ጸጉር በፍጥነት ለማሳደግ fast hair growth oil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 91

  • @ETENESH
    @ETENESH 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድ ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣሽልየእዉነት አሪፍቅባት ነው እህታችን በርችል በዚህ ቀጥይባትሰላም ለሃገራች ይሁን🎉🎉

  • @astersimatube
    @astersimatube 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ የኔ ውድ እህቴ እንኳን በሰላም በጤና በሰላም በጤና በፍቅር በሰላም መጣሻልኝ በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ

  • @yawltnanyar
    @yawltnanyar 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህት በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥይበት በተለይ ስለፀጉራችን የምታስተምሩ ልጆች በጣም እናመሰግናል ውዶቸ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነትነው🎉🎉🎉🎉

  • @FawazAlshry
    @FawazAlshry 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤናይስጥልኝ ወዴዋ እኮንሰላምመጣሽ በጣምደስየሚል ሀሪፍቆይታነበር በርች ሀሪፍነገርነው ይዘሽየመጣሽው ቀጥይበት ሰላምላገራችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሺ በእጥፍ ይብዛ ዋዉዉበጣም ቆጆአሪፍነዉ የምታቀርቢልንን እናመሰግናለን ዉደ በርችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መዲመዲ-ኸ9ጀ
    @መዲመዲ-ኸ9ጀ 3 หลายเดือนก่อน

    ስላም ስላም አህለን ወሳህለን እንኮን ደህናመጣሺ ውደእንደትነሺ በርችልኝ ዋውአሪፍ አስራርነው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tube-gq1wd
    @tube-gq1wd 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ሠላምሽ ይብዛልን ውዷ እሕቴ ማሻአላሕ አሪፍ አዘገጃጅት ነው እና እሥኪ እንሞክረዋለን❤❤❤

  • @ekiramtube442
    @ekiramtube442 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ ፀሀይየ ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ ሴቶችየ ተጠቀሙት በጣም ጥሩና ወጤታማ ትሆኑበታላችሁ የሰወርቅ አያደምቅ ለወይግ የምታወጡትን ብር ባላችሁ ቅባት ቤት ውስጥ እንደዚህ አዘጋጂታችሁ ዞማ የሆነ ፀጉር ከተፈጥሮ 👌👌እኔም አሁን አመት ሊሆነኝ ነው መንከባከብ ከጀመርኩኝ ከጠበቅኩት በላይ አድጓል የራሴ ፀጉር ነው እስከምል ድረስ ቤት ውስጥ በማዘጋጀት 👌👌

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215  3 หลายเดือนก่อน

      አወ ውዴ ጸጉር እንክብካቤ ይፈልጋል

  • @ዘቢባዩቱብ
    @ዘቢባዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም ሰለም ጤናይስጥልን አህለን እንኳን በደነ መጠሽ ዋውውው በጠም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰለም ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ለሀገረችን ይሁንን🌷🌷🌷🌷

  • @hayat2583
    @hayat2583 3 หลายเดือนก่อน

    አስላመ አይላኩም ውራህመርቱ ወበርቱ. ማሻ አላህ አል ይጨምርልሽ እህት በርቱ ጥሩ ትምህርቱ ነው በርትች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽ ሰላም ለሃገራችን ይሁንልን ዋው ቲጂየ በጣም ጥሩ ውህድነው ያሳየሽን ውዴ እናመሰግናለን💚💛❤

  • @Umu_m
    @Umu_m 3 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እህቴችን እንኳን ደህና መጣሸ. ባለበት ሰላምሸ ይብዛኝ. ሀሪፍ ቆይታ
    ማሻአላህ ማሻአላህ. የኔቆጅ ጎበዝ. ❤❤❤

  • @RAMTNASR
    @RAMTNASR 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እህትአሌም እንኳን ደህነ መጠሽ በጣም ምርጥ የፀጉር ቅበት ነው እኔም እሞክረሌው ተበረክ ውዴ

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr 3 หลายเดือนก่อน

    ስላም.ስላም አህለን ወሳህለን ችህታችን እንኮን ደህና መጣሺ እንደትነሺልኝ በርችልኝ ዋውአሪፍነው መሽአላህ እንሞክረዋለን❤❤❤🎉🎉🎉😊

  • @AyshaharbuTubeአይሻሀርቡቲዩ
    @AyshaharbuTubeአይሻሀርቡቲዩ 3 หลายเดือนก่อน

    ትግሰትየየየየ ዋውውውው ቆንጆ የፀጉርርር ማሳደጊያ ነውውውው ጎበዝዝዝ ባለሙያ
    ነሸሸሸሸ በርችልንሀሪፍቆይታነበር

  • @ኡሙሙሀመድ2ዪቱብ
    @ኡሙሙሀመድ2ዪቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እህቴችን እንኳን . ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሸአለህ በጣም ድሰ. የሚልማሻአላህ ዋውውውው

  • @Mehlat
    @Mehlat 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም
    መጣሽልን በጣም አሪፍ አሰራር ነው
    ዋውውውውው ፀጉር በጣም አሪፍ ነው❤

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም። ሰላምሽ ይብዛልኚ። እንኳን። ሰላም መጣሽልኝ። ውደ። ጥሩቆይታ። ነበር የነበረው። በርችልኚ። ጥሩነገር ጠቃሚነው ያሳየሽን

  • @ethio140
    @ethio140 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋውውውው በጣም ቆንጆ ለፀጉር የምሆን ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በር ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላምሠላምሠላመጣሽ ዋውውውውውው ሀሪፍፍፍ
    የፀጉርርርር ዘይትትት አሠራር ነውውውው መሸአላህመሸአላህ ባለሚያነሸሸሸሸ

  • @tube20134
    @tube20134 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን በጣም ደስ የሚል የፀጉራችን ተስማሚ የሚሆን ውህድ ነው እያሳየሽን ያለሽው በዚሁ ቀጥይበት እልታችን ሰላም ፍቅር አድነታ ያድለን

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይበዛ እህታችን እይኳን ሰላም መጣሽ ውዴ በጣም ሀሪፍና ደስ የሚል ውህድ ነው በርች በሌሎች ቆይታወችም ዳገም አገኝሻለሁ

  • @YefiqrTebta
    @YefiqrTebta 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ ሀገራችንን ሰላም አንድነትን ያምጣልን በርች ምርጥ ውህድ ነው ማሬ

  • @ዋናዉጤና-ኘ3ዸ
    @ዋናዉጤና-ኘ3ዸ 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ዉድ እህታችን ትግሥእንደትናችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት ሠላምና ፍቅር ደሥታ ዉጤት አንድነት ሠላም አሪፍ ነዉ እናመሠግናለን

  • @አሚናትገጠሬዋ
    @አሚናትገጠሬዋ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ፍቅርአድነትመተሳሰብልፍቅርአድነትመተሳሰብ ለውዱአገሪሰላሙን መልሰው ያርርብወቶከመቅርት ፈጣሪይጠብቀን ማሻአላህ. አሪፍ. አሰራር. ነው እህቴ.

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 3 หลายเดือนก่อน

    ትግሰት እካን ሰላም መጣሽ አሪፊ ውህድ ነው የሰራሸው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ በሌላም እሰራ እጠብቅሻለን ሰላምሸ ይብዛ እሞክረዋለው እኔም

  • @tube-lh4ud
    @tube-lh4ud 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ምንም መድሃኒት ያጠሁለት ቢኖር ለጸጉሬ ነው እናም እንሞክራለን እናመሰግናለን በርች

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ላችሰላም ለሁላችን መሻአላህ በጣምአሪፍነዉ በርች እጂሽይባረክ

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ እናመሰግናለን ይሄንን ጠቃሚ ቪዲዮ ሼር ርላደረግሽን ሞክሬው ለውጡን ነግርሻለሁ ❤❤❤❤

  • @Tube-vp1jg
    @Tube-vp1jg 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህቤት ውድ እኳንደልናመጣችሁሰለመጣችሁ አሪፍቆይታነበረኝ በርቱ

  • @Fetah90
    @Fetah90 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ሴት ልጅ እንድህ ውበቷን እንድሁም ፀጉሯን ስትከባከብ ነው ዋውውው ማሻአላ እሞክዋለሁ እናመሰግናለን በርች

  • @astretube4607
    @astretube4607 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቲጅዬ አሪፍ የፀጉርችን ትሪትመንት ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሃገራችን

  • @EmuSOLiHእሙሷሊህ
    @EmuSOLiHእሙሷሊህ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምታችን እንኳሽ እስቲ እንሞክረዋለን ጠቃሚ መረጃ ነው ያሳየሽን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላሳችን አንድነትን አመታት ያመጣለን መልካም ጊዜ ቆይታ ነው

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 3 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ ማሻ አላህ በጣም ምርጥ የቅባት አዘገጃጀት ነው ይዘሽ የመጣሽው ጎበዝ በርቺ የሴት ልጅ ውበቷ ፀጉሯ ነው ፀጉር ተፈጥሮም ቢሆንም እንክብካቤ ያስፈልገዋል

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንች ይሁን ትጌ እኔ ተፈጥሮን ሳላዴንቅ አላልፍምሱባሀን አሏህ ዉህድሽም ሀሪፍ ነዉ በርችልን ነገር ግን ለሁሉም ሰዉ ይስማማል ማለት አይደለም እኔ እንደዚህ አይነት ነገር አይስማማኝም ❤

  • @Zenugtrewa
    @Zenugtrewa 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ቲጅዬ እንኩዋን ደህና መጣሽ❤🎉 ዋው ምርጥ የፀጉር ውህድ ነው ያሳየሽን እስኪ ይሞከራል😂 በርቺልን ውዴ❤

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 3 หลายเดือนก่อน

    አሰለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሣህለን ወመህራባ ማሻአላህ እናመሠግናለን ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ ቲጂየ የኔ ባለሙያ ጎሽ
    ቆጆ ስራነዉ አድቀን ሰርቼ ሞክርዋለሁ
    ያወቅሽዉን ሸርር ስለምታርጊን ከልብ እናመሠግናለን❤🎉🎉

  • @አሚናትየናቷናፋቂ
    @አሚናትየናቷናፋቂ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን ትግስትዬ ዋው በጣም አሪፍ ውህድ ነው እስኪ ደሞ እሞክረዋለሁ ፀጉራችን መችም በሃራት ስለበዛበት ነው መሰል ነተበጣጠሰብን😂😂😂 እናመሰግናለን ውድ❤

  • @Sitotaye
    @Sitotaye 3 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ውህድ እጅግ እናመሰግናለን ሁሌም የምታሳይን ጠቃሚ ነገር ነው በርች

  • @damakesie1
    @damakesie1 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ትግሥት እህታችንአሠላምአ እንደትናችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት ሠላምና ፍቅር ደሥታ ሥኬት ጤና አንድነት ይሥጠን አሪፍ ትምህርት ነዉ

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ ዋውውውውው ብጥም ይምር ቆይት

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዋው ቲጂዬዬ አንደኛ ነሸ ጎበዝ ሥራዎችሸን በጣምም ነው የምወዳቸው በዚሁ ቀጥይበት እኔም ካንቺ እያየሁ እየተጠቀምኩ ነወ እናመሰግናለን ሁሌም በጉጉት እጠብቅሻለንን❤❤

  • @RamiTube-ox6xn
    @RamiTube-ox6xn 3 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም እከነ ደሀነ መጣሺ ወዷ በረች ጠከሪ ዋው አሪፍ ቅንጆ ወህደተነወ እናመስግናለን በየአለነበት አለሀ ይጠበቀን በሌላ ቪዶእንገነኛለነወዷ

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላምሸ ይብዛልኝ ቲጁዬዬዬ እኖኳን በሠላም መጣሽልል ዋውውው ምርጥ ቅባት ነው ያሳየሽን እሰራዋለሁ በረችልን

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn 3 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ዋው ሞሪጋ ለደም ግፊት ጥሩ መድሀኒት እደሆነ አውቃለው ግን ለፀጎር ለመጀመሪያ ጊዜ ነው በርች ጎበዝ

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጠሽ እህቴ መሸአላህ በጣም አርፍ ነገር ነው እነመሰግነሌን በቀጠይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሸሌን❤❤❤❤

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንካን ደና መጣሽ ዋውውው ሁሌም የምታመጫቼው ውኤዶች አንደኛ ናቸው እጅሽ ይባረክ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እና ፈጣር አገራችንንን ይጠብቅልን

  • @tshayekefelatube8371
    @tshayekefelatube8371 3 หลายเดือนก่อน

    ቲጅዬ ሰለምሽ ይበዛ በጣም ቆንጃ የፀጉራ ትሪትመንት ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን መጪዉ ዘመን የሰላም የፍቅር ይሁንልን

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም ሰላም መጣሽ ውዴ እና የተከበራችሁ ምርጥ ያሀገሬ ልጅች በያላችሁበት የ አላህ ሰላም አሰዝነቱ አይለያችሁ

  • @ወሎየዋየሀይቅዳሯዩቱብ
    @ወሎየዋየሀይቅዳሯዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ማሻ አላህ

  • @መቅደላመስመር
    @መቅደላመስመር 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤናይስጥልኝ ውዴዋ እኮንሰላም መጣሽ

  • @AbukiMurad-sr8zy
    @AbukiMurad-sr8zy 3 หลายเดือนก่อน

    ሰለም.ሰለም.ሰለም.እናኳ.ደህና.መጣሸ.ዋውውውውውውውው.ዉድይሀገሬ.ልጀች.በያለንበት.ሠለምና.ፍቅር.መተሳሰብንንን.ደሥተ.ይምጥሊንንንንን

  • @Abeyዩቶብ
    @Abeyዩቶብ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሰላምሸይብዛልኘእህታለሜእንኳንደህናመጣሸሀገረችንንሰላምያረገልን፣ዋዋዋዋ፣ደሰየሚልቅባትነዉ፣እኔሸፈሪዉየሚባልቅጠልአላቅም፣ቁይእናቴንእጠይቃታለሁ፣😂😂😂😂❤❤❤❤በረችየኔወደ

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 3 หลายเดือนก่อน

    ወደ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በሞላው አለም ያላችሁ የሰው ዝር በሙሉ ወላም ፍቀር አድነቱን ያበዛለን ሀገራችንን ከክፉ ሁሉ ይጠበቅን በርቱልኝ አሪፍ ቆይታ ንበር

  • @ማዕዶትቲዩብ
    @ማዕዶትቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @Feathay108
    @Feathay108 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ባለሸብት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውው አሪፍ የፀጉር ውህድ ነው ማሻአላ አሪፍ አቀራረብ ነው በጣም እናመሰግናለን በርችልኝ ውደ

  • @ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi
    @ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንዃን ሰላም መጣሽ ዋውዋውዋው በውነት አሪፍ ውህድ ይመስላል እርግጠኛ ጥቅም አግኝተሽበት ከሆነ ፀጉር የማያከረድድ ከሆነ ለምሳሌ እኔ የሩዝ ውሃ ይስማማኛል በሩዝ ወሃ መታጠብ ቆንጆነው እሱም እኮኮናት ጋር ስለሆነቆንጀ ሊሆን ይችላል

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 3 หลายเดือนก่อน

    Wawawww gobeze enamesegenale wde berchilgn arife negr nw byalchubet egzaber yetbekachu

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ቲጅዪ
    እውነት በሳይለት ነበርኩኝ ከለሩን
    ሳይ ጠላ መስሎኝ ሳጣጥም ለካ 😅😅😅

  • @አሚናትየናቷናፋቂ
    @አሚናትየናቷናፋቂ 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @laboobaamedia
    @laboobaamedia 3 หลายเดือนก่อน

    Wow baayyee namati tola jabadhuu ❤❤

  • @WarkieDebassa
    @WarkieDebassa 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤👍👍👍

  • @laboobaamedia
    @laboobaamedia 3 หลายเดือนก่อน

    Jabadhuu matii siif ta,era

  • @chaltutusee
    @chaltutusee 3 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagayaa dhufte Anna dhufuu bareduu ko hoji gaari irraa jirtaa halumaa kan itti fuuf jabaadhu waan ❤😢😢

  • @yosephtube1
    @yosephtube1 3 หลายเดือนก่อน

    selam enekan dena mexash
    des ymil arif koyta neber enamsegenaen berichi

  • @neju9654
    @neju9654 3 หลายเดือนก่อน

    Salme ehtachn.enkun.salme matsh wed batme harifn das yamile kuyta naw wow tasemami ena harif yahun wehd naw barch

  • @firewotsalamon
    @firewotsalamon 3 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu jabdu tiyyaa

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 3 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ውውውውው ውውውውው ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው እደትነወ

  • @kayyooftube8649
    @kayyooftube8649 3 หลายเดือนก่อน

    Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii ❤❤🎉🎉😊

  • @Hayat_egy
    @Hayat_egy 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ላንቺም ለቤትሽም ምርጥ ውህድ ነው እንሞክረዋል ለሁላችሁም ሃገራችንን ህዝባችንን ስላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ተከባብረን ተዋደን አንድ ሁነን ስንኖር ነው የሚያምርብን ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን ለሰው ልጆች በሙሉ

  • @Asna_tube
    @Asna_tube 3 หลายเดือนก่อน

    Selam selam nageeyii waaqaayyoo mana kanaa baga nagaa dhuftee haadhoo koo wwwwwooo good good very nice jabeesa umataa hoji gaarii siifi haawaa

  • @abdiitube22
    @abdiitube22 3 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagayaa dhuftee qaali nama waan baayee namati tolaa jabadhuu halumaa kaan itti fuufi jabadhuu waan wow ❤😢😢😮

  • @urjiimedia168
    @urjiimedia168 3 หลายเดือนก่อน

    Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte wow bayyee namati toltu

  • @nejatyewereeluwa552
    @nejatyewereeluwa552 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ትግስትዬ እኳን ደህና መጣሽ አቦ ይሄን ሞሪጋ የት ባገኘሁት በሞከርኩት ዉነት ፀጉሬ ጨርሶ እረገፈ ምላርገዉ በተረፈ አሪፍ ቁይታ ነበር🎉🎉🎉🎉🎉

    • @lyu-hebeshiwyt0118
      @lyu-hebeshiwyt0118 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሮዝመሪ ምስማር አድርገሽ በሞቀ ውሀ ውስጥ ዘፍዝፈሽ ተጠቀሚ አይረግፍብሽም ❤

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215  3 หลายเดือนก่อน

      ሽንኩርትም ተጠቀሚ

  • @BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa
    @BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa 3 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu too Qalii halumaa kananii itii fufii yaddaa garidhaa wauu bayee namatii tolaa jabadhuu jabdduu too Qalii

  • @ጀሚለዩቱብ
    @ጀሚለዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍🇪🇹🇪🇹🌹🌲🌲🌲

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 3 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagaan dhuftee waan garii dha heedduu namati tola akkanuman itti fufii hojeedhu hojiinkee heedduu namati tola akkanuman itti fufii hojeedhu hojiinkee heedduu

  • @ሙልዬYoutube
    @ሙልዬYoutube 3 หลายเดือนก่อน

    አህለን ወሳህለን ቤተሰብ እንካን ሰህናመጣችሁ በርቱ ነገርግን በተፈጥሮ ያላደገውን ያድጋል ማለት አይዋጥልኝም ይመቻችሀ ምን ያክል ጊዛስ ተጠቅማችኩ ሞክራችሁት እፕድጎላችሁነው ?

  • @AsnuTube
    @AsnuTube 3 หลายเดือนก่อน

    Nagan mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte wan baredaa hojechun garii jabbesi

  • @Sitotaye
    @Sitotaye 3 หลายเดือนก่อน

    Slam enkwane slam matasy wede yhagary ljwacy baylachubate ykrstwase slam ybzlachou

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 3 หลายเดือนก่อน

    እሂመቀቢያግን የኔብቻነው እሚፈሠው የናተምነውየበነት

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215  3 หลายเดือนก่อน

      ውስጥ ያለውን ላስቲክ ካወጣሽው ነው የሚያፈስ ላስቲኩን አታውጭው ውዴ

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o 3 หลายเดือนก่อน

      @@tigesttadesse1215 አመሠግናለው እሽእህቴ

  • @ጀሚለዩቱብ
    @ጀሚለዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    صلم صلم بيشلوه ثلمش يبزلن الله يزدلك وشد بص زيت لوش طرنوه 👍👍👍👍👍👍👍🌲🌲🌲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🌲

  • @masiitube8361
    @masiitube8361 3 หลายเดือนก่อน

    Seellaam new seellaam new huullaachuu seellam new alachuu seeellam new new woooowww wooooww new xuru new 😂😂😂

  • @Azeb1
    @Azeb1 3 หลายเดือนก่อน

    selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen berichi