አንድ መንፈስ፣ አንድ ተስፋ፣ አንድ አካል ክፍል 2
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- ክፍል 2: መንፈስ ቅዱስ፣ የዘላለም ሕይወት፣ አንድ ተስፋ
አስተማሪ፦ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን፤ Golden Oil Ministries
ሐምሌ 19 እስክ 22 ፥ 2012 ዓ. ም. እ.አ.አ.
Part 2: Holy Spirit, Eternal Life, One Hope
Teacher: Evangelist Yared Tilahun, Golden Oil Ministries
July 19 - 22, 2012
ይህ ተከታታይ ትምህርት በአማኑኤል ሞንትሪያል ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በተዘጋጀው ኮንፈረንስ ላይ ተጋባዥ አስተማሪ የነበረው ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ያስተማረውን ጠለቅ ያለ መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት ያቀርብላችኋል። በዚህ ውስጥ ስለ መንፈስ ቅዱስ፣ ስለ ዘላለማዊ ሕይወት፣ ስለ እውነተኛው ተስፋ፣ ስለ የክርስቶስ አካልና እና ሌሎችም አንኳር ትምህርቶች ሰፋ ያለ ትንታኔ ቀርቧል።
Ammanuel Montreal Evangelical Church
ስሰማው ውስጤ ይቃጠላል ሀሌሉያ ሂወቴ መንፈስ ቅዱስ ነው ሰው ሂወት ከሌለው ከአብና ከወልድ ጋር ሕብረት ሊኖረው አይችለም ስለዚህ እኛም እንደ እግዚአብሔር ህይወት አለን እግዚአብሔር ግን አይደለንም ሂወት ያለው ሂወት ካለው ጋር ሟች ከሞት ጋር ነው ህብረታቸው እግዚአብሔር ይመሥገን ተባረክልኝ
እግዚአብሔር ትልቅ ነው በቃ እውነት ህይወት በትክክለኛው መንገድ ሲነገር ሲሰበክ ከመስማት እና ከመማር ሌላ ምን ያስደስታል ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን
ameen ewunate new tabarek
ወንድሜ ያሬድ ተባረክ!!! ከምን አይነት ብዥታ እንደተገላገልኩ!!! ❤️❤️❤️ ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሄር ይሁን
እኔ ይህን ትምህርት የዛሬ ዘጠኝ አመት ስሰማው የህይወቴን አቅጣጫ ቀይሮት ነበር አሁን ደግሞ የህይወቴን ክብር እየተረዳሁ መጣሁ ስለዚህ ዛሬ በመንፈሴ የተካፈልኩትን በልቤ እየተለወጥኩ የምታደስበትን የህይወት ስርአት እየተካፈልኩ የስጋዬን ትንሳኤ ለመካፈል የጌታን መምጣት በጉጉት በትጋት በናፍቆት እንድጠብቅ እያደረገኝ ነው ።ያሬዶ ጌታ ይባርክህ!!!!
Pastor God bless you for your pure gospel preaching....
stotan lebytkeresetian yestew geta yebarek!
ነፍስም አልቀረልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ደቅቄ መቆም እስከማልችል ድረስ🙏🙏🙏🙏መንፈስ ቅዱስ ሆይ ምን እልሀለሁ??🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጌታዬ ኢየሱስ ውድ ነህ
Ameen tabarek ye igeziabehere sew
በጥም የሚባረክ ቃል ተባረክ የእግዚአብሔር ስው
Ameeeeeeeeeeeen. Ameeeeeeeeeeeen. Tabaraki.wodime
wow taberkiii bbizuu tsaga yibzalik Aeemeeeen Ameeeen
betam ygermal.tebarek
Egeziabehern hoy sil agelgayi betam betam ameseginalew. zemenun barkilet ante ye bete kirstan liyu sitota nek EGEZIABEHER abezito abezito yibarek edemena tena yistek amen. semech semech yemaltegibew timert new oooooohhhhh Geta hoy tebareku. besemahut 30,60,100,endafera erdagna amen.
yene ehit endet new fere yemitferiw kekalu wiche yehone timihret eyastemarsh WEYIM eyetmarish?
እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስቴር ጥላሁን የሕይወት ዋስ ለእኔ የታራደልኝ ልቀ ከህኔ ኢየሱስ ነው ምንም አይቼ አይደለም ኢየሱስ የወደድኩት ምን ሆና ምን የምካታሎ እስካ መቀብር ነው ኢየሱስ ጌታ ነው
Besemaw besemaw ayselechenim geta yibarek
ለም መፀፈ ቂዱሰ አቢቢ እጀ ዬሌላውን አታቢቢ
tebarkelgne
Oh! Tnks man of God I get the answer of......
wowwww betam des yelall tebarek heymanet kirsitiyan lezelaalem tinur ♥
ግራ የገባው አስተምሮ
እግዚአብሔር አንድ ነው
እግዚአብሔር ሶስት አካል
የሚል ቃል የለም
God bless you
God bless more and more
wow pastor God bless u more!
Tebateki bebzu wendem 😙👋
... ከእኔ በፊት አምላክ አልተሰራም ከእኔም በፊት አይሆንም።
ኢሳያስ 43:10
ሁሉን የፈጠርሁ ሰማያትን ለብቻዬ የዘረጋሁ ምድርንም ያጸናሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ ከእኔ ጋር ማን ነበር?
ኢሳያስ 44፡24
ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው በታችም በምድር ካለው...
ዘጸ. 20:3-4
tbarke lzlalme! (GBU)
Betam yegermal tadya ke ortodoks bemn teleyachu and gezat nachu 1 belo 3 gera yegebaw astemari ebakh astewleh anbeb egz/r 1 new
እግዚአብሔር እኔ ብቻዬን ነኝ ያለው ውሽት ነው??
ታዲያ ያሬዶ እግዚአብሔር ስንት ነው አለ ??
Alem sayifter EGZIGABHER 3 akal endenberew endet awek? ante rash altefterik satifter yene brew lemenager min maserja alek? liyawim mesihaf kudus lay yelelwin 3 akal yemil. mesihafu yemilew 1AKAL EPHISON 4 KUTER 4.
sorry lamhonu silase bametafi wusit ale ?
are bakih wendime tew. yetu gar yemenfes kudus mina abinina weldin manor new teblo yetesafew? kekalu atilef. yohanes 4 kuter 24 EGZIGABHER MENFES NEW YEMISEGDULETIM BE MENFESINA BE EWINET LESEGDULET YASIFELGACHEWAL YELAL. AB WEYIM EGZIGABHER ERSU Menfes enji lela menfes kudus yemiyanore amilak ayedelem. ketesafew atilef mergem newina. Revelation 22 kuter 18,19
Isyas 44 kuter 24, ene bichayen neberku eyale egzihabher ante keyet amititeh new agaroch yechemrkilet? are Kom belh mesihafun gelteh anbibew berasih hasab kemendatina sewin kemast yilik yaltesaf eyanbebu meseleyu melkam new. Geta eyesus ewinetun yigletileh.
false
betam ygermal.tebarek