#zaranews

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 49

  • @zaramedianews
    @zaramedianews  5 วันที่ผ่านมา +4

    Hello family! Pls subscribe, share, & like us. Support us Zelle/cash app-571-622-8891. Be a member donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/1b6a40d7

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar 5 วันที่ผ่านมา +4

    የአባቶች እንባ ፈጣሬ ተመልከት እባክህ።

  • @EphrataGizachew-o7q
    @EphrataGizachew-o7q 5 วันที่ผ่านมา +5

    ለእውነት ስትቆም ጠላት ይበዛብሀል።ለእውነት መኖር መታደል ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ።

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 5 วันที่ผ่านมา

      ሂድ ጅልል ንፍጣምምምም ... የብልጽግና አማራ ነው የገደለው ኮ ነው ሚልክ ... በሌላ አነጋገር ወንጀሉን አሁንም የብልጽግና አማራ ብሎ ለአማራ እየሰጠልክ ነው ... አራጁ ጋላላላላ ታራጁ አጋላላላላ ነው የብልጽግና አማራ ወዘተ አንቀበልም የሚናገረው እውነት አስመስሎ እሾክ ነው.. አማራ ብልጽግናም ሆነ ፋኖም ሆነ አልገደለምምምም በታሪክ ይሄ የግማታም አላላላ ታሪክ እና ወንጄል ነው

  • @habtamubelachew8017
    @habtamubelachew8017 5 วันที่ผ่านมา +15

    ለሀቅ መቆም... ሁሉም የሰው ልጅ ነው... ለምን እርስ በርስ እንዲህ ሆንን.. የብሔር ፖለቲካ በቃን.. እኔ የሚለውን ትተን እኛ እንበል... በቃን... በቃን

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 5 วันที่ผ่านมา

      በ21ኛው ክፍለ ዘመን ከእንስሳት አንሰናል

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 5 วันที่ผ่านมา

      ሂድ ጅልል ንፍጣምምምም ... የብልጽግና አማራ ነው የገደለው ኮ ነው ሚልክ ... በሌላ አነጋገር ወንጀሉን አሁንም የብልጽግና አማራ ብሎ ለአማራ እየሰጠልክ ነው ... አራጁ ጋላላላላ ታራጁ አጋላላላላ ነው የብልጽግና አማራ ወዘተ አንቀበልም

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 5 วันที่ผ่านมา +3

    Prof.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vaniagoodman8617
    @vaniagoodman8617 3 วันที่ผ่านมา +1

    I wish your video gets millions of views because you have great content. Try running ads for your channel using some kind of system.

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 4 วันที่ผ่านมา +1

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ፣፣፣፣እርጨረሱን
    6፣፣፣፣፣አመት፣፣ያለቀህዝብ፣፣አላህየንፀሀንደም
    ሰላምአዪሰጣቺሁ

  • @Bacitize
    @Bacitize 5 วันที่ผ่านมา +3

    😭😭 😭😭 ያሳዝናል

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 4 วันที่ผ่านมา

    Nice to hear from you Profssor 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 4 วันที่ผ่านมา +1

    ብልትቆርጦ፣፣ግባርላዪማሰር፣፣፣ባህላቸዉነዉ
    ጀግና፣፣እንባላለን፣፣እንሆነናሐን፣፣፣ብለዉድሮ
    የያዙት፣፣ባህላቸዉነዉግን፣፣፣ጀግንነትን፣፣አልታደላቺሁትም

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 5 วันที่ผ่านมา +2

    የኔእናት በዚሕ በጨካኝ መንግስት ተሰቃዩ እኛም እነሱን ባየን ቁጥር ሕሊናዬ ተነካ እኛ አንድ ነን ተጋብተናል ተዋልደናል ፕሮፌሰር እውነተኛ ኢትዮጲያዊ በደንብ ገልፀውታል❤❤❤❤❤❤

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 5 วันที่ผ่านมา +3

    Egziabher ye enatochachenen eneba yabeselen😢

  • @mekdjib4829
    @mekdjib4829 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንድ ሆነን የብሄር ፖለቲካን ካልተቃወምንና እያነዳዳችን በኢትዮጵያዊነት ሆ በአንድነት ሆ ብለን ካልተነሳን በስተቀር እያንዳንዱን ለየብቻ ይገሉናል ምክንያቱም 20ሚሊዮን ህዝብ ሊገድል ጭዳ ሊያረግ ቃል የገቡ ናቸው ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝቦች ንቁ ንቁ

  • @senaitmolla7482
    @senaitmolla7482 3 วันที่ผ่านมา

    Ewnet nawe 😭😭😭

  • @tsehayweldtsadik5187
    @tsehayweldtsadik5187 5 วันที่ผ่านมา +2

    እረ ፕሮፊስር እስቄል ምን ይሻላል?እንድ ያው ምንይበጃል።ለህዝቡ ማን ይድረስለት።

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 5 วันที่ผ่านมา +3

    በአኖሌ ተፈፀመ የተባለውን አፈ ታሪክ ኦሮሞ መሩ የአቢይ አህመድ አሊ መንግስት በተግባር በ21ኛው ክፍለ ዘመን ጭካኔን ከአረመኔነት በሚመራው በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ሲፈጽም ማየት ያማል
    በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ሳላለው ግፍ
    ፋኖ በድል ሲወጣ ባንዳው አቢይ ከነ ግብረአበሮቹ ለህግ ይቀርባል
    ድል ለፋኖ !!!

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 5 วันที่ผ่านมา +1

    We must hear those bitter solid words we must hear correct evaluate those deeds

  • @Yekochalij
    @Yekochalij 4 วันที่ผ่านมา +1

    የአማራ እናቶች፡ አባቶች፡ ሚስቶች፡ እህቶችና ወንድሞች በትግራይ፡ በኦሮሞና በ80 ምናምን የብሄር ነፃ አውጪዎች ነን ባዮች ላለፉት 50 አመታት እንደቅጠል ረግፈዋል። አማራ ሃገር እንዳይፈርስ ሞቷል፡ ተሰዷል፡ በእልቂቱ ተቀልዶበታል። ዛሬ አማራ ተነስቷል፡ በቃ ብሏል! ሃገር አፋፍ ላይ ናት! ግፉ ሞልቶ፡ ፈሶ ለቅሶው ሁሉም ቤት ገብቷል። እነፕሮፌሰር ህዝቄል የአማራ እልቂት ቀስቃሽና ስምሪት መሪዎች ነበሩ። ዛሬ ሃገር ልትፈርስ ነው፡ ኦሮሞ አለቀ ብለው ሲያነቡ ስታይ፡ አሁን የሃገሪቱ ትንሳዔ እንደቀረበ ይገባሃል። እሳቱን ከኛ ቤት አውጥተን ሁሉም እንዲቀምሰው ሆኗል። አማራ ወጥር!

  • @AbeC-d3w
    @AbeC-d3w 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይጠብቀን. እንደናንተ ለእውነት የሚቆምን ያብዛልን . ብዙዎቻችን ሰብረን ወጥተን እንደዚህ መናገር ስላቃተን ነው የኢትዮጵይ ህዝብ በያቅጣጫው የሚያልቀው. በዘር ከፋፍለው በየተራ ሲፈጁን እንደዚህ በሰውኛ ወጥተን በቃችሁ ማለት ስላቃተን ነው እያለቅን ያለነው!

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 5 วันที่ผ่านมา

      ሂድ ጅልል ንፍጣምምምም ... የብልጽግና አማራ ነው የገደለው ኮ ነው ሚልክ ... በሌላ አነጋገር ወንጀሉን አሁንም የብልጽግና አማራ ብሎ ለአማራ እየሰጠልክ ነው ... አራጁ ጋላላላላ ታራጁ አጋላላላላ ነው የብልጽግና አማራ ወዘተ አንቀበልም የሚናገረው እውነት አስመስሎ እሾክ ነው.. አማራ ብልጽግናም ሆነ ፋኖም ሆነ አልገደለምምምም በታሪክ ይሄ የግማታም አላላላ ታሪክ እና ወንጄል ነው

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 4 วันที่ผ่านมา

    ሠው ወደ ተበደለ ወደ እውነት ሲመጣ ሲናገር ደሥ ይላል ተስፋ ይሆናል ።😄😄😄

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 5 วันที่ผ่านมา

    እውነትን የምትናገሩ የምትመሰክሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ይህ ግዜ አላፊ ነው ሌላው ቢቀር እንኳን ምን አለ የእግዚአብሔርን እውነት በአንደበታችን ለመናገር ምላሳችን ቢደፍር ይህ ሁሉ ሲሆን ግን ህዝብ ምስክር ነው አይኑ ያያይ ጀሮውም ይሰማል ነገ እውነቱን ወጥቶ ስለሆነው ሁሉ እውነትን መናገሩና መመስከሩ አይቀሬ ነው ።

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 4 วันที่ผ่านมา

    መግስትንየበለጠእንድንወደውእያረጋችሁንነውመግስትእኮየደሀአባትማዴላችንነውአብይተናግራልእናተየሚገለውንለምንትደግፋላችሁአብይንየበለጠየሙጥኝእያልኩነውኢትዮጵያኖችሰከንበሉሀገራችንየሰማንያሶስትቤሄርስብስብናትጎሳውሳይቆጥርእኛሱዳንአደለንምልዩነን

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 4 วันที่ผ่านมา

    Hizikel was born in Nekemt around teachers village.His father was Gentleman.

  • @JcxfJcxfgfghd
    @JcxfJcxfgfghd 5 วันที่ผ่านมา

    🤲🤲🤲🤝🏼

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 วันที่ผ่านมา

    አይ መንግስት ምንም የማያውቀውን የዋሁን ገበሬ እንኳ ሳይወድ በግድ ፖለቲከኛ አረገውኮ!

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 4 วันที่ผ่านมา

    Guys control your tempartement

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 5 วันที่ผ่านมา

    We must know the words we utter

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 4 วันที่ผ่านมา

    Professor what is the symbol of Aba Geda on his forehead?

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 4 วันที่ผ่านมา

    Stalin is using Hizikel as instrument.Hizkel is dramatic.You both are adding more fire to conflicts.

  • @ZerubbabelMekengo
    @ZerubbabelMekengo 4 วันที่ผ่านมา

    Chekegna ena kifu sewoch siltan yzhew Ethiopian midir seol adereguate...minlk tuti kortuale ylalu teret...Abiy milute awure gin sewu enda christos sekloale, astegnito anget ardoale

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 5 วันที่ผ่านมา

    ቀደም ባለው ግዜ እኔ እራሴ አቶ ህዚቂየል ጋቢሳን የኦሮሞ ጽንፈኛና አክራሪ ፖለቲከኛ ነው እያልኩ ነበር የማስበውና አቶ ህዝቂየልን ይቅርታ እጠይቃለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከማለት ውጭ ሌላ ምንም አልልም ይቅር በለኝ አቶ ህዝቂየል ።

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 5 วันที่ผ่านมา

      ሂድ ጅልል ንፍጣምምምም ... የብልጽግና አማራ ነው የገደለው ኮ ነው ሚልክ ... በሌላ አነጋገር ወንጀሉን አሁንም የብልጽግና አማራ ብሎ ለአማራ እየሰጠልክ ነው ... አራጁ ጋላላላላ ታራጁ አጋላላላላ ነው የብልጽግና አማራ ወዘተ አንቀበልም የሚናገረው እውነት አስመስሎ እሾክ ነው.. አማራ ብልጽግናም ሆነ ፋኖም ሆነ አልገደለምምምም በታሪክ ይሄ የግማታም አላላላ ታሪክ እና ወንጄል ነው

  • @vaniagoodman8617
    @vaniagoodman8617 3 วันที่ผ่านมา

    it get 4 views

  • @SolomonGebremedhin-uo4kb
    @SolomonGebremedhin-uo4kb 5 วันที่ผ่านมา

    Aye muherebado

  • @Yekochalij
    @Yekochalij 4 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውዬ ግን ከወራት በፊት ምን ሲል እንደነበር ያስታውሳል?! እንኳን እሳቱን ብሄር ብሄሮች ቀመሱት

  • @cushticethiopia3133
    @cushticethiopia3133 5 วันที่ผ่านมา

    ፕሮፌሰር እስቅኤል የፋኖ ቃል አቀባይ መሰለ::

    • @hagerezegeye3845
      @hagerezegeye3845 5 วันที่ผ่านมา

      ?????

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 5 วันที่ผ่านมา +1

      እዉነት መረረችህ አይደል???እዉነት እዉነት ነዉ። የኢትዬጵያ ሕዝብ በሐሰት ፕሮፓገንዳ አለቀ። የፋኖ ቃለአቀባይ ሳይሆኑ ያለዉን ሐቅ ከወገናቸዉ በተነገረዉ ተመጵኖ ደጋፌነት እዉነት ተናገሩ።