እጮኛውን ለመበቀል የወንድሟን ልጅ በጭካኔ የገደለችው ሴት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 202

  • @fasika2225
    @fasika2225 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውው የልጅ ፀባይና አስተሳሰብ ድንቅ ነው❤
    የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ እንደዚ ትሁት ባል ይስጣቹ አሜን በሉ❤❤❤❤❤

  • @kon7612
    @kon7612 ปีที่แล้ว +23

    ልመርቃቹ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹ በማያልቀው በረከቱ ይባርካቹ ሸረኛ ምቀኛ እሱ ያንሳላቹ ቁጭ ብላቹ የምትበሉን እንጀራ ይስጣቹ መጨረሻቹ ያማረ ይሁን ለአማት ለመራት ለባል ለእናት የምትመቹ ጥሩ ሴት ያድርጋቹ አሜሜሜሜሜን

    • @ganaganat1948
      @ganaganat1948 ปีที่แล้ว +1

      አሚን.ያረብ🙏🙏🙏🙏👏👏👏😍😍😍

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 ปีที่แล้ว +26

    ወይኔ ልጁ ሲመች ሴቶችየ እንደዚህ ያለ ባል ይስጠን አሜን

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 ปีที่แล้ว +29

    እንደዚህ አይነት የዋህ ወንዶች ያብዛልን

  • @axvrrty2445
    @axvrrty2445 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ እንዳት አይነት ወንድ ይብዛልን

  • @Loly-nf4yk
    @Loly-nf4yk ปีที่แล้ว +19

    ያረብ አገሬ ናፍቀኝ የራሴ ንሮ ናፈቀኝ ለሁላችንም አላህ በቃቹ ይበለን ከሰው ቤት ይገላግለን ያረብ የልፋታችን ቆጥሮ አላህ የተሻለ ንሮ ይስጠን ያረብ

  • @strong1220
    @strong1220 ปีที่แล้ว +64

    ለታመሙ ለታሰሩ ስራ አጥተው ለተቀመጡ በሙሉ እግዚአብሔር በነገሮች በሙሉ አለው ይበላቸው አሜሜሜን

  • @strong1220
    @strong1220 ปีที่แล้ว +23

    የባል እህት የወንድሟን ሕይወት መሳካት አትወድም የሚባለው እውነት ነው

    • @Hayutiwolloyewa
      @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว +4

      ሁሉም ባይሆን አንዳንድ ደጎቹም አሉ

    • @strong1220
      @strong1220 ปีที่แล้ว

      @@Hayutiwolloyewa አው

    • @myewegdwa
      @myewegdwa ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር ልባችን ይመልስልን 😢🙏🏿

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ ปีที่แล้ว +25

    ሠው በዱሮ ማንነቱ የሚወቅስ ሰው❤❤❤

    • @kokitube6925
      @kokitube6925 ปีที่แล้ว +1

      Demirugn

    • @kon7612
      @kon7612 ปีที่แล้ว +1

      ከእንደዚህ አይነት ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @myewegdwa
      @myewegdwa ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

    • @myewegdwa
      @myewegdwa ปีที่แล้ว

      @@kon7612 ደምሪኝ እህት

  • @bibibibi4369
    @bibibibi4369 ปีที่แล้ว +23

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏

    • @asniethiopia9085
      @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen enkuan abero aderesen 🙏 🙏🙏❤❤❤

    • @orocell2369
      @orocell2369 ปีที่แล้ว

      @@asniethiopia9085 wow wow wow wow

    • @orocell2369
      @orocell2369 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 ปีที่แล้ว

      Amen enkuan abro adersen

    • @saraa840
      @saraa840 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ

  • @ኢነላሀማአሶብሪን
    @ኢነላሀማአሶብሪን ปีที่แล้ว +12

    እሄ ድራማየሚመቸዉ👍👍👍

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n ปีที่แล้ว +2

    እኔም ሆንኩ ቤተሰቦቼ ብንሞት በወንድሞቼ ህይወት አንገባም ምንም ይሁኑ ምን የነሱ ምርጫ ከሆነ ምርጫውን እናከብራለን እነሱም እኛም እንዳንናናቅ ግንኙነታችን የጠበቀ አይደለም ስንገናኝ ተነፋፍቀን ስለሆነ ሳቃችን ደስታችን ይለያል እና ሀበሻ ማስተካከል ያለብን ብዬ የማስበው የወንድ ቤተሰቦች ቦታቹን እወቁ

  • @addisw1713
    @addisw1713 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ወንድ ነህ 👍

  • @teybaahmde2578
    @teybaahmde2578 ปีที่แล้ว +8

    ቅመሞቼ ኑ እንጂ እንየዉ ብቻዬን ደስ አይለኝም ሙቼ ነዉ የምወዳቹ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @emu4249
      @emu4249 ปีที่แล้ว

      መተናል ውዴ

  • @batebety4455
    @batebety4455 ปีที่แล้ว +8

    በፊልም ቀላል ይመስላን በተግባር ግን መልሱ እንደዚህ አይሆንም የሚርዳ የለም ስደብ ነው የሚቀድመው ሰው ሁሉ

  • @ኡሙመስኡድቲዩ
    @ኡሙመስኡድቲዩ ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ልጂ. ባህሪው ሁሉእውነት እዳንተ አይነት ባል የትአለ

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 ปีที่แล้ว +5

    የለለ ታሪክ አታስተላልፉ የማነው ወንድ በዚህ ግዜ እድህ አይነት አስተሳሰብ ያለው የለም

  • @ፋቅርየህግፋፃሜነው
    @ፋቅርየህግፋፃሜነው ปีที่แล้ว +8

    ዘንድሮ እማንሰማው ጉድ የለም

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር ปีที่แล้ว +4

    እሰማው እና አስተያየት እሰጣለው ሰማወት ቢዚ ነበርኩኝ ብዙዎቻችን ትላንት አለን የሰው ልጅ በተለያየ ምክንያት የተለያየ ስራ ይሰራል ስለዚህ በትላንት ማንነት ሰውን መውቀስ አያስፈልግም ብሎም ለምን ባልሸን አትወቅሽም ትቶሽ የሄደው እሱ በዚያ ላይ ምንም የማያወቅ ንፁ የእግዚብሔር ስጦታ ፅንስ የበቀልሸ ሰይፍ ተቀባይ ማድረግ ያማል 😥

    • @semiethiotub
      @semiethiotub ปีที่แล้ว

      ማማየ ደምሪኝ

  • @ktube8920
    @ktube8920 ปีที่แล้ว +6

    ኧረ ሰው ክፉ ነው ቢስሚላህ አንዴ አንድ ሰው ወንጀል ሰራና ሁሌም ወንጀለኛ ነው ማለት ነውዴ አላህ እንኳ ይሄን ሁሉ በደል እየበደልን ይቅር የሚል ጌታ ነው ሱብሀን አላህ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +16

    ተዋናዮቹን ግን ኬት ኬት ነው የሚያመጧቸው ማማራቸው❤❤😁

  • @alamomo3716
    @alamomo3716 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ልጅን አልማድነቅ አይችልም የመዳም ቅመምች ለእኛም እንደዚህ አይነት ባል ይሰጥን አሜንንንንንንንንንን በሎ ውዶቼ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሆንልን

  • @semiethiotub
    @semiethiotub ปีที่แล้ว +16

    የስዴት እህቶቸ ሰላማችሁ ይብዛ ያልታሰበ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @YNESaFekr
    @YNESaFekr ปีที่แล้ว

    ጎበዝ። ለፍቅር ብለህ የምታደርገው እርምጃ በጣም ጥሩ።❤

  • @merondesta6167
    @merondesta6167 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ቻናል የሚቀርቡት ፕኖግራሞች ጠቃሚ ትምህቶች ናቸዉ ግን እኛ ሰዎች የራሳችን ከፋት ሳይገባን ሰዎችን ክፉ እንላለን በማህበረሰባችንም አንዳንድ ነገሮችን አካብዶ የማየት ችግሮች አለባቸዉ ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም ይሳሳታል ተሳስቶም ከስህተቱ ይታረማል ግን እንድሜ ልክ በአንድት ስህተት ሰዉን ከሰዉ እና ከማህበረሰቡ አግሎ መኖር ተገቢ አይደለም ሲቀጥል ስህተቱን አምኖ ይቅርታ ከመጠየቅ በላይ ምን ነገር አለ ።በዙ እህቶቻችን በገንዘብ እጥረት ወደዚህ ስራ የገቡትን ወደመልካም ሂወት ሊመለሱ ሲሉ በማህበረሰቡ ጫና ምክንያት በዚያ በገላ ጭያቅ ተዘፍቀዉ ይኖራሉ ። ማንም ሰዉ ወዶ ይህን ስራ አይሰራም ችግርን ለማሸነፍ ሲባል እንጂ ሲገለሉ ስላየሁ በጣም ተሰምቶኛል ። ሰዉ ከእንሰሳ የሚለይበት ምክንያት በማሰብ እና በማገናዘብ ነዉ ሳይ ግን ምንም ልዩነት የለም ሰዉ በሰዉ መፍረድ ሳይሆን ራስንም በዚያ ሰዉ ቦታ ሆኖ ማየት ተገቢ ነዉ እላለሁ ።

    • @hayutube8391
      @hayutube8391 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ምርጥ አገላለጥ ምችት የሚል ኮመት 🌹🌹🌹🌹

  • @Fetah90
    @Fetah90 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ❤

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው ปีที่แล้ว +4

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ

    • @asniethiopia9085
      @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen enkuan abero aderesen 🙏 🙏🙏❤❤❤

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሰላም ያርግልን ሀገራችንን ያረብ

    • @myewegdwa
      @myewegdwa ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደርሳችሁ መልካም በአል❤❤❤

  • @almazghilamicael5934
    @almazghilamicael5934 ปีที่แล้ว

    Woww bravo kemaka yebzehalna 😍🙏🏾

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር፣ልባችን፣ይመልስልን፣

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ስወደው ይሂንን ድራማ🥰🥰🥰

    • @myewegdwa
      @myewegdwa ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

  • @hhnnn-qz6kf
    @hhnnn-qz6kf ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ልጁግን ወላሂ ማሻአላህ ብያለሁ

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 ปีที่แล้ว +8

    የሰው ልጅ ሲኖር ይሳሳታል ነገር ግን ባለፈ ሂወቱ መወቀስ የለበትም ያለፈ ሂወት አለፈ

    • @myewegdwa
      @myewegdwa ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ እህት

    • @saraa840
      @saraa840 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ያለፈ አለፈ ነው እደ ወዝ ውሀ

    • @bayushbayush320
      @bayushbayush320 ปีที่แล้ว

      @@myewegdwa እሽ

  • @endaleendale8146
    @endaleendale8146 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው በጣም ደሥ የሚል ነበር

  • @ሰሊናYouTube
    @ሰሊናYouTube ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳቹ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን😘😘

  • @ጎንደሬዋከአፄዎችመንደር
    @ጎንደሬዋከአፄዎችመንደር ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምወደዉ ፕሮግራም እንኳን ደና መጣችሁ

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ጉድ የባሊየው እህት 😢

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +13

    አህሌን ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹

  • @Yetnora89
    @Yetnora89 ปีที่แล้ว +10

    አላህ የሀገራችንንን ሠላም ይመልስልን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว +2

    በባለፈው፡ታሪክ፡ኩፉ፡ባንሆን፡መልካምነው

  • @ላኢላሀኢላአንተሱብሀነከኢ
    @ላኢላሀኢላአንተሱብሀነከኢ ปีที่แล้ว +3

    እስኪ ዱባዩች ስራ ከሰማችሁ ተባበሩኝ

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ ปีที่แล้ว +9

    የባል እህት የመረዝ ብልቃጥ ናችው አቤት ክፋት

    • @strong1220
      @strong1220 ปีที่แล้ว +2

      ከነሱ መዋደድ አያስፈልግም በሩቁ

    • @senayttefera9646
      @senayttefera9646 ปีที่แล้ว

      አነሱን በሩቅ እኔን ያየ ይቀጣ

    • @myewegdwa
      @myewegdwa ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @ekruweloyewa3066
    @ekruweloyewa3066 ปีที่แล้ว +5

    ልጁ 1ኛ

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 ปีที่แล้ว

    አይ እግዚአብሔር ሆይ ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የለም

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 ปีที่แล้ว +4

    ጀምራል ኑ ገባ ገባ በሉ

  • @yaaddootube317
    @yaaddootube317 ปีที่แล้ว

    Liju anbesa new wedijewalaho🥰🥰

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 ปีที่แล้ว +2

    የክፋት ጥግ
    ይህ ፕሮግራም መቸም እማይሠለች ነው

  • @ZzZz-wq1hy
    @ZzZz-wq1hy ปีที่แล้ว +4

    ሰውን ከቺግሩ እዳይጣ የምናደርግ እኛውነን ልክ እደዚህ ብንረዳ ብዙ ሰው ከድህ አይነት ቺግሩ ወበጣኑሮ

    • @myewegdwa
      @myewegdwa ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

  • @mekides9697
    @mekides9697 ปีที่แล้ว

    አሜን። እ ሜን

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ ปีที่แล้ว +3

    ከድራማው ይልቅ ቤቱ ግድጋዳ ላይ የተሰቀለው ስላድኖ ሲያምር

    • @lubabakemal4726
      @lubabakemal4726 ปีที่แล้ว

      Ye keshem sew comment

    • @Horn_of_Afrika
      @Horn_of_Afrika ปีที่แล้ว

      @@lubabakemal4726 የእርጎ ዝምብ ኮሜንት:: ጀዝባ!

  • @simegnewyenealem7741
    @simegnewyenealem7741 ปีที่แล้ว +1

    ምናለበት መልካም ነገሮችን ብታስተላልፋ

    • @myewegdwa
      @myewegdwa ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 ปีที่แล้ว +2

    ወይ የጭካን ጥግ ያማል ሰው ግን ምንነካው

    • @myewegdwa
      @myewegdwa ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

  • @rhakma6479
    @rhakma6479 ปีที่แล้ว +1

    የልጁ አዲናቂነኝ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 ปีที่แล้ว +2

    ሽበቱ ደሥ ሢል ❤❤❤❤❤❤❤

    • @myewegdwa
      @myewegdwa ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ ปีที่แล้ว +1

    ጨካኝ እህት

  • @simegnewyenealem7741
    @simegnewyenealem7741 ปีที่แล้ว +3

    ጤነኛ ናችሁ ግን ለማህበረሰቡ የምታስተምሩት ምንድነው ታሪኩ እውነትም ይሁን ሀሰት ክፉ ነገር እያሳያችሁ ሰውን ክፍት አታልምዱት ክፋ ነገር ሆድ ውስጥ በስብሶ ቢቀበር መልካም ነው ካልሆነም በሰፈር ምነው ክፍትን በማቀነባበር አለማቀፍዊ እውቅና ይሰጠን አላችሁ

  • @እዮሪካ-ከ9ፀ
    @እዮሪካ-ከ9ፀ ปีที่แล้ว +1

    ዉዶቸ.አሁና.ሁንማ.ጥሩ.ወድ.አግብቸ.የተጣለለቤት.መኖር.ናፈቀኝ😭

  • @Demewez
    @Demewez หลายเดือนก่อน

    ምነዉ ልጅቱ አነገበገባት

  • @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
    @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ ปีที่แล้ว +2

    እዳተ ያለ ወንዶች ያብዛልን

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ! አታስቀኑኝ!

  • @Mነኝየድንግልማርያምልጅ
    @Mነኝየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว

    የባል እህተኮ😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 ปีที่แล้ว

    አቤት. ልክ ክፋቶ. የባሌን. እህት. አቤት ጭካኔ

  • @Hayyatiii
    @Hayyatiii 11 หลายเดือนก่อน

    ጭካኔ ብቻ በቀል😢😢😢😢😢😊

  • @hanacell5845
    @hanacell5845 ปีที่แล้ว +3

    እንደዚ አዮነት ወንድ ፊልም ላይ ነዉ ያለዉ

    • @myewegdwa
      @myewegdwa ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว

    አይ ሰው ክፋታችን እስከ ጥግ ሆነ

  • @kadeejadubai9638
    @kadeejadubai9638 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeezy8925
    @yeezy8925 ปีที่แล้ว

    Not architecture. It should have been Architect

  • @freetafreeta
    @freetafreeta ปีที่แล้ว +1

    እየጠበክን ነው

    • @semiethiotub
      @semiethiotub ปีที่แล้ว +1

      ማማየ ደምሪኝ

  • @canale3793
    @canale3793 ปีที่แล้ว

    😢😢

  • @rabiaaamani6888
    @rabiaaamani6888 ปีที่แล้ว

    ደሰይላልልጁ

  • @aaalsa9514
    @aaalsa9514 ปีที่แล้ว +1

    ልጁን አለማድነቅ አይቻልም

  • @AfranAfran-fm5tm
    @AfranAfran-fm5tm หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮😢😢

  • @teumayimen5881
    @teumayimen5881 ปีที่แล้ว

    በቃ ካለፈ መማር የለም ማለት ነው

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 ปีที่แล้ว

    👍🏻👍🏻👍🏻❤

  • @እየሩሳሌም-ከ4ጘ
    @እየሩሳሌም-ከ4ጘ ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ጭካኔ ነው በየሱስ ስም

  • @ashash9382
    @ashash9382 ปีที่แล้ว

    Ayei kafirochei Sintenwo yemtegabutei Lemnseinwo 😂

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 ปีที่แล้ว +1

    😭🇪🇹

  • @loveshore3405
    @loveshore3405 ปีที่แล้ว

    ❤👍🤩💋💯🤲🤲

  • @3esaabbadi239
    @3esaabbadi239 ปีที่แล้ว

    የዋህወንድነህ

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 ปีที่แล้ว

    Yegh dekemetachen balefe manenet sewen mekonen enewedalen gene lemen

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu6199 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏😡😡😡

  • @ytty2412
    @ytty2412 ปีที่แล้ว

    ዲራመ መሆኑ እንዲዉም ያስታዉቃል

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 ปีที่แล้ว

    Yeteregemische besmeabb

  • @tadotado179
    @tadotado179 ปีที่แล้ว

    ስውደቹሁ እኮ

  • @rabiaaamani6888
    @rabiaaamani6888 ปีที่แล้ว +1

    ዉይምንሰይጣንናተ

  • @myfemale4471
    @myfemale4471 ปีที่แล้ว

    Eg/r yikri yibalshi🚭

  • @naanneetyoutube4013
    @naanneetyoutube4013 ปีที่แล้ว +3

    አራተኛ ኮ ማች ነኝ like ግቹኝ. Sile hiwot በጉጉት ነው ምተብቃዉ

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛነኝ በላይክ ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ ፖሮፍይሌን በመጫን

  • @rabiaaamani6888
    @rabiaaamani6888 ปีที่แล้ว

    ዉይምንሰይጣንናተ