ความคิดเห็น •

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 3 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወንድማችን ድልልልልል ለፋኖ ምንም ስብሰባ አይሰራም አማራ የምትድነው በክንድህ ነው ይሔንን የሰይጣን ስብስብ በኀይልህ ነው የምታሸንፈው ድል ለተገፋው አማራ

  • @Mashquke
    @Mashquke 3 หลายเดือนก่อน +19

    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!! ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ!!!!!! ከፋኖ ጋር ወደፊት!!!!!!

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 3 หลายเดือนก่อน

      አይ ኦሮሞ ሀገሪቱን አገሟት ኢትዮጵያ እንድዝህ ተዋርዳ አታውቅም

  • @degituw6807
    @degituw6807 3 หลายเดือนก่อน +9

    ፈጣሪ ሆይ የፋኖንን አንድነት አምጣልን

  • @NetsanetBarinet
    @NetsanetBarinet 3 หลายเดือนก่อน +11

    ፋኖ በሌ በርታልን። አምሃራን ሚዲያ በማሳጣት የ ኢትዮ ፎረም መደበሪ አርገውን ነበር ። በርታልን። ስቱን የአማራ ሚዲያ በማዘጋት ለ አምሃራ ድምጽ ሚሆን ሚዲያ አተን ነበር። በርታ

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen6133 3 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል።ለፋኖ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 3 หลายเดือนก่อน +11

    የአማራ ህዝብ ምንም አማራጭ የለውም ማሸነፍ ብቻ አማራጩ ይሄንም በጀግና ልጆቹ እያሸነፈ ነው💚💛❤💪

  • @lingerewWalie
    @lingerewWalie 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖ በለጠ በርታልን ethio forum አዝጎን ነበር ፡፡

  • @abaaendris5367
    @abaaendris5367 3 หลายเดือนก่อน +7

    ድልለአማራፋኖ

  • @ephremkasiye
    @ephremkasiye 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አቀራረብ ነዉ በርታልን

  • @lkl7489
    @lkl7489 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድማችን በለጠ ካሣ ለምታደርሠን መረጃ ታማኝነት በጣም አመሠግናለሁ፡፡

  • @Sada-d5g
    @Sada-d5g 3 หลายเดือนก่อน +9

    ኧረ ንፁሀንም አልቋል በለጠ ዉርጌሣ በጣም አሣዛኚ ነዉ

  • @AmanuelDagnaw
    @AmanuelDagnaw 3 หลายเดือนก่อน +10

    በለጠ በርታልን🙏🙏🙏ጀግናው እና አርቆ አሳቢው በተቻለ መጠን ከዚህ በተሻለ የአየር ሰዓት ያስፈልጋታል ethio news channel 2 ምክንያቱም በጣም ብዙ አጀንዳ ነው እንደ አማራ ህዝብ ያለብን፣ ያንተ አስተዋፅኦ ደግሞ በጣም አስፈላጊ እና የማይተካ ነው!!! በርታልን🙏🙏🙏

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 3 หลายเดือนก่อน +4

    እውነተኛ አማራዎች ትግል ላይ ናቸው!! የምን ስብሰባ የምን ዘጭ ዘጭነው!! ድርድር ውይይት ካስፈለገ ከታጋዮች ጋር እንጅ በሆዳም አማራ ጋር መፍትሔ አይሆንም!!

  • @Tube-jw5xi
    @Tube-jw5xi 3 หลายเดือนก่อน +32

    አማራ ጠል ሆነዉ አማራ ነን ባዮች ቀናቸዉ እየመሸ ነዉ የታሪክ አተላዎች የአማራ ህዝብ በሆዳም አማራ አይመራም❤

    • @HalenaberaHalenabera
      @HalenaberaHalenabera 3 หลายเดือนก่อน +3

      👌👌👌👌ትክክል

    • @lulielemma1613
      @lulielemma1613 3 หลายเดือนก่อน +1

      Fano 100% yashenfal.

    • @sauditaif7667
      @sauditaif7667 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤።

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 3 หลายเดือนก่อน +1

      መድሀንያለም አብይን ከነልጆቹ ያሳብድው

    • @yagebagnallwogne7201
      @yagebagnallwogne7201 3 หลายเดือนก่อน +1

      ተነሱ ፣ ገዳዮችን በህብረት ተፋለሙ

  • @reyotamhara
    @reyotamhara 3 หลายเดือนก่อน +8

    በሌ በጣም ጥሩ ነው በርታ ከበላያ ጋር በጥምረት የምናይበትን ቀን እግዚአብሔር ያቅርብልን

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 3 หลายเดือนก่อน +4

    ድልለተገፋው:ለተጨቆነውለአማራህዝብ!!

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 หลายเดือนก่อน

    አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት በግፍ እየተሳደደ ለሚገኘው የአምሐራ ሕዝብ

  • @mequanentyohanes6602
    @mequanentyohanes6602 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጥሩ ጥያቄዎች ናቸው ምንም ቀድመው የሚያውቋቸው ቢሆንም።

  • @emshawshimels7114
    @emshawshimels7114 3 หลายเดือนก่อน +3

    የአማራ ሕዝብ ብቸኛው መዳኛው ፋኖነት ነፍጠኝነት ብቻ ነው

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 หลายเดือนก่อน +32

    የአማራ ህዝብ በጀግኖች ልጆቹ ወደ ነበረበት ክብሩ ይመለሳል✊

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @BereketAbebe-j1g
    @BereketAbebe-j1g 3 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን

  • @ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና
    @ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና 3 หลายเดือนก่อน +6

    😢😢😢😢ሸዋ ክፍለሀገር ስልክ ደውዬ የሠማሁት😢😢😢ግፍ 😢😢😢

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኦ ግፍ😢😢 በርታ በሌ

  • @sportandentertainmenttube9034
    @sportandentertainmenttube9034 3 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ደስ የሚል ነው መረጃህ

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤

  • @አበጀጎ
    @አበጀጎ 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @mequanentyohanes6602
    @mequanentyohanes6602 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወገን አንድ አንድ እያሉ ጨረሱን እኮ አላማቸውም ዘር ማጥፋት ነው እያደረጉትም ነው።

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 3 หลายเดือนก่อน +4

    ስጠብቅህ መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ስላም አደርክ በለጠ

  • @Masrat-m5t
    @Masrat-m5t 3 หลายเดือนก่อน +2

    በርታድልለተገፋውህዝብ

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 3 หลายเดือนก่อน

    በርታልን

  • @SolomontessemaArgaw
    @SolomontessemaArgaw 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 3 หลายเดือนก่อน

    ድል፡ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 3 หลายเดือนก่อน +6

    አማራ ያልሆኑ ወይም ከህዝባቸው ሆዳቸውን ያስበለጡ ናቸው ቀን ሲመጣ እንፋረዳቸዋለን

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድም ድል ለአማራ ህዝብ

  • @beyenegedefaw9019
    @beyenegedefaw9019 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚገርም መረጃ ነው የምሰጠነ በረታ

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢

  • @desalegntadese9210
    @desalegntadese9210 3 หลายเดือนก่อน +4

    የህይወት ዋጋ እየተከፈለ ነው በአንድነት ዙሪያ ነገሮች ከመበላሸታቸው በፊት አንድ ነገር መባል አለበት ስርአቱ ይህን የአንድነት ክፍተት በደንብ በተከፋይ ሚዲያዎቻቸው በኩል ጥሩ ግብአት እየሆኗቸው ነው ይኸ ደግሞ ጥሩ አይመጣም

  • @maryemeid7949
    @maryemeid7949 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ድቅ የሆነ ጥያቄ ተጠይቀዋል ቢገባቸው❤

  • @abebegtc7579
    @abebegtc7579 3 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ ትግሉ እውነተኛ ትግል ስለሆነ ማቸነፍ አይቀሬነው እግዚአብሔር ከተገፊዎች ጋር ስለሆነ የአማራ ባለስልጣናት እንዴነሱ የአማራጥላት የለም ግን ጄበሩ ጠልቆል ዛሬም አልገባቸውም

  • @Sileshi-lt8dz
    @Sileshi-lt8dz 3 หลายเดือนก่อน +4

    አሁን በኋላ የአማራ ህዝብኢትዩጲያ እያለ ማንም የበታችነት ያለበት ሁሉ በአማራ ላይ ማለገጥ የለበትም ፍኖም በደም ያገኘውን ማሳሪያ ነፍጡን በታሪክ ትጥቕ መፍታት የለም

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wonderful

  • @mole576
    @mole576 3 หลายเดือนก่อน

    እሚገርም ነው

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 3 หลายเดือนก่อน

    Abiy must go.no option.

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 หลายเดือนก่อน +14

    ጁላን የተካዉ ገዳያችን አበባዉ የአማራ ባለሀብቶች ሊያግባባ ነበር ሀሳቡ አባቴ አማራ አምርሮል አይሰማም ሁሉም ገዳይ አስገዳይ ይጠየቃል።

  • @lofysis
    @lofysis 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @ethiopiatikdem1970
    @ethiopiatikdem1970 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 3 หลายเดือนก่อน

    የፋኖን መስዋዕትነት ቁጥር ለምንድን ነው የምታወራው????🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 3 หลายเดือนก่อน

    🙏❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 หลายเดือนก่อน

    የሕዝብን የመኖር መብት ማክበርና ለጥያቄው ፓለቲከዊ መፍትሔ ከመስጠት ይልቅ የሐገሪቱን ሐብትና የዜጎችን ሕይወት አሟጦ በመጠቀም የአማራን ሕዝብ አሸንፎ ባሪያ አድርጎ ለመግዛት የሚደረግ ጥረት ሐገሪቷን ያፈርሳል እንጅ ሰላም አያመጣም

    • @TekleHonelign
      @TekleHonelign 3 หลายเดือนก่อน

      Who asks you to justify?

  • @teshomemiki4128
    @teshomemiki4128 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለተጨቆኑ ኢትዮጲያውያን

  • @Gebdeg
    @Gebdeg 3 หลายเดือนก่อน

    በአንደበታቸው የቆምነው ለአማራው ህዝብ ነፃነት ለመላው ኢትዮጵያዊያን እያሉን የፋኖ ከላይ ያሉ መሪዎች ስልጣናቸውን አሰቀድመው የተጀመረውን ትግል ከግብ እንዳይደርስ እንቅፋት የሆኑ ይመስላል

  • @nigussieBirhan-j8g
    @nigussieBirhan-j8g 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሁሉንም ምቱ ተብሎ ዜና ተነግሯል እኮ ንፁሃን ምናምን ከምትሉ ሁሉም አማራ እራሱን የሚከላከሉበትን መንገድ ብትፈጥሩ

  • @MulugetaMekonen-cq9th
    @MulugetaMekonen-cq9th 3 หลายเดือนก่อน +3

    good Newes

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 หลายเดือนก่อน

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em 3 หลายเดือนก่อน

    ድል ላማራ ህዝብ

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em 3 หลายเดือนก่อน +3

    ያማራ ጄነራሎች ሞታቸውን የውሻሞት አላህያርገው

  • @sarameereee7669
    @sarameereee7669 3 หลายเดือนก่อน +4

    አንደኛ ነኝ❤❤

  • @habtealmaw177
    @habtealmaw177 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ethio news ewnetegna yemereja mnch newhulachinm lik&sher enadrg

  • @yewondwossenbitew4253
    @yewondwossenbitew4253 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sefimedi
    @sefimedi 3 หลายเดือนก่อน +4

    የብሔር ጉዳይ ከተነሳ..ይሄ ህግ በመላው ሀገሪቱ ሳይሆን አይቀርም።እኔ ሱማሊ ክልል ነው እምሰራ እና ባለፈው ሳምንት ከክልል የመጣ ተብሎ ሁሉም ሰራተኛ ብሔር ሞልተናል።

  • @AwAs-gy5dc
    @AwAs-gy5dc 3 หลายเดือนก่อน

    💪💪💪💪💚💛❤💪💪💪

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kiflebeti
    @Kiflebeti 3 หลายเดือนก่อน

    ሰለመረጃው እናመሰግናለን። በርታ። ከህዝቡ የቀረቡት ጥያቄዎች ከሞላ ጎደል ጥሩ ናቸው። እነዚህ በአገዛዙ የተፈጸሙ ድርጊቶች ሲሆኑ ስርአቱ እነዚህን ለመፈጸም የተነሳበት ዓብይ ምክንያት/ ገፊ ጉዳዮች በቅጡ አልተነሳም። ለምሳሌ የህገ መንግስቱ ጉዳዩ፣በፕሪቶሪያው ስምምነት የተፈጸሙ ማጭበርባሪወች ፣በፕሪቶሪያው ስምምነት የአማራ ተሳትፎ አለመኖርና ሌሎችም መዳሰስ ነበረባቸው።

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn 3 หลายเดือนก่อน +2

    Bela bertanlin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbeebaDubai
    @AbeebaDubai 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @AbelaBela-w3v
    @AbelaBela-w3v 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ebakachuuuu fanowoch ande hunuuuu hizibe aleqe

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 3 หลายเดือนก่อน +1

    አጥንት ቆጥሮ ቢሆንማ አያባርረውም ራሱ ነበር የሚወጣው።

  • @fentawalemu8017
    @fentawalemu8017 3 หลายเดือนก่อน

    የፋኖ ተዋጊዎች አላማቸው ስልጣን ከሆነ በጣም ያሳፍራል። አላማቸው ለአማራ ህዝብ መቆም ከሆነ በአንድነት መቆም አለባቸው።

  • @dawit7628
    @dawit7628 3 หลายเดือนก่อน +5

    መረጃዉን ልሰሙ ስገቡ ላይክ አርጉ እስኪ

  • @animawmanaye8517
    @animawmanaye8517 3 หลายเดือนก่อน +2

    Well come Bele

  • @de4xi
    @de4xi 3 หลายเดือนก่อน

    ድል❤❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 3 หลายเดือนก่อน

    በታሪክ የኢትዮጵያ መከላከያ ንጹሀን ሲረሽን መስማት በጥቁር መዝገብ ይመዘገባል።

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 3 หลายเดือนก่อน +6

    ፋኖ እየተዋጋ ያለው አብይ አህመድን ነው፣አብይ አህመድ የሚወጋው የአማራን ህዝብ ነው።ለምን ማንኛውንም አማራ እየጰፈጨፈ ነው።

  • @hayattube6234
    @hayattube6234 3 หลายเดือนก่อน

    ውርጌሳ ንፁሀን 11በላይ ነው

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 3 หลายเดือนก่อน

    ይልቅ የአስቸኳይ አዋጁ አሁንም ያልተነሳ መሆኑንን ደጋግማችሁ ዘግቡ ንፁሃን እያለቁ ነው በነፃ እርምጃ 👿😭😭😭

  • @AbiAby-sh7wo
    @AbiAby-sh7wo 3 หลายเดือนก่อน

    ነፃነት መቅደም አለበት ለስልጣን ከሆነ እነሱን ለማንገስ አማራ መሞት የለበትም ነፃ ለመውጣት እንጂ።

  • @HabtamuTsegaye-p5r
    @HabtamuTsegaye-p5r 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌ ከመሞት አንዴ መነሳት የተረፈው በነፃነት መኖር በተናጠል አመናምነውን ነበረ አሁን ስንነሳ አለም ትኩረት እየሰጠን ነው ድል ለሰፊው ለተጨቆነው ህዝብ ሞት ለናዚው እውነት ያሽንፋል ድል ለጠንካራው ፋኖ!

  • @maryemeid7949
    @maryemeid7949 3 หลายเดือนก่อน +4

    አበባው ታደሠ የሚባል የኦረሞ አሽከር ጊዜ መልሥ አለው

  • @Ethiopialover
    @Ethiopialover 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ችግሩን ይፈታል ወይም ይሄን ጥያቄ የጠየቀ ሁሉ በኮሬ ነጌኛ ይታፈናል

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 หลายเดือนก่อน

      ወረራ ጋላ🤧👎

  • @afroprinting76-kp8uo
    @afroprinting76-kp8uo 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ በሌ

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 3 หลายเดือนก่อน

    የትግራ ሕዝብ በበርበሬ ጭምር ነው የታገለው እያወጣ ሲታረድ የሚተኛው ። አበባው የአማራ ሕዝብ እንዲህ ሲደረግ የት ነው?

  • @beleteasfaw5386
    @beleteasfaw5386 3 หลายเดือนก่อน +2

    We never see any progress in FANOS struggle against this cruel regime unless FANOS are united.

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 หลายเดือนก่อน

    ዘረኝነት ኢትዮጲያን እያፈረሳት ነው

  • @YenegenManyawukal
    @YenegenManyawukal 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ባለፈው የተወሰነ መሸራተት (ቡድንተኝነት)አሳይተህ ነበር ለማሳያ እንደ ጎንደር ቀጠና የአማራ ፈኖ በጎንደር የሚባለውን በአርበኛ ባየቀናው የሚመራውን በማጉላት የጎንደር እዝ በሻለቃ ሀብቴ ወልዴ የሚመራውን የማሳነስ እንደ አማራ ደግሞ በግልጽ ባይነግርም በኔ አረዳድ ሁለት ቡድን አለ እርሱም በአርበኛ ዘመነ ካሴ የሚመራ እና በታላቁ አርበኛ እስክንድር ነጋ የሚመራ አንተ በዘመነ ለሚመራው ማድላት ይታይብህ ነበር አሁን ወደመጀመራያው ሚዛናዊነትህ ተመልሰሀል ታጋዮቹም ሆነ መሪዎቹ ለአንተም ለኛም እኩል ናቸው በዚሁቀጥል ይህ ማለት ግን ጠቃሚ አስተያየት ወይም ትችት አታሳ ማለት እንዳልሆነ ይወሰድልኝ በዚሁ ቀጥል የግሌ አስተያየት ነው።

  • @צגאוסלאהו-ב2י
    @צגאוסלאהו-ב2י 3 หลายเดือนก่อน +2

    Bertalyi

  • @NaimMamaad-
    @NaimMamaad- 3 หลายเดือนก่อน

    ዜናዉንተሎጀምር

  • @Fanoawit
    @Fanoawit 3 หลายเดือนก่อน +3

    የአማራ ወጣት ግን ገና አልነቃም ወይሥ ሥቃዩ ተመችቶታል? ወጣቱ ሁሉ ዱር ቤቴ ማለት ግድ ይለዋል።

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ዘመነ ካሴን በጣም እወደዋለሁ ግን አሁን ላይ የትግሉ መጓተት አንዱ እሱ ነው እኔ አጥናፉን አይደለሁም አልሸወድም ይላል የስልጣን ፍቅር

  • @canaan4153
    @canaan4153 3 หลายเดือนก่อน

    I can't believe the attendant raised such hot questions in front of those cruel Generals

  • @kingdawit3367
    @kingdawit3367 3 หลายเดือนก่อน

    የደህንነት ሀይሎቹን የተያዙትን ጎንደር ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በሙሉ መረሸን አለባቸው መገደል ነው ያለባቸው አለቀ

  • @hab718
    @hab718 3 หลายเดือนก่อน

    Bele yezewetr admachih negn ke israel
    Dimtsih mmm aysemam

  • @absabs9882
    @absabs9882 3 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ ከስብሰባው ተነሣ የተባለውን ንግግር እኔ በግሌ አላምነውም ።
    ምክንያቱም ይህን ሊል የሚችል ድፍረት ያለው አማራ አለ ብየ አላምንም ።
    ከእውነታው ድስኩር ይበዛዋል ።
    ይልቅ ገና ጫካ ሁነው ለስልጣን የሚሻኮቱትን ፋኖ ተብየዎች
    ሽኩቻውን ትተው በአንድ መስራት አለባቸው ።
    እውነት ለአማራ ህዝብ ከሆነ ጫካ የገቡበትና እየታገሉ ያሉት ለህዝባቸው ከሆነ ከእሎህና ፉክክር አዙሪት መውጣት አለባቸው ።
    ካለ በለዚያ አርፈው ይቀመጡ

  • @Abdu-vo1yq
    @Abdu-vo1yq 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜዋ ሰላም ሰላም እንደት ነህልን የንጉስ ሚካኤልን ክፈለ ጦር መግለጫ ልቀቀውጅ

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 3 หลายเดือนก่อน

    ምን ዋጋ አለው በለጠ ሆን ብለው ስብሰባ ላይ እንድትናገር ይገፋፉህና ከዛ በሌሊት ቤትህን አንኳኩተው አፍነው ደብዛህን ያጠፉሀል።ትርፉ ይኼው ነው።

  • @wendiye1429
    @wendiye1429 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያለ ጥርጥር አማራ ያሸንፋል ዋናዉ ነገር በስለንቦለ በልጦ መገኘት ነዉ ለዚህ ደሞ

  • @melakuayalew5078
    @melakuayalew5078 3 หลายเดือนก่อน

    በአዲስ አባና በተለያዩ የአማራ ግዛቶች በመከካያ መኮንኖች ከሕዝብጋር ውይይት ለምን አስፈለገ የሚለው ትልቅ ትኩረት ያስፈልገዋል።እውነት ከሆነ ለምን ከፓለቲከኞች ጋር ውይይቱ አይካሄደም። ጥንቃቄ የሚያስፈለገው ጉዳይነው። ፈረንጆቹና የኦሮሞ እንዲሁም የትግራይ ብሔረተኞች እየገፋ ያለውን የአማራን ንቅናቄ ለማጨናገፍ ከያዙት ስትራቴጂ ጋር አያይዞ ማጤን ግድ ይላል። ብልፅግና አልቻለም በሚል ሰበብ ከሕዝብ በተደረገልን ጥያቄና ሀገር በማረጋገት ሰብ እነደ ደረግ የሕዝብን ጥያቄ ነጥቆ ወታደራዊ መንግሥት ሊተክሉ ሙከራ ሊያደርጉ ይችላሉ። ዋናው አላማቸው የአማራን ሕዝብ ንቅናቄ ለማጨናገፋ ነወ። የአማራ ሕዝብና ፋኖ ትግሉን ማፋፋም የግድ ይላል።

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንደው በላይ እዳልናደድብህ😢 ወሎን ክልል ለማረግ ብዙ ሰው ውስጥ ለውስጥ እየሰራ ነው አጣርተህ ንገረን በጣም ተዋቂ ሰወች ጭምር አሉበት አሉ እ ንገረን እውነት ነው

    • @ethiopiatikdem1970
      @ethiopiatikdem1970 3 หลายเดือนก่อน +8

      ታዋቂ ማለት እነማን ናቸው? እኔ የምልህ ጥቂት ሆዳሞች እኮ የአማራን ህልውና መሸጥ አይችሉም። አማራ ነፍጡን አንስቷል እነዚህ ቅጥረኞችንም አብሮ ለመውቀት ርህራሔ የለውም።

    • @SaleMuche-tb9dc
      @SaleMuche-tb9dc 3 หลายเดือนก่อน +4

      ከኢቶ ፎርም ነው መረጃው ያገኘኸው

    • @NetsanetBarinet
      @NetsanetBarinet 3 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮ ፎረም ማለት እኮ አምሃራን በመከፋፈል ለ ህውሃት ባርያ ለማድረግ ሚሰራ ሚዲያ ነው። ኢትዮ ፎረም ማለት አማራ ሁነው አማራነ ከ ህውሃት ሆነ ከ ኦነግ ብዙ እጥፍ ነው አማራነ ሚጠሉት​@@SaleMuche-tb9dc

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@ethiopiatikdem1970 ኖ ብዙ ናቸው በአርቱም በእምነትም በ ፕሮፌሰ ያሉ ናቸው የማጠብቃቸው ሁላ ያነ ወሎ ብሎ የመጣው ጣሰው በጣም ብዚ ሰው ከጀርባው አለ ወሎ ውስጥ በተጨማሪ የኦሮሞ ሙህራን አሉበት

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@SaleMuche-tb9dc ኖ እኔ ወሎ መርሳ ነኝ ጉርፕ ውስጥ አለሁ ማሬ አማራ መወጠሩን አይተው ወሎን ስራቸውን እየጨረሱ ነው የሚዘግብም የለ