Sheger Shelf - አባቶች እና ልጆች በተፈሪ ዓለሙ(Teferi Alemu) - ሸገር ሼልፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Sheger Shelf አባቶች እና ልጆች ተፈሪ ዓለሙ እንዳቀረበው - ሸገር ሼልፍ
    ደራሲ - ጃኦ ዊማሬዝ ሮዛ (ብራዚላዊ)
    ተርጓሚ - አብረሃም ረታ ዓለሙ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

ความคิดเห็น • 9

  • @melatdesta33
    @melatdesta33 3 ปีที่แล้ว +6

    ሸገር ሼልፍ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው 🥰

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว +5

    አይ ድምፅ ጋሽ ተፈሪ ኑሩልን እናመሠግናለን በጣም

  • @tsegaeyesus5387
    @tsegaeyesus5387 2 ปีที่แล้ว

    ተፈሪ አለሙ ዋው!!!!

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +4

    አቶ ተፈሪ ስላቀረቡልን እናመሰግናለን 💚💛❤👌😍😍😍

  • @yonman9437
    @yonman9437 3 ปีที่แล้ว +3

    አባቶችና ልጆች የሚገርም ልብወለድ ለመጀመሪያ ጊዜ የዛሬ ስንት አመት ሸገር ራዲዮ ሳይቋቋም በ ኤፍ ኤም 97.1 ራዲዮ ላይ እነ ጋሽ ተፈሪ የአየር ሰዓት ወስደው ጨዋታ ፕሮግራም ሲሰሩ በዚያ ዝግጅት ላይ ነበር የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪ ሳለሁ ያዳመጥኩት።በጣም ወድጄው የነበረ መሆኑ ትዝ ይለኛል ዛሬ ከረጅም ጊዜ ወዲህ ሳደምጠው ያንኑ ጊዜ ነው በምልሰት ያስታወሰኝ ኑርልን ጋሽ ተፈሪ እድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @ermiasegullma4432
    @ermiasegullma4432 3 ปีที่แล้ว +2

    ለምን አለቀስኩኝ😰😰😰😰

  • @wendeyemana647
    @wendeyemana647 3 ปีที่แล้ว +2

    Blessing you

  • @አቦከምር
    @አቦከምር 3 ปีที่แล้ว +2

    😟😔😢