ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
youtube.com/@happyjewad?si=jjLRYnw9xpRPjUPi ሰብስክራይብ አድርጉልኝ🙏🙏🙌🙌🙌
ዝምዲና ከሌላችሁ ተጣመሩ ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሌም አብራችሁ ኑልን ቡራየ የኔ የዋህ ትሁት ትለያለህ ማርያምን ለሰዉ ያለክ አዛኝንተክ ክብር
ሁሌም ኑልኝ ፈገግ አረጋችሁኝ ጭንቅ ብሎኝ ነበር ሁላችሁም በድዋችሁ አስቡኝ የቡራ የሀይሚ ቤተሠቦች ❤
🎉🎉🎉🎉❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰👍👍👍
ዋው ሀይሚ 12ተኛ ክፍል ተፈትኝ ነብርሺ እንድ መልካም ውጤት
❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤@@Sara-ne2ro
እንደ ሄሉ ነች ሄሉም የ12 ክፍል ተፈታኝ ነች እኔኮ ቲንሽ መስላኝ ነበር ቢያንስ 7ተኛ ክፍል ትመስለኝ ነበር ሄሉኮ 20 አመቷ አክብራለች ይቺም 20 አመት ይሆናታል ማለት ነዉ ሰኔ 16 ልደቷ ነዉ ❤❤የኔ ቅመም በጣም ነዉ የምወዳት
ሃይሚቲ ወደ ዪንቨርስቲ እንደምትገቢ አልጠራጠርም በሁሉም ጎበዝ ነሽና
ውይይይይይይይይይ በነዚህ ልጆች ፍቅርርርርር ማበደ ነው እውነት የመዳምን ስራ መስራት አልቻልኩም❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ወላሂ
ወይኔ ለካ ካሜራ አለ አላለም ቡራ ፍቅር እኮ እንዲህ ነው
ሀይሚ እህት መድሀኒአለም ከች ጋር ይሁን ጡሩ ዉጤት እንደታመጪ ተሰፋ አለኝ
Ameneeeee 😢❤❤❤
ብራዬ. ሀይሚን የመሰለች ነገስት ተሰጠህ ሚሲት የፈጣሪ ሰጦታ ነት ሰታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል
ቡራዬ ሀይሚን የመሰለች ንግስት ተሰጠህ ሚሲት የፈጣሪ ስጦታ ናት ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤
እኛም ሰበቦች ነን
ሐይሚ ብሩኬ በእውነት ፍቅረኛሽ ለመሆን ከወሰነ ንፁህ ልብ ያለው ልጅ ነው እኔም የልጄን ልጅ ይመስላል በጣም እወደዋለሁ የተረጋጋ ነው
በነገራችን ላይ ሀይሚ የልጂአዋቂ ብልህ ከስውተግባቢ አዛኝ ልጂነች የኔውድ❤❤❤❤❤
betikikil
❤❤❤❤❤
❤❤❤💝💝💝♥👏
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉
የቡራ ንግስ ቡራ የሀይሚ ንግት የምትወዷቸው ብቻ 👍👍❤
ሀይሚ ቅመሟ ምርጥዬ ልጅ ነሽ__ብሩኬ ደግሞ በጣም የሚወደድ ልጅ ነው።
ደምሪኝ🎉
ብሩኬ መልካም ልጅ ነዉ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢደል አረፈ በአል በሰለም በጤና አደረሰቹ ኢድ ሙብርክ👍👍👍👍👍👍👍
እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን። አብሮ። አደርሠን
እኳን አብሮ አደረሠን
ለመላው የእስልምና ተከታዬች በሙሉ የአረፋ ኢድ እንኩዋን አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ
ኡንከን አቢሮ አደርሰን
እኳን አብሮ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ ያደረሠን❤❤❤
የምር ግን ሁለታችሁም አንድ ላይ ስትሆኑ እንዴት እንደ ምታምሩ ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤እናንተን ለማየት ነው እምገባው ሱሴ ሆናችኋል ሰላማችሁ ይብዛ 😍😍😘😘
እኔ ዛሬ የምኮምተው ጠፋኝ የደስታየ ብዛት😂 ሀይሚየ የኔ ውድ ጡሩ ውጤት እንደምታመጭ መልካም ምኞቴ ነው ኢሻ አላህ ላንች የሚሆነውን አላህ ያቃልና የምኞትሽን አላህ ያሳካልሽ የኔ ቅመም
እህቴደምሪኝ
@@Lebabachannelቆየሁ እማ ከዚህ በፊት ጠይቀሽኝ መልሻለሁ
እነዚን ልጆች ግን እንዴት እንደወደድኳቸው እግዚአብሔር ለክብር ይብቃችሁ❤
❤❤❤❤❤❤አይ ሃይሚ ምትገርሚ ነሽ ስወድሽ ብልሃተኛ ነሽ ቅመም ነገር ስወድሽ የኔ ማር❤❤❤❤❤
ህሚ ግን የፍቅር ሰው ነሽ❤
አረ በናትሽ ሀይሚ ለብሩኬ ግጥም ግጠሚለት በማርያም ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤
እረ ተረጋጉ ቆይ ምንን አስመልክታ ትግጠምለት የፍቅር ወይስ የወንድም ይለይለትጅ ሆሆሆሆ
ሀይሚ ፍቅር ይዞታል ተጣመሩ ቡራዬ እናማ እንኳን ለእስላም እምነት ተከታዩች ኢድ ሙባረክ 😍😍
አለይና አለይኩም❤❤❤
ክብር ለመዳም ቅመሞች የስንቱ ህወት የቀየሩ ጀግኖች ስንቱ ያጣመሩ ተሰሚነት ያላቸዉ!!
ደምሪኝ
ሳህህአረ😂የኔንምቀይሩልኝ😂😂😂😂😂😂ውድዋ❤😂😂😂
ከልባቺንቅመምነንእኮ😂😂
በጣም ክብር ለኛ ጀግኖች እኮ ነን የተዘመረልን
@@kierkm5305እሽ እማ
ለመላው የእሰልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ😊
አለይና ወአለይኩም ድምሪኝ ዙዙየ
አለይናወአለይኪ
አለይና ወአለይኩም
አለይና አለኩም ደምርኝ 14:40 ሀቢቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለይና አለኩም ደምርኝ ሀቢቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃይሚዬ ጥሩ ውጤት እንዲመጣልሽ ፀለቶየ ነው የኔ ቆንጆ የጅግና እህት ኣብርህሽ እና ሩታዬ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤
ቡራየ ሀይሚ ይኑቨርስቲ ስትሄድ ቀለበት አርግላት አለዚያ አንዱ ይቀማሀል የምትሉ ላይክ😂❤❤❤❤❤
እያት😂
😂😂😂😂
አራታዉ ግን ቀሌበት እቃእቃ ጫዋታ መሴላችሁ ጋና ሳይዋደዱ😂😂😂
ቆርቆሮ ልብአያስርም ፍቅርእጅ❤
ወይኔ በነዚህ ልጇች ፍቅር ማበዴ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሁለዬም ኑ ሀይሚዬ🎉🎉🎉🎉🎉
በጣምዴሥትላችሑ🎉🎉ሸቀጠፈተናሽንአልበዴሥታሽንማዬትእፈልጋለንይንፈርሥቲሥገቢብሩኬብቻውንሊቀርብነው😊😊😊😮😮🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሰብስክራይብአድርጉኝ
አሪፍ ውጤት እንደምታመጭ ተስፋ አለኝ የኔ ቆንጆ🙏 ደሙ ሀይሚዬ & ቡራ ተናፍቃችሁ ነበር❤❤❤
ሃይሚ እናቡራ ሁሌም ይምጡልን የሚል❤
እኮ
❤❤❤
በቀን ሁለተየ ይጡልኝ
እነዚህ ልጆች ሳያውቁት ተዋደዋል የምትሉ 😊😊
ቀላል መዋደድ
ቆየ እኮ❤❤❤
ምን ዋጋ አለው ሃይማኖት የትልያየ
🙄🙄🙄 ኦርቶዶክስ አደሉ እንዴ 🙄@@nefisasemane
እኔም እየመሰለኝ ነው😊
ከእግዚአብሔር በታች ሴት ልጅ ያላችበት የትኛውም ህይወት በረከት❤
ሃሚዬ የኔ ቅመም❤❤የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ አይዞሽ ጥሩ ውጤት ታመጫለሽ❤❤❤
እነዚህን ሁለት ልጆች ተጣመሩ ተጣመሩ አጣመራችሁ ባድ ሲመጡ ደስ የሚለው በዛውም አበረታቱኝ ቅመሞች ለመላው የእስልምና እምነት ተከታየች እኳኔ አደረሣችሁ ቅመሞች ደግሞአበረታቱኝ
@@Lebabachannel እሽ እማ
@@sofi8983 ደምሬሻለሁ
አታጠዉ ሰለዉ አጥትቁልል የመዳምቅመሞቺ ተሳካላቹህ ናፍቀህኛል አለቺዉ ደስያለዉ እደኔ ላይክ ከደርጉኝ
ቡራንና ይሚን የሚወድ ብቻ ላይክ ያድርግ ❤
ውድሜ ፍቅራቹሁን ብዛላቹሁ ❤❤
ሀይሚን እንደኔ የሚወዳት ማነዉ
የሴት በላይ ሀይሚ ሁሉ የሚያምርብሺ ቡርኬ ታዲለሀል ❤❤
ግን በነገራችን ላይ ሀይሚዬዬዬዬ የእውነት ከቡሩክ ፍቅር ይዞታል የምትሉ ላይክ ብቻ👍
😂😂እሱም ይዞታ ል ገና በሩ ቅ ቆሞ ነው ሚጠ ብቃት መጣች ብሎ 2ቱ ም ❤❤❤ናቸ ው
አዎን ይዞታል ግን አልተረዳትም
Awo esu eskimetam atebkim chirash aschekuluwat nw esun mitagegnibet menged nw mifelgewu😂sitota esuwa basetewum chiger yelewum gn hulem tisetewalech sitotama be wend nw Des emilewu😂😂yesuwa yiders neber😂
😂😂😂
ሳህ
የኔ ጣፍጭ ሀሚ ፈተና እንዴት ነበር ታድያ
ለቤኪ ስጦታ ይሰጠው የምትሉ ላይክ ግጩኝ👍👍👍
የመዳም ቅመሞች እንዴት መልካሞች ናቸዉ የሰዉ ደስታ የሚያሰደስታቸዉ ሲያዝኑ አብረዉ የመየዝኑ የማያልቅ ደስታ ይስጣቹ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅራችሁ በላየክ
አሚን ❤❤❤❤
ሀይሚዩ የኔ መልካም ሴት እንኳን ስላም በጣሽ ቡራ ግን ስትግደረደር አንድ አጭቤ ላፍ እንዳያደርጉህ መልካም ሴት ፈላጊዋ ብዙ ነው ዋ ተሎ አፈንዳውና ይለይለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ ትንሿ ቅመም አስተዋይ ናት❤ በርች ጥንካሬሽን ወደፍት❤
የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል❤❤❤❤
እኳን አብሮአደረሰን ሁቢዋ❤❤❤
☪️🎀🎀🎀
እን ኳን አብሮ አደረሠን መል ካም ኢድ🎉🎉🎉🎉
Ekun abro aderesen
ሙሥሊም እህቶቸ እንኳን ለአረፋ በአል አደረሣችሁ አደረሠን❤❤❤❤❤❤
አንኳን አብረ አደረስን
እንኳን አብሮ አደረሠን እህቴ
እንኳን አብሮ አደረሠን
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
እኳን አብሮአደረሠን ሁቢዋ
እኔእኮ የሚገርመኝ ደጋግሜ የማየዉነገርስ የኔዉቦች ሀይሚእና ቡራየ የኔ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ቡራየ ከሀይሚ ውጭ ከሌላ ሴትጋ መነሳት አትችልም በቃ ከሀይሚየ ጋ ብቻ ስራየን ትቸ እናተን እየደጋገምሁ እማያችሁ ነገርስ ስወዳችሁ በጣም
እኔም
😂😂😂🎉❤❤
😂
ለመላው የስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ብራየ በብየ እኳ ነው ያልካት ይሞችኻ ያዓኽ ክክክ የመዳም ቅመሞችየ 😂❤የሰማ ላይክ ያርግ🎉😅
አይዞሽ ጰሎት እናረግልሻለን ሐሚዬየኔ ቆጆ
ለመላዉ የእሰልምና ተከታዬች በሙሉ የአረፈ ኢድ እንኩዋን አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ🤲❤❤
ቅመም የምንልሽ በምክናየት ነው ሀይሚየ የፍቅር ሠው ነሽ የምር በጣም ትችያለሽ. አትጠገቡም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤
ሃይሚዬዬ ጥሩውጤት እንዲመጣልሺ ፀሎታች ነው ብራ በደንብ ተንከባከባት ንግስታችን
እህት ደምሪኝ
*_ናፍቀሽኛል ናፍቀሀኛል ሆ ነገሩ እውን ሊሆን ነው መሰለኝ ቅመሞቼ 😁❤️_*
ቢሆን ደስ ይላል😅
ትወደዉ አለልጅቱ አስለን ሴትልጅ ሰከን ሲልነዉ ምንሽነዉ አቦ
@@محمدمحد-ف2م እውነት ነዉ ብንፈልጋቸዉም ስሜታችን ድብቅ አድርገን ደክመው የራሳቸው ስያርጉን ደስ ይላል 🥰 እነዚ ግን እየቀለዱም ሊሆኑ ስለሚችሉ ምንም አንልም
እኮ😂❤❤
@@محمدمحد-ف2م እና አፍና ትሙት እደ በሰለጠነ ዘመን 🤣🤣
ደስ የምትሉ ምርጥ ጥንዶች ትሆናላችሁ ወደፊት እግዚአብሔር ያሳካላችሁ❤❤❤❤
ሀይሚዬ አና ብሩክዬ ክጣማረ ዋዋዋ ሀይሚዬ ናፍቃሻኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔወርቅቼ ስውዴቼሁ በስስቴ ጅጌናውቼ ❤❤❤❤❤ወደፈት ሀይሚዬ የኔልዬዋ አይዞሽ 🎉🎉🎉🎉
ኢድ ሙባረክ ዉድ ሙሥሊም እህት ወንድሞቸ🎉
ወአለይንወአለይክ
አላህ ይባርክኩም🎀☪️☪️☪️
አለይናወአለይኩም
አላህይበርክ
የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳ አደረሰችሁ
አኳንአብሮ አደረሰን❤❤❤
@@AaSs-c5z 👌👌👌
ሀይሚ እና ቡራ የምትወዱ ላይክ ግጩኝ👍👍👍እና ኢድ ሙባረክ ቅመሞችዬ😍
❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አለይና ዋለይኩመሰ ተወበላህ ሚና ወሚንኩም ሧሊኸለሰ አማል❤❤❤❤❤
ዉይ በእዉነት በጣም ነዉ ደስስስ ያለኝ ተመስገን ብራዬ የኔ ልዩ ሀይሚ የኔ ዉድ በእዉነት እደዛሬ ደስስ ብሎኝ አላቀም የኔ ልይወች
እንትን እያየሁ እቅልፍየለኝ ጧት ማዳምጋ ፖክስሆነብኝ😂😂 ሀሚ ና ብርኬ እድላ ስቶኑ የሌለ ❤❤❤❤
አሪፍ ውጤት እንደምታመጭ ተስፋ አለኝ የኔ ልዕልት🎉🎉🎉🎉🎉
እህትየ ደምሪኝ
ብሩኬ ሃይሚ ዩንቨርስቲ ትሄዳለች ብሎ ካሁኑ ጨነቀው ወይ ፍቅር 🥰💕 ሃይሚና ብሩኬ የምትወዱ ላይክ👍👍👍👍 ❤❤❤
ፍቅር ገብቶላቸዋል
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አወን የኔ አባት ክክክክክክ
❤❤❤ 3:27
ለሱ እኔን ጨነቀኝ
አይ 12 ክፍል ይድፋው እውነት አይዞሺ ጥሩ ውጢት እደምታመጭ ተሥፋ አደርጋለሁ 🙏🙏
ሀይሚን እንደኔ የሚወዳት ማነው❤❤❤
ለመላው ለእስልምና ተከታዮች እንካን አደረሳችሁ. አደረሰን ኢድ ሙባረክ. ❤❤❤❤❤. ለቀጣይ አመት ደግሞ ቤተሰብ ጋር የምናሳልፍ አላህ ያድርገን ያረብ 😢😢😢.
አሚንንንንን
አሚንን ሐሁላችን
አሚንን
አሚንንንንንንንንን ያራብ
Amin yene wed
ብሩኬና ሃይምዬ አንድ አይነት ልብስ ለብሰው ቨድኦ ይስሩልን ❤️❤️🥰🥰🙏🙏
ማነው እደኔ እነዚህ ምርጥ ጥንዶቺ በጉጉት የሚጠብቅ❤👍👍👍
ዋው ቀጣይ እናተ ናቹ ማሻእላህ መቼም የኛ የመዳም ቅመሞች የድካም ማፆናኛ ናቹ
ቡራየ ሃይሚየ ስኮራሮፉ ይችን ብድዮ ማዮው ለምድኖ እስከሰ መላቦሉኝ ⒽⒷ🥂🔐💓
የአብርሽና የሩታ ደስታ የሚያስደስታቹ ላይክ ግጩኝ
ዛሬ ደስ ብሎኛል ለሙዬ ለሰጠችው መልስ
እኔም ደስ ብላኛለች@@መቅዲግሪስ
የሁሉም ሰው ደስታ ያስዴስታልእህት😊😊😊
@@ስአድመሀመድ በጣም
ሀይሚነት የኔ ሴት የኔ ንግስት እንኳን ሰላም መጣሽ😍😍
ቀይ ሎሚ ነዉ መብላት ብርቱካን ሆድ ያማል እኳን በቡርኬ በሌላዉ ይታማል ሀይሚየ ስታምሩ ለስርጋቹህ ጥሩኝ❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚዬ የኔ ቅመም ናፍቀሽኝ ነበር🤗
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ለመላዉ ሙስሊሞች እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉🎉🎉
ኡንካን አብሮን አዳራሳን❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አዴረሰን😊😊😊😊
እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤
እንኳን አብሮአደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉
ኡኑካንደህና መጣቹልኝ የኔ አበቦች B&H🌷🌷🌷 እኔእኮ የቡራን እና የቂመምዋን ቤት ገብቼ ዛነፈታ ሰቅበሳቅ ሆኜነው እወጣው ሁሌም ፍክትድምቅ በሉልኝ ይመቻቹሁ ሀይሚዬ የኔልዩ አብሽሪ ጡሩ ዉጤት እንደምተመጭ ምኞቴ ነው የኔ ፈንድሻ በድገሚ ስለዬውሽ ደስብሎኛ የኔተናፈቂዋ Hዬ B&H ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ እወደቹሀለ
የኔ ቅመም ሀይሚዬ &ቡራ ተናፍቃችሁ ነበር
ምድ ነው መሽኮርመም❤😂 ሀይሚ ግፍሽ😂
ወይኔ ሀይሚ እጆቼ ሢያምሩ💛💛💛💛የኔቢጫወባ❤
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እኳን ለኢዳል አረፋ በአል በሠላም አደረሰን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እኳንአብሮአደረሠን
አሚን የኔ ልዩ
እንኳን አብሮ ያደረሠን❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
ማርያምን ስታምሩ እኔኮን በስስት ነው የማያችው ፈጣሪ ይጠብቃችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀይሚዬ የኔ ጣፋጭ ቅመም ስወድሽ እንኳን ደህና መጣሽ
ሀይሚ እንኳን በሰላም መጣሽ እዉነት ናፍቀሽኝ ነበር ዉዳ🎉🎉🎉🎉❤❤
ተጋብ ሀይሚ ምርጥ ሴት ነች አትቅለበለብእረጋያለችምርጥልጂ
ቡራዬ ሀይሚ ኢቬርስቲ ስትሄድ ቀለበት አድርግላት አለዛ ይችን አበባ የመሰለች ልጅ እዳትበላ ❤❤❤❤❤
ብሩኬና ሀይሚ ይጋቡ የምትሉ❤❤❤👍
ውደእንዛመድ
😂😂😂😂😂
አለ ማጋባት አታቁም እንዴ ገና መቼ ተጣመሩ
@@Geniየማርያም😂😂😂
Higabuu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ የልቦናችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ 👏🙏🙏♥️
amen
🙏🙏🙏 ኣሜንንንንንን
አሚን ያረብ🤲
"ኣሜን ኣሜን ኣሜን"
አሚን
እኔ ይህን ብዲዮ ስንቴ እንዳየሁት የኔ ዉዶች በጣም ነዉ የምወዳቹህ አግዚሀቤሔር መጨረሻቹህን አሳምሮ ያሳየኝ
እውነት ፍቅር የሆናቹህ ልጆች እውነት የሌለ ተመቻችሁኝ
የመጀመርያዋ ላይክ አድራጊ ነኝ😂
ሀሚዬ ፈተና አንዴት ነበር ብሩኬ በጣም ጥሩ ልጅ ነው አጥብቀሸ ያዢው ብዙ ጭልፊቶች አሉና ፍቅራቹ ደሰ ይላል ንፋስ እዳይገባባቹ ከደራ ጭምር ነው የምመክራቹ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂
እኛም ናፍቀሸኝ ነበር የኔ ዉድ እና ፈተና እዴት ነበር የኔዉድ ሀይሚየ
ኢድ ሙባረክ እንኳን ለ1445 ተኛው ኢደል አደሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሀባይቦች
,አልሀምድሊላህ❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አድርስን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ህይወት በእግዚአብሔር ፍቃድነው ግንበሀይሚልብ ትልቅ ቦታአለህ ሀይሚም እንደዛውበአንተ ብዙ ነገር ከላይ ይነበብባችኋል
እስቲ የነእብርሽ ነገር ተደስቶ እዚህ መጥቶ ደግም የነብሩክ ጉዳይ የተደሰተ ✋✋✋✋
እኔ❤
በጣም
እሩታጋ መቼም አይጋቡ ለጊዜዉ ነዉ ያች ጦልጧላ ፍቅርጋ ነዉ የሚጋቡት አለቀ
ለመላው እስልምና ሀይማኖት ተከታዬች በሙሉ እንኳን 1445አል አድሀ ኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደርሰን አደርሳችሁ❤❤❤❤❤❤ቡራየና ሀይሜ ፍቅር እንዳይዛችሁ ፈራሁላችሁ😂😂😂💘💘💘💘🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሙሥሊም እህቶቸ እንኳን ለአረፋ በአል አደረሣችሁ ኢድ ሙባረክ ❤❤❤❤❤ሀይሜየ የኔ ቅሞሞች ታምራላችሁ ጥዶች ሁኑ❤❤❤❤❤❤❤
ሀይምዬ የረሳሁት ነገር አንገትሽ ላይ ማህተም በማየቴ በጣም ደስ ነው ያለኝ የምሬን ነው መስቀሉ ለእኛ ክብር ነውና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yess 💯💯💯❤️👌
መልካም ዉጤት እድሆንልሽ ምኞቴነዉ ሀይሚየ ቶለቶለ ኑ ቡራጋ❤❤
የዛሬን አያረገውና 2014 ላይ ተፈታኝ ነበርኩኝ😢ሀይሚዬ መልካም ውጤት ❤❤
😢እኔም ነበርሁ🎉❤❤
እሺ አሁን ምን ላይ ነሽ
አይዞሺ ቅመሜ በእርግጠኝነት ታልፊለሺ
youtube.com/@happyjewad?si=jjLRYnw9xpRPjUPi ሰብስክራይብ አድርጉልኝ🙏🙏🙌🙌🙌
ዝምዲና ከሌላችሁ ተጣመሩ ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሌም አብራችሁ ኑልን ቡራየ የኔ የዋህ ትሁት ትለያለህ ማርያምን ለሰዉ ያለክ አዛኝንተክ ክብር
ሁሌም ኑልኝ ፈገግ አረጋችሁኝ ጭንቅ ብሎኝ ነበር ሁላችሁም በድዋችሁ አስቡኝ የቡራ የሀይሚ ቤተሠቦች ❤
🎉🎉🎉🎉❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰👍👍👍
ዋው ሀይሚ 12ተኛ ክፍል ተፈትኝ ነብርሺ እንድ መልካም ውጤት
❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤@@Sara-ne2ro
እንደ ሄሉ ነች ሄሉም የ12 ክፍል ተፈታኝ ነች እኔኮ ቲንሽ መስላኝ ነበር ቢያንስ 7ተኛ ክፍል ትመስለኝ ነበር ሄሉኮ 20 አመቷ አክብራለች ይቺም 20 አመት ይሆናታል ማለት ነዉ ሰኔ 16 ልደቷ ነዉ ❤❤የኔ ቅመም በጣም ነዉ የምወዳት
ሃይሚቲ ወደ ዪንቨርስቲ እንደምትገቢ አልጠራጠርም በሁሉም ጎበዝ ነሽና
ውይይይይይይይይይ በነዚህ ልጆች ፍቅርርርርር ማበደ ነው እውነት የመዳምን ስራ መስራት አልቻልኩም❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ወላሂ
ወይኔ ለካ ካሜራ አለ አላለም ቡራ ፍቅር እኮ እንዲህ ነው
ሀይሚ እህት መድሀኒአለም ከች ጋር ይሁን ጡሩ ዉጤት እንደታመጪ ተሰፋ አለኝ
Ameneeeee 😢❤❤❤
ብራዬ. ሀይሚን የመሰለች ነገስት ተሰጠህ ሚሲት የፈጣሪ ሰጦታ ነት ሰታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል
ቡራዬ ሀይሚን የመሰለች ንግስት ተሰጠህ ሚሲት የፈጣሪ ስጦታ ናት ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤
እኛም ሰበቦች ነን
ሐይሚ ብሩኬ በእውነት ፍቅረኛሽ ለመሆን ከወሰነ ንፁህ ልብ ያለው ልጅ ነው እኔም የልጄን ልጅ ይመስላል በጣም እወደዋለሁ የተረጋጋ ነው
በነገራችን ላይ ሀይሚ የልጂአዋቂ ብልህ ከስውተግባቢ አዛኝ ልጂነች የኔውድ❤❤❤❤❤
betikikil
❤❤❤❤❤
❤❤❤💝💝💝♥👏
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉
የቡራ ንግስ ቡራ የሀይሚ ንግት የምትወዷቸው ብቻ 👍👍❤
ሀይሚ ቅመሟ ምርጥዬ ልጅ ነሽ__ብሩኬ ደግሞ በጣም የሚወደድ ልጅ ነው።
ደምሪኝ🎉
ብሩኬ መልካም ልጅ ነዉ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢደል አረፈ በአል በሰለም በጤና አደረሰቹ ኢድ ሙብርክ👍👍👍👍👍👍👍
እንኳን አብሮ አደረሰን
❤❤❤❤
እንኳን። አብሮ። አደርሠን
እንኳን አብሮ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሠን
ለመላው የእስልምና ተከታዬች በሙሉ የአረፋ ኢድ እንኩዋን አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ
ኡንከን አቢሮ አደርሰን
እኳን አብሮ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ ያደረሠን❤❤❤
የምር ግን ሁለታችሁም አንድ ላይ ስትሆኑ እንዴት እንደ ምታምሩ ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤እናንተን ለማየት ነው እምገባው ሱሴ ሆናችኋል ሰላማችሁ ይብዛ 😍😍😘😘
እኔ ዛሬ የምኮምተው ጠፋኝ የደስታየ ብዛት😂
ሀይሚየ የኔ ውድ ጡሩ ውጤት እንደምታመጭ መልካም ምኞቴ ነው ኢሻ አላህ ላንች የሚሆነውን አላህ ያቃልና የምኞትሽን አላህ ያሳካልሽ የኔ ቅመም
እህቴደምሪኝ
@@Lebabachannelቆየሁ እማ ከዚህ በፊት ጠይቀሽኝ መልሻለሁ
እነዚን ልጆች ግን እንዴት እንደወደድኳቸው እግዚአብሔር ለክብር ይብቃችሁ❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤አይ ሃይሚ ምትገርሚ ነሽ ስወድሽ ብልሃተኛ ነሽ ቅመም ነገር ስወድሽ የኔ ማር❤❤❤❤❤
ህሚ ግን የፍቅር ሰው ነሽ❤
አረ በናትሽ ሀይሚ ለብሩኬ ግጥም ግጠሚለት በማርያም ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤
እረ ተረጋጉ ቆይ ምንን አስመልክታ ትግጠምለት የፍቅር ወይስ የወንድም ይለይለትጅ ሆሆሆሆ
ሀይሚ ፍቅር ይዞታል ተጣመሩ ቡራዬ እናማ እንኳን ለእስላም እምነት ተከታዩች ኢድ ሙባረክ 😍😍
አለይና አለይኩም❤❤❤
ክብር ለመዳም ቅመሞች የስንቱ ህወት የቀየሩ ጀግኖች ስንቱ ያጣመሩ ተሰሚነት ያላቸዉ!!
ደምሪኝ
ሳህህአረ😂የኔንምቀይሩልኝ😂😂😂😂😂😂ውድዋ❤😂😂😂
ከልባቺንቅመምነንእኮ😂😂
በጣም ክብር ለኛ ጀግኖች እኮ ነን የተዘመረልን
@@kierkm5305እሽ እማ
ለመላው የእሰልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ😊
አለይና ወአለይኩም ድምሪኝ ዙዙየ
አለይናወአለይኪ
አለይና ወአለይኩም
አለይና አለኩም ደምርኝ 14:40 ሀቢቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለይና አለኩም ደምርኝ ሀቢቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃይሚዬ ጥሩ ውጤት እንዲመጣልሽ ፀለቶየ ነው የኔ ቆንጆ የጅግና እህት ኣብርህሽ እና ሩታዬ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤
ቡራየ ሀይሚ ይኑቨርስቲ ስትሄድ ቀለበት አርግላት አለዚያ አንዱ ይቀማሀል የምትሉ ላይክ😂❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
እያት😂
😂😂😂😂
አራታዉ ግን ቀሌበት እቃእቃ ጫዋታ መሴላችሁ ጋና ሳይዋደዱ😂😂😂
ቆርቆሮ ልብአያስርም ፍቅርእጅ❤
ወይኔ በነዚህ ልጇች ፍቅር ማበዴ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሁለዬም ኑ ሀይሚዬ🎉🎉🎉🎉🎉
በጣምዴሥትላችሑ🎉🎉ሸቀጠፈተናሽንአልበዴሥታሽንማዬትእፈልጋለንይንፈርሥቲሥገቢብሩኬብቻውንሊቀርብነው😊😊😊😮😮🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሰብስክራይብአድርጉኝ
አሪፍ ውጤት እንደምታመጭ ተስፋ አለኝ የኔ ቆንጆ🙏 ደሙ ሀይሚዬ & ቡራ ተናፍቃችሁ ነበር❤❤❤
ሃይሚ እናቡራ ሁሌም ይምጡልን የሚል❤
❤❤❤❤❤❤
እኮ
❤❤❤
በቀን ሁለተየ ይጡልኝ
❤❤❤❤❤❤❤
እነዚህ ልጆች ሳያውቁት ተዋደዋል የምትሉ 😊😊
ቀላል መዋደድ
ቆየ እኮ❤❤❤
ምን ዋጋ አለው ሃይማኖት የትልያየ
🙄🙄🙄 ኦርቶዶክስ አደሉ እንዴ 🙄@@nefisasemane
እኔም እየመሰለኝ ነው😊
ከእግዚአብሔር በታች ሴት ልጅ ያላችበት የትኛውም ህይወት በረከት❤
ሃሚዬ የኔ ቅመም❤❤የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ አይዞሽ ጥሩ ውጤት ታመጫለሽ❤❤❤
እነዚህን ሁለት ልጆች ተጣመሩ ተጣመሩ አጣመራችሁ ባድ ሲመጡ ደስ የሚለው በዛውም አበረታቱኝ ቅመሞች ለመላው የእስልምና እምነት ተከታየች እኳኔ አደረሣችሁ ቅመሞች ደግሞአበረታቱኝ
ደምሪኝ
@@Lebabachannel እሽ እማ
@@sofi8983 ደምሬሻለሁ
አታጠዉ ሰለዉ አጥትቁልል የመዳምቅመሞቺ ተሳካላቹህ ናፍቀህኛል አለቺዉ ደስያለዉ እደኔ ላይክ ከደርጉኝ
ቡራንና ይሚን የሚወድ ብቻ ላይክ ያድርግ ❤
ውድሜ ፍቅራቹሁን ብዛላቹሁ ❤❤
ሀይሚን እንደኔ የሚወዳት ማነዉ
የሴት በላይ ሀይሚ ሁሉ የሚያምርብሺ ቡርኬ ታዲለሀል ❤❤
ግን በነገራችን ላይ ሀይሚዬዬዬዬ የእውነት ከቡሩክ ፍቅር ይዞታል የምትሉ ላይክ ብቻ👍
😂😂እሱም ይዞታ ል ገና በሩ ቅ ቆሞ ነው ሚጠ ብቃት መጣች ብሎ 2ቱ ም ❤❤❤ናቸ ው
አዎን ይዞታል ግን አልተረዳትም
Awo esu eskimetam atebkim chirash aschekuluwat nw esun mitagegnibet menged nw mifelgewu😂sitota esuwa basetewum chiger yelewum gn hulem tisetewalech sitotama be wend nw Des emilewu😂😂yesuwa yiders neber😂
😂😂😂
ሳህ
የኔ ጣፍጭ ሀሚ ፈተና እንዴት ነበር ታድያ
ለቤኪ ስጦታ ይሰጠው የምትሉ ላይክ ግጩኝ👍👍👍
የመዳም ቅመሞች እንዴት መልካሞች ናቸዉ የሰዉ ደስታ የሚያሰደስታቸዉ ሲያዝኑ አብረዉ የመየዝኑ የማያልቅ ደስታ ይስጣቹ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅራችሁ በላየክ
አሚን ❤❤❤❤
ደምሪኝ
ሀይሚዩ የኔ መልካም ሴት እንኳን ስላም በጣሽ ቡራ ግን ስትግደረደር አንድ አጭቤ ላፍ እንዳያደርጉህ መልካም ሴት ፈላጊዋ ብዙ ነው ዋ ተሎ አፈንዳውና ይለይለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ ትንሿ ቅመም አስተዋይ ናት❤ በርች ጥንካሬሽን ወደፍት❤
የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል❤❤❤❤
እኳን አብሮአደረሰን ሁቢዋ❤❤❤
☪️🎀🎀🎀
እን ኳን አብሮ አደረሠን መል ካም ኢድ🎉🎉🎉🎉
Ekun abro aderesen
ሙሥሊም እህቶቸ እንኳን ለአረፋ በአል አደረሣችሁ አደረሠን❤❤❤❤❤❤
አንኳን አብረ አደረስን
እንኳን አብሮ አደረሠን እህቴ
እንኳን አብሮ አደረሠን
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
እኳን አብሮአደረሠን ሁቢዋ
እኔእኮ የሚገርመኝ ደጋግሜ የማየዉነገርስ የኔዉቦች ሀይሚእና ቡራየ የኔ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ቡራየ ከሀይሚ ውጭ ከሌላ ሴትጋ መነሳት አትችልም በቃ ከሀይሚየ ጋ ብቻ ስራየን ትቸ እናተን እየደጋገምሁ እማያችሁ ነገርስ ስወዳችሁ በጣም
እኔም
እኔም
😂😂😂🎉❤❤
😂
ለመላው የስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ
Ekun abro aderesen
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ብራየ በብየ እኳ ነው ያልካት ይሞችኻ ያዓኽ ክክክ የመዳም ቅመሞችየ 😂❤የሰማ ላይክ ያርግ🎉😅
😂😂😂😂
አይዞሽ ጰሎት እናረግልሻለን ሐሚዬየኔ ቆጆ
ለመላዉ የእሰልምና ተከታዬች በሙሉ የአረፈ ኢድ እንኩዋን አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ🤲❤❤
ቅመም የምንልሽ በምክናየት ነው ሀይሚየ የፍቅር ሠው ነሽ የምር በጣም ትችያለሽ. አትጠገቡም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤
ሃይሚዬዬ ጥሩውጤት እንዲመጣልሺ ፀሎታች ነው ብራ በደንብ ተንከባከባት ንግስታችን
እህት ደምሪኝ
*_ናፍቀሽኛል ናፍቀሀኛል ሆ ነገሩ እውን ሊሆን ነው መሰለኝ ቅመሞቼ 😁❤️_*
ቢሆን ደስ ይላል😅
ትወደዉ አለልጅቱ አስለን ሴትልጅ ሰከን ሲልነዉ ምንሽነዉ አቦ
@@محمدمحد-ف2م እውነት ነዉ ብንፈልጋቸዉም ስሜታችን ድብቅ አድርገን ደክመው የራሳቸው ስያርጉን ደስ ይላል 🥰 እነዚ ግን እየቀለዱም ሊሆኑ ስለሚችሉ ምንም አንልም
እኮ😂❤❤
@@محمدمحد-ف2م እና አፍና ትሙት እደ በሰለጠነ ዘመን 🤣🤣
ደስ የምትሉ ምርጥ ጥንዶች ትሆናላችሁ ወደፊት እግዚአብሔር ያሳካላችሁ❤❤❤❤
ሀይሚዬ አና ብሩክዬ ክጣማረ ዋዋዋ ሀይሚዬ ናፍቃሻኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔወርቅቼ ስውዴቼሁ በስስቴ ጅጌናውቼ ❤❤❤❤❤ወደፈት ሀይሚዬ የኔልዬዋ አይዞሽ 🎉🎉🎉🎉
ኢድ ሙባረክ ዉድ ሙሥሊም እህት ወንድሞቸ🎉
ወአለይንወአለይክ
አላህ ይባርክኩም🎀☪️☪️☪️
አለይናወአለይኩም
አለይና ወአለይኩም
አላህይበርክ
የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳ አደረሰችሁ
አኳንአብሮ አደረሰን❤❤❤
@@AaSs-c5z 👌👌👌
ሀይሚ እና ቡራ የምትወዱ ላይክ ግጩኝ👍👍👍
እና ኢድ ሙባረክ ቅመሞችዬ😍