አይ አስረኛው ተፈታኙ ሀገሬ ደራ😡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 13

  • @dktube21
    @dktube21 3 หลายเดือนก่อน +1

    #አይ_ደራ
    አይ ሀገሬ አይ ደራ
    በዛብሽ አሉ መከራ
    ህዝብሽ ተሳዶ ተፈናቅሎ
    ቀረ ወድቆ ራሱን ጥሎ።
    አይ መረገም መቅረት ከንቱ
    እራ በራስ መባላቱ
    ሁሌ ሰቀቀን ሁሌ ጭንቁቱ
    እንደ ባነኑ እንደዋተቱ
    መኖር ሆነ አይ መርገምቱ።
    መቼ ያልፍ ይሆን ይሄ መከራ
    እፎይ እንድትል ሀገሬ ደራ
    እባክህ ጌታ ውረድ ፍረድ
    የሰው ልጅ በግፍ አይሳደድ
    ይበቃል በቃ ለቅሶ ሰቆቃ
    ልያት ሀገሬን ስቃና ደምቃ
    ልያት ደራዬን ፈክታ አሸብርቃ፡፡
    @ደምሰው ካሳሁን ከበደ
    22/01/2017 ዓ.ም

  • @girmakasahun5987
    @girmakasahun5987 4 หลายเดือนก่อน

    አይ ደራ😭 መከራውን በቃ ብሎሽ ምስኪኑ ህዝብ ሰላም ያግኝ

  • @weare7652
    @weare7652 2 หลายเดือนก่อน

    አይሀገሬደራ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @KadraKadra-j1f
    @KadraKadra-j1f 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ደራዬዬ

  • @MeryemMeryem-w3r
    @MeryemMeryem-w3r 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሀገሬዋደራዋ😢😢😢😢

  • @taybaaGlea
    @taybaaGlea 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AetrsawDegale
    @AetrsawDegale 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ሀገሬ ደራ

  • @MisratMisrat-ly5wt
    @MisratMisrat-ly5wt 2 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅

  • @ሔዋን
    @ሔዋን 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @dbdhhheeh
    @dbdhhheeh 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @fasigawketema5549
    @fasigawketema5549 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @ሙነዬ
    @ሙነዬ 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @WeWee-v1h
    @WeWee-v1h 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢