አጅ እንዲሰጥ የተሰጠ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • አጅ እንዲሰጥ የተሰጠ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ!!

ความคิดเห็น • 3.1K

  • @SemiraLawrf
    @SemiraLawrf 7 วันที่ผ่านมา +661

    ዘሌ እና ልዑል ማነው እዴኔ ጀግኖቻችንን እሚጠባበቅ በላይክ🤙🤙🤙🤙

    • @EksallhOmz
      @EksallhOmz 7 วันที่ผ่านมา

      Ena erssu sus new yhonobp

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 7 วันที่ผ่านมา +6

      እኔ❤❤❤❤

    • @sisilemma899
      @sisilemma899 7 วันที่ผ่านมา +6

      እኔ❤

    • @SelamAbreham-mh9vz
      @SelamAbreham-mh9vz 7 วันที่ผ่านมา +5

      ዘሌ እና ልእዉሌ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ከእእግዛብሄረ

    • @ישיישי-ה4נ
      @ישיישי-ה4נ 7 วันที่ผ่านมา +1

      💪💪💪💪👍👍👍👍❤❤❤

  • @BintAwol
    @BintAwol 7 วันที่ผ่านมา +472

    ሁለት አንድ አይነቶች የዘመናችን ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ።

    • @EksallhOmz
      @EksallhOmz 7 วันที่ผ่านมา +2

      Batam ❤ amin

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 7 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZenbS-bv7gm
      @ZenbS-bv7gm 7 วันที่ผ่านมา

      @@BintAwol አላህ. ከክፉሰወች ሁሉይጠብቃቸዉ. ያረብ

    • @SeaSedd
      @SeaSedd 7 วันที่ผ่านมา +2

      የናተ ስራ በጣም አደገኞ ስሆነ መንግስት ትጥቅ እዲሰጣችሁ መጠየቅ,አለባችሁ

    • @SeaSedd
      @SeaSedd 7 วันที่ผ่านมา +2

      አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tinebebfetene8754
    @tinebebfetene8754 6 วันที่ผ่านมา +6

    " ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ቢያይ መልካም ነው " ይላል የእግዚአብሔር ቃል እና እናንተም ብዙ ለአእምሮ የሚከብዱ መታመን የማይችሉ ወንጀሎችን ስታጋልጡ የተበደሉትን ነፃ ስታወጡ በዳዪችን ለሕግ አሳልፋችሁ ስትሰጡ የእግዚአብሔርን አዳኝነት በመገረም አየዋለሁ ለዚህ በጕ ሥራ የመረጣችሁን አምላክን አመስግኑ ::
    ፈጣሪ ይርዳችሁ ክፉ አያግኛችሁ

  • @AbinetTadese-g1g
    @AbinetTadese-g1g 7 วันที่ผ่านมา +271

    እባካችሁ ተጠንቀቁ ከባድ የማፍያ ቡድን ነው። በተረፈ እግዚአብሔር ይጨመርበት።
    እንፀልያለን።

    • @TayituTigu
      @TayituTigu 7 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን

    • @luckyt8767
      @luckyt8767 7 วันที่ผ่านมา +5

      አክስትየውን. ውሽታም. ናት. ልዑል. ማንም. አላስፈራራትም. ተስማምታ. ናው. የአባታቸው. እህት. የተረገመች. ናት. እንዳታምኗት. ዘሌ. ሄለን. ክፋሴት. ናት.

  • @tesfudemoz2738
    @tesfudemoz2738 7 วันที่ผ่านมา +101

    ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነው በእናንተ ተመስሎ እግዚአብሔር ስራውን እየሰራ ነው ታድላችሁ እግዚአብሔር የመረጣችሁ ወጣቶች ናችሁ ያበርታችሁ

  • @asefuwondemagen6066
    @asefuwondemagen6066 5 วันที่ผ่านมา +2

    ዘልአለም ስምህ ትርጉም አለው
    አንተን ሳይ ኢትዮጰያዊ የሚል ትርጉም አገኛሁ እረጅም ዕድሜና ጤና እመኛለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘመኑ ከባድ ነው!!!

  • @Jenbere-o7s
    @Jenbere-o7s 7 วันที่ผ่านมา +177

    አደራህን ተጠንቀቅ እህትህን ለእናትህ ስትል ልዑል ቤተሰብህን ከጎንህ አድርግ ❤️❤️❤️😢😢😢

    • @PhonePhone-i9f
      @PhonePhone-i9f 7 วันที่ผ่านมา +2

      አዎ በአለ

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 7 วันที่ผ่านมา +3

      አወን. መጠቀቅ አለብህ

  • @RahiWollo
    @RahiWollo 7 วันที่ผ่านมา +173

    አሏህ ይጠብቃችሁ ያረቢ ዘሌና ልዑልን ክፉ አይንካቸው የምትሉ ዱአ አድርጉላቸው

    • @BnUk-n3c
      @BnUk-n3c 6 วันที่ผ่านมา

      Allah yixebiqachu yene inquwoch

    • @ddtrty516
      @ddtrty516 5 วันที่ผ่านมา

      አለሀ ይጠብቀቸዉ የገረችን ጀግኖች

  • @sr.alemfessahaye4652
    @sr.alemfessahaye4652 6 วันที่ผ่านมา +2

    ልዑልና ዘላለም ለዚህ ትውልድ በጌታ የተላካቹ ሆኖ ነው የሚታየኝ !!!! የኤፍረም ቤተሰብ የሕብረተሰባችን ኣርኣያና ምሳሌ ናቸው ፡
    መጀመሪያ የእግዚኣብሔር መንግሥትና ጽድቁን ፈልጉ የቀረውን ሁሉ ይጨመረላቸኃል ፡ ይላል የጌታ ቃል። ኤፍረምየ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ። በስህተት መንገድ ያላችሁ የየሱስ መስዋእት ለንስሓ ያብቃቹ።
    ማሕሌትና ናትናኤል የፈጠራቹ ኣምላክ በሕይወት ይጠብቃቹ። ልዑልና ዘላለም በሰላም እንደሚያገኝዋቹ ተስፋችን የላቀ ነው።

  • @NathanAmena
    @NathanAmena 7 วันที่ผ่านมา +42

    እኔ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ሆኖም ግን አንዳንድ ጊዜ የቀረፃችሁትን በየጊዜው ስትለቁ ብዙ መረጃ ስለሚያገኙ መረጃውን ቀርፃችሁ ለተወሰነ ጊዜ አስቀምጣችሁ እውነተኛ መረጃ ስታገኙ ብትለቁ

  • @tilahunbekele7445
    @tilahunbekele7445 7 วันที่ผ่านมา +77

    ወንድማማቾቹ እንዴት እንደምታምሩ አብሬ ሳያችሁ ደስስስስ..... እንዳለኝ በርቱልን እናንተ የዘመኑ ጀግና እንደሆነችሁ ስገልፅ በታላቅ ኩራት እና አድናቆት ነው።

    • @BnUk-n3c
      @BnUk-n3c 6 วันที่ผ่านมา +1

      Betam mashallah mashallah ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EteneshETENU-n5p
    @EteneshETENU-n5p 3 วันที่ผ่านมา +4

    ዘሌና ልኡል በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው እግዛብሔር በሠላም ያሞጣችሁ የምትሉ በኮሜንት

  • @seadahassen-n9r
    @seadahassen-n9r 7 วันที่ผ่านมา +134

    የእኛ ምርጦች ናችሁ ሺ አመት ኑሩ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ!!!ሌላ ቃላት ያጥረኛል

    • @sofiabadri8350
      @sofiabadri8350 7 วันที่ผ่านมา +4

      ውነት ነው ያረብ ያረብ ያረብ እኔም ምኞቴነው ቀጥተኛውን ምገድ አላህ በራህመቱ እዲመራቸው ያረብ

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 7 วันที่ผ่านมา +2

      አሚንንንያረብ❤❤🎉

    • @اممعاذ-ل9س
      @اممعاذ-ل9س 5 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን ያረቢ

  • @tesffayyeabbie164
    @tesffayyeabbie164 7 วันที่ผ่านมา +50

    ሁለታችሁም የአገር ምርጦች ናችሁ። ከክፉ እግ/ር ይጠብቃችሁ፣ ከነቤተሰቦቻችሁ ጋር ራሳችሁን ጠብቁ። ተበረኩ፣ ስለፍቅራችሁና ስለ አንድነታችሁ ፈጣርን እናመሰግናለን። ያስጀመራችሁ ጌታ ወደ ፍፃሜ ያመጣል በርቱ። መልካም ነገር እንጠብቃለን።

  • @kebuK-oy2ls
    @kebuK-oy2ls 6 วันที่ผ่านมา +2

    እናንተ ሁለት የዘመናችን ጀግናዎች ኑሩልን ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን በተቻላቹ መጠን እየተጠነቀቃችሁ ሰዎቹ አደገኞች ናቸው

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 7 วันที่ผ่านมา +53

    ዘላለም ዘገዬ ልኡል & በዙሪያቸው አብራችሁ ሀቅን ለማፅደቅ የምትደክሙ ወጣቶች በሙሉ የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ የዘመናችን ጀግኖች በርቱልን ፈጣሪ ከእውነተኞች ጋነው

  • @AdaneAlemu-m9g
    @AdaneAlemu-m9g 7 วันที่ผ่านมา +36

    ቆንጆ ተከታታይ ድራማ ሁኗል ነገሩ ልብ አንጠልጣይ ድራማ::
    እናንተ ተወዳጅ ልጆች እግዚአብሄር የእውነትና የፍትህ አምላክ ዘወትር ከናንተ ጋር ይሁን::በርቱ በርቱ::

  • @senaittafesse3234
    @senaittafesse3234 6 วันที่ผ่านมา +4

    ሹፌሩ ዮሴው በመጀመሪያ ጊዜ ማህሌትን ከአጎትዎ ጋር አየሆት ብኃላም እንዳልናገር ውጭ ሄደዎል ደውለውልኝ ነበር ብሎ እንዲያስወራ እና እንዲደብቅ አርገውታል ስለዚህ ዮሴፍ ስለአጎትየው ብዙ ሊያውቅ ስለሚችን በደንብ ይመርመር አናንተንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 7 วันที่ผ่านมา +44

    በእውነት የምናገረው ጠፋኝ እናንተን ሳይ ሀገሬ ተስፋ እንዳላት አስባለው ለካ ዛሬም እንደ ጥንቱ ጀግና ጀግና የወለዳቸው ልጆች አሏት ተመስገን እላለው የግዜ ጉዳይ እንጂ ትሻገሩታላቹ ድሉ ከእናንተ ጋር ነው ምንም ይሁን ምን ህግ ይፍረድ ልጆቹ ያሳዝናሉ አግኟቸው

  • @tigistsarahnew3305
    @tigistsarahnew3305 7 วันที่ผ่านมา +65

    የኢትዮጵያ እንቁ ልጆቾጠብቻ ሳይሆን የኛ ጀግኖች ናችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ አሁንም ይቅናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 6 วันที่ผ่านมา +19

    ኤፍሬም የዘመናችን መልካም ኣገሩ ቤተሰቦቹ ሃይማኖቱ ኣክባሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 7 วันที่ผ่านมา +42

    መጡ መጡ መጡ እጂቹ
    ከምን የኢትዮጵያ ምርጥ
    እንቁ ልጆች ዘልዬ እና ልዑልዬ
    ❤️❤️❤️💜💜💜💜

  • @emebetdagne-zk2kp
    @emebetdagne-zk2kp 7 วันที่ผ่านมา +39

    ልዑሌ የዛሬ ወር ነበር የተገኝው እና እነ ማህሌትም ዛሬ ነፃ ይወጣሉ ብዬ በጣም ተስፋ አድርጌ ነበር ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ይሄንን ኬዝ መጨረሻውን አሳምረው🤲🤲🤲 በጣም ጨንቆኛል❤❤❤ ጌታ ሆይ🙏🙏🙏 እባክህ

  • @2016ここチャンネル
    @2016ここチャンネル 6 วันที่ผ่านมา +11

    ዘላለም ልዑል የሚገርም የሚያሳዝን ነገር ነው የአኢተዬዽያ ሕዝብ እደዚህ አረመኔ ሰው ብዛቱ እንሰሳ እንኳን ለወገኑ ይተዛዘናል እደዚህ አይነት ጭካኔ እናንተ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አብረውአችሁ የሚሰርትን ሁሉ ጌታ ይጠብቃችሁ በፀሎት ከናንተ ጋር ነኝ

  • @SamriSamrii-l2y
    @SamriSamrii-l2y 7 วันที่ผ่านมา +26

    እናተ ሁለት ሰዎች የአይናችን ብሌን ናችሁ እግዛብሄር ጥላ ከለላ ይሁናችሁ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @amiashi5436
    @amiashi5436 7 วันที่ผ่านมา +25

    እግዝአብሄር ይርዳችሁ ከምር እቅልፍ ነሰቶኛል እሄ ጉዳይ የእናትና የአባታችሁ ደግነት እሱ ይጠብቃችሁ በጣም ነው ያሳዘኑኝ😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርአረኛዬነው
    @እግዚአብሔርአረኛዬነው 6 วันที่ผ่านมา +11

    ዛላላም በእውነት እንተ እና ልዑል የጀግኖች ናቸው ማለት ይችላል በእውነት መንገድ ስለ ምታስሩ ማለት ግን እግዚአብሔር ሁሉ ግዜ ከእናንተ ጋር ነው እይዝቹ በጸሎት ከእናንተ ጋር ነኝ እሽ እግዚአብሔር እብዝቶ ባርክቹ ከልብ ነው ❤❤❤

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 7 วันที่ผ่านมา +68

    እግዝአቡሔር ጥላ ከለላ ይሁንላችሁ ወንዲሞቼ እናተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት የዘመኑ ጀግኖች ናችሁ ምንም ቂላት የለኝም ተባረኩ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 7 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን ከለላ ይሁናቸው

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 6 วันที่ผ่านมา +1

      Amen Amen Amen

  • @b.6015
    @b.6015 7 วันที่ผ่านมา +54

    አህለን እነዚህን ሁለት ጀግና የሚወድ በላይ ግቡ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @soltamsolata2728
    @soltamsolata2728 6 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን አብራችሁ አየኋችሁ። ይህን ወስላታ ወንጀለኛ ከነግብራበሮቹ ይዛችሁት ልጆቹን ነፃ እንደምታወጧቸው አምናለሁ። እግዚአብሄር ቸር ያሰማን!!!

  • @BirhanneLemma
    @BirhanneLemma 7 วันที่ผ่านมา +29

    ልዑሌና ዘሌ እኔ ጣም የማዝው ኢትዮጵያ ለእነዚ ወራዳ ምህሩ ነን በዮች የወጣችው ወጪ ያሳዝነኛል

  • @ቢትአደም
    @ቢትአደም 7 วันที่ผ่านมา +42

    አላህ ከጥላቶቻችሁ ይጠብቃችሁ የዘመኔ ጀግኖች ናችሁ እራሳችሁን ጠብቁ በተረፈ በርቱ

  • @EjigNgus
    @EjigNgus 6 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ቃላት የለኝም እነዚህን ጀግኖች ለመግለፅ ብቻ ታላቁ ገናናው ልኡል እግዚአብሔር ግርማ ሞጎስ ይሁናችሁ ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ጠላቶቻችሁን ከእግራችሁ ስር ይጣልላችሁ አሜን🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @tigistabebe6591
    @tigistabebe6591 7 วันที่ผ่านมา +12

    ለመልካም ስራቹሁ በጣም በጣም ክብር እና ምስጋና ይገባቹሐል ከእግዙያብሔር በታች እግዚያብሔር ኩልበት አቅም ሰለሰጣቹሁ ክብር ምስጋ ይገበዋል እግዚያብሔር ይሁን በርቱልን ጀግኖቻችን በርቱልን እግዚያብሔር ጉልበት፣ ሐይል ፣ብርታት ፣ ይሁናቹሁ ቸሩ አምላክ ከእናንተጋር ይሁን

  • @aminaali6518
    @aminaali6518 7 วันที่ผ่านมา +25

    እነዚህ ብርቅዬዎችን ጀግኖቻችንን በቃላት መግለፅ የሚያንሳቸው ልክ እንደአይናችን ብሌን ነው የምንሳሳላችሁ አላህ ከነቤተሰቦቻቸው አላህ ይጠብቅልን

  • @demissiekesewanchetadesse7701
    @demissiekesewanchetadesse7701 6 วันที่ผ่านมา +7

    መድሐኒያለም ይርዳችሁ.ከፊት ከኋላ ይቁምላቾሁ
    በቅርብ ቀን ይያዛል
    እነዚህን ልጆች መድሐኒያለም በሕይወት ያስገኝልን

  • @Meskeremmesmerem
    @Meskeremmesmerem 7 วันที่ผ่านมา +10

    የኔ ውዶች አይዟችሁ እናንተን ጀግናዎች ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይዟችሁ ከነሱ በላይ ማን ነው የተጨነቀው ለእነርሱ 🥺
    እግዚአብሔር እንጂ የሰው ትልቅ የለም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ... በተቻላችሁ መጣን ራሳችሁን ጠብቁ የእናንተ ስጋት የኛም ስጋት ነው በጣም ነው ምናስብላቸው ❤️
    እባካችሁን ተመልካቾች በምነታችሁ ሙስሊም በአላህ ክርስቲያን በእግዚአብሔር ኦርቶዶክሶች በማርያም ሁላችሁም በምናታችሁ ጸልዩላቸው ❤❤❤❤

  • @TGt5c
    @TGt5c 7 วันที่ผ่านมา +28

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ ጀግና ወንድሞች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እንወዳችሗለን!!!🍀🍀🍀🍀🍀🍀ቅመሞቼ ልዑልን 200ሺ እናስገባው !!ከዛም በላይ እንደምታደርጉ አቃለሁ

  • @Astertadesse-u8v
    @Astertadesse-u8v 6 วันที่ผ่านมา +1

    ውድ ወድሜቸ ጀግኖች የኢትዮጵያ አለይታዎች እግዚያብሔር አምላክ በመግባት በመውጣታችህ እግዚያብሔር ይከተላችህ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ከአጠገባችህ ያሉትንም ተጠንቀቁቸው በብር ይቀየራሉ እና ሰው ከፍቷል አደራ ወድሜቸ

  • @AlemeW-d8w
    @AlemeW-d8w 7 วันที่ผ่านมา +44

    ሁለት ብርቅዬ ሉዑል & ዘላለም እንቁዎች እነዚህ❤የአረመኔ ቡድን እግዚአብሔር ይስራቸዉን ይስጣቸዉ ጥላቶቻችሁን እንደ ብረት ቅዝቅዝ ያድርግላችሀ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Fifi-q6d
    @Fifi-q6d 7 วันที่ผ่านมา +21

    ወይኔ ጀግኖቻችን እንዴት እንደምታምሩ ከዓይን ያውጣችሁ ። እውነትን ይዛችሁ ስለምትሠሩ አይዟችሁ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር አብሯችሁ ነው ።

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun8887 6 วันที่ผ่านมา +3

    አንድ ላይ ስትሆኑ በጣም ታምራላችሁ።እግዝአብሔር ረጅም እድሜ ሰጥቷችሁ አብሮ ያኑራችሁ።

  • @AaA-v1p6g
    @AaA-v1p6g 7 วันที่ผ่านมา +10

    ያቆያቹ ምርጥ የዘመኑ ብርቅዬዎች ወድሞቼ አላህ በጥላው ሰር ይጠብቃችሁ ያረብ ክፍ ኦያካብን በርቱልን ውዶቼ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 7 วันที่ผ่านมา +17

    እዉነት ሁሌም አሸናፊ ነዉ። ልዑሌ ዘላለም በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነዉ።

  • @AddisalemAytenew
    @AddisalemAytenew 6 วันที่ผ่านมา +2

    በአውነት እውነትን የያዘ መጨረሻ መልካም ይሆናል🙏🙏🙏 የድንግል ልጅ እነኚህን ልጆች ይድረስላቸው❤❤❤ አናነያን አዛርያን ና ሚሳኤልን ከእሳት ያወጣ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስላቸው !!! እናንተንም ድካማችሁን ቆጥሮ ውጤቱን ያሳምርላችሁ።

  • @etfworkmamush3533
    @etfworkmamush3533 7 วันที่ผ่านมา +38

    እመብርሀን ትጠብቃችሁ ወንድሞቼ የምር ከባድ ነዉ ምናለ ለአንድ ቀን የሳዉድአረቢያ ህግ ኢትዮጲያ ቢመጣ ኡፍ መቃጠል ንቀታቸዉኮ ደግሞ በቃ ያገራችን ህግ በገንዘብ ገዙት ተገዙም ፈጣሪ ያጋልጣቸዉ😢😢😢

  • @HilaAbrh
    @HilaAbrh 7 วันที่ผ่านมา +24

    ቸሩ መድሀኒያለም ጥላ ከለላ ይሁናችሁ የነዚህን ልጆች በሰላም ያሳየን😢

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 2 วันที่ผ่านมา

    ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ከናተጋ ይኹን የዘመኖ ጀግኖች ሽ አመት ኑሩ❤❤ ዘራችኩ ይባረክ❤❤

  • @addisw1713
    @addisw1713 7 วันที่ผ่านมา +20

    ልዑሌና ዞላ እንኳን በሰላም መጣቹ ፈጣሪ ስትወጡም ስትገብም ጥበቃው አይለያቹ የኛ እንቁ ጀግኖቻችኝ ከነ ቤተሰቦቻቹ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቃቹ 🙏🙏❤️❤️ የስጋ ወንድሞቼ ነው ምትመስሉኝ 😘😘😘

  • @እስቴ-ፐ5ጀ
    @እስቴ-ፐ5ጀ 7 วันที่ผ่านมา +24

    ጀግኖቻችን መጡ ወንድሜ ዘላለም እነ ልዑልየ እመቤታችን ትጠብቃችው የዘመነችው ጀግኖቻችን አይዞችው ፈጣርይ ይርዳችው

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 6 วันที่ผ่านมา

    ሁለት አንድ አይነት ጀግናዎች ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤

  • @KidstAbera-l9v
    @KidstAbera-l9v 7 วันที่ผ่านมา +14

    እናንቴ ብርቅዬዎች ቃል የለኝም ስለናንቴ ብቻ ደህና መሆናችሁን ነው ሁለም ምፈልገው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃችሁ ለድል ያብቃችሁ ግን ራሳችሁን እንዳትዘናጉ ተጠንቀቁ እ/ር ይጠብቃችሁ ፀጋውን ችሎታውን አብስቶ ይስጣችሁ እወዳችዋለው ጀግኖቼ ኑሩልኝ

  • @AAAA-zu3nn
    @AAAA-zu3nn 7 วันที่ผ่านมา +18

    እንኳን ደህና መጣቸውጀግኖቻችን ልዑሌ ዘሌ ፈጣሪ አፊትም ተኋላም ይጠብቃችሁ በርቱ ወደፊት እራሣችሁን እየጠበቃችሁ

  • @LovelyFood-mm9jv
    @LovelyFood-mm9jv 5 วันที่ผ่านมา

    እኔ ለናተ ቃል የለኝም ብቻ አሏህ ሁሌም ከጎናችሁ ይሁን እኔ ግን በጣም እየፈራሁ ነው ግን ባንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ አሏህና ድል ከናተጋ ነው አሏህ አቅሙን አብዝቶ ይስጣችሁ ቤተሰቦቻችሁንም ከነዚህ ጅቦች አሏህ ይጠብቅላችሁ ወንድሞቼ በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ነው የማከብራችሁ አሏህ ከናተጋ ይሁን

  • @AlexAddis-jp9tk
    @AlexAddis-jp9tk 7 วันที่ผ่านมา +15

    በገንዘብ እራሳቸውን ያደራጁ በጣም አደገኛ እና ጨካኝ ግን ምን ያደርጋ እናንተን ጣሐባቸው አፈራረሳችኋቸው የኛ ጀግኖች ናችሁ።

  • @mekyamekya
    @mekyamekya 7 วันที่ผ่านมา +119

    ፈጣሪ ከመጥፎው ሁሉ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hayatsaed1279
      @hayatsaed1279 7 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

    • @meseretmulugeta-g5m
      @meseretmulugeta-g5m 7 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን❤

    • @TayituTigu
      @TayituTigu 7 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

    • @EnatNgus-s4o
      @EnatNgus-s4o 7 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን 1:09

    • @zehara5
      @zehara5 6 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rj 5 วันที่ผ่านมา

    ልዑል ዘላለም እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቹ ፀጋውን ያብዛላቹ ኑሩልን አንጣቹ አሜን አሜን አሜን
    ጉቦዞች ናቹ በርቱ ጠንክሩ ፈጣሪ አይለያቹ ፈጣሪ ይርዳቹ አሜን

  • @ሚኪያስተፈሪ
    @ሚኪያስተፈሪ 7 วันที่ผ่านมา +14

    ኦ እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻውን አሳየን እነዚህ ጀግኖች ምንም ሳይሆኑ ረዳቶቻቸው ምንም ነገር ሳይገጥማቸውአጠናቅልን 🙏🏼🙏🏼

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 7 วันที่ผ่านมา +38

    መጡ ጄግኖቹ እየጠብቅናችሁ ነበር አላህ ይጠብቃችሁ እንወዳችኋለን ❤❤😘 እነዚህ ሰወች ሀብታሞቹን እያጠመዱ እያሰቃዩ የስንት ነብስ እንዳጠፍ ስለነሱ የሚያቅ በሙሉ የታገተ የተገዴለ ቤት ይቁጠርው ይሄ ጉርፕ ከተያዘ የሰራየሯትን ያገቱትን የገዴሉትን እንድናዘዙ ምኞቴ ነው ለነዚህ ያን የሶሪያ እስር ቤት ነው ከመሬት በታች ያለው እሚያስፈልጋቼው ከገቡ እማይወጣበት ለሀገርም ለማንም አይጠቅሙ

    • @rehana9542
      @rehana9542 7 วันที่ผ่านมา +2

      እንዳሉ ማፊያ ቡድን ተምርው ያልተማሩ የሀገር መርዝ ናቼው

  • @hanaamokon1109
    @hanaamokon1109 6 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግኖቻችን ጤናችሁን ሠላማችሁን እግዛብሔር እንዲያበዛው እንፀልይለን እውነት ነው የተደራቸ ሀይል መሆኑ በጣም ለናንተ አስጊ አሳሳቢ መሆኑ ለደቂቃም አይዘነጋም አሁንም ድል ለናንተ ይሁን የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ የሁሉም ህብረተሠብ ፀሎትነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alembekele240
    @alembekele240 7 วันที่ผ่านมา +8

    የኢትዮጵያ ምርጥ ዕንቁዎች ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ ያልተዘመረላቹ ጀግኖች ይህንን ጊዜ እግዚአብሔር እስክቀይረው ጊዜ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 7 วันที่ผ่านมา +14

    የኛጀግኖች በርቱልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኡፍ ወይየነዚህ አረመኔወች አውራ እደዚህ ጠግብዋል ማለነው ፈጣሪ ያዋርደው ያዋርደዊልደሞለእናተ ቀላልነው የተቃረባችሁነው አይዙዋችሁ በርቱ ኡፍ ተጨንቄልሞነው በናተጉዳይ

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu 6 วันที่ผ่านมา +20

    ሰላማችሁ እደምድር አሸዋ እደሰማ ከዋክብት ይብዛ ወንድሞቻችን በጣም እንዳቸዋኋለን እድሜ ከጤና ሰጣችሁ ብርቅየወች እቁው

  • @ermysmese9404
    @ermysmese9404 7 วันที่ผ่านมา +20

    በአጠገባችው ያሉትንም አትመኑ የነበልባል ሰራተኛ ሚስጥር ሲያባክን ተጋለጠ እናተም ተጠቀቁ አደራ እግዚአብሄር ይርዳችው አሜን ❤

    • @zuzuzuzu9183
      @zuzuzuzu9183 6 วันที่ผ่านมา +1

      ግዜዉ የስፋራል

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 7 วันที่ผ่านมา +20

    የእውነት ታሪክ ጀግኖች እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።
    አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሚሰሩ አስተማሪዎች የቡድኑ መሪዎችና ወንጀል የሰሩት በበዛት ያሉበት ስለሆነ እነዚህን ለዩኒቨርስቲውም ሆነ ለአገሪቱ ከባድ ሰጋት በመሆናቸው ከፍተኛ ምርመራ በዩኒቨርስቲው መደረግ አለበት።

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 7 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክል በጣም መታየት ያለበት ጉዳይ ነው ትውልድን እየበከሉ ነው ያሉት

  • @SeniyetMulugeta-f1y
    @SeniyetMulugeta-f1y 5 วันที่ผ่านมา

    ልዑልና ዘሌ ጀግኖቻችን በርቱ የዘመኑ ጀግና ናችሁ ሽልማት ይገባችሃል ❤የእግዚሀብሄር ጥበቃ እይለያችሁ ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ❤

  • @enateneshtesfawe2323
    @enateneshtesfawe2323 7 วันที่ผ่านมา +22

    ዘላለም ልዑል እንኳን ሰላም መጣችሁ ለሰዉ ብላችሁ ለምትከፍሉት መስዋት ሁሉ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ የእናት የአባታችሁ አምላክ ይጠብቃችሁ እንቅፋት አይንካችሁ በሰላም ተመለሱ ።

    • @rahelkassahun4790
      @rahelkassahun4790 7 วันที่ผ่านมา

      Amen amen amen

    • @azebgebremedhin9529
      @azebgebremedhin9529 6 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 Amen 🙏 🙌 👏 👍 😀 😊 🙏 🙌 🎉🎉❤🎉

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 7 วันที่ผ่านมา +38

    ደ/ር አብይ እባክህን ከእውነት ጋር የህግ አከለት እንድ ቆሙ ትዛዝ እንድት ሣጥ አደራ እላለሁ ።

    • @selamawitghiwot2745
      @selamawitghiwot2745 6 วันที่ผ่านมา

      የህግ አካላቱ የሚታመኑት ጥቂቶች ናቸው ካለው የኑሮ ውድነት ብዙዎቹ በገንዘብ ይደለላሉ እንደ ዘሌና ልዑል በንፁህ ህሊና የሚሰሩ ያሉ አይመሰለኝም፣

    • @hdjfjrdhhrh8498
      @hdjfjrdhhrh8498 6 วันที่ผ่านมา +1

      ምንመግስትአለ😢

    • @wubalem2190
      @wubalem2190 6 วันที่ผ่านมา

      እሱ እራሱ ማንነዉና?

  • @tewodrosberihun9129
    @tewodrosberihun9129 5 วันที่ผ่านมา

    ሁለት ምርጥ የዘመኑ ጀግኖች እግዚአብሔር በወጣችሁበት እና በገባችሁበት ሁሉ እግዚአብሔር ጥላ እና ከለላ ይሁናችሁ አሜን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @seidmajid
    @seidmajid 7 วันที่ผ่านมา +87

    ድል እደምታደርጉ አልጠራጠርም አላህ ከተበዳይ ጎን ነውና አብሽሩ ጀግኖቻችን

    • @yeneneshassen2749
      @yeneneshassen2749 7 วันที่ผ่านมา +3

      እግዚአብሄር ከእውነት ጋር ሁሌም አለ እውነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም ለዛም ነው ግዜው ደርሶ እውነት የወጣው

    • @yegeleabelay8906
      @yegeleabelay8906 7 วันที่ผ่านมา +2

      🎉amen Amen Amen Amen 🎉

    • @sofiabadri8350
      @sofiabadri8350 7 วันที่ผ่านมา +1

      ኢንሻአላህ ያረብ

  • @SideraMohamed
    @SideraMohamed 7 วันที่ผ่านมา +10

    ያረብ አላህያ የአለህ አላህ በራህመቱ በእዝናቱ እስከቤተስባቺሁ ይጠብቃሁ እናተም በተቻላቺሁ አቅም ከአላህ በታቺ እስከነቤተስባቺሁ እራሳቺሁን ጠብቁ እኝ ለናተ በጣም ተጨንቅን አላህ ይርዳቺሁ ያረብ

  • @DhgttG6rry
    @DhgttG6rry 6 วันที่ผ่านมา +2

    እነዝ ልጆች ንብረት ብወስድን በህይወት ይለቅቅ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 7 วันที่ผ่านมา +23

    ዘልየ እና ልኡልየ የዘመናችን ምርጥ ጋዜጠኞች ሙሉቀን እናንተሲጠብቅ ነዉ የዋልኩ የኔ አንበሶች በምትሰሩበት በምትሄዱበት ሁሉ እሱይቅደም ከነዚህ አዉሬ ነብሰበላ በደሙ ይሸፍናቹ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

    • @febenteclab6239
      @febenteclab6239 4 วันที่ผ่านมา +1

      Lull. Ina zelalem yet gebu mahlet ina nati ine iyalekesku ney ertrawit ney igzabiher kenateyihun idmen tnan yistih

  • @vethlove5512
    @vethlove5512 7 วันที่ผ่านมา +12

    ወንድማችን ልዑል እና ዘሌ አላህ ይጠብቃቹህ ከእና ቤተሰቦቻቹህ 😢😢

    • @FatumaKase
      @FatumaKase 6 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንንንንን ያረብ

  • @buzeselemon2465
    @buzeselemon2465 6 วันที่ผ่านมา +2

    የእግዝሀብሄር የንጹ አምላክ ይሽፋናቸው ድካማቹ መና አይቀርም አመብርሀን ትጠብቃቹ ።

  • @senaitmekuria7707
    @senaitmekuria7707 7 วันที่ผ่านมา +14

    እናንተ ጀግኖች በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እኔ ግን ሌላም ሀይል አለብዬ ነው የማስበውና እራሳችሁንና እቤተሰባችሁን እየጠበቃችሁ

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 7 วันที่ผ่านมา +23

    እናንተ ጀግኖች ከሰው ይልቅ የመይተኛው አምላክ ከነሙሉ ቤተሰቦቻቹ ይጠብቋቹ ድንግል አትለያቹ😢❤❤❤

  • @TsejaHagos
    @TsejaHagos 6 วันที่ผ่านมา +2

    እንዴትናቹ እናንተ ጀግኖች እድሜ ከጤና ይስጣቹ እንደ እኔ አስተሳሰብ እንደነአንተ አይነት ለሀቅ ለሚሞቱ ልጆች የህግ አካላት እንዴት ከናንተ ጋር አይቆሙም ለምንስ ብቻችሁን ትሆናላቹ እላለሁ

  • @dehabtesfay769
    @dehabtesfay769 7 วันที่ผ่านมา +11

    ልኡሌ ❤ዘላለምየ❤ በመንገዳቹ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🙏❤️ ቁዱስ ሚካኤል ዋህስጠበቃ ይሁንላቹ🙏❤️ለቤተሰባቹ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 7 วันที่ผ่านมา +35

    የጀግኖች ጀግናዎቹቹቹ መተዋል እግዚአብሔር ግርማሞገስ እየሆናቸው ወገኖቼ በጸሎት እናስባቸው ሰው መሆን እዲሕነው ድልልልልልልልል ሀቅን ለያዙዙዙዙ🤲🤲🤲

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959 6 วันที่ผ่านมา +5

    ዘላለም ጀግኖቼ አንበሰዬ በረቱ ፈጣሪ አምላክ ይርዳችዉ ይጠብቃችዉ ምነዉ መንግስት ቢያግዛችዉ ጥበቃ ቢያደርግላችዉ ወናው የፈጣሪ ጥበቃ ነወ ❤❤!!!!!!አኔ የሚገርመኝ አገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ የማፊያ ድርጅት ያለ አይመስለኝም ነበረ!!!!ያሳዝናል አገሬ ብዬ አምገባው በእንደነዚህ ያስፈራል!!!!!!

  • @RahelAmare-p1y
    @RahelAmare-p1y 7 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🤲🤲የለፋችሁበት ሥራ ነው።በርቱ ፈጣሪ ለፍጻሜ ያብቃችሁ🙏🙏እግዚአብሔር ከነዚህ አረመኔዎች ይጠብቃችሁ 🙏🙏

  • @SaraNega-s8o
    @SaraNega-s8o 7 วันที่ผ่านมา +13

    ምንቃል ይገልፆችዋል ጀግና የሚለው ቃል አይገልፃችውም የምርበስማም እመብርሀን ትጠብቃችው❤❤❤❤❤❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 6 วันที่ผ่านมา +4

    ፍትህ ለነናቲ ጀግኖቹ በርቱ ብዙ እርምጃዎችን ወስዳችኋል እናመሰግናለን የሁላችንም ተስፋዎች ናችሁ

  • @DjdjSjs-k7j
    @DjdjSjs-k7j 7 วันที่ผ่านมา +8

    ሉኡሌእና ዘላኣለም የኣመቱ ምርጥሰው እኔ ከእግዚኣብሔር ጋ ይህ ጨካኝ ኣሬሜኔ የሆነ ጨካኝ ኣጎት በቅርቡ ይያዛል ወሮ በላ በዚህ ምድር ሊመቸው ይይችላል መድሓኒኣለም ያግዛቹ ልክ በኔ ቤት የደረሰ ሞስሎ ነው በጭንቀት ልልልምምት ነው ቸር ያሰማን

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 7 วันที่ผ่านมา +23

    ልዑል ና ዘላለም ዘገየ - ለሕሊናቸው የሚኖሩ ለሰዎች ደህንነት ሲሉ ሒወታቸው አደጋ ላይ አስቀምጠው ለፍትህ መስፈን የሚሰሩ የክፍለ ዘመኑ የኢትዮጵያውያን ጀግና ጋዜጠኞች ናቸው

  • @EyerusalemGadisa
    @EyerusalemGadisa 6 วันที่ผ่านมา +7

    አቦ ልኡልና ዘላለም የዘመኑ ምርጥ ጀግኖች ሺህ ግዜ ሰብስክራይብ ማድረግ ቢቻል ባደረግንላቸው አቦ የናዝሬቱ ጌታ መድሀኒአለም ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ ሌላ ምን ይባላል
    አይዟችሁ በርቱልን እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ሰው እንዳታምኑ ጠላቶቻችሁን ጌታ ከእግራችሁ በታች ይጣልላችሁ የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለያችሁ
    ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @YeronTajudin
    @YeronTajudin 7 วันที่ผ่านมา +24

    እልህ አስጨራሽ ወንጀለኛ የማደን ስራ የሚሰሩ የዘመኑ ምርጦቼ በርቱ

  • @solihabentmohammed3069
    @solihabentmohammed3069 7 วันที่ผ่านมา +9

    አላህ ይጠብቃችሁ ከመጥፎ ነገር እወነት አሸናፊ ነው ጊዜ ቢወስድም ጠክሩ አላህ ከእናተ ጋር ይሁን ባብቂያውና የልጆቹ መገኛ ናፍቀኝ

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 6 วันที่ผ่านมา +2

    ልዑሌ ይሄ ታሪክ መጨረሻው ከታወቀ በኋላ በእውነተኛ ታሪክ ለይ የተሠራ በፊልም መልክ መፃፍ መሠራት አለበት።

  • @wudiemekuria5386
    @wudiemekuria5386 7 วันที่ผ่านมา +7

    አግዚአብሔር ከናንተ ነው ከግራከቀኝ ከናተጋር ይሁን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😢😢😢🙏🏽🙏🏽❤️🙏🏽

  • @NajatNajat-w4z
    @NajatNajat-w4z 7 วันที่ผ่านมา +24

    አላህ እስከ ሙሉ በሰቦቻቹሁ ይጠብቃችሁ ያረብ አላህ ላኣንተ ምንም አይሳንህም እና አደራክን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DhgttG6rry
    @DhgttG6rry 6 วันที่ผ่านมา +3

    ምንም አትፍሩ እግዝአብሔር ከእውነታኞች ጋር ጌታ ይጠብቃቸው❤❤❤❤

  • @Medi21Tube
    @Medi21Tube 7 วันที่ผ่านมา +14

    እነዚህ ብር ኣምላኬ ሰዎች ኩፉ ለመስራት ወደ ሃላ ኣይልም ወንድሞቼ ኣምላክ ይጠብቃቹ ዘሌ እና የናስር ቅዱስ ሚካኤል ከፊታቹ ይሁን የነዜ የታገቱት ልጆችም ኣምላክ በሂወት ያኑራቸው😢😢

  • @temutemu9137
    @temutemu9137 7 วันที่ผ่านมา +19

    ሁሌም ምለው ከምንምና ከማንም በላይ ራሳቹን ጠብቁ አደራቹ ደግሞ ዕርግጠኛ ነኝ መጨረሻውን ከእግዚአብሔር ጋር እንደሚሳካ እርግጠኛ ነኝ🙏

  • @desta2401
    @desta2401 6 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር መከታ ከለላ ይሁናችሁ ጌዜው ከፍቶል የሰውነፍስ ቀልድ የሆነበት ጌዜነው እና በተቻላችሁ ተጠንቀቁ 🙏🏽❤️

  • @DuEf8
    @DuEf8 7 วันที่ผ่านมา +22

    እንኴን ደህና መጣቹ የኛ ጀግና ጋዜጤኞች ለሀቅ የቆመን ሰው አላህ ነው የሚጠብቀው ምንም ነገር አይነካቹም አላህ ይጠብቃቸዋል ዱአ እያርግን ነው

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 7 วันที่ผ่านมา

      ኢሻአላህ🎉🎉

  • @ehailu2018
    @ehailu2018 7 วันที่ผ่านมา +5

    ስላም ለእናንተ ይሁን እያልኩ እባካችሁ ወገኖቼ ተጠንቀቁ ለምንድን ነዉ የሕግ አካላት አብሮችሁ የማይስሩት ይሄ ሁሉ ወንጀለኛ ተይዞ አዉቀዉ ደብቀዉ ነዉ ያላወጡት አክስትየዋም መጀመሪያ ለልዑል ስትናገር ሰሙን መግለጽ አልፈልግም ብላለች በደንብ ታዉቃለች የነ ናቲ አክስት ስለ መስፍን የሚባለዉ ስዉዬ ምንም አላለችም እሶ የማታዉቀዉ ወንድም ነወይ በተረፈ እራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ስወዳችሁ የዘመኑ ጀግኖች አምላኬ ሆይ ዘሌንና ልኡሌን ያለም መግስት አድረግልኝ ላንተ ምን ይቸግረካል

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 7 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ ጀግኖችህ አይዞአችሁ እግዚአብሔር አያሰፈራችም አትፍሪ ይሄንን ዛሬ የሚታዩትን ግብጻውያን ለዘላለም አታዩም ❤❤❤