ርብቃ ጌታቸው ኃይሌ - የኃይሌ ሚናስ አካዳሚ መስራች - አርትስወግEP22 [Arts TV World]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2024
  • ርብቃ ጌታቸው ኃይሌ
    የኃይሌ ሚናስ አካዳሚ መስራች
    EP22 [Arts TV World]
    #ArtsWeg #አርትስወግ

ความคิดเห็น • 105

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 4 ปีที่แล้ว +29

    ኢትዮጵያ ደሃ ናት ይሉናል እንደዚህ አይነት እንቁ ልጆች ያላት ሃገር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ሌላ ቃል ያጥረኛ ል

  • @getabanta
    @getabanta 4 ปีที่แล้ว +9

    እንዲህ ነው ሀገርን መውደድ፣ ወገንን ማፍቀርና ድጋፍን በተግባር መግለጽ፡፡ የኘ/ር ጌታቸውንና የባለቤታቸውን ደስታና ኩራት መገመት ይቻላል፡፡ እግዚአብሄር ይርዳሽ፤ ተባረኪ

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 4 ปีที่แล้ว +28

    እንዳንቺ አይነቱን ለአገር ለወገን አሳቢ ያብዛልን።

  • @tr7094
    @tr7094 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የድካምሽን ፍሬ ለማየት ያብቃሽ!!! ኑሪልን እህታችን::

  • @sisayfelleke3973
    @sisayfelleke3973 4 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ከነቤተስብሽ ይጠብቅሽ እንቺ ያገር መኩሪያ ነሽ እንዴት ነው የሴት ጅግኖች የበዙት ? ሀገራችን ተስፋ አላት !!!

  • @seyoum4da
    @seyoum4da 4 ปีที่แล้ว +14

    Wow wow wow! I used to feel so bad that the Ethiopian community kids never looked back to their home and I believe you are the first and I’m so proud on you!!! What a lovely citizen you’re!!!

  • @bizunehtakele8530
    @bizunehtakele8530 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወ/ሮ ርብቃ! ብዙ ወሬኞች ባለንበት ሀገር እንደናንተ ያሉ ብርቅዬ የተግባር ሰዎችን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @romanmohammed9866
    @romanmohammed9866 4 ปีที่แล้ว +16

    እጅግ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነች። መግለፅ ከምችለው በላይ ትልቅ ውለታ ነው። ትልቅ ራዕይ ነው ያላት። ሰው መሆን ከሚኖረው ውጭ መኖር ሲችል ነው።

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 4 ปีที่แล้ว +9

    ዋዉ ምርጥ ስራ እንዴት ያኮራል 👍🏾💚💛❤️ እናመስግናለን አዜብዬ 🙏🏾🙌🏾

  • @alexabera8546
    @alexabera8546 4 ปีที่แล้ว +14

    የኢትዮጵያ ተስፋ ማለት ይህ ነው" እንደነዚህ ዓይነት brilliant የሆኑ ልጆች በአባታቸው በደንብ ተኮትኩተው ሲያድጉ ስጦታቸው ፍቅራቸው ለዚች ሀገር unlimited ነወ ያደረጉት እግዚአብሔር ይስጥልን Proud family

  • @danimelaku1
    @danimelaku1 4 ปีที่แล้ว +13

    God bless you my sister. You are doing a great work. We proud of prof. Getachew Haile.

  • @bedilumulualem3458
    @bedilumulualem3458 4 ปีที่แล้ว +13

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊማርበት የሚገባ መልካም ምግባር ነዉ። ፕሮፈሰር ጌታቸው ሃይሌና ባለቤታቸው እንዲህ አይነት ለአገር የሚተርፉ ልጆች በማሳደጋቸው ሊኮሩ ይገባል።

    • @october15b
      @october15b 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ እንዳንቺ አይነት ምርጥ ዜጎችን ያብዛልን

  • @chaseyourdreamsin2024
    @chaseyourdreamsin2024 4 ปีที่แล้ว +21

    አርትስ ቲቢ የሚለየው በዚህ አይነት ፕሮግራሞቹ ነው። ማለፊያ መርሃ ግብር ነው። ሺህ አዜብ ሺህ ርብቃ ይወለድ። በርቱልን እናንተም አርአያ የሆኑ ሰዎችን አድኑ(ጠብቆ ይነበብ) እኛም እንማራለን።

  • @AbiyeKetema
    @AbiyeKetema 4 ปีที่แล้ว +7

    Ribka and her whole family are such an inspiration. I have had a great pleasure meeting her at her book signing in Barnes and Nobles MN. I did buy her book at that same event and got my book signed. Always support my people when they do good things and here it goes, this is how she showed her appreciation. Thanks Ribka, very big shoes to fill but always inspired to follow your footsteps.

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 4 ปีที่แล้ว +10

    What an impact you are doing in Ethiopia. May God be with you and help you accomplish your dreams. May God raise so many like you in Ethiopia.

  • @hailejesus3275
    @hailejesus3275 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም መልካም ድንቅ ቅን ሴት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 4 ปีที่แล้ว +14

    የታደለ፡አባት፡እግዛብሔር፡የባረከው፡እንዲህ፡አድርጎ፡ለሐገሩም፡ለራሱም፡ይጠቅማል።እመቤቴ፡ከናንተ፡ትሁን።

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 4 ปีที่แล้ว +2

    This is what you call love for Ethiopia honestly working for the people and sharing every thing

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋው.. ...በጣም ደስ ይላል እመቤቴ ትጠብቅሽ አቦ

  • @alemtaye3269
    @alemtaye3269 4 ปีที่แล้ว +2

    Egzeabhire yirdash betam betam gobez Set nesh konjeye

  • @mahderayalew3256
    @mahderayalew3256 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for the program ARTS WEG.
    Four years ago I saw this incredible interview and registered my sister to the academy. Now she is one of the graduates of 2024 first batch of Haile Manas Academy.
    Thank you Mrs. Ribka Haile and your family for the contribution that you are providing for the future generation of our country. What a privilege it was to see my sister go through the system 🎉

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 4 ปีที่แล้ว +9

    Thank you Arts Tv selemetasemuin cher werya tebarkulin ::

  • @Aligaz1909
    @Aligaz1909 4 ปีที่แล้ว +5

    God bless you and your family Great Project I loved it.

  • @manayetilahun7223
    @manayetilahun7223 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ሴት ነሽ ለሁሉም አርያ ትሆኛለሽ፡ እንዳንች አይነቱን ሰዎች ያብዛልን፡ እግዚአብሔር በየሄድሽበት ከነቤተሰቡሽ ይጠብቃችሁ፡፡

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 4 ปีที่แล้ว +22

    ይህን ማድረግሽ አገርመኝም የኢግዮጵያ የቁርጥ ቀኑ ልጅ; የፕሮፌሰር ጌታቸው
    ልጅ ነሽና::
    እግዚአብሔር በሥራሽ ሁሉ ይርዳሽ::

    • @tutuejeggu3013
      @tutuejeggu3013 4 ปีที่แล้ว

      Tekekele bewuste yetesemagh yehe new

  • @mfiseha1
    @mfiseha1 4 ปีที่แล้ว +1

    አርትስ ቲቪ እናመስግናለን ምርጥ ስዎችና ምርጥ ፕሮግራም በማቅረባችሁ

  • @zessseyoum9963
    @zessseyoum9963 4 หลายเดือนก่อน

    Wow! What a beautiful, intelligent and inspiring lady!!!
    Thank you so much for thinking of Ethiopia and all Ethiopians!! God bless you and your family!!

  • @honeymoges8686
    @honeymoges8686 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃል የለኝም በጣም እናመሰግናለን!

  • @እንቆቅልሽኑሮ
    @እንቆቅልሽኑሮ 4 ปีที่แล้ว +3

    ታንኪው አርትስ ቲቪ ከነአቅራቢዋ ነፍስ ካወኩ ጀምሮ ፕሮፌሰር ላይ የደረሰውን ስሰማ ነበር ያደኩት ከክቡር ዘበኛ ሆስፒታል ለህክምና ሲገባ ያለውን እስከወጣበት ከሀገር ብቻ ሁሉም የምታቀርቢያቸው እንግዶች መሳጮች ናቸው በርቺ

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያውያ ተስፍ አላት እንደ አንቺ ድርብ ጀግና ስላላት በሰማይም በምድርም የሚያሸልም ስራ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ አሜን ።

  • @pishsu
    @pishsu 4 ปีที่แล้ว +7

    Amazing! God bless you and those who help and contribute to this GREAT initiative and work!!
    The 4 thumbs down is from those who are jealous, other wise I don't know what it means.

  • @YonasMulusew
    @YonasMulusew 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks! We need more person like you.

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 4 ปีที่แล้ว +6

    Thank U!!!!
    Great job!!!

  • @tigistmamo954
    @tigistmamo954 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እንዳንቺ ያለውን ልበቀና በኢትዮጵያ ያብዛልን ዘርሽ ይባረክ አዘጋጅዋም እንዲህ እንቁ የሆኑ ወገኖቻችችንን ስለምታስተዋውቅን ከልብ አመስግናለሁ ።

  • @ethiopiayenahagere6515
    @ethiopiayenahagere6515 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያግዝሽ እንዲህ ያሉ ደጋግ ሰዎችን እድሜ ይስጥልን ኢትዮጵያዊነት ደግነት ነው I respect her 👏💚💛❤️

  • @gebriyeakele3610
    @gebriyeakele3610 4 ปีที่แล้ว +12

    ሃሳቡም ፤ጅማሬዉመም ፤ማለፊያ ነዉ ፍፃሜዉም ስኬት እደሚሆን አምናለሁ፡፡
    የዛ የትልቅ ሰዉ የፕሮፌሰር ጌታቸዉ ኃይሌ ልጆች ሁናችሁ ይህን ባታደርጉ ነበር የሚገርመዉ፡፡
    ፐሮፌሰር ጌታቸዉ ኃይሌ የታወቁ ምሁር እና ለሀገራቸዉ በርካታ የታሪክ የምርምር ስራዎችን አበርክተዋል ፤
    *ደቂቀ ስጢፋኖስ ፤ሐተታ ዘርአ ያዕቆብ፤ የአባ ባህር ድርሰቶች* የሚሉ የትርጉም ስራቸዉን አንብቤ ትልቅ ግንዛቤ አግኝቻለሁ፡፡ ሁሉም ስዉ ቢያነባቸዉ ስለ ሀገራችን ያለንን እዉቀት መሰረት ያስይዛል ብየ አምናለሁ፡፡

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 4 ปีที่แล้ว +2

    You’re a God gift for us🙏Thanks so much. Please keep up a blessed work. I’m so proud of you 👍

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 4 ปีที่แล้ว

    ዋዋዋዉ!! በጣም ተደናቂ እንዲ ነው አግኝቶ መልሶ ለህብረተሰብ መስጠት። ትልቅ እድሜ እና ምስጋና።👏👏👏

  • @abebemekonnen172
    @abebemekonnen172 2 หลายเดือนก่อน

    An incredible vision being realized with an amazinq & lovely woman in her motherland. Let the almighty God be with & protect u & ur families.

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊ ብሎ ዝም።

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 4 ปีที่แล้ว +1

    የማን ዘር ጎመንዘር ለማለት የፈለኩት የአባቷ ልጅ!!!
    ሁሉም ዘር መቀላቀላችሁ ጥሩ ነው ዘረኝነት ለማጥፍት የተቀደሰ ሀሳብ ነው በርቱ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ

  • @lubie31
    @lubie31 4 ปีที่แล้ว

    god bless your heart my sister, this is it, Ethiopia needed people like you with a great mind, not dirty politics, keep on going, thanks

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 4 ปีที่แล้ว

    የሚደንቅ ቤተሰብ ኢትዮጵያዊነት የተላበሱ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካቸው።

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 4 ปีที่แล้ว +2

    I can’t wait to meet with you. I think we have a lot in common. God bless you and your family as well as your dream.

  • @na421
    @na421 4 ปีที่แล้ว +1

    We are immensely proud and deeply grateful!!

  • @josywk1
    @josywk1 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ፣ ይህ ትውልድን የሚያይ ሰው የሚያስበው እና የሚሠራው ነው። ኢትዮጵያን ለሚክል ሀገር በሁሉ ዘርፍ እርሾ የሚሆኑ ምርጦች እንደሚወጡበት አምናለሁ። ነገር ግን ይህንን የሚያክል ትልቅ ፋሲሊቲ መቶ ተማሪ በክፍል መሆኑ ትንሽ ይመስለኛል ምን አልባት የክፍሎቹን ሁኔታ ከፍ ማድረግ ቢቻል ኢምፓክቱ የገዘፈ ይሆናል ብዬ አምናለሁ። ተባረኩ።

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 4 ปีที่แล้ว +2

    Wonderful by chance I read ur book. I likeit

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 4 ปีที่แล้ว +2

    እናንተ ላላደጋችሁበት ሃገር እንዲህ ፍቅር ሲኖራችሁ ሃገር ውስጥ ያለን ዜጎች እርስ በርስ ስንበጣበጥ በጣም ልብ ይነካል ወገኖች እባካችሁ ከእንደነዚህ ዓይነት ቀና ሰወች ትምህርት እንውሰድ::

  • @mariavaldez6294
    @mariavaldez6294 4 ปีที่แล้ว +7

    May GOD help this family. This is the meaning of living. I almost cry for you sister. Arts TV what can i say? Thank you.

  • @hnegussie
    @hnegussie 3 ปีที่แล้ว

    I read her book years book without knowing her background and as a new immigrant to the US. Fantastic work you have planned . I hope you have all the success you seek. I have great respect for your father who I frequently hear in Reyot.

  • @yitayewsolomon4906
    @yitayewsolomon4906 4 ปีที่แล้ว +4

    Great idea. thanks a lot

  • @birukmengiste137
    @birukmengiste137 3 ปีที่แล้ว

    Daughters of the great intellectual Prof. Getachew Haile; Ms. Rebecca and Prof. Sossina Haile, may God bless you for your sincere effort to support your homeland Ethiopia.

  • @zinabubereded1644
    @zinabubereded1644 4 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዬጵየያዊ ማለት አንቺ ነሽ፡፡ ብዙ አመት ኑሪልኝ፡፡ እመ-ብርሃን ከአንቺ ትሁን፡፡

  • @astuabebe9103
    @astuabebe9103 3 ปีที่แล้ว

    ውድነ ብርቅየዋ ሴት እንዳንቺ ይብዛልን በጣም በጣም ነው የማደንቅሽ።

  • @Guto2790
    @Guto2790 4 ปีที่แล้ว +3

    Rebecca , I am proud of you! From CA.

  • @hailugobeze4408
    @hailugobeze4408 4 ปีที่แล้ว +1

    The family of Professor Getachew Haile, like Rebecca Haile, are the kind of Ethiopians that Ethiopia needs. They have passion for knowledge, they have true love for mother Ethiopia, they are dedicated, great achievers and the best role model for Ethiopians. I wish the current Ethiopian politicians learn from Rebecca Haile and do govern based on merit instead of tribal affiliation. Thank you! Rebecca Haile for starting this great boarding school in Ethiopia.

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 4 ปีที่แล้ว +1

    Waw May God Bless Ypu.

  • @sisaytefera7191
    @sisaytefera7191 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን

  • @hellenabeje
    @hellenabeje 4 ปีที่แล้ว +4

    አዜብዬ እንደዚህ ዉበት ከመልካም ስብእና ጋር የታደሉ ሴቶች ስለምታቀርቢልን እናመሰናለን

  • @mhl671
    @mhl671 4 ปีที่แล้ว

    I'm really proud of this family. Egziabher yehasabachewn hulu yasakalachew.

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 4 ปีที่แล้ว

    Wow what an amazing woman may GOD bless you and your family n Thanks for the interview Arts tv

  • @mariavaldez6294
    @mariavaldez6294 4 ปีที่แล้ว

    I'll pray for you and your family more bless. GOD is always good. I see wisdom on you. I love GOD!

  • @Borobor-ቦረቦር
    @Borobor-ቦረቦር 4 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ
    እና
    ጤና ይስጥሽ

  • @Jarreso1
    @Jarreso1 3 ปีที่แล้ว

    She has thought of a fantastic project I would like to congratulate her, very proud of the work she is doing!

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 4 ปีที่แล้ว

    Well done Rebck and Minas, We love u.

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 4 ปีที่แล้ว +2

    Great job!!
    The amazing woman !!!!

  • @michealmelaku8045
    @michealmelaku8045 4 ปีที่แล้ว +1

    Please let all students from every parts of ethiopia be part of your first group.

  • @johns8903
    @johns8903 4 ปีที่แล้ว +2

    Please consider taking ethiopian diaspora kids as well. We shall send our kids to Ethiopia for best education

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 ปีที่แล้ว

      አቶ፡ Jhon፤ እቺ፡ እንኳን፡ ወርቅ፡ ሐሳብ፡ ነው። ከውጭ፡ ሐገር፡ ከስምንተኛ፡ ክፍል፡ በጥሩ፡ ክፍያ፡ ተማሪዎችን፡ ከወሰዱ፡ አንደኛ፡ አሜሪካ፡ ልጆቼ፡ ይበላሹብኛል፡ ብሌ፡ ሳይስጋ፡ ጥሩ፡ ትምህርት፡ መማር፡ ይችላል፡ ሲቀጥር፡ ደግሞ፡ እንግሊዘኛውን፡ በጣም፡ flaunt ለማረግ፡ ይረዳል፡ አገር፡ ውስጥም፡ በገንዘብ፡ ክፍያ፡ ተማሪዎችን፡ በመቀበል፡ ድብልቅ፡ ማረግ፡ ነው፡ ቁጥራቸውን፡ ወደ፡ አንድ፡ ሺህ፡ ከፍ፡ ማረግ፡ ነው። የገንዘቡ፡ ክፍያ፡ የሚጠቅመው፡ ትምህርትቤቱ፡ ባያተርፍም፡ ሳይከስር፡ break even በመሆን፡ የወጣውን፡ ውጪ፡ የሚመልስ፡ ከሆነ፡ ትምህርት፡ ቤቱ፡ እራሱን፡ በራሱ፡ ከቻለ፡ ብዙ፡ ትምህርት፡ ቤቶች፡ በየክልሉ፡ በመገንባት፡ እራሳቸውን፡ ችለው፡ እንዲቆሙ፡ ማረግ፡ ይቻላል፡ ብዙ፡ income generating አገልግሎት፡ በመስጠት።

  • @tewodrostebekew879
    @tewodrostebekew879 4 ปีที่แล้ว

    Blessed family !!!

  • @michealmelaku8045
    @michealmelaku8045 4 ปีที่แล้ว +2

    Give them the chance depending on their population ratio. Give them the opportunity for atleast one or two students from other regions as long as they qualify the entrance requirement. You will be....... at the end of the day.

  • @negussieayele3109
    @negussieayele3109 4 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ከጅጅጋ፣ ከአፋር ( ሰመራ) እና ,,,, ተማሪዎች ለመጨመር ሞክሩ።

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 9 หลายเดือนก่อน

    We proud you ❤❤❤

  • @Abyotable
    @Abyotable 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ስራ እና የሚበረታታ ነው እንደ አስተያየት ግን ለመመዘኛው ከውጭ እናስመጣለን ላላችሁት አልደግፈውም ምክንያቱም ግብረ ሰዶምን ተማሪዎቹ ላይ ጭነውባቸው እንዳይመለሱ ፍርሃት አለኝ or you should selective and considered our culture and religion. We really thank you for your knowledge, time and money investment

  • @chubez698
    @chubez698 ปีที่แล้ว

    የነ ጀዋር አይነቱ ሀገር ያሰርብሻል እንዲ አይነት ጀግናም አለ

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 4 ปีที่แล้ว

    wow, what a vision ! this could be the future Harvard University.

  • @hayal2284
    @hayal2284 4 ปีที่แล้ว

    this is amazing.

  • @1Amhara1888
    @1Amhara1888 4 ปีที่แล้ว

    No word 🙏💚💛❤

  • @mesfinabera5903
    @mesfinabera5903 4 ปีที่แล้ว +2

    I listened from professor * her fathet" well educated families

  • @waltenigusaetop3320
    @waltenigusaetop3320 4 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ ጌቾ ለካ እንዲህ ያሉ ወንድ ልጆች አሉት ?!

  • @politicalopinion4860
    @politicalopinion4860 2 ปีที่แล้ว

    Welcome 💚💛❤

  • @BereketBerket-xx4uq
    @BereketBerket-xx4uq 9 วันที่ผ่านมา

    It’s my dream

  • @ruthbeyene7111
    @ruthbeyene7111 4 ปีที่แล้ว

    Betam des yelal

  • @djabyssinianatty4126
    @djabyssinianatty4126 2 ปีที่แล้ว

    kezi belay men hasab ale

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @solomonkebede1450
    @solomonkebede1450 4 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian education system must emulate such a profound thought. Why education and how we create educated community that share values and having a vision to make a change and contribute. Ethiopian education system lacks critically defined purposes and goals. Creation of healthy, open minded and responsible citizen that think and aspire achievement of bigger goals to the service of human being and fellow citizen, with out much desire for self gratification. The purpose of good education is to create a person capable of serving humbly to human needs and aspiration.
    This is going to be a center of excellence for soul shaping educational architecture. A place for trained, self aware, socially responsible, creative educated humane. This is a place for functional education purposeful for self attainment and fulfillment of national and global desire one possibly wishes to achieve. A citizen that locally connected and globally inspired. The failure of Ethiopian education is lack of mentor-ship and guidance to students in identification of subject and carrier that a student can excel and become the best performer and achiever than simple grade based academician. I am very grateful to see such a ground changing initiative that shape the nation future. This work is also a standard setting work for true pedagogical foundation, the school of thinking. An interesting investment to shape humane nature. I cannot thank you enough. You are making your own Monument and monuments of many Ethiopian children to come. Actually Monument for Renascence of Ethiopian Education or Ethiopian itself. Please work in creation of a new kind of teachers to meaningfully achieve the mentoring of a kind of students you desperately desire to make. As the one is the means to the end. I hugely thank you again. All the very best.

  • @michealmelaku8045
    @michealmelaku8045 4 ปีที่แล้ว

    Le mejemerim bihon ke hulum yehageritua kilil ketemoch lalu temariwoch edelun bitisetu melkam new.

  • @woldu100
    @woldu100 4 ปีที่แล้ว

    what is the title of her book? and how do I get it? please. Thanks

  • @hananhana7871
    @hananhana7871 4 ปีที่แล้ว

    Yihen chanal btam new yemewodewu
    Azebey btam btam btam ewodeshalhu

  • @NigusieAsefa
    @NigusieAsefa 8 หลายเดือนก่อน

    how i can join this group

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 4 ปีที่แล้ว

    Y DESTA YIHUN YE HAZEN ALAWKIM.GIN ALEKESKU.ANEBAHOU.LEMELAW BETESEBU SELAMNA TENNA EMEGHANALEHOU.

  • @mytanatube8820
    @mytanatube8820 4 ปีที่แล้ว

    My tana you tube

  • @monegoncco
    @monegoncco 5 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👏👏🙏🙏

  • @tsigecorvaisier5233
    @tsigecorvaisier5233 4 ปีที่แล้ว

    💚💛❤💖💖💖💖💖💖💖💌💌💌

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 4 ปีที่แล้ว

    YIGERMAL.KE EHITISHI PROFESSOR SOSENA HAILE GARA. BEMELKIM BEDEMTSEM TEMESASELALACHIHOU.PROFESSOR GETACHEW HAILE KERADACHEW ALFEW LE AGER YEMITERFU LIJEOCHE SELATEREFULIN ENAMESEGNACHEWALEN.ENANTEM E/R YIBAREKACHIHOU.

  • @derejea2491
    @derejea2491 4 ปีที่แล้ว

    DebreBirhan. Bahirdar addis Ababa lol

  • @mara37994
    @mara37994 4 ปีที่แล้ว +1

    Zembla eche yegna setoche bechat ena besigarra yalekunachew......

    • @sisaydube3270
      @sisaydube3270 4 ปีที่แล้ว

      Azeb I can't explain to you one of you are very professional journalist I proud of you appreciate .You do history I said you are another ETEGI TIAYETU that is it

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 4 ปีที่แล้ว

      mara37994 what ?

  • @waffiki
    @waffiki 4 ปีที่แล้ว +1

    what a great idea. but they should help first and foremost the Amharas-people, who are having problems, and still leaving in hardship and degrigation.
    why Amharas are so stupid is so mind boggling. What is wrong with Amharas helping the other Amharas? They are pleasing others, so that they are considered open-minded. how stupid &.
    silly.
    No wonder, the problems of Amharas will keep happening as long as people like Rebecca are narrow minded.
    Clever peeople usually help their surrounding before including others.

    • @sirawdemas8728
      @sirawdemas8728 4 ปีที่แล้ว +1

      This is so funny. Please look at yourself!