Ethiopia - የአማራው የውጊያ ውሎ! ደፈጣ!፣ የትግራዩ መዓት! አጽናኝ ጠፋ፣ የወሎው ከባድ መሳሪያ፣ የአስቸኳዩ አዋጁ መግለጫ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 168

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +10

    ድል ለጀግናው ፋኖ ድል ለአበገሬው አማራ እናሸንፋለን።

  • @mnsor1358
    @mnsor1358 ปีที่แล้ว +10

    ድል ለፋኖ 🐅💪🙏✅✅
    ድል ለፋኖ🙏💪💪💪💪🇲🇱
    ድል ላአማራ ህዝብ🐅✅🙏💪🇲🇱

  • @astewalesesay593
    @astewalesesay593 ปีที่แล้ว +3

    ድል ለተገፈው ለአማራ ህዝብ
    ድል ለፋኖ
    ድል ለፋኖ

  • @abdlamhmed9476
    @abdlamhmed9476 ปีที่แล้ว +18

    ድል 🎉ለፋኖ ድል ለአማራህዝብ🎉🎉🎉🎉

  • @ተስፋህይወትተሠሃ
    @ተስፋህይወትተሠሃ ปีที่แล้ว +9

    ድልልልልልልልልልልልልልልልል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

  • @Tube-wv2te
    @Tube-wv2te ปีที่แล้ว +10

    ድል ለአማራዉ ፋኖ

  • @saratube8614
    @saratube8614 ปีที่แล้ว +10

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራው ለተገፋው ህዝቤ

  • @sameramohammed
    @sameramohammed ปีที่แล้ว +12

    ድል ለአማራ በግፍ ለሚገደለው ህዝባችን🙏

  • @richoadem9824
    @richoadem9824 ปีที่แล้ว +7

    ድል ለአማራ ፋኖ🎉🎉ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ🎉

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ ปีที่แล้ว +2

    ድል እንደበግ ለታረደውና በሀገሩ ባይተዋር ስለሆነው አማራ ህዝብ 🎉🎉🎉
    እውነት ና ተገፊነት ያሸንፋል!!!!!!!!!

  • @mesfinmara1932
    @mesfinmara1932 ปีที่แล้ว +4

    በህዝብ ላይ ለሚፈጸመው በደል ምላሽ ፈጣሪ ይከፍላል።

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 ปีที่แล้ว +10

    ድል ለፍኖዎቻችን

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 ปีที่แล้ว +10

    የአማራ ህዝብ ከፋኖ ብቻ ውጤት አጠብቁ ህዝቡ አደማ አድርገህ የገባውን የመግስት ታጣቂ ከክልልህ አስወጣ የትግራይ እናት በርበሬና መርዝ እየሰጡነው መከላከያን ከክልላቸው ያስወጡት የአማራ እናት ጭካኔን ልመጀው ልጅሽን ጎትተው እስከሚገሉት አጠብቂ የትግራይ እናቶች እግዛብሔር ያፅናችሁ

  • @rime5831
    @rime5831 ปีที่แล้ว +7

    ባንዳን ጠላትን መሽኘት ዋናው ነገርነው ፍኖ ይለያል ይችላል ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

    • @LidyaGirma-ky9xi
      @LidyaGirma-ky9xi ปีที่แล้ว

      ወድ ከሆኑ ፍለፊት ለምን አይገጥሙም እንደ አይጥ ብቅ ጥልቅ ከሚሉ

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 ปีที่แล้ว +2

    መንግሰት ንፁሀንን በመኖራ ቤታቸው በዱሮን እየጨፈጨፈ ነዉ አላህ ሆይ የፋኖኖ የአማራ ህዝብ ክፉፉ አታሰማንን ያረብ

  • @ashuzene3195
    @ashuzene3195 ปีที่แล้ว +12

    ድል ለፋኖ ድል ለጀግኖቻችን

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ሆይ ቤተሰብቻችንን አንተ ይጠብቅልን አረበቃቃቃቃ በለን የኑፁሀን መገደል ይብቃቃቃ😢😢

  • @boronatube8565
    @boronatube8565 ปีที่แล้ว +15

    ድል ለአማራ ፍኖ💪💪

  • @SeidMuhammed-ok8oz
    @SeidMuhammed-ok8oz ปีที่แล้ว +5

    ድል ለፍኖ

  • @semairateshome3424
    @semairateshome3424 ปีที่แล้ว +27

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢 ኧረ ምን ጉድ መግስት ነው የገጠመን ህዝብን የሚጨፈጭፍ ሰይጣን😡

  • @TexiG-bx5nr
    @TexiG-bx5nr ปีที่แล้ว +9

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 ปีที่แล้ว +7

    ድል ለፋኖ ❤️❤️❤️

  • @sameramohammed
    @sameramohammed ปีที่แล้ว +6

    ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድረግልን

  • @AlmohtarefAnqary-ym8hs
    @AlmohtarefAnqary-ym8hs ปีที่แล้ว +4

    ያረቢ አላህያ ሰለሙን አንተ አምጣልን😢😢😢

  • @SofiLoveYouTube
    @SofiLoveYouTube ปีที่แล้ว +9

    አደኛ ሰላም ለሀገራችን
    አላህ ሆይ ሀገራችነን ሰላሟን አምጣል በስደት የምንኖርም ለሀገራችን ያብቃን

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 ปีที่แล้ว +1

    ያርብ ሀገራችን

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc ปีที่แล้ว

    ያዘዉፍለጠዉእያላችሁ፣የትግራይ፣መርዶአማራላይምሊደገምነዉያረቢ፣በቃበለን

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 ปีที่แล้ว +1

    በሐሰት ወሬ ሕዝብ መሸበር ይቁም ፣ የአማራ ሕዝብ የሚፈልገው ሰላም እና ዳቦ እንጂ ጦርነቱ ድግስ ሊሆን አይገባም ፣ ድል ለመከላከያ ሠራዊት ፣ ሰላምና ጤና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይሁን ።

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖኖኖኖኖ

  • @AbebaFekad
    @AbebaFekad ปีที่แล้ว

    ድል ለፋኖ

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሀገራችን የማይሰማባትችግርኮ አጣን ዘንድሮ የወሮ በላና የደም መጣጭ መፈጫ ትሁን እባክህ ጌታሆይ አንተ የፈቀድክለትን የተሻለዉን አገዛዝ አምጣልን

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 ปีที่แล้ว

    ተጋሩ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ 😢😢😢

  • @ሁለገብሀያቴ
    @ሁለገብሀያቴ ปีที่แล้ว +5

    አሁንስ 😢አይ ያረቢ ሰላሙን አቅርበውጦርነቱቦረና እዲሁም ዴላታ ዴረሰ እረያረቢ እዴዛሬሁለት አመቱ ሊሆንነውዴ ያረብያረብ አንተው ዲረስልን

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 ปีที่แล้ว

    ሀቅ ያሸንፋል ድልለአማራ ህዝብ ፋኖኖኖኖኖ

  • @سلفي-ل5ر
    @سلفي-ل5ر ปีที่แล้ว +4

    መውሊድ እሚባል የለም በሙሥሊም

  • @selwaabdu2511
    @selwaabdu2511 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ግዜ ነው መከላከያ አለሁልህ ከጎንህ ነኝ ብሎ በርሀ አብሮ የተሰደደ የአማራ ህዝብ የአማራ ፋኖ አሁን ሁለም ተረስቶ አማራ የኢትዪጲያ እንደጠላት ማድረጉ መንግስት ይገርማል ዋጋ ትከፍላለህ ድሉ ለአማራ ነው እንሽአላህ

  • @صالحةصالحة-ك4م
    @صالحةصالحة-ك4م ปีที่แล้ว +1

    ያረብ ከይሩነገር አምጣልን

  • @እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ
    @እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ ปีที่แล้ว +4

    እረ ፍትህ ለአማራ ህዚብ 😥የትግራይ መርዱ አማራላ ሊደግመውነው በዱሮን ጨፍጪፉ የሥራህን ይሥጥህ ን አብይ አህመድ

  • @helenahelena7617
    @helenahelena7617 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም በአማራ መጨፍጨፍ በደሥታ አብደዋል ማን ለትግራይ ማፅናናት ማን ትዝ ይለዋል ግዜም የላቸዉ

  • @fdterzy9698
    @fdterzy9698 ปีที่แล้ว +2

    ድልለፋኖ

  • @Tegestgirl_55
    @Tegestgirl_55 ปีที่แล้ว +5

    ከሆስፒታል መውሰድ ምን እሚሉት ነው መከላከያ በጣም ጨካኝ ነው👎👎👎👎👎👎👎👎👎 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 ปีที่แล้ว +3

      ኦሮሞእኮጂልነው አርቆመሽያሥባል

    • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
      @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ ปีที่แล้ว +2

      የሚገርመው ፋኖ እየማረከ የሚተዋቸው ነገርስ ነገ እኮ ተመልሰው ጥላት ናቸው

  • @ramadanhaid56
    @ramadanhaid56 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @tufjfjfj47ffdhhyfj10
    @tufjfjfj47ffdhhyfj10 ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራ ፋኖ

    • @stefe9521
      @stefe9521 ปีที่แล้ว

      ድል ለጀግኖቹ ፋኖዎች

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc ปีที่แล้ว +3

    ድል ለፉኖ👍👍👍

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 ปีที่แล้ว

    ያው በእናንተ ይፅናናሉ

  • @habiba4424
    @habiba4424 ปีที่แล้ว

    ፍትህህህ፣፣የአላህ፣፣ትግራይእህህህህ😢😢😢😢፣፣፣ፍትህለአማራ😢😢😢😢

  • @nigstiaadmasu9653
    @nigstiaadmasu9653 ปีที่แล้ว

    ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 ปีที่แล้ว +1

    አማራና ትግሬ እንድህ እርግፎ አይቀርም

  • @beki620
    @beki620 ปีที่แล้ว +8

    የትግራይ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ያፅናልን😭😭😭😭 እኛም የእናንተ እጣ ፈንታ እንዳይደርስብን ፀልዩልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ ปีที่แล้ว +8

      ምኗ ነፈዝ ነሽ የትግሬውን እና የአማራውን ጦርነት ምን አገናኜው አማራ እኮ ሊገሉት ነው የመጡት ትግሬ ሊገድል እና ሊዘርፍ መቶ ነው የሞተው

    • @አማራነኝየዘሜልጅፋኖ
      @አማራነኝየዘሜልጅፋኖ ปีที่แล้ว +4

      @@የአሳምነውልጅከወሎ እኮ ንገራትማ

    • @fgghhgtbhh143
      @fgghhgtbhh143 ปีที่แล้ว +2

      ደንቆሮ 😂

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር ปีที่แล้ว

      ​@@የአሳምነውልጅከወሎበቦታው የሆነውን እነርሱ ና ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ምናልባት ህዋሐትን ነው የምንፈልገው ብለው የሄዱት የአብይ ወታደሮች ምን እንዳደረጉ ማን ያውቃል ? በእርግጥ አማራ ክልል የመውረራቸው ነገር ቢያናድድም ለጦርነት ያነሳሳቸው ግን ብዙ ምክንያት ሊኖራቸው ይችላል ጦርነቱ በግልጽ ከመጄመሩ በፊት ትግራይ ክልል መብራት አልነበረም ባንክ ዝግ ነበር በተለይ እናቶች ያሳዝኑ ነበር ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሁንም እንዳይደገም እሰጋለው።

  • @سلفي-ل5ر
    @سلفي-ل5ر ปีที่แล้ว +5

    አህባሾች ናቸው እሚያከብሩት

  • @LidyaGirma-ky9xi
    @LidyaGirma-ky9xi ปีที่แล้ว

    መከላከያ ለምንድነው ሚያባብላቸው በቃ ሙሉ ሀይሉን ተጠቅሞ ይግረፋቸው እኛም የጦር ወሬ ሰለቸን ። ሰላም ለትግራይ ሰላም

  • @ፋፊወሎዬቤተአማራ
    @ፋፊወሎዬቤተአማራ ปีที่แล้ว +1

    አማራዬን ጨረሰው እሄ የሰይጣን ቁራጭ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @woleyew2988
    @woleyew2988 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለፋኖ💪 0:48

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ በእል ምድር ለቅሶ ጥይት ይገርማል በጣም 😢😢😢

  • @dertech
    @dertech ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ብልፅግና ብልፅግናን ያስራል ጫኔ እንኳ ነገ ይፈታል ይሄን ዜና ብለህ ማምጣትህ ስህተት ነዉ

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 ปีที่แล้ว +15

    እረፍት ለአማራው ለተገፊሁሉ ኔቶርክ ይለቀቅልን እምትሉ

  • @haymanotmekonen6806
    @haymanotmekonen6806 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለሰውልጆች ሁሉ ኡፍፍፍፍ አንተ ተመን ፈጣሪ ሆይ

  • @fatumahussentube9631
    @fatumahussentube9631 ปีที่แล้ว +1

    ከሀኪም ቤት አውጥተው ሊገድሉት😢😢😢😢 መከላከያ ጊዜህን ጠብቅ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 ปีที่แล้ว +1

    God bless Abatoch.

  • @abubekerseid616
    @abubekerseid616 ปีที่แล้ว +2

    Thanks a lot: you accept my comment and change the previous classical which is really very nice

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ትግራይ ሀገር ሊያፍርስ ነው ድርሱልኝ ሲል አብይ ፍኖን ድርስልኝ ሲል አዞሮ እንዴሚውጋን አስቢ ነብር😢😢😢

  • @hayuፋኖ
    @hayuፋኖ ปีที่แล้ว

    ድል

  • @youtubechannal2879
    @youtubechannal2879 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለራሣ

  • @LidyaGirma-ky9xi
    @LidyaGirma-ky9xi ปีที่แล้ว

    ፈታ በጣም ያንድ ወገንተኝነት እየታየብህ ነው ያሳዝናል በጥቂት ቀን ብዙ ሰው ታጣለህ ።

  • @SayedaAhmad-d9c
    @SayedaAhmad-d9c ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ ያሸንፋል ይችላል

  • @BelayTeyet-rv7kk
    @BelayTeyet-rv7kk ปีที่แล้ว

    ሰላም በለዉ በገዛ ጠመጃዉ ጋተዉ ወነግ ሽኔን እየማረከ ዝም አይበለዉ ይግየለዉ እነሱ ማርከዉ እየገደሊ አይጀለም ወይ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @SisayAgegnw
    @SisayAgegnw ปีที่แล้ว +1

    Yes i love the old intro for feta dialy

  • @የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ
    @የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢አይይይይየኛሀገር

  • @haderabederu2817
    @haderabederu2817 ปีที่แล้ว +1

    ማክሰኝት😢😢

  • @habtamzgonderi1297
    @habtamzgonderi1297 ปีที่แล้ว +2

    ፋኖ እና ንፁሀን ብቻ ሞተ ነው ምትል ሁሌ መከላከያ ሞተ ተማርከ አትልም አይናችን እያየ ሲማርክና ሲርሸን😂😂

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 ปีที่แล้ว +1

    ህወሀት ምን አተረፈ ወገኖቼ ምን ነካቹ ?በአመጽ የሚመጣ ሠላም የለም ስቃይን የሚጨምር ቢሆን እንጂ እሔን በብዙ አፍሪካ ሀገራት ተሞክሯል ግን ለውጥ አላየንም

  • @siymeragnkefalew-mg5fq
    @siymeragnkefalew-mg5fq ปีที่แล้ว

    ምን አገባን እኛ ደግሞ ለሌቦች ለምን አይጠፉም ጥጋቦቸው ቀጥ አቶ ነበር

  • @MuhammadFENTAW-u7l
    @MuhammadFENTAW-u7l ปีที่แล้ว +1

    ሠላም

  • @الحمدلله-ه3ق8د
    @الحمدلله-ه3ق8د ปีที่แล้ว

    አናትህላይ መብርቅ ይውርዲብህአብይአህመድ ቤትስብህ

  • @mdet9828
    @mdet9828 ปีที่แล้ว

    እዳውለምድንነው አብይንጠክራችሁ እማታሥወግዱልን የትግራይንህዝብ እምጠየቀው አብይነው አላያሣህ

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta ปีที่แล้ว +1

    መከላከያ🐏🐏❌😭😭☝

  • @aminasaidhassan6393
    @aminasaidhassan6393 ปีที่แล้ว

    ወሎ የት ለየው ሰፈሩን

  • @MaryamGhosheh
    @MaryamGhosheh ปีที่แล้ว +1

    አይመከላክያሰውበላ😢😢😢

  • @አህመድዩቱብ-ከ4ለ
    @አህመድዩቱብ-ከ4ለ ปีที่แล้ว

    ድሉ ያማራ ህብ ነው ድል ለፋኖ 2:45

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg ปีที่แล้ว +1

    የቤተክርስቲያኒቷ ስራ ያሳፍራል የምር ማፈሪያ የሆኑ አባቶች ስብስብነው ያሉበት የሞተው ሙስሊም የተደገመባቸው ሙስሊሞች ደጋሚዎች ኦርቶዶክሳዊያን ሆነው ሲያበቃ የሙስሊሙን ጩኸት መቀማታቸው ያሳፍራል ወራዶች

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta ปีที่แล้ว

    ያረብኡፍፍፍ😢😢😢😢

  • @Nitantesfaw
    @Nitantesfaw ปีที่แล้ว

    ለምንድን ነዉ ስለ ላሊበላ ቤተከርስቲያን አደጋ ላይ መሆኑን መረጃ እማትሰጠዉ ደግሞም ከባድ ጦርነት አለ

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 ปีที่แล้ว +4

    የኢቶጲያ መከላከያ አፀያፊ ሥነምግባረ ቢሥ ውርደታሞች ናቸው ወንዲ ልጂ የወደቀን ሠው አይመታም እንኮን ከሀኪም ቤት👎

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 ปีที่แล้ว +1

      ታዳ በነብርሀኑ ጁላ ሰልጥነው ምን ስነምግባርና ድስፕሊን ሊኖራቸው ይችላል የመጡበት ማህበረሰብ ሰውን እደሰሳ ከሚያርድ ማህበረሰብ የተውጣጣ የአውሬ ስብስበ ናቸው

    • @misraktadesse2752
      @misraktadesse2752 ปีที่แล้ว +1

      በምርኮኛ የሚመራ ምርኮኛ

  • @አብዱኤድዘይባ
    @አብዱኤድዘይባ ปีที่แล้ว +2

    ሰብስክራይብ እንደራረግ ውድ ያገሬ ልጆች ሰላም ላሀገራችን

  • @elnene3505
    @elnene3505 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖዬ በደፈጣ ደፍጠው በህልውናህ ለመጣ።

  • @tenad7309
    @tenad7309 ปีที่แล้ว

    ታርጋ በሌለው መኪና ሰዎችን ማፈን? የህገወጥ ወንበዴ ስራ ነው::

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 ปีที่แล้ว

    💪💪💪💪💪

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 ปีที่แล้ว

    እጁንም እግሩንም በሃይማኖት ውስጥ ጣልቃ ያስገባው አስመሳዩ ሃይማኖተኛ የብልፅግና ወንጌልና የብሄር ፖለቲካን ተገን በማድረግ የሀይማኖት ግጭት ለመፍጠር ዘወትር ያሴራል።የህዝብ በዓላት በመጡ ቁጥር ኦሮሙማ ብልፅግና በሚያቀነባብረው የሽብር ሴራ ልሙጥ ባዲራ ይዛቸዋል በሚል የጥላቻና የዘረኝነት ቅስቀሣ ንፁሀን በማስገድል በበዓላት አከባበር ላይ የሥጋት ደመና እንዲያንዣብብና በህዝቦች መካከል ጥርጣሬ እንዲፈጠር ነውረኛው ብልፅግና ተግቶ ያሤራል።

  • @BekerSeid-m4y
    @BekerSeid-m4y ปีที่แล้ว

    መረጃ አጣራ በደንብ. በፋኖ ቁጥጥር ያሉት ከተሞችን በደንብ ቱንትነህ እየተናገርክ

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 ปีที่แล้ว

    Abiy Ahmed ena ye tigeray bale silitan ye dehan lijochi asichefichifew ahuin enesu tarikew be weske beshenana yibabalalu hamaranimi like ende tgeray eyasichefechefe negem le hamaraw lik ende tgeray merido yawijal wutatu inka nuri ledewa betesebochik

  • @yayatheethiopia5984
    @yayatheethiopia5984 ปีที่แล้ว +1

    ፈታዎች ዜና ስትጭኑ ኧረ አታርፍዱ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 ปีที่แล้ว +2

    *_ግን ደብር ፂውን የት ሂዶ ነው ሞተ እንዴ?🙄🙄🙄🤔_*

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 ปีที่แล้ว

    Feta daily....👍👍

  • @negalignjoseph77
    @negalignjoseph77 ปีที่แล้ว

    wushet aymetinenim!

  • @citydream5280
    @citydream5280 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkkkkkkkk Gananoo yee Tirgarii daamiii.iyee.faredalii.adayochii

  • @maryemeid7949
    @maryemeid7949 ปีที่แล้ว

  • @sterlingferguson1704
    @sterlingferguson1704 ปีที่แล้ว

    This looks like California, USA

  • @youtubechannal2879
    @youtubechannal2879 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ ปีที่แล้ว

    ጌታቸውስ የሞቱትን እያስረዳነው አብይአህመድስመቸነውየሚያስረዳው ይህዘዶ

  • @KedirMuktar-ki7ho
    @KedirMuktar-ki7ho ปีที่แล้ว +1

    🎉😂 እረ በጣም ነው ስው ያለቀወሰ ትግራይ በትንሹ 1.2ሜሌየን ሰው አልቋል

    • @ethioruhma2613
      @ethioruhma2613 ปีที่แล้ว

      የሰው ሞት ምን ያስቃን 😢😢😢😢