Am so happy to see Christians in national tv... this is another level of journey in history too. From the time where can't speak about Jesus in public to the invitation in famous tv program... praise God 🙌🙌
Has the opportunity to spend time with him at our church and you will even love him more in person. He is intelligent, God fearing, humble, and very funny! Blessings to you
When I was in assela health science college I know his father ato tesfaye he was strong Christian in mulu wenigel church God bless you and your family bekiye
Weyyyy BEREKET WE LOVE YOU ALL ERITREAN PEOPLE ✊🏾🇪🇷✊🏾✍🏾👑🚁✅❤️ GOD BLESS YOU MY BROTHER ✊🏾🇪🇷✊🏾✍🏾👑🚁✅🤐 DEMO ERITRAWIAN HONE MTSEMAGN. U HAVE ERITREAN PERSONALITY .... CHILD OF GOD
@@peaceandlove9924 kkkkkkkkkkkkk 🤣 YHE YEBEREKET GUDAY SLE HONE ASKEFIE MELS MESTET ALFELGIM... EGNA MNTAWEQEWU HAQI ENA HAQI NEWU 🤐 ANY WAY MAY GOD BLESS YOU WEYANE JUNTA.
beki I love your work so much.. God bless.. and guys thanks for having him on... 😊 edit: that music at the start of የደስታዬ እልልታ opening track your band played during the concert at MKC is probably one of my favorite musical pieces EVER
Beki Beki the one ☝️ and the gifted one , you are God’s gift 🎁 to the church... Your role in my first Album project was phenomenal and Epic... Remain Blessed bekisho... Gospel Singer 🎤 Henock Matias
Beki betam እግዚአብሔር የረዳው ሰው ነው። ትልልቅ ዘፋኞች እየከፈሉ ሊያሰሩት ፈልገው እርሱ ግን ብር ባይኖረኝ እንኳ እግዚአብሔርን አገለግላለሁ ያለ ጀግና ዘማሪና ሙዚቀኛ ነው
በነፃ ነው የምሰራው ለመንፈሳዊ አገልግሎት እያልከን ነው ተወው ወዳጄ አታሽቋልጥ.....ፈቃድ ያለው ንግድ ነው ሆ ሆ ሆ ሆሆሆሆ
@@mandefrogebeyehu3998 ስለማታውቀው ነገር ማውራት ትንሽ አይከብድም brother. He is our Hero
Ppppp
@@mandefrogebeyehu3998 l"11
@@Elsa_444 birrun yemiyametabet menged new yemiwesnew. Bemezmur new yemiyagegnew enji be zefen aydelem.
ቤኪዬ ከሙሉ ቤተሰብህ ተባረክልን አንተ ስጦታችን ነህ ከዘመኑ ዘማሪያን ሁሉ ከልጅነትህ እስካሁን ዝንፍ ያላልክ ክርስቲያን ነህ ብዛልን ወንድም አለሜ❤
Am so happy to see Christians in national tv... this is another level of journey in history too. From the time where can't speak about Jesus in public to the invitation in famous tv program... praise God 🙌🙌
You ain't living Jesus why you speak about our Lord, Our God as if you are Christian ha? Entewawokalen eko aydel konjit
may also be failure... sine we are similar with them
ወንድሜ ቤክየ አንተ የኛ ስጦታ ነህ ዘመንህ ይባርክ ቤተሰብ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ ፋናወች እናመሰግናለን 🥰🥰
እንደስምህ በረከት የሆንክ ልጅ በመዝሙርህ እንደባረከን እግዚአብሄር አገልግሎትህን ፣ ትዳርህን ፣ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ እወድሃለው ወዳጄ።
ጌታ ዘመንሀን ይባርክ ልጄ ይህ የህይወት መሰክርነት ያብዛልህ ከልጅነት ጀምሮ አየህ ነበር ልጄ ይገርመኝ ነበር ሌሎችም ዘማርያን የአነተን አርአያ ቢከተሉ ያተርፋሉ ቤኪ አንተና ዳዊት ጌታቸው ተባርኩኛላችሁ ከዚ በበለጠ አጥፍ ባርኮት ተባረኩ በአብርሃም በይሳቅ በያቆብ በረከት ተባረኩ ልጆቻቸውን ባረኩኝ መቼም ክፉ ሲያስባችሁ ይደንግጥ ልጆቼ
በኪ ከምንም በላይ የወጣትነት እድሜን በጌታ ማሳልፍ የመሰለ ነገር የለም። ከመታደለም በላይ ነው።
ግን አሁን ከምናያቸው አንዳንድ *( ዘማሪዎች)*
ጌታ ተለማምደዉት ከሚዘምሩ ዉስጥ እንዳትሆን ጌታ ይረዳህ!
ጋዜጠኛ በእምነትም ልተመሰገኝ ይገባል!
እየሱስ ጌታ ነው በመስቀሉ ላይ ፍቅሩን የገለጸልን ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😢❤
ሌላ ስራ የለህም? የለኝም እግዚአብሔር ማገልገል ነው ስራዬ!! ተባረክ
Fana እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
ቤኪና ቤተሰቦችህ👨👩👧 ተባረኩልን❤❤❤❤
Much love from Eritrea. My daughter sings your blessed songs since she is 3 years old. Especially, የደስታየ ምንጭ አንተ ነህ.....is even in her dreams
በጣም የተወደድክ ነህ ወንድሜ! ክርስቲያን ነኝ የሚለው መዝሙርህ የኔ መፎከሪያ ነው! !ለዜማህ ለግጥሙ ለልብህ ለጌታ ያለህ ቅናት ቀለል ያልክ፡ሰው መሆንህ ወንጌል ላይ ቀልድ የማታቅ መሆነህ ሁለንተናህ ውድ ነው ውዴ ጌታ ያክብርህ! ጌታ ያን ለዋሁን ነጭ ልብህን ይጠብቅ!
ኢየሱስ ጌታ ነው!
የሰላሜ ምንጭ አንተ ነህ የደስታዬ ምንጭ አንተ ነህ ነገር ቢሞላ ነገር ባይሞላ የሰላሜ ምንጭ አንተ ነህ ቤኪዬ ጌታ ዘመንክን ይባርከው የኛ ስጦታ♥♥♥♥♥
እግዚአብሔር ለሀገርም ለቤተክርስቲያንም ለቤተሰብም ሰው ነው ሚሰጠው አንተ ለዚህ ዘመን የተሰጠኸን ስጦታችን ነህ ተባርከሀል ደምቀህ ቅር እኔ እራሱ ተጠቅሜአለሁ
ተባረክ በጣም ነው ምንወድህ
ልጅህም የተባረከች ናት
ጋዜጠኛዋ" ምንድን ሚያዝናናሽ? "
ልጅቷ" እግዚያብሔርን ማምለክ "
ደስ ሰትል ተባረኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በቤቱ ያሳድግሽ 🙏❤
ቤክ ባለሙሉ ተስጦሃዊ ሰዉ ጌታ ዘመንህን ይባሪክ
በህይወቴ ማልረሳው አንድ ጓደኛዬ እንዲህ አለኝ ቤኪ ራሱ ቢጮህብኝ ደስትኛ ነው ምሆነው ያለኝን አልረሳውም
bekisha God bless you and I Love u
ቤኬ ስጦታችን ነህ እግዚአብሔር በሰጠህ መዝሙሮች በጣም ተባርከናል
ጌታ ዘመንህ ይባርክ እስከፍጻሜው እንድትጸና ጌታ ይርዳህ
ከነቤተሰቦችህ እንወዳችሃለን 😍😍😍
እግዚአብሔር ይባረክ!!! #ቤኪዬ በብዙ መልክ ለትውልድ አርያ የሆንክ ድንቅ ስጦታችን ነህ:: ዘመንህ ይባረክ, ቤተሰብ ይባረክ:: ያከበርከው ጌታ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ገና
ያከብርሃል::🙏😍
ቤኪ ትልቅና ድንቅ ስጦታችን ነህ በጣም ነዉ ምወድህ ማከብር ዉስጥ ያለዉ ጸጋ ለብዙዎች የተረፈነዉ አሁንም ይተርፋል ተባረክልን ገና ብዙ ነገር ከአንተ ዘንድ እንቀበላለን
ስምን መልአክ ያወጣል እንደሚሉ በረከታችን ነህ። ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ። እወድሀለሁ
ቤኪዬ በረከታችን ለምልም ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ
Has the opportunity to spend time with him at our church and you will even love him more in person. He is intelligent, God fearing, humble, and very funny! Blessings to you
በኪ ተባረክልኝ ከውድ ባለቤትህና ልጆችህ ጋር ።የእግዚአብሔር በረከቱና ቸርነቱ እድሜ ዘመናቹህን ይከተላቹ ።
Bereket tesfayea our blessing singer and musician
እንደ ስምህ በረከት የሆንክልን! እ/ር ዘመንህን ይባርክ ከነ ቤተሰብህ! ፋና እናመሰግናለን!
የዚህ ሁሉ ባለቤት እ/ር ይመሥገን ቤኪ አንተም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፋ/ቴ እናመሠግናንለን
ቤኪዬ የረዳክ ይርዳኝ ጌታ አንድ እድል ይስጠኝ
ኦ! በረከት ተቀብተሃል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!። እጅግ በጣም ደስ ይላል ቁ 3 ኮንስርት ከአንተ መስማት።
ትጋትህ ዝማሬ ሁሌ አዲስ ነገር ከአንተ የሚወጣው ትልልልልልልቅ ጸጋ ቅባት!!!!!!!!!!! ኦ እንጨብቃለን። ዘርህ ይባረክ።
በረከት ጥሩ ፀጋ ካላቸውና ሕይወታቸውም ምሳሌ ከሚሆኑ ጥቂት ወጣት አገልጋዮች አንዱ ነው፣ ከነቤተቦቹ ይባረክ
ቤኩ የአባቴ ልጅ አንተ በረከታችን እግዚአብሔርን ስላንተ አመሰግነዋለው
I love your songs so much, love you so much from Eritrea🙌🙌
ቤኪዬ የኛ ስጦታ ነህ ዘመንህ ይባርክ ቤተሰብ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ 👨👩👧 ተባረኩልን❤❤❤❤
ቤክዬ የኔ ፍቅር አንደኛ ነህ ለቤተሰብህ ያለህ ፍቅር ምን ያህል ጌታን እንደምተወድ ያሳያል አሁንም ይህ ጌታ አይልቀቀህ ገና ገና ትበራለህ አሁንም መብራትህን ያንቦግቡገው ጌታ! ከፈተና ሁሉ ይጠብቅህ !
Bekiyee ya beki balebete lejochum tebarekulegne uuuufff Egezabeher zemenachuun yebarekelgnee😊😊😊😊❤❤❤❤
ጌታ እየሱስ አንተንም ቤተሰብህንም አብዝቶ ይባርክ! ዘመንህ ይባረክ! በአገልግሎትህ ተባርከናል!
በኪ እግዚአብሔር ይባርክህ በተለይ በኳይር የታጀበ መዝሙርህን ስወደው ካለባበሳ ቸው ጋር ወጣ ያላለ እደ አለም ስረአት ያለው ነው ሁሉም ነገርህ በዚሁ ቀጥል ጌታ ይክበር በት ለትውልድ አርያ መሆን አለብህ ተባረክ ♥️♥️🙏
ቤኪዬ እግዚአብሔር ልጆችህን ቤተሰቦችህን አገልግሎትህን ይባርክልህ እወድካለው ዘመንክ በጌታቤ ይለቅ
ቤኪ ጌታን በሂወትህ አሳይተሀል በኢንተርቪውም እየሱንም ሰብከሀል ጌታ ዘመንህን ይባርክ
Beki-- you are a blessing for the believers and talented Christian artist, indeed. Thank you Fana Television! God bless Ethiopia!
በትክክል ጌታን ማገልገል መታደል ነው!!
WHAT A GREAT,BLESSED, FORTUNATE,MIGHTY,STRONG AND UNIQUE INTERVIEW AND EXPERIENCE PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
ቤኪ ጌታ አገልግሎትህን ያስፋ በአዲስ ዝማሬዎችህ ተገልጠህ ለመስማት ያብቃን ቤተሰብህንም ጌታ ይባርክ።
ተባረክልን ቤኪዬ የምድራችን በረከት ነህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር መልካም የትንሳኤ በዓል❤❤
በኪዬ ጌታ ዘመንህ ይባርክ አንተ ጌታ የሱስ የሰጠን ስጦታችን ነህ ለምልምልኝ
ቤኪዬ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ከነቤተሰቦችህ
ቤኪዬ ወንድሜ ተባረክልን አንተን የሰጠን ጌታ ለዘለዓም ይክበር ዘመንህ ይለምልም!!
አንተ በዘመን መካከል ከተሰጡን ስጦታዎች መካከል አንዱ አንተ ነህ በተለይ ደግሞ ለወጣቶች እውነት ነው ጌታን ማገልገል መታደል ነው
በትክክል ልንጠራበት የሚገባ ስም "የወንጌል አማኞች"
" እነሆ፥ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል።"
(መዝ 128: 4)
ተባረኪ
Bereket is Great singer!!! በጣም ጎበዝ ዘማሪ::
ጌታ ይባርካችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች በጣም ታምራላችሁ
Bekiye God bless you. Hiwotek kirstosen yasayale.
በጠም የምንውድህ በረከተችን ነህ ፀገው ይብዘልህ
Beki is the great gospl musicans❤
We love you bekeya you’re our gift for this generation ❤️❤️❤️❤️
በረከት የተወደደክ ወንድማችን እግዚአብሔር ቤተሰብን አንተን ይባርክህ
በረከት መንፈስህን በጣም እወደዋለው!!!
በጣም በጣም የምወደው ዘማሬ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
When I was in assela health science college I know his father ato tesfaye he was strong Christian in mulu wenigel church
God bless you and your family bekiye
It's very good to see gospel singers in national and famous TV
Bekiye u r our blessing I couldn't stop listening ur songs once I begin
ፋና TV እናመሰግናለን !
በመሀል የድምፅ መቆራረጥ አለው ለወደፊቱ ብታስተካክሉ።
Weyyyy BEREKET WE LOVE YOU ALL ERITREAN PEOPLE ✊🏾🇪🇷✊🏾✍🏾👑🚁✅❤️ GOD BLESS YOU MY BROTHER ✊🏾🇪🇷✊🏾✍🏾👑🚁✅🤐 DEMO ERITRAWIAN HONE MTSEMAGN. U HAVE ERITREAN PERSONALITY .... CHILD OF GOD
✊🏾🇪🇷✊🏾✍🏾👑🚁✅❤️
Ethiopian personality cuze Eritrean personality is Talyan personality they are not humble
@@peaceandlove9924 kkkkkkkkkkkkk 🤣 YHE YEBEREKET GUDAY SLE HONE ASKEFIE MELS MESTET ALFELGIM... EGNA MNTAWEQEWU HAQI ENA HAQI NEWU 🤐 ANY WAY MAY GOD BLESS YOU WEYANE JUNTA.
@@medafissehaye7893 Hak btawkut nuroma Ye Issayas bariya atuhonum neber, lemaningaw Amen 🙏🏾
@@peaceandlove9924 ESU IS OUR LEGEND & KING ✊🏾👑✊🏾 KING OF AFRICA ✊🏾🇪🇷✊🏾✍🏾👑🚁✅🤐
Our blessing bekiy 😍😍😍እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
ቤኬዬ ጌታ ከሙሉ ቤተሰብህ ጋር አምላክ ይባርካቹ በጣም ታምራላቹ አሪፍ ፕሮግራም ነው
በርከት ❤❤❤❤
የተወደድክ ወንድማችን በብዙ ባንተ ተባርከናል። ዘመንህ ይለምልም።
በዘመኑ ትምህርት ያልተወሰደ ወጣት ኢየሱስ ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ
Gospel Singer Beki ..... I loved ur album #3
Bless you Beki!!! And thank you Fana for the program!!!
Am so happy to see u ...singer beki our.blessing...oww and also musician.
እግዚሀብሔር አምላክ ይጠብቅህ
Bere stay blessed our beloved singer..amlak brkk yeblka zemenka yibarek..amlak ethiopian eritrean yibark
He is my legend❤❤❤❤ If i get chance i wanna meet him
Bekiye we love you. You’re our gift
ቤኪ ጸጋ ይብዛልህ!. በእግዚአብሔር ጸጋ ከዚህ በላይ ድመቅ!.
የተባረክ የእግዚአብሔር ሰዉ ቤኪ ተበረክ
Bekye truly you are a gift for the body of Christ.Nurlene 🙌🏽🙏🏽💜✨
በኪ እግዚአብሄር ቤተሰቦችህን ይባረክ። ባንተአገልግሎት ብዙ ተጠቅመናል።
beki I love your work so much.. God bless.. and guys thanks for having him on... 😊
edit: that music at the start of የደስታዬ እልልታ opening track your band played during the concert at MKC is probably one of my favorite musical pieces EVER
እውነት ነው ወጣትነትን ለእግዚአብሔር መስጠት መታደል ነው። ብሩክ ሁን በረከት ተስፋዬ
Bek yewah,blessed yehone zemary new.we love you Bek and your family!
ቤኪ በጣም ነው በመዝሙሮች የተባረኩት ስወድህ ተባረክ።
በብዙ ተባረክ አግዚአብሔር ያንተ ይሁንነውን ሁሉ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰
ተባረክ ወንድሜ 👏🏾👏🏾
Tebarek bereketachen neh bekisho swedeh metadel new getan mageligel tsegaw yibzalh kene betesebocheh
Bereket I love you so much you are blessing for us God bless you God bless your family ❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ቤኪ፣ ዛሬም ጌታ ሰብከኸዋል።
ቤኪ እግዚአብሄር ይባርክህ በየጊዜው የምትሰራቸው ዝማሬዎች እጅግ ድንቅ ናቸው ይብዛል።ፍና ቲ፦ተባረኩ።
እንደሌሎቹ ዘማርያን በረከትም ተቀይሮ ይሆን ?
የሌሎቹ ዘማሪዎች ጥንት የተባረክነውን ያህል ኣሁን በጣም ኣዝነናል።
በረከት እንዴት ይሆን ?
ጌታ ኢየሱስ ይበርክህ
Love you bekiye with all your family Bless you more demo!
ያባቴ ልጅ በ ክርስቶስ ደም የተገዛህ ቤኪዬ❤❤❤❤❤
Beki Beki the one ☝️ and the gifted one , you are God’s gift 🎁 to the church... Your role in my first Album project was phenomenal and Epic... Remain Blessed bekisho... Gospel Singer 🎤 Henock Matias
Beautiful family!! ❤ zemenachu yibarek.
አይ በረከት እውነትም በረከት ሙሉ ቤትህ ጌታ ይባረከው
በረከት ጌታ ይባርክህ ልዩ ስጦታችን ነህ
Betam mewedew zemarj new zemenachu Yetbarek enkuwan aderesachu tank you fana Kelemat❤️🙏
😍❤️❤️❤️ Thank you fana for having bereket!
Beki በረከታችን እንወድሃለን