ሲስተር ለ ውድድር ወደ ጣልያን ሄደች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ต.ค. 2024
  • ሲስተር ለ ውድድር ወደ ጣልያን ሄደች

ความคิดเห็น • 263

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว +121

    እነዚን ውቦች የወለዱ እናት እና አባት አስተዋውቁን መክሊትዬ🙏🙏ስታምሩ አይገልፀውም💞💞💞💕💕💕💕💕

    • @Tube-gp4ri
      @Tube-gp4ri 2 ปีที่แล้ว +2

      Echim ahun konjo nat ltey new😜

    • @ananabraham5180
      @ananabraham5180 2 ปีที่แล้ว

      atashekabechi

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว

      @@Tube-gp4ri አንቺስ ቆንጆ አይደሉም ልትይ ነው

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว

      @@ananabraham5180 እናት አባታቹ አስተዋውቁን ማለት ምኑ ነው ማሽቃበት 😏😏😏😏

    • @ananabraham5180
      @ananabraham5180 2 ปีที่แล้ว

      @@ኤማንዳቲናTH-cam betachewo teratashe endetasetewawokesh beyea nw bezawom adenakoteshen tegeltslachewaleshe

  • @dagimmenore5691
    @dagimmenore5691 2 ปีที่แล้ว +40

    ይህን የመሠሉ ደስ የምትሉ ልጆች የእናትና የአባታችሁ ውጤት ናችሁ!!! ቤተሰባችሁን አስተዋውቁን???
    Good luck miss progress!!!!

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 2 ปีที่แล้ว +18

    ለካ እኛ ጎራዶችም ቁንጅናም መወዳደር እንችላለን ዋው አፍንጫ ባለው ብቻ አደለም ለካ👌👌👌👌

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 2 ปีที่แล้ว +23

    እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ እህቴ
    ለ ሀይማኖታችሁ እና ለክራችሁ ያላችሁ ክብር ታላቅ ነው ክራችሁን ሳይ እሯጮቻችንን ነው ያስታወስኩት አሸንፈሽ ደሞ የእመቤቴን ክብር የትገልጪ ሁኚ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +23

    መቅዲን በተመለከተ የሆነ ፕሮግራም ስሪና ያለችበትን አሳውቂን ከሁሉም ጀማ ጋር የለችም እንደምትመልሺልኝ ተስፋ አለኝ

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 ปีที่แล้ว +9

    ውይ መኪዬ ስታምሩ የቤቱ ዋና ድምቀት ደሞ አንቺ ነሽ ታድላችሁ

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 2 ปีที่แล้ว +14

    እኔ መክሊት ምንም ብታረግ ያምረባታል ነው ምለው ደስ ትላለች ብዙ አትጨነቅም በጣም እወዳታለው ፊልም ብትስሬ ጉበዘ ነሽ በእውንት ቤተሰቦቺሽ በጣም ያምራሉ ጋደኞቻቸው ሁላቹም ታምራላቹ እናትና አባትሽን ይዘሽ አንድ ቀን አስትዋውቂን የመክሊትን ወላጆች ማየት ምትፍልጉ ላይክ አድረጉ Love you

  • @bettydeju7233
    @bettydeju7233 2 ปีที่แล้ว +16

    ሶሊዬ መልካም እድል
    አድርጋችሁ ለዚህ ቁምነገር ስለበቃችሁልን እጅግ ደስተኛ ነኝ
    መክሊትዬ የኔ ቅመም

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว

      ስንት ነቸዉ ሴቶቹ ማለት ትክክለኛ እህቶቾ

  • @ሊሊታደሠ
    @ሊሊታደሠ 2 ปีที่แล้ว +10

    ይቅናሽ የኔ ቆንጆ- ይህን ቤተሰብ በጣም ነው የምወደው ስታስቀኑ

  • @HK-ni1ko
    @HK-ni1ko 2 ปีที่แล้ว +6

    i love meklit. i love everything about her. she is naturally funny. nice to see all your sisters.

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 2 ปีที่แล้ว +28

    ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሶልዬ መልካም ልደት🎂

    • @susuyemekail1821
      @susuyemekail1821 2 ปีที่แล้ว +2

      🙉👉

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@susuyemekail1821 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +3

    መክሊትዬ እስትይ ስለ መቅዲ በጌታ የሆነ ነገር በይን ምንሼ ሁሌም እጠይቃለሁ no answer🥲

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 2 ปีที่แล้ว +15

    መክሊትዬ እህትሽ ቆንጅዬ ናት ለሞዴልነትም የምትሆን ምርጥ ናት ግን ግን😊ፈገግታ ወፍ የለም ኮስታራ ናት እና ትንሽ ፈገግታ ተጫዋች ተግባቢ ሁኚ በያት ለዚ ስራም ይመቻታል ❤በተረፈ ይሳካላት ውዴ

  • @aminamohammed6609
    @aminamohammed6609 2 ปีที่แล้ว

    ጆሊ የአዲስ አበባ ልጆች አላህ ምንጊዜም በአንድነታችሁ በሠላም ፤በፍቅር እና በጤና ይጠብቃችሁ ። አሚን አሚን አሚን !!!

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk5869 2 ปีที่แล้ว +12

    የምታስቀኑ ቤተሰብ ናቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሶሊያናዬ እመቤቴ ማርያም ከነ ልጁዋ ታሳካልሽ በድል ተመለሽ 🇪🇹❤ አህቴ መስከረም ደሞ ማህተብሺን እሰሪ እማ ክብራችን ነዉ 👉✝️

  • @heli8863
    @heli8863 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል ሶልዬ ደሞ ከነማህተቧ ከነ መስቀሏ ነች የኔ ቆንጆ መልካም እድል

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ምርጥ ልጆች ከእህትማሞች ና ፍቅሬቹ ገደለኝ

  • @globalfuj5097
    @globalfuj5097 2 ปีที่แล้ว +16

    ስታምር እግዚአብሔር ይርዳት የኔ ባለማህተብ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እነደማመር እመልሳለሁ

  • @genetgarma6206
    @genetgarma6206 ปีที่แล้ว

    የድንግል ልጅ ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ ሃገራችን የምታስጠሪ ያድርግሽ እንወድሻለን መልካም እድል፡፡

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 ปีที่แล้ว +5

    ስታምሩ እግዚአብሔር አይለያቹ :መክሊት የእኔ ቆንጆ ለአህትሽ መልካም እድል :ሶልዬ መልካም ልደት የእኔ ቆንጆ 🎂🎂🎂🎂👈ተባረኩ

  • @fesumetilahune4941
    @fesumetilahune4941 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ታምራላችሁ ፍቅርን ያብዛላችሁ

  • @wintitey
    @wintitey 2 ปีที่แล้ว

    Setamru egziabher yetbeqachu 🙏🏻 good luck 🤞

  • @feraktube4874
    @feraktube4874 ปีที่แล้ว

    melkam edel mahetebshen selalaweleksh demo betam amrobshal emebrehan terdash

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ በለ ማህተቦች❤🙏💃

  • @sisayendashaw477
    @sisayendashaw477 ปีที่แล้ว

    tadilachu taskenalachu betam tamralachu tebareku soli emebete tirdash

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว

    መክሊትዬ እናትሽ ከናንተ በላይ ቆንጆ ናቸው በጣም ታምራላችሁ ያለሜካፕ በጣም ታምራለች

  • @seblerobi6450
    @seblerobi6450 2 ปีที่แล้ว

    Wedewa senete ehete new yaleshe ? So beautifuls

  • @emanrazikemanrazik2367
    @emanrazikemanrazik2367 2 ปีที่แล้ว +3

    ደሞ መንታ ነው ምትመሰሉት ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @amentube9168
    @amentube9168 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ መልካም እደል

  • @hiyewttube
    @hiyewttube 2 ปีที่แล้ว +1

    የድንግል ልጅ ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ ሃገራችን የምታስጠሪ ያድርግሽ እንወድሻለን

  • @momychannel2840
    @momychannel2840 11 หลายเดือนก่อน

    ስት ቆጆ ባለባት አገር እናተ😊

  • @kidistbekena2160
    @kidistbekena2160 2 ปีที่แล้ว +1

    መክሊቲዬ ሁሉም ነገር ያምርብሻል😉👍

  • @adinewdinku36
    @adinewdinku36 ปีที่แล้ว

    መክሊት በጣም የሚገርም ሁኔታዎችን መቼቶችን ነዉ የምትፈጥሪዉ :: ቀጥሎ የምታቀርቢዉ ድርጌቶች ያልተጠበቁ ናቸዉ እና ደስ ይላሉ:: መጀመሪያ ደስ አይለኝም ነበር ያንቺን ቪዲዮዎች ቀነጫቾቤ ስመለከታቸዉ ነገር ግን አሁን የተለያዩ ዝግጅቶችሽን ጨርሺ መመልከት ስጀምር የምትገርሚ እና ማራኪ ያደርገዋል እና ደስ ትያለሽ:: ከልጆች ጋር ያለሽ መስተጋብር ፣ ለሀገር ያለሽን ፍቅር በየፕሮግራሞችሽ በግልጽ ይታያል ፣ ነገሮች የምታይበት የተለያየ እይታ ፣ ለነገሮች የምትሰጪዉ ትርጉም,፣ የእንስሳትን እንቅስቃሴ በሰዉኛ ቋንቋ ስትገልጪ ፣ ምን አለፋሽ ታምሪያለሽ ትገርሚያለሽ እና በሜይን ስትሪም ሚዲያ ምንም ሳይጨመርበት መቅረብ ቢችል ዋዉ እንዴት ደስ እንደሚል:: ሆሆሆ አንቺማ ትለያለሽ::

  • @epheremdaniel215
    @epheremdaniel215 2 ปีที่แล้ว +1

    am always enjoying on your videos.. keep shinning

  • @MihretTeshome
    @MihretTeshome ปีที่แล้ว

    yene wede yene tewedage keledene anchi becha kelegiwe😘😘😘😍

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 2 ปีที่แล้ว +1

    Just curious she looks more plus size model? Is the category for plus size?

  • @dagemyimenuteferadagemyime822
    @dagemyimenuteferadagemyime822 2 ปีที่แล้ว

    Wow mamar
    Weyi memesasel sisteroch
    Miss Ethiopia
    Betam tamralach 🥰

  • @ayanhassen1884
    @ayanhassen1884 2 ปีที่แล้ว

    Keep going my sister i hopefully

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 ปีที่แล้ว +5

    መኪሊታታታታታታ😂😂😂😂😂እስኪ የትናችሁየማዳምቅመሟች #ሠብአርጉኝ ዘመናችሁ በደስታ ይሟላ😍😘😘😘😘😘

  • @senaitfeleke7920
    @senaitfeleke7920 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትላላቹ የክስታኔ ገረዶች መልካም ግዜ ይሁንልሽ ትንሽዬዋ

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 2 ปีที่แล้ว +1

    Modelist hona Tire siga? 😲

  • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
    @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምር እግዚአብሔር ይርዳሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @timelessglamourbynature6795
    @timelessglamourbynature6795 2 ปีที่แล้ว

    Mekitaye esti ande asdengchat ena kenen biruh argilgn 🤩🤩 reaction eko telahu tileyalesh!!! May God be with u my dear 🥰🥰

  • @king-yq5xj
    @king-yq5xj ปีที่แล้ว +1

    What a family!

  • @addisalem8276
    @addisalem8276 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እምላክ ይርዳሽ ይሄኮ ትልቅ ውድድር ነው አንድ ሀገሮን ወክላ የምትወዳደር ውብ እንደውም ከዚህ በፌት እሸናፌ አይ የኛ ሀገር ሚድያ አይ እነ ሰይፍ ምን ማቅረብ እንዳለባቸው አሁን ይችን ልጅ ለሚመጣው ማበረታታት ስላሸነፈችውም ጎበዝ ብለው ሚድያ ላይ መጋበዝ ነበረባት ለማንኛውም እመብርሀን ትርዳሽ አማኑኤል ይፍቀድልሽ

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምር እግዚአብሔር ይርዳት

  • @fetsumwondeya7394
    @fetsumwondeya7394 2 ปีที่แล้ว +1

    መኪ ስወድሽ እኮ ያለሽበት ሁሉ ይደምቃል

  • @derradegaza2060
    @derradegaza2060 2 ปีที่แล้ว

    ማህተቦ ላለማዉለቅ ምታርገዉ ጥርት አድንቄላታለሁ አደራ ካንገትሽ እዳታወልቄዉ

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 2 ปีที่แล้ว +1

    what a beautiful family. Good luck

  • @tadesseminale1511
    @tadesseminale1511 2 ปีที่แล้ว

    Really all are beautiful families

  • @kamrekamre4839
    @kamrekamre4839 2 ปีที่แล้ว

    መልካም እድል የኔ ቆንጆ

  • @lamrotlamri7008
    @lamrotlamri7008 ปีที่แล้ว

    መተዳደራያችሁ ግን ምንድነው

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 2 ปีที่แล้ว +2

    ማኪዬ እህትሽ ከውበቷ በላይ እርጋታዋ በጣም ውብ ነው good luck!!!!

    • @tube778
      @tube778 2 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😍

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ሁኑኝ😍

  • @hayminatube1703
    @hayminatube1703 2 ปีที่แล้ว +1

    መክሊትዬ የኔ እብድ ስወድሽ😍

  • @terezatafesse8191
    @terezatafesse8191 2 ปีที่แล้ว

    Wow nice to meet u miss Ethiopia ❤️

  • @mulukonjomulu9091
    @mulukonjomulu9091 2 ปีที่แล้ว +5

    ዉይስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @ትዝታ-ጐ2ዀ
    @ትዝታ-ጐ2ዀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ስታምር

  • @menshafedlu7295
    @menshafedlu7295 11 หลายเดือนก่อน

    ደስ ሚል ቤተሰብ

  • @ritatekalign6807
    @ritatekalign6807 2 ปีที่แล้ว +3

    እህትሽ ቆንጆ ነች ግን ቦርጭ አላት ሞዴል ከሆነች እስፖርት አሰሪያት ሁላቹም ደስ ትላላቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ይቅናሽ ቆንጆ

    • @merryyekeralejyebuneyedagf7887
      @merryyekeralejyebuneyedagf7887 2 ปีที่แล้ว

      Majamariya eko tre sega tebeltwal atershi

    • @ritatekalign6807
      @ritatekalign6807 2 ปีที่แล้ว +1

      @@merryyekeralejyebuneyedagf7887 እሱ ነው ብለሽ ነው በሌላም ቪዲዬ እኮ እንዲ ነች

  • @fevenmengistu193
    @fevenmengistu193 2 ปีที่แล้ว

    Sollye good luck yene konjo

  • @seblebarke1215
    @seblebarke1215 2 ปีที่แล้ว

    Soliya, Good luck my dear.

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት ቆንጅዬ...መልካም እድል

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +5

    መክሊታታታ 🤩🤩ዉድድድድ ቆንጆዋ ደስ የምትሉት family ❤

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እነደማመር እመልሳለሁ

  • @tebabe
    @tebabe 2 ปีที่แล้ว +8

    እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ
    የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ

  • @hime8265
    @hime8265 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምንድንነው ግን የምወድሽ?????

  • @lamriworku2783
    @lamriworku2783 2 ปีที่แล้ว +1

    መክሊትዬ የኔ ዉድ በጣም ደስስስስስስ ትያለሽ በርቺ ብታወሪኝ ደስ ይለኛል እባክሽ

  • @banciajah5454
    @banciajah5454 2 ปีที่แล้ว +2

    የቅናሽ. ቆንጆ

  • @ትዝታ-ጐ2ዀ
    @ትዝታ-ጐ2ዀ 2 ปีที่แล้ว +6

    ጨዋ እደሌሎች ሴቶች ልብስ ብላ መሀተቧን አለወለቀችም

  • @ananabraham5180
    @ananabraham5180 2 ปีที่แล้ว

    webete sayahon deferte nw yalacho lemanegnwo goodluck

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 2 ปีที่แล้ว +1

    ውብ ኢትዮጵያዊት ስታምሪ

  • @mimohaile5955
    @mimohaile5955 2 ปีที่แล้ว

    anchim tewedaderi yene konjo

  • @temumule7899
    @temumule7899 2 ปีที่แล้ว +2

    Endat abashe eko endmtmcigh tawkiyalshe yehonshe funga ngr 😍

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 2 ปีที่แล้ว +5

    ዉንድም የላችሁም

  • @tzelleke1026
    @tzelleke1026 2 ปีที่แล้ว +1

    ቁርጥ ስጋ እየበላች ካሸነፈች እኔ እቀጣለሁ። plus size competition ካልሆነ በስተቀር 😂. Good luck sistu ኩቶ ሾርባ እንጋብዝሻለን አሸንፈሽ ስትመጪ😂

  • @meselusemegn9986
    @meselusemegn9986 2 ปีที่แล้ว

    መኩዬ የኔቆጆ ለህትሽ መልካም እድል

  • @zinashwoldie4525
    @zinashwoldie4525 2 ปีที่แล้ว

    Beautiful sisters ❤

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 2 ปีที่แล้ว

    Wow amazing

  • @ephremerena7
    @ephremerena7 2 ปีที่แล้ว

    I wish u all the best Soliyana

  • @الحمدلله-ط5ر5ش
    @الحمدلله-ط5ر5ش 2 ปีที่แล้ว

    መልካም እድል

  • @tregeicell2596
    @tregeicell2596 2 ปีที่แล้ว

    መክሊትዬ እህትሽ ግን ጥሬ ስጋ መብላት የለባትም

  • @jemaneshabebe6154
    @jemaneshabebe6154 2 ปีที่แล้ว +1

    ትደንቅሙን እመቤቴ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    ንግግርሽ አይጠገብም በጣም ውብ ናቹ ግን ጓደኛሽ የት ጠፋች 😥😥💞💞💞💕💕💕💕

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 2 ปีที่แล้ว +5

    Best family 💓

  • @meronkibru3282
    @meronkibru3282 2 ปีที่แล้ว

    Soliye...Good luck dear🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm 2 ปีที่แล้ว +3

    ይቅናሽ ቆንጆ 👍👍መክሊታ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 2 ปีที่แล้ว

    የኔቆጆ ምኞትሽን እግዛብሔር ያሣካልሽ

  • @mariamawitshibeshi9672
    @mariamawitshibeshi9672 2 ปีที่แล้ว +1

    Oh......Meski

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም እድል የመክሊቷ እህት

  • @BbBb-xe5pq
    @BbBb-xe5pq 2 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ውድድር? ቁንጅና ባላልሽኝ

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያድርግሽ ታሸንፊያለሽ መልካል እድን ግን ከአንገትሽ ላይ ያለውን በደንብ ያዥው ብዙውን ጊዜ ከፍ ስንል ከፍ ያረገንን እንረሳለን በድጋሚ መልካም እድል

  • @hibretdessalegn1498
    @hibretdessalegn1498 2 ปีที่แล้ว

    Wow good luck 👍 👏 🙂 💕

  • @biruktensay6516
    @biruktensay6516 2 ปีที่แล้ว

    Good luck

  • @mekdesdemesie3548
    @mekdesdemesie3548 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉንም ቤተሰብሽን አስተዋውቂን

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም እድል 👸👸👸👸👸👸

  • @monaabdullah7981
    @monaabdullah7981 2 ปีที่แล้ว

    Wow😍🥰🥰

  • @zeynebmuhammed5643
    @zeynebmuhammed5643 ปีที่แล้ว

    የኔ ልእልቶች 😘😘😘😘😘

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday 🎂 መክሊዬ ጋደኛሽ ሉሲ በጣም ቆንጆ ነች😍

  • @moneygworld2364
    @moneygworld2364 2 ปีที่แล้ว

    endaye debereshe gen sis konjo nat gen yawu eskezim newu

  • @nadiaforall6061
    @nadiaforall6061 2 ปีที่แล้ว

    Esey, Cograaaaaaguuuuulaaaatiiions

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 2 ปีที่แล้ว

    እብዶች ስታምሩ