ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
more videos from sam and liha th-cam.com/video/xZnU98IAjEY/w-d-xo.html
🇪🇹🇪🇹🌷❤️
Hi🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤💚💛
ማመን እስኪያቅተኝ ተገርሜለሁ... በዚህ ዘመን, በዚህ ወጣትነት, በአራት አመት የፍቅር ቆይታ እናቴ ያለችኝን መቼም አልረሳም የሚል ትውልድ መኖሩ ደንቆኛል ...የእግዚአብሔርን ቃሉን እንደማክበራችሁ የሱም ጥበቃ አይለያችሁ በጣም ምርጦች ናችሁ ...
ኣኔም ግርም ብሎኛል እግዝይያብሄር ያለ ምስክር እራሱን ኣይተውም ምስክር ነች እሳ
አሜንን
Right
አሜን አር በጣም አስተማሪ ልጆች ናቼው እንዴት እንደዎድኳቼው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ የቤተሰባችሁን ምክር መስማት ትልቅ ቦታ ያደርሳል 👍
Arebakesh sejemer selgengunet kemtwedewem kematwedewem emtadregew ngernew abro adero twat emleyayut neger new setel new yetrdawet gengunet adrega dndmtwek yetrdawet 4ametmulu adrega atwekem emtelu atshwedu
የኔ ጎበዝ ቅመም😘 እውነት ነው ከጋብቻ በፊት አያስፈልግም ዝሙት ነው ወንዱንም ሳላደንቅ አላልፋም ሰማችሁ ፍቅረኛሞች ከነሱ ተማሩ😍😍
Beta betliy esu tekiklga afkary new wend huno eshi belo mikoyet
ጎበዝ ነሽ የኔ ቅመም ከትዳር በፊት አልጋ በእግዚአብሔርም ዘንድ ፀያፍ ሀጢአት ነው የፍቅር መገለጫ ሳይሆን ዝሙት እርኩሰት ነው!! ህይወት ያመሰቃቅላል ብቻ የደቂቃ ደስታ የእድሜ ልክ አበሳ ነው so ከትዳር በሗላ ቢሆን በጣም መልካም ነው!! እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ
ደስ ስትሉ😍😍በተለይ ከትዳር በፊት..... ያልሽው እና ስለ ዝሙት የተናገርሽው ያስደንቃል። ብዙ አርቀው ማሰብ ያቃተቸው ዝሙተኛ ወጣቶች በየሄዱበት እየተጋደሙ ነው ዛሬ ህፃናቶች በጫካ እና በየመንገዱ ተጥለው የሚገኙት
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሂወታችሁን ቤታችሁን ዘመናችሁን ዘራችሁን ይባርክ ትልቅ ትምህርት ናችሁ እናመሰግናለን
ማሪያምን እደዛሬ እናቴ ከወለደችኝ ጀምሮ ተገርሜ አላውቅም እናቴ ያለችኝን መቼም አልረሳ አለች አብሮ እየኖሩ ከዝሙት መፅዳት ዋው ፉቅራችሁ ይጨምርላችሁ
ውሳኔሺ በጣም ትክክል ነው ከትዳር ውጭ ያለ ግንኙነት ዝሙት ነው ግን ቶሎ ወደ ትዳር ብትገቡ ይመረጣል 4 በፍቅር በጣም ብዙ ነው የልጁም ስሜት እዳይጎዳ ፍቅራችሁም ሙሉ እድሆን ወደ ትዳር ግቡ
በስመአብ በጣም ውብ ናችሁ እግዚአብሔር በጸባይም ሆነ በሁሉም ነገር በአምሳሉ የፈጠራችሁ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረባችሁ እህቴ በጣም ነው ያደነቅሁሽ ሁሌም የእግዚአብሔርን ትዛዝ አክብራችሁ ኑሩ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ ❤️❤️❤️
በጣም. ደስ ትላላችሁ የምር. እህቴ በጣም. ጠካራ ነሽ. አብራችሁ. እየኖራችሁ. ግንኙነት አለመኖሩ በጣም. አድናቂያችሁ ነኝ የምር. Love you. So. Mach. Gay's👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
"Guys"!
ከዚ በፊት ክህሎች ላይ ኣይቻቸው ነበር የልጅ ኣዋቂ ናቸው የምር እንደዘመኑ ወጣቶች ኣይደሉም ፍቅራቹ ይባረክ
ዋው በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች ስረአት ያላቸው 😍 ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ
እንደዚህ ቪዲዎ ደጋግሞ ያየው ማነው ማርያምን አለማድነቅ አይቻልም ፓ በዚህ ዘመን እንደዚች አይነት ቆራጥ ልጅ ማግኝት❤ ወልዳችሁ ሳሙ የልጁ ድንጋጤ 🙄😁
እኔ ደጋግሚ አይቸዉ አለሁ😁😁
ፐ ወደድኳችሁ አቦ ምችት ድልት ይበላችሁ እስካሁን 4 አመት ቆይታ መንዘላዘል የለም ❤ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት።በሉ እዳማረባችሁ ጋብቻችሁ በቁርባን ይሁን❤❤
_እደመልክሸ ቆጆ ነሸ ወላሂ አላህ አይለያያችሁ ወልዳችሁ ሳሙ በዚህ በተበላሸ ሰአት ለፍጣሪ ትዛዝ ማደር መታድል ነዉ አድናቂሸ ነኝ_
ትክክል ውዴ
በለው
NnMy tagsnbq❤
እንዴት እንደምታምሩ ፍቅሩን ያብዛላቹ የኔሴት የሴትልጅ ውበቷ ክብሯነው አንች ደግሞ እራስሽን ስታስከብሪ ሰው ደግሞ ላንች ክብር ይኖረዋል 🥰🥰🥰
_ዋው ምርጥ ሴት❤ ከትዳር በፊት ግብረ ስጋ ግንኙነት መደረግ የለበትም ዝሙት ነው ያለች ጀግና አድናቂሽ ነኝብዙዎቹ ስልጣኔ መስሏቼው ዝሙትን ችግር የለውም ሲሉ በጣም ያናድዱኝ ነበር ዛሬ አስዴሰትሽኝ በርች በአቋምሽ ፅኝ ደሞ የሚገርም ውበት ነው ያለሽ❤❤👍👍_
እሚዋደዱ ጥንዶች ሳይ የኔ የፍቅር ታሪክ ትዝ ይለኝና ልቤ ስብር ይላል... 💔 በጣም ነው የተመቻቹሁኝ እውነት ልጁ ረጋ ያለነው አንቺ ደግሞ ቅመም ነሽ እግዚአብሔር አይለያያቹሁ 👏👏👏👏 👏❤️❤️
ደስ ምትይኝ ሜካፖ የለ በራስሽ መልክ ነው ምትቀርቢው😍
እግዚአብሔር ፍፃማችሁን ያስምርላችሁ በጣም ጎበዝ ነሽ ከሀይ ማኖት አንፃር ሳይሆን ከዘበኑ አንፃር ማለት ነው ቶለ ተጋቡ በቤተክርስቲያን ህግ ትዳሩ ደስስ ነው ያለኝ
ማሻ አላህ አላህ ደስ ስትሉ ወላሂ በታለይ ዳሞ እርገታቸው አቦ ሺ አማት በፍቅር ያኑራችሁ ስታምሩ💕💕💕💕😍😘💔😘💔💓💓
@@አቡዚዳ ስድብ ምን አመጣው
@@አቡዚዳ ድንጋይ ብላ
ዋውውው በጣም ደስ ትላላቹ ውለዱ ክበደ ፍቅሩን ያብዛላቹ❤️❤️❤️
ጀግኒት ብዬሻለው የኔ ወርቅ ታይዋለሽ ህይወትሽ ምን ያህል ጸጸት የሌለበት እንደሆነ የኔ ጨዋ የኔ የትዳሬ ስኬት ምክንያት ክብሬን ጠብቄ መገኘቴ ነው። እመኝኝ ኑሮሽ የክብር ነው።
በዚህ ዘመን ጀግና ሴት የሴቶች ተምሳሌት ናት ልትሸለም ይገባታል😘😘😘
በትክክል
ታይቶ ተፈትሾ ነው መሸለም
ደስ ትላላችሁ መጨረሻቹን ያሳምርላችሁ ልጅቷ ደግሞ ጥንካሬዋ ደስ ይላል የአገሬ ልጆች
ዋውውው ምርጥ አበባል እናቴ ያለችኝም መቸም አልረሳትም ጅግና ነሽ ያንቺ ብቻ ሳይሆን የሁላታቹ ጅግንነት ነው እግዚአብሔር አምላክ የልባቸውን መሻት ይፈጽምላቹ በአሁን ስዓት እንደዚህ ልጆች ማግኘት ዋውውው ነው
አድናቂሸ ነኝ ከትዳር በፈት ዙሙት ነው ማለትሽ እንዳች አይነቱን ያብዛልን ጎበዝ ጀግና ብየሻለሁ
መሻአላ ወላሂ ቅመም ነሽ በተለይ ከጋብቻ በፋት ግንኚነት ዝሙት ነው ማለትሽ በጣም ነው ደስ ያልሽኚ አላህ ለዘላለም አብሮ ያዝልቃቹህ❤❤❤❤❤
ማርያምን ሳላደንቃቹ አላልፍም እግዚሐብሔር ዘመናቹ ይባርክላቹ መጨረሻቹ ያሣምርላቹ ተባረኩ 🌺🌺🌺
ከጋብቻ በፊት ዝሙት ነው። ጌታ ይባርክሽ! በዚህ አቋምሽ ፅኚ መጸሐፍቅድሳዊ አቋም ሰለሆነ።👍👌
ጎበዞች ሴክስ የፍቅር መገለጫ ኣይደለም። እግዚኣብሄር ትክክለኛ መንገድ ነው የነገረን።
በጣም ጠንካራ ልጅ ሴት ነች ለእናትሽ እረጅም እድሜ የጥናካሬሽ ምንጭ እናትሽ ነች
በ መደሀናለም ስም!!!ልጂቷ በጣም ከእድሜዋ በላይ የበሰለች ነች ነገር ግን ቅናታምና,ተጨርጫሪ,እዲሁም ተናዳጂ ነች ነገር ግን ለወደፊቱ ከባድ ባህሪ ያላት ነች ነገር ግን አድንቃታለው አስተሳሰቧ ገራሚና የማይታሰብ ነገር ነው ነፍ አመት ኑሩ❤❤❤❤💋💋💋💋🌹🌹🌹
ልጅቷ 💞❤ዋው ፀደ ናት ያውም ያለዱቄት❤💞ዋው ለሸበት💞❤ያብቃችሁ
በዛ ላይ በራስ መተማመኗ ዋዉ👏
ደስ የምትሉ ጥንዶች በጤና በፍቅርና በሀብት ያኑራችሁ😘😘😘😘👌👌👍👍👍
እውነት በጣም የተገረምኩበት ቪድወ አቦ ይመችሽ በቃ ከትዳር በፊት በእግዚያብሄርም ዘንድ ሀፅያት ነው ዝሙት መስራት ግን በዚህ ዘመን እንደዚህ ለመኖር እየከበደን ነው ፈጣሪ በአቋምሽ ያፅናሽ የኔ እህት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ሴቶችዩ በሉ ከነኝህ ተማሩዝሙት ወይም ዚና።።። ከትዳር በፊት አትፈፁሙ
በዚህ ዘመን ላለን ወጣቶች መልካም ትምህርት ነው የሰጣችሁን ። ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ።
ጎበዝ ናችሁ ጠካራ ናችሁ የዘመኑ ወጣት ቢቆይ ለአንድ ወር ነው የፍቅር መገለጫው አድርገን እምንወስደው ዝሙትን ነው ቀጥሉ በት ውዶች በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
እጂግ በጣም ታምራላቹህ በዛላይ እርጋታቹህ እግዚአብሔር ይባርካቹህ 😘😘😘
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ግን ቆጣቆጣ ማለትን ግን አስወገጂ። ራስሽን ለመከላከል የምትጠቀሚበት ዘዴ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ያመንሽበትን ነገር ሳትቆጪ ማስረዳት ሞክሪ። እናትሽ የምትመሰገን ሴት ናት በዚህ ዘመን እንዲህ ያለች ጨዋ በማሳደጓ። ያንቺንም አቋም ግን ሳላደንቀው አላልፍም👍
ፍቅር ያለምክንያት መውደድ ነው።ድንቅ አስተሳሰብ ነው ያላቹ ትክክልኛ ምሳሌ ናቹ
ሺ ኢዝ ቦስ ያለከው ነገር አያስኬድም። መፃፍ ቅዱስም እሚለው ወንድ ዶሮ እያለ ሴቷ ዶሮ እምጮህበት ቤት ወየውለት ይላል።አፈላለው ካለች በጥፌ አረጋጋት።
በሙስሊም ከሆነ እንጂ በኦርቶዶክስ ሃይማኖት በግድ የሚል የለም ።
ዋው ደስትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰
እኔ እና አንች መቼ ነው እዚህ ቻናል ላይ የምንቀርበው
@@footballlive6146 🤣🤣🤣 አላልክም
@@tig342 እንዴ ምንችግር አለው
የነዚህ ልጆች አላማቸውን በማሳካታቸው በጣም ደስተኛ ነኝ
እነሱ ሳይ ማግባትና ማፍቀር አማረኝ ግን ልብያው ወድ የለም😂
እነዚህ ልጆች መልካቸው አንድ ነው እህትና ወንድም ነው ሚመስሉ ይገርማል
በጣም ታምራላችሁ የምታወሩትም ፈታ ብላችሁ ነው 👍😍😍
Wow des telalachu feqerachun yabezalachu demo betam tameralchu 🌹🌹🌹
ጎበዝ የኔ ቆንጆ ማሻ አላህ እህቴ ከጋብቻ በፊት ግንኙነት ምንም አያሥፈልግም
በቃ ሳቢዬ ቆመሽ መቅረትሽ ነው 🙈🙈 በጣም ነው ምታምሩት የዘላለም ያርግላቹ 💞💞💞🙏
Ya she is right and beautiful girl ሁሉም ሴት እንዳንቺ ቢያስብ የኔ ቆንጆ
ኧረ ልጅቷ ስትመች ያዝልቃችሁ ጠንክሩ
ደስ ስትይ ልዩ ሴት ነሽ በራስሽ የምትተማመኝ አደነኩሽ
ሴክስ እስካሁን አላደረግንም ያላቹት ነገር አላመንኩበትም ከ4 በላይ ቆይታቹ
እኔም የ6 አመት ፍቅረኛ አለኝ ግን አብረን አንኖርም ስንገናኝ አደለም አክስ ከንፈሬን ተስሜ አላቅም የኔቆንጆ ገበዝ መጨረሻሺን አሳምራ የናትሺ ልጂ🌹❤❤❤❤❤❤❤#
አላማሽ ደስ ይላል ያቺ ዙሙት ምናምን ያልሺያት ነገር ግን በጣም ተደንቄብሻለው 🤔👍👍👍👍🤔 ትዳራቹ ሰላም ፍቅር የሞላበት ዩሁን ውለዱ ዝመዱ 🙏🙏
ዘመነሽ ይባረኪ በጣም ነውም ነው. ምወድሽ እግዚአብሔር እስከ ፍጻሜ ይርዳሽ በርች በዚ ቅድስናይሽ
This is what u call real love , I never believed in love before either
የኔ ውቦች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
በጣም ልክነሺ ወሏሂ ማለት ዚሙት ባልሺዉ በጣም አደነኩሺ
U argue in a romantic way. I love it
ውይይይይ ደስ ስትሉ ደግሞ ልጅቷ ውበትሽ በራስ መተማመንሽ ማሪያምን አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌
She is so beautiful omg
በጣም ታምራላችሁ ጥንካሬያችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር እትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ እናትሽ ያለችሽን ቃል መስማትሽና መተግበርሽ ደስ ይላል ምክንያቱም ቤተሰብ አክባሪልጂ ነሽ
ወላሂ ቁርጥ ባሌን የሚመስለው እሱ ሲቀጥል ውድድ😍😍 የማረጋችሁ እሱ ደሞ ወይኔ ትግስተኛነው☺☺
እሱ እዳይሆን
@@fisoneden7750 አረ ኡኡኡኡኡኡ ያማል ቀኔው ግን ምን አስበሽ ነው
ውነት ነው ግንኙነት ፍቅርን አይገልጽም ከትዳር በፊት ከንቱነው ውነት ነው
ልጂቱ ግን በጣም ትለያለች🥰🥰🥰
ሊሃ አቊምሽን ውድድድድ አርጌዋለው በርችልኝ በዛላይ በእምነትሽም የእናትሽንም ቃል ማክበርሽ ደስስ ይላል ሳም ጥሩና ታማኝ የፍቅር ሰው ስለሆንክ ጀግና ነክ ዋው
ለመጀመሪያ ግዜ የኢትዮ ልጆችን አየሁየምር ተምሳሌት ናቺሁ አነትና ተማሩ
I really appreciate you guys stay strong 💖
ሰት ማለት አንች ነሽ ይመችሽ በጣም ነው የምታምረው በተለይም የምትጠቀሞ ቃላት ማራክ ናት በተለይ ትንሽ ዳለ ብኖራት 0%0
አይገልፆም የኔ ውዴች እዲውም ፍቅርን ያጥባል ስለዚህ ጎበዞች ናችሁ ምርጦችየ
ስታምሩ በጌታ አንቺ ደግም በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ውድ
ስንቱ ዘልዛላ በሞላበት ዘመን እዚህ ጨዋ ማየት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጨዋ የጨዋ ልጆች ናችሁ
ወኬ ለዛ ነው ወዶችኮ እስኪያገኙን ገደል ግቡ ብንላቸው ይገባሉ😍
😱 omg bezi gize endanchi ayente set menoru betam asgermognal you are unique girl
She is legend 🙌👏❤😍♥💖🙌👏❤😍♥💖🙌
ኧረ ብሮ እየየሁህ እኮ ተቀየርሽብኝኝ ምትገርም ጠጅ መሆኗ ባንተ ነው ያወኩት
ለ3ኛ ግዜ እያየዋችሁ ነው 🥰
እዉነትሽን ነው ዉዴ 🙏
ዋው እወዳችሁለሁ ግን ዛሬ ደሞ የበለጠ አከርኩአችሁ
ኣንቺ እውነት በጣም ከዚ ዘመን ካሉ ሴቶች ወጣቶች በጣም የበለጥሽ ነሽ እውነት ዝሬ እንደ ለድመት እንደሚሸጥ ስጋ በረከሰበት ዘመን ኣንቺ ምን ያህል ቅዱስ ሃሳብና ኣስተዳደግ እንዳለሽ በፍሬሽ ትታወቅያለሽ ቤተሰቦችስ ያሳደጉሽ ፍሬ ነሽ ፍርያቸው ይባረር የዘመናችን ሞዴል ነሽ ዘመንሽ ይባረክ
አንዳንዲ ሴቶች እንዳያዋርዱህ አላለችም ጎበዝ ነሽ እስክትጋቡ ይጠብቅ
በስላሴ ስም ተሎ ብላቹ ተጋቡ ስይጣን እንዳይአሳሰታቹ በስርዓት ያደግሽ እንደሆንሽ ታሰታውቅያለሽ ማማየ
ዋው ሁለታችሁም ትለያላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጦችዬ😍😍💞
ቅመም የሆንሽልጅነሽ አላህይጠብቃችሁ
ጎበዝ ምርጥ ልጅ ነሽ ይመችሽ አቦ ታድለሃል ባልየው እንደዚ ጨዋ ቅመም ሚስት ስላለህ ከትዳር በፊት ሴክስ አይነፋም ስንቱ ሚፋታው ከትዳር በፊት እራሱን አርክሶ ነው
ስታምሩ ከስራእት ጋር እይለያችሁ
ፍቅር የለም ለምትሉ እ ወጣቶች ተምሣሌት ይሆኑአቸዋል ፈርያአ እግዚሀብሄር ያደረባቸው ወጣቶ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እንደናአንተ አይነቱን ያብዛልን
She is too DEFAR and too GELTS but... I like her. I believe every man needs a woman who is wise, funny, and series in life... You go girl 😉
በጣም ትንሽ ልጅ ግን ጠንካራ ነሽ ናቹ
ሀናን በእጥፍ ነዉ እምትበልጫት የእዉነት
ድራማ ነው የመሰለኝ። እውነት ቅናተኛና boss ናት!!
በጣም ታምራላቹ ብዬልዋሽሽ አልፈልግም ቢያንስ ቀረፃላይ እንኳን አክብሪው ልጅነትሆኖእንጂ መቼምለትዳር አያስብሽም ነበር ተረጋጊ በስመእም እንዴት እንደደበረኝ ለምንእዚውስጥ እንደገባው አላውቅም ለነገሩ እሱንተመችቶታል ባደባባይ ክብር ማጣቱን እኔግን አስጠላሽኝ ውይይይይይይይ
She is best 💓❤I like her and hime 1000like
Thanks my brother 🙏❤she is best
Now they are blessed with kid and married ❤
በጣም ነዉ ምወዳቹ በዛ ላይ ግልፅነታቹ 👌💋💋
ወላሂ እርጋታችሁ ማሻአላ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጎበዝ ነሽ በአላማሽ ፅኚ 👏👏
Ma God I can't believe this u are amazing couples
more videos from sam and liha th-cam.com/video/xZnU98IAjEY/w-d-xo.html
🇪🇹🇪🇹🌷❤️
Hi🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤💚💛
ማመን እስኪያቅተኝ ተገርሜለሁ...
በዚህ ዘመን, በዚህ ወጣትነት, በአራት አመት የፍቅር ቆይታ እናቴ ያለችኝን መቼም አልረሳም የሚል ትውልድ መኖሩ ደንቆኛል ...
የእግዚአብሔርን ቃሉን እንደማክበራችሁ የሱም ጥበቃ አይለያችሁ በጣም ምርጦች ናችሁ ...
ኣኔም ግርም ብሎኛል እግዝይያብሄር ያለ ምስክር እራሱን ኣይተውም ምስክር ነች እሳ
አሜንን
Right
አሜን አር በጣም አስተማሪ ልጆች ናቼው እንዴት እንደዎድኳቼው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ የቤተሰባችሁን ምክር መስማት ትልቅ ቦታ ያደርሳል 👍
Arebakesh sejemer selgengunet kemtwedewem kematwedewem emtadregew ngernew abro adero twat emleyayut neger new setel new yetrdawet gengunet adrega dndmtwek yetrdawet 4ametmulu adrega atwekem emtelu atshwedu
የኔ ጎበዝ ቅመም😘 እውነት ነው ከጋብቻ በፊት አያስፈልግም ዝሙት ነው ወንዱንም ሳላደንቅ አላልፋም ሰማችሁ ፍቅረኛሞች ከነሱ ተማሩ😍😍
Beta betliy esu tekiklga afkary new wend huno eshi belo mikoyet
ጎበዝ ነሽ የኔ ቅመም ከትዳር በፊት አልጋ በእግዚአብሔርም ዘንድ ፀያፍ ሀጢአት ነው የፍቅር መገለጫ ሳይሆን ዝሙት እርኩሰት ነው!! ህይወት ያመሰቃቅላል ብቻ የደቂቃ ደስታ የእድሜ ልክ አበሳ ነው so ከትዳር በሗላ ቢሆን በጣም መልካም ነው!! እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ
ደስ ስትሉ😍😍
በተለይ ከትዳር በፊት..... ያልሽው እና ስለ ዝሙት የተናገርሽው ያስደንቃል። ብዙ አርቀው ማሰብ ያቃተቸው ዝሙተኛ ወጣቶች በየሄዱበት እየተጋደሙ ነው ዛሬ ህፃናቶች በጫካ እና በየመንገዱ ተጥለው የሚገኙት
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሂወታችሁን ቤታችሁን ዘመናችሁን ዘራችሁን ይባርክ ትልቅ ትምህርት ናችሁ እናመሰግናለን
ማሪያምን እደዛሬ እናቴ ከወለደችኝ ጀምሮ ተገርሜ አላውቅም እናቴ ያለችኝን መቼም አልረሳ አለች አብሮ እየኖሩ ከዝሙት መፅዳት ዋው ፉቅራችሁ ይጨምርላችሁ
ውሳኔሺ በጣም ትክክል ነው ከትዳር ውጭ ያለ ግንኙነት ዝሙት ነው ግን ቶሎ ወደ ትዳር ብትገቡ ይመረጣል 4 በፍቅር በጣም ብዙ ነው የልጁም ስሜት እዳይጎዳ ፍቅራችሁም ሙሉ እድሆን ወደ ትዳር ግቡ
በስመአብ በጣም ውብ ናችሁ እግዚአብሔር በጸባይም ሆነ በሁሉም ነገር በአምሳሉ የፈጠራችሁ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረባችሁ እህቴ በጣም ነው ያደነቅሁሽ ሁሌም የእግዚአብሔርን ትዛዝ አክብራችሁ ኑሩ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ ❤️❤️❤️
በጣም. ደስ ትላላችሁ የምር. እህቴ በጣም. ጠካራ ነሽ. አብራችሁ. እየኖራችሁ. ግንኙነት አለመኖሩ በጣም. አድናቂያችሁ ነኝ የምር. Love you. So. Mach. Gay's👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
"Guys"!
ከዚ በፊት ክህሎች ላይ ኣይቻቸው ነበር የልጅ ኣዋቂ ናቸው የምር እንደዘመኑ ወጣቶች ኣይደሉም ፍቅራቹ ይባረክ
ዋው በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች ስረአት ያላቸው 😍 ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ
እንደዚህ ቪዲዎ ደጋግሞ ያየው ማነው ማርያምን አለማድነቅ አይቻልም ፓ በዚህ ዘመን እንደዚች አይነት ቆራጥ ልጅ ማግኝት❤ ወልዳችሁ ሳሙ የልጁ ድንጋጤ 🙄😁
እኔ ደጋግሚ አይቸዉ አለሁ😁😁
ፐ ወደድኳችሁ አቦ ምችት ድልት ይበላችሁ እስካሁን 4 አመት ቆይታ መንዘላዘል የለም ❤ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት።በሉ እዳማረባችሁ ጋብቻችሁ በቁርባን ይሁን❤❤
_እደመልክሸ ቆጆ ነሸ ወላሂ አላህ አይለያያችሁ ወልዳችሁ ሳሙ በዚህ በተበላሸ ሰአት ለፍጣሪ ትዛዝ ማደር መታድል ነዉ አድናቂሸ ነኝ_
ትክክል ውዴ
በለው
Nn
My tagsnbq❤
እንዴት እንደምታምሩ ፍቅሩን ያብዛላቹ የኔሴት የሴትልጅ ውበቷ ክብሯነው አንች ደግሞ እራስሽን ስታስከብሪ ሰው ደግሞ ላንች ክብር ይኖረዋል 🥰🥰🥰
_ዋው ምርጥ ሴት❤ ከትዳር በፊት ግብረ ስጋ ግንኙነት መደረግ የለበትም ዝሙት ነው ያለች ጀግና አድናቂሽ ነኝብዙዎቹ ስልጣኔ መስሏቼው ዝሙትን ችግር የለውም ሲሉ በጣም ያናድዱኝ ነበር ዛሬ አስዴሰትሽኝ በርች በአቋምሽ ፅኝ ደሞ የሚገርም ውበት ነው ያለሽ❤❤👍👍_
እሚዋደዱ ጥንዶች ሳይ
የኔ የፍቅር ታሪክ ትዝ ይለኝና ልቤ ስብር ይላል... 💔 በጣም ነው የተመቻቹሁኝ እውነት ልጁ ረጋ ያለነው
አንቺ ደግሞ ቅመም ነሽ እግዚአብሔር አይለያያቹሁ 👏👏👏👏 👏❤️❤️
ደስ ምትይኝ ሜካፖ የለ በራስሽ መልክ ነው ምትቀርቢው😍
እግዚአብሔር ፍፃማችሁን ያስምርላችሁ በጣም ጎበዝ ነሽ ከሀይ ማኖት አንፃር ሳይሆን ከዘበኑ አንፃር ማለት ነው
ቶለ ተጋቡ በቤተክርስቲያን ህግ ትዳሩ ደስስ ነው ያለኝ
ማሻ አላህ አላህ ደስ ስትሉ ወላሂ በታለይ ዳሞ እርገታቸው አቦ ሺ አማት በፍቅር ያኑራችሁ ስታምሩ💕💕💕💕😍😘💔😘💔💓💓
@@አቡዚዳ ስድብ ምን አመጣው
@@አቡዚዳ ድንጋይ ብላ
ዋውውው በጣም ደስ ትላላቹ ውለዱ ክበደ ፍቅሩን ያብዛላቹ❤️❤️❤️
ጀግኒት ብዬሻለው የኔ ወርቅ ታይዋለሽ ህይወትሽ ምን ያህል ጸጸት የሌለበት እንደሆነ የኔ ጨዋ የኔ የትዳሬ ስኬት ምክንያት ክብሬን ጠብቄ መገኘቴ ነው። እመኝኝ ኑሮሽ የክብር ነው።
በዚህ ዘመን ጀግና ሴት የሴቶች ተምሳሌት ናት ልትሸለም ይገባታል😘😘😘
በትክክል
ታይቶ ተፈትሾ ነው መሸለም
ደስ ትላላችሁ መጨረሻቹን ያሳምርላችሁ ልጅቷ ደግሞ ጥንካሬዋ ደስ ይላል የአገሬ ልጆች
ዋውውው ምርጥ አበባል እናቴ ያለችኝም መቸም አልረሳትም ጅግና ነሽ
ያንቺ ብቻ ሳይሆን የሁላታቹ ጅግንነት ነው እግዚአብሔር አምላክ የልባቸውን መሻት ይፈጽምላቹ በአሁን ስዓት እንደዚህ ልጆች ማግኘት ዋውውው ነው
አድናቂሸ ነኝ ከትዳር በፈት ዙሙት ነው ማለትሽ እንዳች አይነቱን ያብዛልን ጎበዝ ጀግና ብየሻለሁ
መሻአላ ወላሂ ቅመም ነሽ በተለይ ከጋብቻ በፋት ግንኚነት ዝሙት ነው ማለትሽ በጣም ነው ደስ ያልሽኚ አላህ ለዘላለም አብሮ ያዝልቃቹህ❤❤❤❤❤
ማርያምን ሳላደንቃቹ አላልፍም እግዚሐብሔር ዘመናቹ ይባርክላቹ መጨረሻቹ ያሣምርላቹ ተባረኩ 🌺🌺🌺
ከጋብቻ በፊት ዝሙት ነው። ጌታ ይባርክሽ! በዚህ አቋምሽ ፅኚ መጸሐፍቅድሳዊ አቋም ሰለሆነ።👍👌
ጎበዞች ሴክስ የፍቅር መገለጫ ኣይደለም። እግዚኣብሄር ትክክለኛ መንገድ ነው የነገረን።
በጣም ጠንካራ ልጅ ሴት ነች ለእናትሽ እረጅም እድሜ የጥናካሬሽ ምንጭ እናትሽ ነች
በ መደሀናለም ስም!!!ልጂቷ በጣም ከእድሜዋ በላይ የበሰለች ነች ነገር ግን ቅናታምና,ተጨርጫሪ,እዲሁም ተናዳጂ ነች ነገር ግን ለወደፊቱ ከባድ ባህሪ ያላት ነች ነገር ግን አድንቃታለው አስተሳሰቧ ገራሚና የማይታሰብ ነገር ነው ነፍ አመት ኑሩ❤❤❤❤💋💋💋💋🌹🌹🌹
ልጅቷ 💞❤ዋው ፀደ ናት ያውም ያለዱቄት❤💞ዋው ለሸበት💞❤ያብቃችሁ
በዛ ላይ በራስ መተማመኗ ዋዉ👏
ደስ የምትሉ ጥንዶች በጤና በፍቅርና በሀብት ያኑራችሁ😘😘😘😘👌👌👍👍👍
እውነት በጣም የተገረምኩበት ቪድወ አቦ ይመችሽ በቃ ከትዳር በፊት በእግዚያብሄርም ዘንድ ሀፅያት ነው ዝሙት መስራት ግን በዚህ ዘመን እንደዚህ ለመኖር እየከበደን ነው ፈጣሪ በአቋምሽ ያፅናሽ የኔ እህት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ሴቶችዩ በሉ ከነኝህ ተማሩ
ዝሙት ወይም ዚና።።። ከትዳር በፊት አትፈፁሙ
በዚህ ዘመን ላለን ወጣቶች መልካም ትምህርት ነው የሰጣችሁን ። ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ።
ጎበዝ ናችሁ ጠካራ ናችሁ የዘመኑ ወጣት ቢቆይ ለአንድ ወር ነው የፍቅር መገለጫው አድርገን እምንወስደው ዝሙትን ነው ቀጥሉ በት ውዶች በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
እጂግ በጣም ታምራላቹህ በዛላይ እርጋታቹህ እግዚአብሔር ይባርካቹህ 😘😘😘
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ግን ቆጣቆጣ ማለትን ግን አስወገጂ። ራስሽን ለመከላከል የምትጠቀሚበት ዘዴ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ያመንሽበትን ነገር ሳትቆጪ ማስረዳት ሞክሪ። እናትሽ የምትመሰገን ሴት ናት በዚህ ዘመን እንዲህ ያለች ጨዋ በማሳደጓ። ያንቺንም አቋም ግን ሳላደንቀው አላልፍም👍
ፍቅር ያለምክንያት መውደድ ነው።ድንቅ አስተሳሰብ ነው ያላቹ ትክክልኛ ምሳሌ ናቹ
ሺ ኢዝ ቦስ ያለከው ነገር አያስኬድም።
መፃፍ ቅዱስም እሚለው ወንድ ዶሮ እያለ ሴቷ ዶሮ እምጮህበት ቤት ወየውለት ይላል።
አፈላለው ካለች በጥፌ አረጋጋት።
በሙስሊም ከሆነ እንጂ በኦርቶዶክስ ሃይማኖት በግድ የሚል የለም ።
ዋው ደስትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰
እኔ እና አንች መቼ ነው እዚህ ቻናል ላይ የምንቀርበው
@@footballlive6146 🤣🤣🤣 አላልክም
@@tig342 እንዴ ምንችግር አለው
የነዚህ ልጆች አላማቸውን በማሳካታቸው በጣም ደስተኛ ነኝ
እነሱ ሳይ ማግባትና ማፍቀር አማረኝ ግን ልብያው ወድ የለም😂
እነዚህ ልጆች መልካቸው አንድ ነው እህትና ወንድም ነው ሚመስሉ ይገርማል
በጣም ታምራላችሁ የምታወሩትም ፈታ ብላችሁ ነው 👍😍😍
Wow des telalachu feqerachun yabezalachu demo betam tameralchu 🌹🌹🌹
ጎበዝ የኔ ቆንጆ ማሻ አላህ እህቴ ከጋብቻ በፊት ግንኙነት ምንም አያሥፈልግም
በቃ ሳቢዬ ቆመሽ መቅረትሽ ነው 🙈🙈 በጣም ነው ምታምሩት የዘላለም ያርግላቹ 💞💞💞🙏
Ya she is right and beautiful girl
ሁሉም ሴት እንዳንቺ ቢያስብ የኔ ቆንጆ
ኧረ ልጅቷ ስትመች ያዝልቃችሁ ጠንክሩ
ደስ ስትይ ልዩ ሴት ነሽ በራስሽ የምትተማመኝ አደነኩሽ
ሴክስ እስካሁን አላደረግንም ያላቹት ነገር አላመንኩበትም ከ4 በላይ ቆይታቹ
እኔም የ6 አመት ፍቅረኛ አለኝ ግን አብረን አንኖርም ስንገናኝ አደለም አክስ ከንፈሬን ተስሜ አላቅም የኔቆንጆ ገበዝ መጨረሻሺን አሳምራ የናትሺ ልጂ🌹❤❤❤❤❤❤❤#
አላማሽ ደስ ይላል ያቺ ዙሙት ምናምን ያልሺያት ነገር ግን በጣም ተደንቄብሻለው 🤔👍👍👍👍🤔 ትዳራቹ ሰላም ፍቅር የሞላበት ዩሁን ውለዱ ዝመዱ 🙏🙏
ዘመነሽ ይባረኪ በጣም ነውም ነው. ምወድሽ እግዚአብሔር እስከ ፍጻሜ ይርዳሽ በርች በዚ ቅድስናይሽ
This is what u call real love , I never believed in love before either
የኔ ውቦች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
በጣም ልክነሺ ወሏሂ ማለት ዚሙት ባልሺዉ በጣም አደነኩሺ
U argue in a romantic way. I love it
ውይይይይ ደስ ስትሉ ደግሞ ልጅቷ ውበትሽ በራስ መተማመንሽ ማሪያምን አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌
She is so beautiful omg
በጣም ታምራላችሁ ጥንካሬያችሁ ደስ ይላል
እግዚአብሔር እትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ እናትሽ ያለችሽን ቃል መስማትሽና መተግበርሽ ደስ ይላል ምክንያቱም ቤተሰብ አክባሪልጂ ነሽ
ወላሂ ቁርጥ ባሌን የሚመስለው እሱ ሲቀጥል ውድድ😍😍 የማረጋችሁ እሱ ደሞ ወይኔ ትግስተኛነው☺☺
እሱ እዳይሆን
@@fisoneden7750 አረ ኡኡኡኡኡኡ ያማል ቀኔው ግን ምን አስበሽ ነው
ውነት ነው ግንኙነት ፍቅርን አይገልጽም ከትዳር በፊት ከንቱነው ውነት ነው
ልጂቱ ግን በጣም ትለያለች🥰🥰🥰
ሊሃ አቊምሽን ውድድድድ አርጌዋለው በርችልኝ በዛላይ በእምነትሽም የእናትሽንም ቃል ማክበርሽ ደስስ ይላል ሳም ጥሩና ታማኝ የፍቅር ሰው ስለሆንክ ጀግና ነክ ዋው
ለመጀመሪያ ግዜ የኢትዮ ልጆችን አየሁ
የምር ተምሳሌት ናቺሁ
አነትና ተማሩ