Solellahu aleyhi weselem MashAllah my lil bro may Allah protect you, it's absolutely amazing and very spectacular neshida, may Allah bless your golden voice,It is a quality international work. It's the best job ever, my brother, with Allah's permission, I expect more from you.
ይህ ስራ መታሰቢየነቱ ነቢን ሶላሁ አለይሂ ወሰለም ለምትወዱና ለምትናፍቁ ሁሉ ይሁንልኝ፣በዚህ አጋጣሚ ፣ አሏህ እንኔን እንደወፈቀኝ ሁሉንም ሙስሊም ኡማ እንዲወፍቀዉ አሏህን እለምናለሁ ፣በተጨማሪም አድማጭ ተመልካቾቼ በመዲና ዙሪያ የተሰራዉን አዲስ ውብ ነሺዳ በጥሞና እና ከቀልብ መሻት ጋር ሆነዉ እንዲያጣጥሙት እጋብዛለሁ።
ተለቋል❤️
th-cam.com/video/ybbz_BtT2O4/w-d-xo.htmlsi=9owfqas9Hv4iMwxX
አሚን አላህ ይወፍቀን 💚💚💚
ሀቢቢ እንወድሃለን አላህ ሀያትህን ያርዝምልን😍😍
መርሀባ ሀቢቢ❤❤❤❤❤❤
አሚሬ ወሏሂ ትለያላቺሁኮ አሏህ ይጠብቅህ ከክፍ ነገር ሁሉ አሏህ ዘላለም ደስተኛም እዲያደርግህ ዱአ እናደርጋለን እኛንም አሏህ እዲወፍቀን ዱአ አደርግልን ❤❤❤❤❤
አሚን ያረበ አል አለሚን💜 አሚሬ አላህ ዱኣህን ይቀበልህ 💜💝💝
ይህን ውብ ስራ ለወዳጅ ዘመዶ መዲናን ለናፈቀ ለአሏህ እና ለመልዕክተኛው ወዳጅ እንዲዳረስ ሁላችሁ ጋብዙ ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉ ኸሚስ❤❤ ሰሉ ዓለ ነቢ
اللهم صلي على سيدنا محمد صلى الله عليه وسلم💝💜
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤🎉🎉🎉
صلى الله عليه وسلم،
ማሻ አሏህ።ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም(አደደ መን ሰላ Fiኩሊ መስጂዲ) ድንቅ ስራ ነው።
Mashallah allah yetebeqeh tanashe hulem andegna neh ehe demo lela alem new😍😍
Ante erasu andegna neh 💚💚💚
Huletachum andega nachu gen menega adelachu mashallah
❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ ናችሁ
Huletachum andenga nachu❤❤❤
ስሜ መዲና ነዉ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
ማሻአላህ ወንድሜ ...ሁሌም በስራዎች እንዳስደመምከኝ ...አላህ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ::
አሪፍ ስራ ነው ማሻ አሏህ❤❤❤❤ አሚርን ምቶዱት እስኪ👍👍👍👍👍
❤🎉
መዲና ~~
ቅድሚያ ማሻ አሏህ ብለናል እንኳንም አሏህ ለዚህ አደረሰህ ።
ይህ ስራ እጅግ በጣም ወሳኝ እና ሙስሊሙ ማሕበረሰብ ነቢዩን እንዲያፈቅር እና አቅም ያለው ወደ መዲና እንዲነሳ የሚያነሳሳ ነው ። ይህ በዜማ የዳዕዋ አንድ ክፍል ነው ብልን ነው የምናምነው ።
በርቱ ባረከሏሁ ፊኩም ።
❤❤❤❤
አንተ የነቢ ወዳጅ ሙሂብ ይህን የመሰለ ስራ ስላደረስከን በአላህ እና በውዱ ነብዩ S.A.W ስም እናመሰግንሀለን የኛ ምርጥ ሙንሺድ የነቢ ወዳጅ MASHA ALLAH ❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ሀቢቢ አላህ አንተን እንደወፈቀህ እኛንም አላህ ይወፍቀን
ማን አለ እንዳንቱ ያረሱለላህ 😢የኔ ነቢ ሐያተል አለም ሸዉቁ የሚያረበደብድ ናፍቆቶ ዉስጥ የሚበላ ❤ የመዲናን አየር የምንቀምስ አላህ ያድረገን 💜አንቱ ያለም ፀሀይ ያንቱን ፍቅር በቀልቡ የገባ ሁሌ አንቱን አንጎራጓሪ ነዉ😢😢💝💝❤
❤💘🥰
😍😍😍ማሻ አላህ ወንድሜ በጣምምም ደስ የሚል ነሽዳ ነው መግቢያው ላይ ያለው ነሽዳ ልቤ እስክትጠፋ ነው የመወደው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርል አላህ ያበርታህ 💖💖💖
ወላሂ እኔ ራሱ መጀመሪያዉ ላይ በጣምምምምምምም
ማሻ አላህ አላህ ለናንተ የወፈቀውን ለኛም ይወፍቀን❤❤❤
አሚሬ ማሻአላህ ሁሌም አላህ ይጠብቅህ በሔድክበት ሁላ አላህ ይከተል መልካሙን ሁሉ እመኝልሀውለ❤❤❤
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ እንካን ለዝህ አበቃ የነብ ወዳጅ صل الله عليه وسلم አላህ ይውደድሊህ የሰው ማር ዱውዓ አደራ የኔ ወንድም ❤❤❤❤❤
አሚንንንን ሁሉንም ሙሂቡ ዚያራውን አላህ ይወፍቀን🤲 አሚሬ ድንቅ ስራ ነው ነብዩ የሚደሰቱብህ ያድርግልህ🙏 በርታልን💚💚🥰🥰
አሪፍ ስራ ወንድሜ👍 መቼም ቢሆን ድምፅህ አይሰለቸን
Wellahi Wellahi Wellahi ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ewenet new Meacham ❤
ሐያተል ዐለም ሐያት ዐለም
ነብዬ እንዳንቱ ሚናፈቅ የለም💚💚
አረ ባአሏህ እደኔ ማነዉ ደጋግሞ ያዳመጠው ሌላም መንዙማ እየደጋገምኩ አዳምጫለሁ ግን ይሄ ስፍር ቁጥር የለውም እየደጋገምኩ ሳዳምጠው ወሏሂ በቃ እኔጃ ቃል የለኝም አሚር ወንድማቺንንን አሏህ ያስደስትልን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ,,, አሚር ሁሴን አሪፍ ስራ ነው ሁሌም ስራዎችህን ሳላደንቅ አላልፍም አላህ ይጠብቅህ ባለህበት 🥰🥰❤✍️
ወላሂ ሁል ጊዜ እንድታየው እመኘልክ ነበር ማሸ አላህ በጣም ነው ደሰ የለኘ S A W ❤ ስለዘየርክ
እኔ ከሀበሻ ከቢላሉ ሀገር ከነጃሽ መንደር😢😢😢😢
ያሀቢበላሂ ናፍቆቶ ጠናብኝ እኔስ ለማን ልንገር❤❤❤
ማሻአሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወስለም❤❤❤ መች ይሆን የኔ ተራ ከሪሙ 😢 ሙሀመዷ ውዱ ውቡ ነብይ ሶለሏሁ አለይሂ ወስለም ❤❤ ባረከሏህ ፊኩም
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ 👌 ወላሂሂሂሂሂሂሂ ቃላት የለኝም የናንተን ውብ ስራ መግለፅ ይከብደኛል እኔጃ ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያሰባቺሁት ሁሉ እንዲሳካ የሁልጊዜም ዱአየ ነው አላህ ይጨምርልህ አሚርዬ 👌💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
አሚን ይወፍቀን ። አልቀርም ነቢ💚
Waw waw waw Amiiree MaashaAllah siin jalladha wan ofii koo uuuphaa ishi!
❤
ሶለሏሁ ወአለሂ ወሰለም ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ
🎉🎉🎉🎉🎉masha alah tebarekela
Amirye alahybark welahi❤❤❤🎉🎉🎉🎉 9:21
Solellahu aleyhi weselem MashAllah my lil bro may Allah protect you, it's absolutely amazing and very spectacular neshida, may Allah bless your golden voice,It is a quality international work. It's the best job ever, my brother, with Allah's permission, I expect more from you.
Masha allah❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን አሚሬ እኔም አላህ እንዲወፍቀኝ ነቢዬን ናፍቄ አለሁ በዛ ኒያ ሰማሁት😢😢😢😢😢😢
Amiriyyeeeee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤mashallah 😍 ❤️ ♥️ ✨️ 💖 mini yemilw Kel yelegnim allah yetebikik❤❤❤❤❤❤
Masha Allah alah lante yewefeqewn legnam ywefqen insha alah jelilu ychemrlh berta wendme ❤❤❤❤
ምን ልበል 😢😢😢😢 ማሬዋ ❤❤❤❤❤ አላህ ይወፍቀን
አሚሬ 1ኛ
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰለላሁ ወኣለሂ ወሰለም❤❤❤❤💚💚💚💚
ጴንጤነኝ እና በጣምነውየምወድክ አሚር ሁሤን ጌታ ይርዳሕ አዲሱ መዙማሕ ደስ ይላል❤❤❤❤ቻው❤❤❤❤
❤❤❤ሙስሊም ነኝ እንዋደዳለን አይደል?
❤❤❤❤❤ማሻአላ🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
ወላህ ናፍቆቴ ጨመረና እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ አሚርዬ ማሻአላህ 💗💗💗 ምርጥ ስራ ነው ❤❤እስቲ የውዱን ነብይ ሀገር ለማየት የተወፈቃችሁ ለኛም ዱዓ አርጉልን ወንድም ለወንድሙ ያረገው ዱዓ ተቀባይነት አለውና ❤❤አሚርዬ እንኩዋን አላህ ወፈቀክ ማሻአላህ አትርሳን በዱዓ ሙስሊም ወንድሞችህን ለአላህ ብየ እወድሀለው❤❤
Amin yarebi
ነብዬ ዘይኑ ነብዬ የሚለው ፓርት አያቴን አስታወሰኝ ሙሉውን በውብ ድምፅህ ብትሰራው ተመኘሁ አሚር ማሻአላህህህ ❤️💔
እኔም አንድ ቀን ከነባለቤቴ ከቤተሰቤ ጋር እመጣለው ኢንሻላ
አላህ ይጠብቅህ ከመጥፎነገሮቺ ሁሉ ይጠብቅህ በጣም ቆጆነው ምንም ቃልየለኚም ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሏህ ነገም በአሄራ አብረው ከነብያችን ጎን ያድርገን አንተንም አላህ ይጠብቅህ ገና ብዙ እንጠብቃለን አሚሮ በርታ የኢስላም ወንድማችን
ነዝር አለኝ ስለት
ውዱ ካሉበት …
ባረንጒዴ ቅብ ካማረው ጣርያ🕋
ልራመድ ባዶ እግሬን
ነዝር አለኝና……🕋🕋
ማሻ አላህ አሪፍ መድህ ነው በርቱልን የመካ መዲና ናፍቆታችን ጨመረ በምናብ ወሰድከን አላህ ይወፍቀን
Mashaalah❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋውውውው ኣሚርየ ሓቢቢ በጣም ኣሪፍ ስራ ነው ያቀረብከው ኣይዞህ ገና ቡዙ እንጠብቃለን ካንቲ ለኣሏህ ብየ በጣም ወድሀለው
Ye nebi wedaj yeserahew sera mashallah allah ychemrelhe ❤
Kezi belay entebkalen AMIR sollu alenebi ❤
Mashallah , alhamdullilah , allahu akber , subhanallah
የመጀመሪያው ተመልካች 😁✌️
ክሊቡን ሳላይ በሰማው ሳላህ ወንድምህጋር ድምፅህ በጣም ይመሳሰላል እዚህ ላይ
ማሻአሏህ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ያአሏህ ለኛም ወፍቀን❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ይዘቱ በጣም ደስይላል ነገር ግን የተጠቀምከው ዜማ መዝሙር ስለሚመስል በጣም ያስጠላል እንደዚህ አይነት ዜማ ባትጠቀም ደስይለናል 🙏🏻
አንተ ለምን መዝሙር ትሰማለክ ግን?
yemchi bero btekikil
Derom habsha ehe kinatache eko naw wedhal miwsden ahun ehe nasheda min yewetabetal😊😊😊
Happy 😊 😃 😀 😄 😁 🤣 😊 😃 ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ምርጥ ስራ ነው መዲና እንዴት ነው አየሩ ወንድሜ አላህ የነቢያችንን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሙሀባ አብዝቶ ይወፍቅህ 😊😊😊😊
መድናጉዳይ ነበረኝ😢😢😢😢
Enam batam naw mfalgaw mahid madina❤❤❤❤❤❤
ማሽ አላህ
صلى الله عليه وسلم 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወዳጁ ከወዳጁ ጋር ሲገናኝ እንዴት ይሆናል😢 ማዶና ማየት እኮ ሙሃባ ይጨምራል
❤ትዝ አለኝ
ያሮብ ያረብ አሏህ አሏህህህህ ማሻ አሏሏሏህህህ መድድድድድድድድድናናናናናናናና መድድድድድድድናናናናናናናናናናና ያረብ እኛንም አሏህ ይወፍቀን እናንተንም አሏህ ይጠብቃችሁ የኛዉዶች Solellahu wealeyhi weselem ❤❤❤❤😂❤
መርሀባ amira masha alah berta እኔ ነኚ ዛሬ አንደኛ
Maashaa Allah baarakallahu fiika😍🥰
M.allah amiro Allah tiruwin yigtamih walahi andagna malakam idil tilayaleh
ማሻ አላህ አላህ እንዳልከው ሁሉንም ኡማ ይወፍቀው አላህ ይጨምርልህ ወንድሜዋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ትለይብኛለህ የኔ ልዬ የኔ ዉብ የኛ እንቁወች ስስቶቸ ሀሀሀሀሀ ያያያያያያ ትትትትትትትት አሚሩ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ሁላችን የነቢን ሀገር ለመዘየር ይወፍቀን
اللهم صل وسلم على سيدنا محمد!💚💚💚
Mashallah habibi Allah yiwofikan Amin balugi
አላህ እኛንም ይወፍቀን 🤲🤲🤲.
አሪፍ ስራ ነው ሽኩረን🙏🙏
ማሻ አላህ ተባረካላህ🥺🥺አሚርዬ እኳን ደስ አለክ s a w♥️♥️🥰🥰
አሚርዬ በርታልኝ
MASHA ❤ALLAH ❤
Betam Dese yelal 😊
Begugut nebr yetbkut
❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ መጀመሪያ ላይ የቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ነው የመሰለኝ ግን ነሺዳውን በጣም ነው የወደድኩት😊😊😊😊
اللهم أفقنا زيارة نبيك محبب عليه أفضل الصلاة وأتم التسليم وعلى آله وأصحابه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين والحمد لله رب ❤❤❤❤❤
ወላሂ ማድና ሲገባ እንባዬ ሞቆጣጠር አልቻልኩም 🥹🥹🥹ዉዱ ናብይ hije ስዘይራቸው 😢😢😢❤️❤️❤️
የነብዩን (ሰ.ዐ.ወ)ሙሀባ አላህ ይጨምርልህ የነዚህን ጠማማ ምላስ ሳትሰማ የነብዩን (ሰ.ዐ.ወ.)ሙሀባህን ትገልፃለህ አይዞህ አላህም ነብዩም(ሰ.ዐ.ወ.) ይወዱሀል ፡፡
Amiiin habibi yiwofiken
ማአሻአላህ አሚር አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርስህ❤❤❤❤❤
Mashaa Alla mashaa Alla
masha alhe❤❤ enkun des alhe amire
አሚን ያረብ እሰኪዱአ አረጉልኝ ብቅርብ አስቢለሁ ለመሂድድድ ❤❤❤❤❤
Ariif new masha allah ❤
Masha allah web sera new allah lagnam yewafeqan yhen sesama ene becha nagn emba yatananakagn 😢😢😢😢
Maa Shaa Allaah❤ صلى الله عليه وسلم❤
Ameen Baaraka Allaahu feekum❤❤❤
አይይይ ወላሂ በጣም ነው ከልቤ ያለቀስኩኝ ያረብ አላህዋ እኛንም ወፍቀን
ወንድሜ አሚሬ አላህ ይጠብቅህ❤
❤❤❤መሽ አላህ ሀቢቢ ሀቂቃ ድንቅ ነዉስራችሁ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤አሚሩ
Mashalah betam Des yemil neshida new Alah lehulum muslem yiwefken
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉l
Mashallah Mashallah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ማሻአሏህ አሚሮ ለኛም አሏህ ይወፍቀን❤❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው አላህ ያስድስት እኔም እንዳስደሰትከን
Mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah keep it up ❤❤❤❤ ilove you Medina ❤❤❤
ማሻ አላህ ምርጥ ስራ ነው አሚሩ ሀያትትት ብለናል💞💞👐👐
ማሻአላህ አሪፍ ስራ ነው ረጂም ሀያት ከአፊያ ጋር 👍👍👍
አላህ ፍቅርህን ጨምሮይይልህ በርታ ወድሜ❤❤❤
mashallah amriya allah yasdstk be nashidwochk endmtsdastne
Sukern 👍🙏🙏🙏🙏🙏
አሚር በጣም ደስ ትለኛለህ
Amire masha allah arif sera nw eganm nafkoto andedo saygelen medinan kemiyayut allah yadergen
ከበፈ ይልቅ ልብ የሚያሰደሰት ስራ ነው ማሻአላህ
waw MaashaAllah Amiree koo Baga yaada kee Rabbiin siif guute ❤❤❤❤❤❤❤❤
አንደኛ ስራ ነው👌 ቀለበትክ ታምራለች
መሸ አለሀ መሸ መአለሀ አለሀ ረጅም እድም ይስጠቹ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማሻ አላህ አሚሬ ባይህ ደስ ይለኛል የት እደሆንክ ብትነግረኝ እመጣለሁ
ያሠላም ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤
Anither level masha Allah ❤❤
Allah yiwefken egnanm