ሰማናሺ ሲሸጥ እገዛና እሸጥ ነበር። አበሳ አቶቢስ 15 ሳቲም እያለ እንሳፈር ነበር ይሄን ዘመን በእዉቀቱ ራሱ እልደረሰበትም
Selezi wede wala enmeles nw ? Hasabu sitekalel
እረ እየሞትን😂😂
ምርጥ ዘመን❤❤
Thank you so much!!!
እናመሰግናለን
በውቄ ይሄ ቀልድ ብቻ ሳይሆን እውነት ነው !!! የሚገርመው አሁን ላዳው የሄደባቸው መንገዶች ሁሌም ያስቁኛል እኔም እጠቀማቸዋለሁ ደግሞ አቋራጭ ናቸው ። ጭራሽ በሳንፎርድ ስኩል መንገድ ተሳስተህ ከ 9:00 ሰአት ጀምሮ እንዳትመጣ የእንግሊዝ ግዛት ነው የተባሉ ይመስል ልጆቻቸውን ለመውሰድ ሙሉ በሙሉ ዘግተው ነው የሚጠብቁት !!!!! ብዙ ጊዜ እንደ ባለ ላዳው ኡ...ኡ...ኡ..ኡ...ኡ... ብያለሁ !!!!!
በዉቀቱ❤❤❤
ቀጣይ የለውም በውቄ ምርጥ ሰው
ወይ አንተ በሳቅ ገደልከኝ !!!
እናመሰግናለን።
Bewke, I like it.
አይ በውቄ አንተ ባትኖር በማን እንስቅ ነበር። በርታልን
Yamal kenew, yamal kenew🎵🎶
Bewke❤ .Anbessa!
Thank you በውቄ😊
In marketing we called native advertisment of Coba cafe.....Perfectly done!
እንደኔ ጋሽ በውቄ የሚመቸው ይለይክ😂😂😂😂
ደብሮኝ ነበር ፈታ አረከኝ
እረ በእውቀቱዬ አሳነስክብን 5 ደቂቃ እረ ዘለግ አርገው እንደ ስም እኮ ነክ የእውቀት ጎተራ በርታ
Bezi kebad alem, hiwetachen lay tenesh sak slemtzerabet enamesegenalen.
keep it Up!!!
If you are not in Harry,i drive you
it 's killing me..... thank u bewuke
Yehe nw yene bewketu😂😂😂😂
በዉቄ ቁ.2 ይለቀቅልን ✊🏽 😁
በውቄ ilma Abbaa Gadaa 😍 ወላሂል አዚም ትመቸኛለህ::
😂በውቄ❤
Wow😂😂😂😂😂nice
Bewuketu
ቀልቤ ይነግረኛል😂😂😂
እውነትም በእውቀቱ
በእውነቱ ከሆነ ይሄ የኔ ገጠመኝ ነው 😂 አይ ላዳዎች Leftovers from USSR
Wow mrt new lela
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
እኔ ደሞ ካሁን አሁን ነዳጅ እዳይጨርስ እያልኩ ጥሩ አደረሰህ 😂😂😂
በቄ የተመታክ 😂ይጨመረልን
👌👌👌
WOW
Waw
በውቄ አንተን አይችልም የሚል ሰው ካለ በርግጠኝነት ስሙ “አለእውቀቱ” ነው
ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግናለን😢😢😢😢
Bewkeeeeeee
Nice
ኢሉ ባቦር-ኮ
በውቄ ግጥሞችህ ናፈቁኝ::
በመጀመሪያ ግጥም የሕያው ስሜቶች መገለጫ እንደሆነ እናምናለን:
ለአያቶቻችን ከመለኮት ጋር የሚያገናኝ መሰላል:
ለአባቶቻችን የአብዮትን ሰይፍ የሚስል ሞረድ:
ለኛ ፍለጋ መሆኑን እናምናለን::
.......
🤣🤣🤣🤣👏🏽👏🏽👏🏽🙏🙏🙏
የላዳው መሪ አሮጌ የዊልቸር እግር ይመስላል 😅😅😅
መላ ፍላጋ መኳተን ጀመርሽ በዉቄ
ከሟች ጋር ?😅😅😅
Bawqatu ine ihen program be oromegna lisraw iski fiqeedilign
በውቄ የሙዝ ጋደኛ አንድ ክላስ ነው የተማረነው
😀😀😀
I bewketu tegelegnalh eko 😆😆😆😆😆
1st comment
So what?
Bewke
Man ትለያለህ!!
ከ ሟቹ ጋር ትተዋወቃላችሁ 😂😂😂😂😂
Bwke techlalh berta
😂😂😂
bewketu ewnatachawn new abath bawkatu blaw yawatulh ewadhalaw bagagnh ende cr7 new mkotraw tnshu cr7
😄
ጋሸ አያልቅበት...😂
ባለ infinitivu ግን ከአሜሪካ ተመለሰ ይሆን...?
Don't touch me...!