የቤት ኪራይ ውል በፅሁፍ ባይደረግ በህግ ዘንድ ተቀባይነት አለው ወይ!!?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @abinetmulu
    @abinetmulu ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ትምህርት ስለሰጡን እግዛብሄር ያክብርልን ግን የመፈለጊያ ጊዜ ምን ያክል ይሆናል

  • @kalkidane953
    @kalkidane953 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ።

  • @Mokenen-e2l
    @Mokenen-e2l 2 หลายเดือนก่อน

    Wade yasef. Bakel yatmemnbet kry wage bakdes endgne dome b rasu mnged bet asetkaklo sewta gazyn yamelt mabt alew way. La derjet ytkrya bet

  • @tasewabitew
    @tasewabitew ปีที่แล้ว

    Thank you! But what about CC 2899? Can we consider it as an exception?

  • @nigisttebebu9352
    @nigisttebebu9352 ปีที่แล้ว

    ኑርልን አመሰግናለሁ

  • @awnufetu5307
    @awnufetu5307 ปีที่แล้ว

    Thanks so much

  • @tarekeggebra2146
    @tarekeggebra2146 8 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ፕሮግራም ነዉ
    ጥየቄየ አከራይ ነበርኩ ቤቱን እንዳለቅልኝ ለግንቦት 7/2016 ፍርድ ቤት ወሰኖልኝ እየጠበኩ ነዉ ጎንድ ር የበረሀ ቀበሌ ነዉ አንስተኛ ከአዲሱ አከራይ ተከራይ ዉል እንዴት እሆናለሁ

  • @brooklynhoteladdisababa6536
    @brooklynhoteladdisababa6536 ปีที่แล้ว

    Well explained

  • @kibrubeza5731
    @kibrubeza5731 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @ethio556
    @ethio556 ปีที่แล้ว +1

    አነድ ሰው ልቀቅ ከተባለስ ምን ያህል ግዜ ገደብ ይሰጠዋል

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  ปีที่แล้ว

      ጊዜው የሚወሰነው ባደረጉት የውል ስምምነት ነው።

  • @addismengiste5783
    @addismengiste5783 ปีที่แล้ว

    እባክህን የሱፍ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ።የንግድ ቤቶች አሉነኝ እና የተከራየዉ ሰውዬ በወንጀል ክሰ በአሁን ሰአት በማረሜያ ይገኛል ቤቴንም አለቅ ሰላለኝ እኔ በፍ/ሔር ከሰሼዉ ክርክር ላይ ነን።አሁን ግራ የገባኝ ከሆነ ጌዜ በኃላ የቤቱ ክራይ እንደሚጨምር በጽሁፍ የመጨረሻ ማሰጠንቂያ ብዬ ለጥፌለት ነበር እና እሱ አላየሁም ብሎል።ሰለዚህ ፍርድ ቤቱ ዉሳኔ ሲያሰተላልፍ በአዲሱ ጭማሪ ይወሰናል ወይንሰ በበፊቱ?ይሔ መመሪያ የሚባለዉሰ ነገር ንግድ ቤቶችን ይመለከታል ወይ?በፍ/ሔር ምሰክር ከተሰማ በኀላ ለዉሳኔ ምን ያህል ጌዜ ያቆይል?(የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ነዉ የከሰሰኩት)

  • @muhabaawol1060
    @muhabaawol1060 ปีที่แล้ว

    tanxs bro

  • @mulufanta3577
    @mulufanta3577 ปีที่แล้ว

    ከቤት ኪራይ ስምምነት ውጭ ተከራይ እየፈጸመ ሲገኝ እና የውል ስምምነቱ ሲያልቅ እንዴት ነው በህግ አግባብ መጠየቅ የሚቻለው?

  • @ttgg3036
    @ttgg3036 ปีที่แล้ว

    ቤት ለተከረይ ብበል የቀበሌ ቤት ብቸ ነው ወይስ የግልም ጭምር ነው ብተብረረልን

  • @thomasnigussie3105
    @thomasnigussie3105 5 หลายเดือนก่อน

    የመንደር የኪራይ ውል ተቀባይነት አለው?