ታቦት የመዳፈር መዘዝ. በምሕረተአብ አሰፋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 886

  • @user-iy1sq2nt9n
    @user-iy1sq2nt9n 4 ปีที่แล้ว +57

    መምህራችን ምህረታብ እድሜና ጤና መድሀኒአለም አብዝቶ ይስጥልን

    • @moniecole759
      @moniecole759 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 4 ปีที่แล้ว +2

      Subscribe የቅድሥት አርሤም ልጅ

  • @tizuyedegelemaryameleje4819
    @tizuyedegelemaryameleje4819 4 ปีที่แล้ว +34

    በኩር ሰባኪያን መምህር ምርታአብ አሰፋ በውነት ቃለህይዎት ያስማልን የኔ ዘመን ጀግና የማቱሳላን እድሜ ይስጥክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 ปีที่แล้ว +28

    እግዝአብሔር ልቦና ይስጣቸው የሰማዩ አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ፈራጅ አምላካችን ይፈርዳል ቃለ ህይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመንክ ይባረክ

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜንንንንንንንን

  • @haimanotmnbiyiew8090
    @haimanotmnbiyiew8090 4 ปีที่แล้ว +64

    መምራችን ቃላ ሀይወት ያስማልን
    አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️💚💛❤️
    አግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

    • @musicvine5169
      @musicvine5169 4 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @tsehaymekonnen287
      @tsehaymekonnen287 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen 🙏🙏🙏

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንን

  • @user-nj3pr6lp4t
    @user-nj3pr6lp4t 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን የተዋህዶ አርበኛ ድንግል ማርያም በምልጀዊ አትለይህ እግዚአብሔር ቃለህወት ያስማልን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว +120

    መምህራችንን አይናችን የተዋዶ ፍሬ እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 4 ปีที่แล้ว +2

      Plise Subscribe

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 4 ปีที่แล้ว

      Plise Subscribe

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @kebebewake4143
      @kebebewake4143 3 ปีที่แล้ว

      እባክዎ መምህር ዘለዋውያን መፅሀፍ ከእብራውያን መፅሀፍ ጋር እየጠቀሱ ያስረዱኝ በዚህ ትምህርተ ዎ ፬ ወንጌላት እና ሀዋርያቶች ምን አስተማሩ????

    • @user-we3tg1oe3v
      @user-we3tg1oe3v 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ዉዴ

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว +20

    አሜን አሜን አሜን መምህራችንን መምህር ምህረተአብ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @Habtamu1621
    @Habtamu1621 4 ปีที่แล้ว +32

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናን ከተትረፈረፈ እድሜ ጋር ይስጥልን። የወጣቶች መሪ የምንወዶትና የምናከብሮት የወንጌል ሀዋሪያ መምህር ምህረተ አብ አሰፋ።

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @user-we3tg1oe3v
      @user-we3tg1oe3v 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-mh7ok8kj7y
    @user-mh7ok8kj7y 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ቃል ቃል ህይወት ያሰማልን ልብ የሚያረካ ትምህርት ሰማሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ የበለጠ ኮራሁ

  • @yafetgetchew9432
    @yafetgetchew9432 4 ปีที่แล้ว +31

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ኦርቶደክስ ለ ዘላለም ትኑር ❤️⛪⛪⛪❤️🙏❤️🙏❤️🙏🇬🇭

  • @meserttemesgen8354
    @meserttemesgen8354 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በኩረ ሰባኪን መምህር ምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዋትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቸው እኛንም የሠማነው በልቦናችን ፅላት ያሣድረብን ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @ልእመቤትየማርያምልጅ
    @ልእመቤትየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን መምህር ምህረታአብ ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲
    ፀጋውን ያብዛልህ ድግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ 🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በመምህር ምህረተአብ ላይ አድሮ ድንቅ የሆነ የነፍስ ምግብ ነው የመገበን። የእግዚአብሔር አምላክ ስም ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የከበረ የተመሰገነ ይሁንልን። መምህር ምህረተአብን ከክፉዎች አይን ይሰውርልን፤ የመንግስቱን ወራሽ ያድርግልን እኛንም ያውርሰን፤ አሜን።

  • @user-oe9eg3xh1e
    @user-oe9eg3xh1e 4 ปีที่แล้ว +37

    በየትኛውም አለም የምትኖሩ የተዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏😘😘😘

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 4 ปีที่แล้ว +71

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን መምህር ምህረተአብ አሰፋ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ድባርክልህ

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 4 ปีที่แล้ว +1

    ፡ወድማችን መምህር ምህረት አሠፋ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እቁ መፅናኛችን ነህ 1000.አመት ያኑርልን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 4 ปีที่แล้ว +124

    መምህር አይዞዎት ይበረቱ እንዲው እንዲሁ ስመለከት በጣም ውስጥዎ የተጎዱ ይመሰለኛል በእኛ ድንቁርና አምላክ ልቦና ይስጠን እረሰወንም ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen bweneti

    • @merhabaassefaw2352
      @merhabaassefaw2352 4 ปีที่แล้ว +2

      ሥጂምርእሡ አይጎዳም የእግዚአብሔርን ደቀ መዝሙር ነወ

    • @shalommi12youtube98
      @shalommi12youtube98 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ያልኩት ገብቶሽ ከሆነ የኛ አለመመለስ የኛ አለመስማት የኛ ከንቱነት አላማኝ መሆናችን ያማል ይጎዳል በመናፍቅ መውሰዳችን ያማል አይደለም አንድ የቤተክርስቲያን አባት አኛም ሰው እምነቱን ሴቀይረ ያመና በጣም ነዋ አንጀታቸው ነዋ ሜላወስ ለምን ብትይ አላፌነት ስለተሰጣቸው ገባሽ ውድ እህቴ ።

    • @tirsitgetahun7058
      @tirsitgetahun7058 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔርን የያዘ መቼም አይጎዳም::

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 4 ปีที่แล้ว

      Subscribe tube

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว +3

    አሆን ግን በቤተክርስቲያን ሴቃጠል ታቦት ሲሰረቅ አረ ስቶን ታምራት የለም 😭😭😭😭 ምክንያት ሀጢይታችን በዛ እፈፈፈፈፈፈፈፈ😭👈🎤 አይይይይይይይይይይ መቃጠል ነው
    እደሜ ላባቶች👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤⛪⛪⛪⛪⛪👈👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @ma_dana-yo9tx
    @ma_dana-yo9tx 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እረጅም የአገልግሎት እድሜን ይስጥልን
    መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ ከልጇ ጋራ አትለይህ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 4 ปีที่แล้ว +9

    መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናውን ያብዛልህ ሺ አመት ኑርልን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የተዋህዶ እንቁ የቁርጥ ቀን ልጅ ኑርልን

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u 4 ปีที่แล้ว +44

    በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገደፀን የፅናናን የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን
    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
    የሰማነውን ቅድስት ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን/፫

    • @Znbabaw21
      @Znbabaw21 4 ปีที่แล้ว

      Plise Subscribe

  • @ayalkbetayalkkifle4221
    @ayalkbetayalkkifle4221 4 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ትምህርት ነው ።አባታችን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ክርስቶስ አምላካችን ጌታችን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን (3)የተዋህዶ ዕንቁ የወንጌል አርበኛ። ማስተዋሉን ያድለን ልቦና ይስጠን።

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h 4 ปีที่แล้ว +10

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏 መምህራችን
    እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ይጠብቅ
    ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና
    ይሰጥልን እመቤታችን ከፊትም ከኋላም
    ትቅደምል💓💓💓🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @user-qj3ec3qc9v
    @user-qj3ec3qc9v 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ይስጠቹ የልኡል እግዚአብሔር ቤታሰቦች የድንግል ማርያም ልጆች በእውነት ትምረትህን ሰዳምጥ በእንባ ነው አበታችን ምህረታአብ ቃለ ህይውት ቃለ በረከት ያሰማልን እማምለክ ትጠብቅህ 💌💌💌🌾🕊

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ሕወህትን ያሰማልን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @user-pd3no9nt7i
    @user-pd3no9nt7i 4 ปีที่แล้ว +26

    አሜን አሜን አሜን መምህሬ❤💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nd7zw7lj7z
    @user-nd7zw7lj7z 4 ปีที่แล้ว

    _መምህር ምህረተ አብ አሰፍ በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ቃለህይወትን ያሰማልን ረጂም እድሜ ይስጥህ በረታልን_

  • @user-uj8oo8tl8j
    @user-uj8oo8tl8j 4 ปีที่แล้ว +26

    እድሜ ጤና ይስጥልን እናተ ባትኖሩምን እንሄን ነበ መቼም የሰውልጅ መጨረሻው ሲምርነወድማችን መጨረሻውን ያሳምርልን

  • @SalamSalam-pu6zv
    @SalamSalam-pu6zv 4 ปีที่แล้ว +90

    ድንግል ከልጅዋ ጋር ትጠብቅህ
    አሜን አይዙህ በርታ ውዱ ወንድማችን

    • @genet1236
      @genet1236 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen egziabher yeagelglot zemenh ybarkew

    • @SalamSalam-pu6zv
      @SalamSalam-pu6zv 4 ปีที่แล้ว +1

      @@genet1236 አሜን

    • @yednakchewbekele2401
      @yednakchewbekele2401 3 ปีที่แล้ว

      Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tube-zj4ur
    @Tube-zj4ur 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያዉርስልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 👏👏👏👏👏👏

  • @noorjodeh1961
    @noorjodeh1961 4 ปีที่แล้ว +75

    መምህር እድሜና ብዝዝት ያርግልህ እናም የስማንው በልባችን ያሳድርልን

    • @haniyemaryamliji6369
      @haniyemaryamliji6369 4 ปีที่แล้ว

      Kale hiwot yasemalin zegna wud abatachi edime ketena gar yisyilgn

    • @albadralbadr5241
      @albadralbadr5241 4 ปีที่แล้ว

      Meri Meri

    • @elsajefter5596
      @elsajefter5596 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @ethinescigki2095
      @ethinescigki2095 4 ปีที่แล้ว

      @@haniyemaryamliji6369 e

    • @GoldenuggetZMC
      @GoldenuggetZMC 4 ปีที่แล้ว

      @@albadralbadr5241 😍😍😍😍😙😙😙🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪

  • @birhaneatomsa6824
    @birhaneatomsa6824 4 ปีที่แล้ว +1

    ምነት አብ ተባረክ በእዉነት ቆመሕ የምታገለግለዉን አገልግሎትሕን እግዚአብሔር ይባርክልሕ !! በቤተክርስቲያን ዉስት የተሰገሰጉትንማ ተዋቸዉ እግዚአብሔር በስውር የሚሠሩትን ሐጢየት እግዝብሔር በአደባባይ ያጋልጣቸዉ!!!

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 4 ปีที่แล้ว

    የኔጀግና ቃለሂወተ ያስማልን መምህሬ እመብርሃን ስጠብቅልን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን

  • @user-gf4ze4ez1s
    @user-gf4ze4ez1s 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ኣባታችን ዉንድማችን ምሕረተ አብ ዕድሜና ጤና ለኣንተና እንደኣንተ የመሰሉት የተዋህዶ ዕንቁ ይሁን አሜን፫

  • @terrilegese3012
    @terrilegese3012 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋውን ጨምሮ አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው እግዚአብሔር አምላክ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር በሄድክበት ከፊት ይቅደምልህ እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ልጆቹን በሀይማኖታችን ያፅናን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን እና ቤተክርስቲያናችንን የሚፈታተኖትን እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ኢትዮጵያ ገፅ ያጥፋልን አሜን🙏 አሜን🙏

  • @user-df6pb3su3c
    @user-df6pb3su3c 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቃል ህይወት ያሰማን መምህር ለኔ በዙ ወንጌል እንዳቅ ረድተውኛል ተዋሕዶ ሀይማኖት እንዳቅ እንድረዳ እንድኖራት ብዙ አስተዋፅኦ አድርገዋል እንውደታለን ጌታ ይጠብቅልን

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ መ/ር ዕድሜና ጤና ይሰጥልኝ በእውነት አናንተን አያሳጣን እኞንም ያሰተምረን ለመፈፅም ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
    @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏🌹💚🇨🇬⛪ቃል ህይወት ያሰማልን በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ የኛ አርበኛ የተዋሕዶ ገበሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @hayah5725
    @hayah5725 4 ปีที่แล้ว +15

    አሜን አሜን አሜን። ቃለ ህይኸትን ያሰማን
    መህምራችን ።እዴሜና ጤና ይስጥልን
    የተዋህዶ እንቁ ።ዘመንህ ይባረክ

    • @kazajheba4949
      @kazajheba4949 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @almazghaber9632
    @almazghaber9632 4 ปีที่แล้ว +27

    Asey Memhr Mertab Kale HEwit yesmaln amen 🙏✝️🇪🇷✝️🇪🇹🙏

    • @saraguzguz2085
      @saraguzguz2085 3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-sj4dw4ry4z
    @user-sj4dw4ry4z 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት የሠማልን

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የማይጠገብ ትምህርት ነው መምህርችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን(3)

  • @user-rl8mo9bs6h
    @user-rl8mo9bs6h 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትያሰማልንፀጋሁንያብዛልንበእዉነትእረጂምእድሜከጤናጋርእግዚአብሔርያድልህመምህራችን፣እኛምአይነልቦናችንያብራልን30'60'100ፍሪየምናፈራያድርግልንአሜን

  • @user-se3vf5vh4w
    @user-se3vf5vh4w 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ያይናችን ማረፍያ ልደታ ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቆት

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ኦርቶዶክስ ሁሌ ድንቅ የሆነ ትምህርት ስብከት ሳዳምጥ ሁልግዜ አዲስ ምስጢር
    የተዋህዶ አርበኛ ረጅም አድሜ ይስጥልን በጸጋ ላይ ጸጋ። በክብር ላይ ክብር በእዉነት ለይ እዉነት ጨምሮ በህይወት ያኑርልን

    • @etiopiaai9478
      @etiopiaai9478 4 ปีที่แล้ว

      መምህራችን ቃለህዮዎት ያሰማልን ወላዲተአምላክ ተጠብቅልን

  • @adentsehenwo7031
    @adentsehenwo7031 4 ปีที่แล้ว +4

    ምህረተአብዬ መምህሬ የተዋህዶ እንቁ የስደት አባቴ ባንተ ስብከት ሄወተ ተቀየረ ሰላምህ ብዝት ይበል በምህጓዝበት ሁሉ ያምላክ እናት እመቤቴ ማርያም ከጎንህ ትሁን አሜን አሜን አሜን

    • @ttigistttigist2200
      @ttigistttigist2200 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ኑርልን እኛም የሰማነውን በልባችን የሳድርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔርን ስለ መከበር እየተመማርን በመምህራችን ኻለ የተቀመጡ አባቶቻችን ወሬ ያወራሉ ፍቶ ያነሳሉ ይሳሳቃሉ ፩ኛ ጉባዬው ላይ የሚማረውን ሰው ያውካል ፪ኛ የእግዚአብሔርንም ቃል አለመከበር ሲሆን አባቶች እባካችሁን በመዳፈር አትቁጠሩብኝ ልጆቻችን ስለሚከተሉት በማክበር እጠይቃለሁ

  • @henokaschalew1971
    @henokaschalew1971 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥልን ከክፉ ነገር ይሰውርልን አለም ላይ ሁሉ ከመጣው ቸነፈር ይሰውርልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሀገረ ህይወት ገነት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @fikrekifle1930
    @fikrekifle1930 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን መምህር መጋቢና ቀሲስ ምረተአብ በውነት ከልብ በመነጨ ምስጋና በእመቤቴ ድንግል ማርያም ስም እና በልጇ በአለም መዳኒት ባለም ቤዛስም ነው እማመሰግነው እጅግ ከማር የጣፈተ መንፍ ትምርትህ በጣም ሁሌ ስታስተምር እጅግ በጣም ይጥመኛል በርታልኝ ወንድሜ የኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት አንተን የመሰለ ሰባኪ በማግኘቴ እና በማየቴ እድለኛልኝ እውነት ነው እምልህ ካየኋቸው ሰባኪዎች አንተልዩነህ በርታልኝ ወንድሜ በርታልኝ እድሜ ከጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ከነሞላ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ በውነት ነው እምልህ ወንድሜ የድንግል ማርያምልጅ በድሜ በጤና እንዲያኖርልኝ ጸሎቴ ነው
    እግዚ አብሄር የኢትዮጰያ ኦርሶዶክስና ሀይ ማኖትንና ህዝቧን ይባርካልን አሜን!!

  • @abrahamwoldemariam3747
    @abrahamwoldemariam3747 4 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ አርበኛ፣ የተዋህዶ ስካውት፣ ጎልማሳው ምሕረተአብ በርታ። ገና የምትሰራው ብዙ ሥራ አለ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ። እድሜ ይስጥህ።

  • @lailalaila732
    @lailalaila732 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @amanawettsionenqopatsion4956
    @amanawettsionenqopatsion4956 4 ปีที่แล้ว +8

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ስብከትህ እንደውሀ የሚያረካ እንደምግብ የሚያጠግብ ነው።

    • @aklesiyatube7732
      @aklesiyatube7732 4 ปีที่แล้ว

      አቅሌሲያ tube subscribe አርጉና ከድሮ እስከ አሁን ያሉትን መዝሙሮች ከነግጥማቸው አግኙ

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ
    @የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ መምህር ቃል ህይወት ያስማልን

  • @barekaomar7010
    @barekaomar7010 4 ปีที่แล้ว +50

    ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን ትክክል ነህ ድንግል ከነ ልጇ ትጠብቅህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ageraassfa6886
    @ageraassfa6886 4 ปีที่แล้ว +75

    ዲስ ላይክ የምታርጉ ሰዉች ልቦና ይስጣችሁ መስማት ካልፍለጋችሁ አትግቡ ሰይጣኖች

    • @elfneshmhari5449
      @elfneshmhari5449 4 ปีที่แล้ว +4

      Amennn memerachin kale hiwet ysemalin egzabher ytbikh ....💚❤️💛🤲😘😍😍

    • @user-el1qz3kd8n
      @user-el1qz3kd8n 4 ปีที่แล้ว +14

      እኛን የማይወክሉ ናቸው አህዛቦችና መናፍቃኖች ናቸው

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 4 ปีที่แล้ว +7

      አሕዛብ and መናፍቅ ናቸ ድስ like yemaregu ዋነው mesmatachew ነው ያርጉ አድ ቀን እግዚአብሔር ልቦና ሰቶቸው yemelesalu ሰብስክራይብ አርጉኝ ቅን ልብ ያላቹህ በተረፈ በ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠንተን እንኑር ሌላው ሁሉ ከቱ ድካም ነው

    • @tsegennetterune3821
      @tsegennetterune3821 4 ปีที่แล้ว +2

      Betam aji ay sew

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን በኩረ ሰባኪያን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት🙏🙏🙏

  • @brtukanshumuye9194
    @brtukanshumuye9194 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን መምህር ምሕረትአብ ዕድመን ጠናን ያብዛልን እምቤት ቅድስት ቅድሳን ድንግል ማርያም ከነ ልጃ ትጠብቅልን እውነት እኔ አንድ ነገር የምናፍቆው ብኖሪ ከስድት ተመልሻ እዘይ ትምህርት ማስማት እመኛልውን እንግድ እግዛአብሔር ስድቱን ይብቅችው ይበልን እህታችን

  • @sisaytigabieofficial6653
    @sisaytigabieofficial6653 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን መምህር ምህረተአብ አሰፋ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን።

  • @tsegimurutsie3982
    @tsegimurutsie3982 4 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሄር ይመስገን በእውነት ለኣሁኑ ምሁራኖች ትልቅ ትምህርት ነው መምህራችን ዕድመን ጥዕናን ኣብዚሑ ይሃበልናኣሜንንንንንንን

  • @y9gh956
    @y9gh956 4 ปีที่แล้ว

    እግዘ አብሔር ይመሰገን መምህር ምህረተ አብ አሰፋ በዉነት ምን እንደም ላቃላት ያጥረኝን ብቻ እደሜ ከጤና እግዚ አብሔር ይሰጣልኝ

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l 3 ปีที่แล้ว

    አሜን።ቃል።ህወት።ያሰማልን።ሰወደህ።የኛጀገና🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴ለዘላልም

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 4 ปีที่แล้ว +1

    የድንግል ልጅ ከመጣዉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን
    መምህራችን እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይባርክ አሜን

  • @fdgyrsa8180
    @fdgyrsa8180 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ምህረት አብ በእውነቱ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ
    @የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 ปีที่แล้ว

    ኑርልን ሺ አመት መምህርዬ እግዚአብሔር ጠላቶችክን ይጣልልክ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን የምንወድህ ዳይመዳችን የአይናችን ብሌን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ይስጣችሁ ቃለህ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ተስፋ የምናደርጋትን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @nardosmoges1588
    @nardosmoges1588 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tegsittegeit1195
    @tegsittegeit1195 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በኩር ሰባኪያን መምህር ምርታአብ አሰፍ ቃልህወትነ ያሰማል በእዉነት ሰላተ ባወራ አልጠግብም ትምህርትህ ከመገብ በላይነዉ እመብርሓን ባለህበት ትጠብቅልን 👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛

  • @user-kz3mf5in1z
    @user-kz3mf5in1z 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ መጨረሻችንን አሳምር በሀይሞንት የፀናን እንድንሆን እርዳን ለንስሀ አብቃን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እድሜ ጤናውን ያድልልን አምላክ

  • @gaimdesta1419
    @gaimdesta1419 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያስማልኝ ክቡር መምህር ምሕረታኣብ ወንድማችን እግዚኣብሄር ኣምላክ ይባርክህ።

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v 4 ปีที่แล้ว +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ ወድ እንቁ መምህራችን😍😍

    • @lmx2039
      @lmx2039 3 ปีที่แล้ว

      መምህራችን እግዚኣብሔር ጸጋ. አብ ርእሢ ጸጋ ይወሥኩም. ዘመንኩም(ጸጋኩም). ይባረክ አሜን

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 ปีที่แล้ว +6

    ቅዱሰ ባለ ወልድ በምህረቱ በቸርነቱ ይጎብኜን🙏🙏

  • @user-xh7ti6qf8y
    @user-xh7ti6qf8y 4 ปีที่แล้ว

    _አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን♥_
    _በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ሀገሬ ኢየሩሳሌምን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በቤቱ በደጁ በቃሉ ያፅናልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን_ *ለእኛንም የሰማነውን ቃል በልቦናችን ውስጥ ያሳድርብን አሜን*🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾⛪

  • @ወለተኪዳን-ዸ8ተ
    @ወለተኪዳን-ዸ8ተ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ምህረታብ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @lemlemsirani8902
    @lemlemsirani8902 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን መግስት ሰማያት ያወርስል የገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-hg4qg1mb9b
    @user-hg4qg1mb9b 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህሬ ስላንተ ለመናገር ቃላት የለኝም ፡ ዘርህ ይባረክ !!

  • @beletubekele5354
    @beletubekele5354 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen waqqayyoo sagalee jireenya sin yaa dhageesisuu Amen dhalatuu mootummaa isiin haa taasisuu Amen 🙏🙏🙏👍👍👍✅✅✅

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 4 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ ዲስላይክ ያደረጋችሁ መናፍቃን ሰዎች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ።ማስተዋሉን ይስጣችሁ።መምህር ምህረትአብ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው።
    ሌላው እባካችሁ የምህረትአብን ስልክ ቁጥር የምታውቁ በእግዚአብሔር ስም ይዣችኋለሁ ፃፉልኝ🙏

  • @user-or3nr1hq6j
    @user-or3nr1hq6j 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልዋት መምህራችን አሜን ፫

  • @malefiystotaw8118
    @malefiystotaw8118 3 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ ጠበቃ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን።

  • @bethelehematamir2848
    @bethelehematamir2848 4 ปีที่แล้ว

    ለወንድማችን ለመምህራችን ምህረታብ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ይቀድሰው ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ይላክልህ

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን አሜን. ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @yaredsebsibe3554
    @yaredsebsibe3554 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen yenakush ulu weda egrshe cham yesagedulishal Qale hiwat yasemalin memhrachen Egizabher yageligelot zemanhen yebark Amen

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 4 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ሐያሉ ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፣

  • @aldaam9276
    @aldaam9276 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ጸጋውን ያብዛልክ ኑርልን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @user-ok3xt7pt9p
    @user-ok3xt7pt9p 4 ปีที่แล้ว

    አቤቴ ሆይ ማሪን ይቅረ በለን
    አቤቴ ሆይ ማሪን ይቅረ በለን
    አቤቴ ሆይ ማሪን ይቅረ በለን
    እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁሉም

  • @mነኝአባዬንናፋቂ
    @mነኝአባዬንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነውን በልባችን ጵላትይጳፍልን

    • @tamasga3213
      @tamasga3213 4 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወትያሠማልንአሜንአሜን

    • @giantrj7092
      @giantrj7092 4 ปีที่แล้ว

      አገዘአብሀርያበርክ፡ወደም፣ፈጣረ፣አጢበቀሄ፣በየሃደከዎ

  • @fekerelove2546
    @fekerelove2546 4 ปีที่แล้ว +13

    መምህራች እድሜ ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት

  • @rashedobaid3339
    @rashedobaid3339 4 ปีที่แล้ว +22

    Amen 3 qele hiwot yesemel lemengest yebaqen memerich 1000 amet nurelel

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💕

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin memherachin tsegawen yabzalihe egame semten selasa ena silsa meto fere endnafera Egzabher yerdan amen tewahedo lezelalem tinur amen amen amen

  • @user-gs2bg1qf4h
    @user-gs2bg1qf4h 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን
    ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን አሜን

  • @ፈኖስአየለጂሩየዋ
    @ፈኖስአየለጂሩየዋ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚእግዚአብሄር እድሜናከጤናጋና ጋር ያድልል ጠላቶችሄን እንደ ቅጠል ያርግፍልህ የኛ እንቁው መምህር ምርት አብ

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጤና እና እድሜ ይሰጠን በቤቱም ያቆይ

    • @menberewoldetsadik6481
      @menberewoldetsadik6481 4 ปีที่แล้ว

      ሰሲሰረቅ ለምን እራሱን አያስጥልም በሌላ እምነት ማሾው አይጠቅምም

  • @mikaelayele4047
    @mikaelayele4047 4 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ትምህርቶችህ ልዮ ነው ቃለህይወ ት ያሠማልን

  • @alganeshk652
    @alganeshk652 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እንደ አንተ የለ ያብዛልን ።ለአንተም አደሜና ጤና ይሰጥህ ።ለኛም የእግዚአብሔር ቃሉ በልባችን ያሳድርልን።

  • @user-zt1rm6bs2x
    @user-zt1rm6bs2x 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @yednakchewbekele2401
      @yednakchewbekele2401 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belenbelen5847
    @belenbelen5847 2 ปีที่แล้ว

    የእግዛብሄር ስጦታችን መምህር ትለያለህ ለተዋህዶ ቃለህይወት ያሰማልን