የሐብሐብ ምርትን በክልሉ በስፋት እንዲመረት መስራት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 54

  • @የአቲካህአክሰትነኝ
    @የአቲካህአክሰትነኝ 5 ปีที่แล้ว +13

    ማሻአላህ ይህንን ሀገራችን ማምሪቱው እርሱው ጥሩው ነው ውሃ ጥማትን ይቆርጣል በጣምም አስፈላጊ ነው

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ይላል በርቱ ሀባብ ውስጤ ነው ለጤና በጣም ጠቃሚ ነው በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት ቀጥሉበት

  • @rahmarahma5680
    @rahmarahma5680 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ጠንክሩ በጣም የምወደው ምግብ ነው እረ ምን ህፃኖቹ ብቻ
    እኔ በጣም እወዳለሁ

  • @ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ
    @ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ 5 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ አላህ በረከት ይጨምርበት የሰው አይን ጥሩ አይደለም በተለይ የኛ የሀበሾች ማሻ አላህ የሚል የለም እዳያደርቁብህ አላህ ይጠብቅልህ አይናችን መርዝ ነው

  • @ማሚብሌኔነሽለኔስደተኛዋል
    @ማሚብሌኔነሽለኔስደተኛዋል 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሀገራችን መመረት ከተጀመረ በጣም ሀሪፍ ነው በርቱ

  • @እኔከሙስሊሞችነኝ-ረ3ሰ
    @እኔከሙስሊሞችነኝ-ረ3ሰ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እረጊ የሰላም

  • @sofi.m.a5190
    @sofi.m.a5190 5 ปีที่แล้ว

    አል ሀምዱሊላህ አገራችን ይለምልም ።

  • @አሀለን
    @አሀለን 5 หลายเดือนก่อน

    መሻአለ በጠምጡሩናዉ❤❤

  • @umuuridiwan2648
    @umuuridiwan2648 5 ปีที่แล้ว

    Mashaa Allah

  • @የስደትስንቄእመብርሀንእና
    @የስደትስንቄእመብርሀንእና 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ደስ ይላል ሀባብ በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት በርቱ

  • @xxhxcbnnjxjxhxh9294
    @xxhxcbnnjxjxhxh9294 5 ปีที่แล้ว

    አማራ ክልል የለለ የለም በጣም ምርጥ ክልል ነው

  • @northernethiopia6538
    @northernethiopia6538 5 ปีที่แล้ว

    በቲኽ ሀብሀብ በጣም ተወዳጅ አትክልት ነው በርቱ

  • @zmzmmohamed1475
    @zmzmmohamed1475 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እርጊ ኢትዮጵያ ገባህ አልሀምዱሊላሂ

  • @zebibaalqahtani6840
    @zebibaalqahtani6840 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እወዳለሁ ወደ ኮምቦልቻ ዉሠዱልኝ ወደ ወሎ አሥፋፉልን

  • @hikmawollo5399
    @hikmawollo5399 5 ปีที่แล้ว +5

    አቦ፣ወደወሎ፣ወደቦረና፣፣ወደወረባቦ፣ወደወረሂበኖ፣ወደደሴ፣ወደኮምቦልቻ፣ወደከሚሴ፣አስፋፉልን፣በጣምነዉየምወደዉ፣፣መዳም፣አጀቴንስታሳርረዉ፣እሱነዉ፣ቅዝቅዝ፣እሚያደርገኝ

    • @dinagod6798
      @dinagod6798 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk

    • @lubabalubaba3764
      @lubabalubaba3764 5 ปีที่แล้ว

      Ueu Euud ፍሬውን ይዘሽ ሂጂና ሞክሪው

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 5 ปีที่แล้ว

    Habehabe betame letana tefelage betatero vetamene yalewe yeatekelete ayenete newe bedsbo yebelale geuse aderego yetetale letate bedabo beleto metengate yechakale eteyopeya bememeretu betame teru newe

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘሩን ይባረከዉ ዉይ ስወድ ኢትዮጵያ ያለ አልመሰለኝም ነበር ጫት የምተክሉ ይሄን ብተክሉ ያዋጣል

    • @justdoit7095
      @justdoit7095 5 ปีที่แล้ว

      አረ አለ እኔ የናዝሬት ልጅ ነኝ በጣም በብዛት ነው ያለው

  • @mariyam1223
    @mariyam1223 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውው እኔም ስወደው

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ፍራፍሬ ነው በተለይ በበጋው ወቅት ከታህሳስ እሰከ ግንቦት ወር ሲመከቡት ጥሩ ነው ውሃ ጥም አይዝም በአማረኛ ሐብሐብ በእንግሊዘኛ ውኃ ተር ሚሎን ሲባል በአረበኛ ጃኃ ይባላል ። በሉ አረቦች ጋር የገበያ ትስስር አፈላልጉ

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 5 ปีที่แล้ว

    ወደ ቦረና ዉሰዱልን እባካችሁ ወደ ወግዲ እናለሚ

  • @alewyg5303
    @alewyg5303 5 ปีที่แล้ว

    Woww

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 5 ปีที่แล้ว

    Ere betame newe mesefafate yalebete beretu yagera areso aderoche erasune yachale megebe yehonaleyategebale weha teme yekoretale bezu tekeme selalewe beretulene

  • @ድግልማርያምአማላጅናትየጌ
    @ድግልማርያምአማላጅናትየጌ 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ሀብሀብ እኔ በጣም ነው እምወደው

  • @dinagod6798
    @dinagod6798 5 ปีที่แล้ว

    Wawww betika

  • @አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ
    @አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉዉ

  • @seadademisse1334
    @seadademisse1334 5 ปีที่แล้ว

    Mashallahwwwinewedalew

  • @bederyaseid9747
    @bederyaseid9747 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውደስይላል

    • @Kokab-pw3bc
      @Kokab-pw3bc 5 ปีที่แล้ว

      ኧረ ወደ አረብ አገር ላኩት

    • @bederyaseid9747
      @bederyaseid9747 5 ปีที่แล้ว

      @@Kokab-pw3bc ክክክክክጭራሽእኛየመጣነውአነሰናምነው

    • @Kokab-pw3bc
      @Kokab-pw3bc 5 ปีที่แล้ว

      @@bederyaseid9747 አይ ለመሸጥ እኮ ነው እኛ ጋ ስላልተለመደ ብዬ

    • @bederyaseid9747
      @bederyaseid9747 5 ปีที่แล้ว

      @@Kokab-pw3bc እህትእኛየተሸጥነውይበቃልየሀገሬሰውምይብላአረብሀገርእኮብርካለሽነፍነው

  • @kidest5267
    @kidest5267 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ስወደው የት ነው

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ኤረ ዘሩ የት ነዉ ሚገኜዉ

  • @በረራየወደአላህመድረሻየጀ
    @በረራየወደአላህመድረሻየጀ 5 ปีที่แล้ว

    እኔም ለው ፎሬው እራሱ ኑው እደ ዘሩ ከሆነማ ቆይ ዘሩን ላድርቀቅ እና ልሞክረውእደ

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 5 ปีที่แล้ว

    ዉይኔ ደስሲል ግን አልወደዉም

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ስወደው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @ReemReem-rg7dm
    @ReemReem-rg7dm 5 ปีที่แล้ว

    ዉይ ደስ ስል

  • @sofi.m.a5190
    @sofi.m.a5190 5 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሃን አላህ እንደ ዱባ ነው መሬት ላይ ቊጭ ያለው

  • @hananmohammed6094
    @hananmohammed6094 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍነው ህዝቡ እዲያቀው ማዲረግነው

  • @alshammri8429
    @alshammri8429 5 ปีที่แล้ว

    ወይየኔመዳም ብታገኝው ከርሻው አቶጣም ነበር እዛውነበርእምታድር እምትወውለው

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 ปีที่แล้ว +1

    አረ ወደ ሳአዉዲ ላኩ ያረብ ምግብ ነዉ

  • @justdoit7095
    @justdoit7095 5 ปีที่แล้ว

    ከአይን ያውጣቹሁ አማራዎች መሬቱ ለም ሕዝቡ ገራገር

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg 5 ปีที่แล้ว

    እንደት ባህሩን ዘለህ ኢትዮጵያ ገባህ እርጊ

  • @abdiloveshehusen9330
    @abdiloveshehusen9330 5 ปีที่แล้ว

    አረብ ሀገራት በጣም አለ

  • @نعيمهالعتيبي-ع1م
    @نعيمهالعتيبي-ع1م 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ፡ኢትዮጵየ፡መፀሀነ፡ለምለም፡ነት፡የመትበቅለዉ፡ኢህል፡ዬለም፡እኮ፡

  • @kidest5267
    @kidest5267 5 ปีที่แล้ว

    የአረቦች ቀለብ ነው

  • @dfdf-li3sj
    @dfdf-li3sj 5 ปีที่แล้ว

    ቨትክ

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 5 ปีที่แล้ว

    ማሮችምርጥምግብነውከላችሁወደወሎላኩልንበጣምጥሩምግብለውኧረእፈልጋለሁ

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 5 ปีที่แล้ว

    ወገኔአሪፍነውከላችሁአራቡልንእደበጣምነውየምወደውበወጭሀገርበጣምምግባቸውነው