ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ትክክል
ውይ ይሄ መምህራችን ድሮ ደና ነበርክ ። ኣሁን ግን ግራ ከገባቸው ግራ ገብቶሃል። " ያልወደድነውን ማናናቅ " ያልከው ኣንተን ትወክላለች። እንዳንነግርህ እንዳናስተምርህ መምህር ሆንክ እንደ ኒቆዲሞስ ተሸሽገህ እንዳትማር ትዕቢትና ትልቅነት ከለለህ ምን እናርግ። እኛ ምእመናን በዚህ ጉዳይ ተበልጠሃል። ኣፍ ሲከፈት. ..ግን የድሮ እውቀታቹ የት ሄደ።
🌹🌹🌹 EgiziAbiher yimesigen 🌹🌹🌹
ሀሰተኛ አጥማቂያንና ሀሰተኛ ባህታዊ አስቸግረዋል በቤተክርስቲያን በኩል የተቻለውን አድርጉ የሚገርመው እኮ ሀሰተኛ ናቸው ሲባል ምመናኑ ሆብሎ ይነሳል እነሱም የልብልብ ተሰማቸው መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን
🙏 Amen 🙏
💕🙏💕
ቃለህይወት ያሰማልን ስለመናፍቃን ሴራና ስለህዝቡ ወደነርሱ አዳርሽ መትመሙን አስቡ እንጂ ተቃውሟችሁን አቁሙ እግዚአብሄርን በዕውቀት ብቻ አናውቀውም በእምነት እንጂ ስለዚህ ይህ ምትሉት ሁሉ ብዙም አይመስጥም ለምን?ሰይጣን በስላሴ ስም ሲያያዝ በግልፅ ይናገራል ይንቀጠቀጥማል በዛ ላይ ሰውየው ዝም ብሎ ቢፈወስ ምንም አልሆንኩም አልዳንኩም ይላል ቪዲዮውን ሲያይ ግን ህይወት ማን እንደነበረ ፍንትው ረድርጎ በማየትና በማነፃፀርና ለንስሃ ይበቃል ማለት ነው ።ከዛ ውጭ አለማወቅና ቅናትም በውስጥ ሲጭር እንድትቃወም ትገደዳለህ ይሄው ነው።
Enanten belo sebaki
ዲ/ን ብርሃን አድማስ ብዙውን ጊዜ ስብከቶችህን አዳምጣለሁ ፡ መፅሐፎችህን የተወሰኑትን አንብቤአለሁ ፡ ጥሩ ናቸው ፡፡ ነገር ግን ስለ በዓላት በጻፍከው ላይ ብዙ የማልስማማበት ነገር አለ፡፡አሁን ደግሞ ስለ አጥማቂዎች የሰበከው ስብከት በፍጹም ትክክል አይደለም፡፡ ስብከትህ በቀጥታ ሆነ በተዘዋዋሪ እነ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ለመንካት ነው ፡፡ከመተቸትህ በፊት ሥራቸውን በደንብ መርምር ፡ ሂድና እይ ፡፡ ቤተክርስቲያናችን በደብተራ መዓት በተወረረችበትና ሕዝቡ በጠንቋይ እና በደብተራ መተት በሚሰቃይበት ሀገር እኝህ በእ/ር ኃይል የፈውስ አገልግሎት የሚሰጡትን አባት ለመተቸት መሞከርህ ትዝብት ላይ ይጥለሃል፡፡ ዲ/ን ብርሃን አድማስ እሳቸውን ለመኮነን /ለመናገር/እውቀቱም፣ ፀጋውም ፣ ስልጣኑም ፣ ሞራሉም የለህም፡፡ለዘመናት ህዝቡን የፈጁትን ደብተራዎች እያያችሁ ምንም እርምጃ ሳትወስዱ ፡ አሁንም የእሳቸውን ስራ ለማጠልሸት መሞከር ፍርዱ ከላይ ነው፡፡ እስቲ ከቻልክ ዲያቆን ነህና እንደ እሳቸው እርኩስ መንፈስ አስወጥተህ ለህዘቡ አሳይ ! እስቲ ከቻልክ እውነተኛ አጥማቂ ከሀሰተኞቹ ለይተህ ለህዝቡ ይፋ አድርግ ፡፡ እንዲሁ በደፈና ህዝብን አታደናግር፡፡ (ፍቃደኛ ከሆንከ በዚህ አስተያየት ስር ጻፍልኝ)፡፡
ሃሳብህን ወድጀዋለሁ። ዋና ትኩረትህ ግን በፍቅር በትህትና እኔና ኣንተ እንዳስተማሩን [ስደቡ የሚል ኣልተማርንም ኣይደል?] በሚረዱት ቃላት ቀስ እያልክ ብናስረዳ የተሻለ ይመስለኛል።
እኔ በጣም የሚገርመኝ አጥማቂውን ስትተቹ ለመለየት አለመታደላችሁ ቅር ይለኛል ጨፍልቃችሁ ስትቀጠቅጡ ምእመናን ምንም አታቁም ማለት ይገርማል ሰው ከእስራቱ ሲፈታ ንሰሀ ገብተህ ፆመህ ፀልየህ ሰግደህ ተጠምቀህ ጠላትህን ማባረር ትችላለህ ብለው የሚያስተምሩ አባቶች አጥማቂ ዎች ገለመሌ እያልክ ስታቋሽሽ ተው ይደብራል ። ደብተራ ቃልቻ ጠንቋይ የተለያየ ድጋማቸውን በህዝቡ ላይ እንደፈለጉ ግዜው በሰጣቸው እያጭበረበሩ ሲተበትቡ ለመቃወም አቅሙን ሲያሳጣችሁ እነዚሁ አጥማቂ እያላችሁ የምትተቻቸው አባቶች ለምእመኑና ለታሰሩት ለተጨነቁት በሴራቸው ተተብትበው በቤታቸው ለቀሩት ደርሰው በመታደጋቸው የተቃውም ቃል ማሰማት ከቅናት እጂ ሌላ በጎህ አይታየኝም ። ምክንያቱም ክርስትና ተግባር እንደሆነ አስተማሩን እንጂ እናተ እንደምትሉት የሌላ አጀንዳ ማስፈፀሚያ አላደረጉንም ። በቤተክርስቲያናችን እባክህ ደብተራ ክታብ መስተፋቅር ለእውቀት ተብሎ የሚወሰድ ድጋም መፍቴ ስራይ መልካአ ሳጥናኤል እየደገሙ ለቤተክርስቲያን የብብት ቅማል የሆኑትን ከቤተክርስቲያን ዙሪያ አፅዱልን ገለልተኛና የእውነት ሰው ከሆንክ ? ቤተክርስቲያን ሁሉ ነገሯ ምንም ጥርጥር የለም ሁሉ ነገሯ ፈዋሽ ነው እሱ አያጨቃጭቀንም አያነጋግረንም ። አጥማቂ አጥማቂ እያልክ ግን ሁሉንመ በመደዳ ከመጨፍጨፍ ለይ ፍሬ ያፈሩ አባቶችን ቀስ ብለህ ለይ ጠጋ ብለህ ተማር የመንፈስን ሴራ ለይ በእየቤቱ ምእመኑ እንዴት ነው ውረድ እይ ለምን ሰው መናፍቅ ሆነ ለምን ጠዋት ቤተክርስቲያን ከሰአት ጠንቋይ ጋ ይሄዳል መርምር ደብተራዎች በጠበል ስም በየቤቱ ምን ይሰራሉ መርምር ዝም ብለህ ጥቅስ ሸምድደህ በሸመደድከው ብቻ ህዝቡ ምኝ ነው ካልክ ተሸውደሀል ወንድም ። እኔ ኮ ጥበብ አለኝ ብሎ ድጋምን ተሸክም በየቤቱ የሚዞረውን ደብተራ መቃወም አቅቶህ የነሱን ሴራ የሚያጋልጡትን ሀሰተኛ አጥማቂ ካልክ አንተስ ኬት እንደተቀዳህ መረጃው ምንድነው ? አሁን በጣም እየተምኛችሁ እና እየተፎገራችሁ ነው ምእመኑ በጣም ጠላቱን ነቅቶበታል በቤቱ ፀሎት ቤት ሰርቶ ሰግዶ ፀልዬ ንሰሀ ገብቶ ተጠምቆ ቆርቦ ጠላቱን በስውር የተላከበትን በመቁጠሪያ እየጠበጠበ የተላከውን መንፈስ አናዞ ሚስጥሩን በአደባባይ መዘክዘክ የጀመረበት ሰአት ላይ ነን መንፈሱ በነኚ መንገድ ከሄድክ አተም ቀጥቅጠህ በስውር የገባውን በገአድ ታወጣዋለህ ። አየህ አሁን ነቅተናል የደብተራን ድጋም እንዴት እንደምናናዝዘው አሁን እኔና አንድ ካሜራ አንድ ደብተራ በሚስጥር የላከውን በአደባባይ እናሰጣዋለን ይሄ ማመንና መተግበር ብቻ ነው ። አው አየህ ዛሬ እነኚህ ሀሰተኛ አጥማቂ የምትላቸው የኔን ህይወት ከነጣቂ ተኩላ እንደታደጉልኝ እኔ ምስክር ነኝ። ብትሰድባቸው ብትተቻቸው ብቻህን እንዳልሆንክ ነው የምረዳ እጂ ገብቶክ አደለም ። አዎ ገጠር ተወልጄ ያደኩ አቀዋለው አልክ እነኛ በገጠር በረዶ የሚያዘንቡ ደብተራዎችን መመራመር እንዴት አቃተህ ? እኔም ተወልጅ ያደኩት ከቤተክርስቲያ ቤተሰብ ልጅ ነኝ እሱ እና ቤተክርስቲያን መመላለስ ጥቅስ መሸምደድ ቤተክርስቲያን ማሰራት ሰርኩ ጉባዬ መካፈል ብቻ እኔንእና መሰል ምእመንን ከደብተራ ድብቅ ሴራ አልታደገኝም ። አሁን ካልናከኝ ካልደበርኩህ ታናሽ ወንድምህን ለዛውም ተራ ምእመን የወደቀ የደብታራ መጫወቻ የነበረ በእግዚያብሄር ስም የምጠይቅህ የምለምን ዝቅ ብዬ ገጠመኝን በአጠቃላይ ስማው ተራ የሚመስልህ ግን እውነት የሆነ በእየቤቱ ያለ ጉድ ስማው ። እኔንም ትረዳለህ እራስህንም ውስጥህን ትመለከታለህ በየቤቱ ሁሉም የሚቸገርበትን በደንብ ማገናዘብ ትችላለህ ። አለበለዛ ግን አንተ ለኔ ከመፀሀፍ ቅዱስ በግልባጩ በኩል ነህ ሆኜ ስላየሁት ነው ።
የትእቢት ትምህርት በጣም ያሳዝናል
አልገባኝም? "የማዳን ሥልጣን የእግዚአብሔር ነው፣ ዲያብሎስም ሐሰተኛ ስለሆነ ምስክርነቱ ተቀባይነት የለውም" የሚል ትምህርት የትዕቢት ትምህርት ነውን?
My brother please return to EOTC teaching, those people who use video are strictly wrong.
ውይይይ ሌላ ማሰብ አትችሉም እዴ?አንተ ስላልክ ሀሰት እውነት አይሆንም።
"የማዳን ሥልጣን የእግዚአብሔር ነው፣ ዲያብሎስም ሐሰተኛ ስለሆነ ምስክርነቱ ተቀባይነት የለውም" የሚል ትምህርት የሐሰት ትምህርት ነውን?
@@ASilesh3931 hasetegna atimaki sewochen yemiyawuke Geta weyes sew?
@@ኢትዮማእድሚዲያ ተው እንጂ ወንድም! ጌታ "ከሥራቸው ታውቋቸዋላችሁ" ብሎ ለሐዋርያት ያስተማራቸው እውነተኛውን ከሐሰተኛው እንዲለዩ መስሎኝ? የሐዋርያቱ ሥልጣንስ እስካሁን እየሠራ አይደለም ወይ? ሁሉንም ሳንመረምር እንቀበል እያልክ ከሆነ ከባድ ነው!
@@ASilesh3931 serachew mendenew hasetegnochi
@@ኢትዮማእድሚዲያ ወንድሜ! በመጀመሪያ ማንንም በከንቱ ለመተቸት ፍላጎት እንደሌለኝ እወቅልኝ!እውነት ለመናገር አንዳንድ አጥማቂዎች የራሳቸውን ፎቶ ከቅዱሳን ሰዕላት እኩል የሥርአተ አምልኮ መፈጸሚያ የሚያደርጉ አይቼ አውቃለሁ! ይህ እንግዲህ መድረክ ላይ የሚንቆለጳጰሱትን ሳይጨምር ነው ፤ በየመድርኩ የምንሰማውማ "የእግዚአብሔርን የማዳን ሥራ" ሳይሆን የነዚህን ሰዎች ውዳሴ ሆኗል! ለእነሱ የሚቀርብላቸውን "ውዳሴ ከንቱ" ይሁን ብለን ብንቀበለው እንኳ የሰይጣንን መንፈስ "በማነጋገር" እንደእውነተኛ ምስክር አድርጎ በማቅረብ የሚያለማምዱት ተግባር ግን ፈጽሞ ትክክል ሊሆን አይችልም! እንዲህ አይነቱ ተግባር ጌታም፤ ሐዋርያትም የነቀፉት ነው ፤ ይልቁንም ጌታና ሐዋርያት ሰይጣን በሽንገላ ቃላት መናገር ሲጀምር "ዝም በል" ብለው ዝም እንዲል ገሰጹት እንጅ!አንዳንድ ሰዎች የሰይጣን መንፈስ የለፈለፈበትን አጋጣሚ ሁሉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችና ከቀደምት አባቶች የገዳም ሕይዎት በማቀራረብ "ሰይጣንን ማስለፍለፍ/ቃለ መጠይቅ ማድረግ" እንደትክክለኛ ተግባር ለማሳየት እንደሚሞክሩ ይገባኛል፡፡ ነገር ግን በቀደሙት የቤተክርስቲያን ታሪኮች ሰይጣን ሲገሰጽ እንጅ ቴሌቪዥን ጣቢያ ቀርቦ ቃለመጠይቅ እንደሚደረግለት "ሰው" ሆኖ የታየበትን ታሪክ አላውቅም!
እንደ አቶ ግርማ እንደ ወንቅሸት ያሉ ነጋዴዎች አጥማቂ ቸርቻሪች ለሰው ክብር የሌላቸው ስራቸው አንድ ቀን ይጋለጣል
እግዚያ ብሔር እውነቱን ይግለጥላችሁ
Menafik asmesay
የተረገምክ እርጉም
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ትክክል
ውይ ይሄ መምህራችን ድሮ ደና ነበርክ ። ኣሁን ግን ግራ ከገባቸው ግራ ገብቶሃል።
" ያልወደድነውን ማናናቅ " ያልከው ኣንተን ትወክላለች። እንዳንነግርህ እንዳናስተምርህ መምህር ሆንክ እንደ ኒቆዲሞስ ተሸሽገህ እንዳትማር ትዕቢትና ትልቅነት ከለለህ ምን እናርግ።
እኛ ምእመናን በዚህ ጉዳይ ተበልጠሃል። ኣፍ ሲከፈት. ..ግን የድሮ እውቀታቹ የት ሄደ።
🌹🌹🌹 EgiziAbiher yimesigen 🌹🌹🌹
ሀሰተኛ አጥማቂያንና ሀሰተኛ ባህታዊ አስቸግረዋል በቤተክርስቲያን በኩል የተቻለውን አድርጉ የሚገርመው እኮ ሀሰተኛ ናቸው ሲባል ምመናኑ ሆብሎ ይነሳል እነሱም የልብልብ ተሰማቸው መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን
🙏 Amen 🙏
💕🙏💕
ቃለህይወት ያሰማልን ስለመናፍቃን ሴራና ስለህዝቡ ወደነርሱ አዳርሽ መትመሙን አስቡ እንጂ ተቃውሟችሁን አቁሙ እግዚአብሄርን በዕውቀት ብቻ አናውቀውም በእምነት እንጂ ስለዚህ ይህ ምትሉት ሁሉ ብዙም አይመስጥም ለምን?ሰይጣን በስላሴ ስም ሲያያዝ በግልፅ ይናገራል ይንቀጠቀጥማል በዛ ላይ ሰውየው ዝም ብሎ ቢፈወስ ምንም አልሆንኩም አልዳንኩም ይላል ቪዲዮውን ሲያይ ግን ህይወት ማን እንደነበረ ፍንትው ረድርጎ በማየትና በማነፃፀርና ለንስሃ ይበቃል ማለት ነው ።ከዛ ውጭ አለማወቅና ቅናትም በውስጥ ሲጭር እንድትቃወም ትገደዳለህ ይሄው ነው።
Enanten belo sebaki
ዲ/ን ብርሃን አድማስ ብዙውን ጊዜ ስብከቶችህን አዳምጣለሁ ፡ መፅሐፎችህን የተወሰኑትን አንብቤአለሁ ፡ ጥሩ ናቸው ፡፡ ነገር ግን ስለ በዓላት በጻፍከው ላይ ብዙ የማልስማማበት ነገር አለ፡፡አሁን ደግሞ ስለ አጥማቂዎች የሰበከው ስብከት በፍጹም ትክክል አይደለም፡፡ ስብከትህ በቀጥታ ሆነ በተዘዋዋሪ እነ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ለመንካት ነው ፡፡ከመተቸትህ በፊት ሥራቸውን በደንብ መርምር ፡ ሂድና እይ ፡፡ ቤተክርስቲያናችን በደብተራ መዓት በተወረረችበትና ሕዝቡ በጠንቋይ እና በደብተራ መተት በሚሰቃይበት ሀገር እኝህ በእ/ር ኃይል የፈውስ አገልግሎት የሚሰጡትን አባት ለመተቸት መሞከርህ ትዝብት ላይ ይጥለሃል፡፡ ዲ/ን ብርሃን አድማስ እሳቸውን ለመኮነን /ለመናገር/እውቀቱም፣ ፀጋውም ፣ ስልጣኑም ፣ ሞራሉም የለህም፡፡ለዘመናት ህዝቡን የፈጁትን ደብተራዎች እያያችሁ ምንም እርምጃ ሳትወስዱ ፡ አሁንም የእሳቸውን ስራ ለማጠልሸት መሞከር ፍርዱ ከላይ ነው፡፡ እስቲ ከቻልክ ዲያቆን ነህና እንደ እሳቸው እርኩስ መንፈስ አስወጥተህ ለህዘቡ አሳይ ! እስቲ ከቻልክ እውነተኛ አጥማቂ ከሀሰተኞቹ ለይተህ ለህዝቡ ይፋ አድርግ ፡፡ እንዲሁ በደፈና ህዝብን አታደናግር፡፡ (ፍቃደኛ ከሆንከ በዚህ አስተያየት ስር ጻፍልኝ)፡፡
ሃሳብህን ወድጀዋለሁ። ዋና ትኩረትህ ግን በፍቅር በትህትና እኔና ኣንተ እንዳስተማሩን [ስደቡ የሚል ኣልተማርንም ኣይደል?] በሚረዱት ቃላት ቀስ እያልክ ብናስረዳ የተሻለ ይመስለኛል።
እኔ በጣም የሚገርመኝ አጥማቂውን ስትተቹ ለመለየት አለመታደላችሁ ቅር ይለኛል ጨፍልቃችሁ ስትቀጠቅጡ ምእመናን ምንም አታቁም ማለት ይገርማል ሰው ከእስራቱ ሲፈታ ንሰሀ ገብተህ ፆመህ ፀልየህ ሰግደህ ተጠምቀህ ጠላትህን ማባረር ትችላለህ ብለው የሚያስተምሩ አባቶች አጥማቂ ዎች ገለመሌ እያልክ ስታቋሽሽ ተው ይደብራል ። ደብተራ ቃልቻ ጠንቋይ የተለያየ ድጋማቸውን በህዝቡ ላይ እንደፈለጉ ግዜው በሰጣቸው እያጭበረበሩ ሲተበትቡ ለመቃወም አቅሙን ሲያሳጣችሁ እነዚሁ አጥማቂ እያላችሁ የምትተቻቸው አባቶች ለምእመኑና ለታሰሩት ለተጨነቁት በሴራቸው ተተብትበው በቤታቸው ለቀሩት ደርሰው በመታደጋቸው የተቃውም ቃል ማሰማት ከቅናት እጂ ሌላ በጎህ አይታየኝም ። ምክንያቱም ክርስትና ተግባር እንደሆነ አስተማሩን እንጂ እናተ እንደምትሉት የሌላ አጀንዳ ማስፈፀሚያ አላደረጉንም ። በቤተክርስቲያናችን እባክህ ደብተራ ክታብ መስተፋቅር ለእውቀት ተብሎ የሚወሰድ ድጋም መፍቴ ስራይ መልካአ ሳጥናኤል እየደገሙ ለቤተክርስቲያን የብብት ቅማል የሆኑትን ከቤተክርስቲያን ዙሪያ አፅዱልን ገለልተኛና የእውነት ሰው ከሆንክ ? ቤተክርስቲያን ሁሉ ነገሯ ምንም ጥርጥር የለም ሁሉ ነገሯ ፈዋሽ ነው እሱ አያጨቃጭቀንም አያነጋግረንም ። አጥማቂ አጥማቂ እያልክ ግን ሁሉንመ በመደዳ ከመጨፍጨፍ ለይ ፍሬ ያፈሩ አባቶችን ቀስ ብለህ ለይ ጠጋ ብለህ ተማር የመንፈስን ሴራ ለይ በእየቤቱ ምእመኑ እንዴት ነው ውረድ እይ ለምን ሰው መናፍቅ ሆነ ለምን ጠዋት ቤተክርስቲያን ከሰአት ጠንቋይ ጋ ይሄዳል መርምር ደብተራዎች በጠበል ስም በየቤቱ ምን ይሰራሉ መርምር ዝም ብለህ ጥቅስ ሸምድደህ በሸመደድከው ብቻ ህዝቡ ምኝ ነው ካልክ ተሸውደሀል ወንድም ። እኔ ኮ ጥበብ አለኝ ብሎ ድጋምን ተሸክም በየቤቱ የሚዞረውን ደብተራ መቃወም አቅቶህ የነሱን ሴራ የሚያጋልጡትን ሀሰተኛ አጥማቂ ካልክ አንተስ ኬት እንደተቀዳህ መረጃው ምንድነው ? አሁን በጣም እየተምኛችሁ እና እየተፎገራችሁ ነው ምእመኑ በጣም ጠላቱን ነቅቶበታል በቤቱ ፀሎት ቤት ሰርቶ ሰግዶ ፀልዬ ንሰሀ ገብቶ ተጠምቆ ቆርቦ ጠላቱን በስውር የተላከበትን በመቁጠሪያ እየጠበጠበ የተላከውን መንፈስ አናዞ ሚስጥሩን በአደባባይ መዘክዘክ የጀመረበት ሰአት ላይ ነን መንፈሱ በነኚ መንገድ ከሄድክ አተም ቀጥቅጠህ በስውር የገባውን በገአድ ታወጣዋለህ ። አየህ አሁን ነቅተናል የደብተራን ድጋም እንዴት እንደምናናዝዘው አሁን እኔና አንድ ካሜራ አንድ ደብተራ በሚስጥር የላከውን በአደባባይ እናሰጣዋለን ይሄ ማመንና መተግበር ብቻ ነው ። አው አየህ ዛሬ እነኚህ ሀሰተኛ አጥማቂ የምትላቸው የኔን ህይወት ከነጣቂ ተኩላ እንደታደጉልኝ እኔ ምስክር ነኝ። ብትሰድባቸው ብትተቻቸው ብቻህን እንዳልሆንክ ነው የምረዳ እጂ ገብቶክ አደለም ። አዎ ገጠር ተወልጄ ያደኩ አቀዋለው አልክ እነኛ በገጠር በረዶ የሚያዘንቡ ደብተራዎችን መመራመር እንዴት አቃተህ ? እኔም ተወልጅ ያደኩት ከቤተክርስቲያ ቤተሰብ ልጅ ነኝ እሱ እና ቤተክርስቲያን መመላለስ ጥቅስ መሸምደድ ቤተክርስቲያን ማሰራት ሰርኩ ጉባዬ መካፈል ብቻ እኔንእና መሰል ምእመንን ከደብተራ ድብቅ ሴራ አልታደገኝም ። አሁን ካልናከኝ ካልደበርኩህ ታናሽ ወንድምህን ለዛውም ተራ ምእመን የወደቀ የደብታራ መጫወቻ የነበረ በእግዚያብሄር ስም የምጠይቅህ የምለምን ዝቅ ብዬ ገጠመኝን በአጠቃላይ ስማው ተራ የሚመስልህ ግን እውነት የሆነ በእየቤቱ ያለ ጉድ ስማው ። እኔንም ትረዳለህ እራስህንም ውስጥህን ትመለከታለህ በየቤቱ ሁሉም የሚቸገርበትን በደንብ ማገናዘብ ትችላለህ ። አለበለዛ ግን አንተ ለኔ ከመፀሀፍ ቅዱስ በግልባጩ በኩል ነህ ሆኜ ስላየሁት ነው ።
የትእቢት ትምህርት በጣም ያሳዝናል
አልገባኝም? "የማዳን ሥልጣን የእግዚአብሔር ነው፣ ዲያብሎስም ሐሰተኛ ስለሆነ ምስክርነቱ ተቀባይነት የለውም" የሚል ትምህርት የትዕቢት ትምህርት ነውን?
My brother please return to EOTC teaching, those people who use video are strictly wrong.
ውይይይ ሌላ ማሰብ አትችሉም እዴ?አንተ ስላልክ ሀሰት እውነት አይሆንም።
"የማዳን ሥልጣን የእግዚአብሔር ነው፣ ዲያብሎስም ሐሰተኛ ስለሆነ ምስክርነቱ ተቀባይነት የለውም" የሚል ትምህርት የሐሰት ትምህርት ነውን?
@@ASilesh3931 hasetegna atimaki sewochen yemiyawuke Geta weyes sew?
@@ኢትዮማእድሚዲያ ተው እንጂ ወንድም! ጌታ "ከሥራቸው ታውቋቸዋላችሁ" ብሎ ለሐዋርያት ያስተማራቸው እውነተኛውን ከሐሰተኛው እንዲለዩ መስሎኝ? የሐዋርያቱ ሥልጣንስ እስካሁን እየሠራ አይደለም ወይ? ሁሉንም ሳንመረምር እንቀበል እያልክ ከሆነ ከባድ ነው!
@@ASilesh3931 serachew mendenew hasetegnochi
@@ኢትዮማእድሚዲያ ወንድሜ! በመጀመሪያ ማንንም በከንቱ ለመተቸት ፍላጎት እንደሌለኝ እወቅልኝ!
እውነት ለመናገር አንዳንድ አጥማቂዎች የራሳቸውን ፎቶ ከቅዱሳን ሰዕላት እኩል የሥርአተ አምልኮ መፈጸሚያ የሚያደርጉ አይቼ አውቃለሁ! ይህ እንግዲህ መድረክ ላይ የሚንቆለጳጰሱትን ሳይጨምር ነው ፤ በየመድርኩ የምንሰማውማ "የእግዚአብሔርን የማዳን ሥራ" ሳይሆን የነዚህን ሰዎች ውዳሴ ሆኗል!
ለእነሱ የሚቀርብላቸውን "ውዳሴ ከንቱ" ይሁን ብለን ብንቀበለው እንኳ የሰይጣንን መንፈስ "በማነጋገር" እንደእውነተኛ ምስክር አድርጎ በማቅረብ የሚያለማምዱት ተግባር ግን ፈጽሞ ትክክል ሊሆን አይችልም! እንዲህ አይነቱ ተግባር ጌታም፤ ሐዋርያትም የነቀፉት ነው ፤ ይልቁንም ጌታና ሐዋርያት ሰይጣን በሽንገላ ቃላት መናገር ሲጀምር "ዝም በል" ብለው ዝም እንዲል ገሰጹት እንጅ!
አንዳንድ ሰዎች የሰይጣን መንፈስ የለፈለፈበትን አጋጣሚ ሁሉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችና ከቀደምት አባቶች የገዳም ሕይዎት በማቀራረብ "ሰይጣንን ማስለፍለፍ/ቃለ መጠይቅ ማድረግ" እንደትክክለኛ ተግባር ለማሳየት እንደሚሞክሩ ይገባኛል፡፡ ነገር ግን በቀደሙት የቤተክርስቲያን ታሪኮች ሰይጣን ሲገሰጽ እንጅ ቴሌቪዥን ጣቢያ ቀርቦ ቃለመጠይቅ እንደሚደረግለት "ሰው" ሆኖ የታየበትን ታሪክ አላውቅም!