Yechewata Engida የጨዋታ እንግዳ - ገጣሚ እና ደራሲ ነቢይ መኮንን ከመዓዛ ብሩ ጋር Week 11 Part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2021
  • Yechewata Engida የጨዋታ እንግዳ - ገጣሚ እና ደራሲ ነቢይ መኮንን ከመዓዛ ብሩ ጋር Week 11 Part 1
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 8

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 3 ปีที่แล้ว +8

    ይህ የህዝብ ቤተ-መጽሐፍት የሆነ ሰው በደንብ ታሪኩን እና ገጠመኙን በመጽሐፍ መልክ በደንብ እንደሚጽፍልን እንጠብቃለን ነብይ አንተ ትችላለህ ቀጥልበት ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ወገኔ

  • @nahomkassahun8304
    @nahomkassahun8304 3 ปีที่แล้ว +4

    ነብይ የህይወት መስመሬን አስተካክዬ እንዳቅድና የማይሆን ህልሜን እንድተው መካሪ በሌለኝ ዘመኔ በ አዲስአድማሱ የኛ ሰውአሜሪካ ተከታታይ ፅሁፎችህ የመከርከኝ ውድ እና ምርጥ ፀሀፊ ነህና አሁን ላይ ላለሁበት የተረጋጋ ህይወት ያበቃኽኝ ሰው ስለሆንክ ምስጋናዬ ባለህበት ይድረስህ: ሁሌም የምመኘው በአካል አግኝቼህ እንዳመሰግንህ ነውና እስከዚያ ሰላም ሁንልኝ

  • @bereket19
    @bereket19 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መዐዚዬ🙏
    ምርጡን ገጣሚ ነብይን ስላቀረብችልን💙🙏

  • @henokmulugeta6174
    @henokmulugeta6174 ปีที่แล้ว

    አንዳንድ የሀገራችንን ሙሁራን በቃ ልክ እንደቅርስ ዘለአለማቸውን ማኖር ብንችል እንዴት መልካም ነበር
    ጋሽ ነብይ ስለሆነው ሁሉ እንደ ኢትዮጵያዊነቴ
    አመሰግናለሁ።

  • @jjthekid1781
    @jjthekid1781 3 ปีที่แล้ว +2

    ባንደኛው የቅዳሜ ጨዋታ ዝግጅታችሁ ካቀረባችሁት እንግዳ አቶ በኃይሉ ገብረመድህን ጋር እንደተለመደው ጣም ያለው ጭውውት ስታቀርቡ አንዳንድ ነቃ ነቃ ያሉ ዲያስፖራዎች እኛ ከሌለን የላችሁም የሚል አመለካከት አላቸው ያስባሉም ብለው ወይዘሮ መአዛ ብሩና እንግዳቸው ሲሰነዝሩ ስምቸ ትንሽ ቅር ስላለኝ የሚከተውን ለማለት ሻሁ። ምናልባት እነዛ የመበላቀጥ ትይንት የሚዘጋጅበት ቤትና ስንቱን የሚያራቁተውን የኳስ ጨዋታ ያሸንፋል ይሸነፋል ቁማር ይዘውላችሁ የገቡትን አይነት ከሆነ እንጂ ብዙዎቻችን እንዲህ አይነት መንፈስ የለንም አመለካከታችሁንም አርሙ ለውጡ አለያም ጎድታችሁናልና ይቅርታ በሉ እላለሁ። በተረፈ ዝግጅታችሁ ደግ ነው።
    የለንድኑ አድማጭ

  • @yirgalemmammo6856
    @yirgalemmammo6856 ปีที่แล้ว

    ጥፍጥ ያለ የማይሰለች ምርጥ።ነብይ እና መአዚ አቦ ደስ ስትሉ።ኑሩልን

  • @ziz505
    @ziz505 ปีที่แล้ว +1

    Sew !

  • @berihundesale6694
    @berihundesale6694 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን አባቴ ላድርጋችሁ ቦጣም ነዉ የምወዳችሁ