#ፓስተሩን_እወደዋለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
    እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
    #ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
    / @mahbermedia #abuneabrham #abunesawiros #abuneteklehaymanot #mahbermedia #negashbedada #ሰበር_ዜና #abunemathias #negashbedada #pasterbinyam #ነጋሽበዳዳ #mihreteabasefa

ความคิดเห็น • 188

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 ปีที่แล้ว +27

    ወይ የእኔ አባት እግዚአብሔር ይደግፎት ወይ ብጹዕነቶ ፈጣሪ ድግፍ ያርጎት የእናት ልብ ያሎት አባታችን የእኔ እንስፍስፍ

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia ปีที่แล้ว +24

    የኔ አባት ጣፋጭ አንደበት ፓስተር ቢኒያም ልቦናህን አይቀይርብን መምህር ምህረተአብ የኦርቶዶክስ ጠበቃ ሁላቹም ኑሩላት ለእናት ቤተክርስቲያናችን💚💛❤🇪🇹

  • @alemgena989
    @alemgena989 ปีที่แล้ว +20

    አሜን አሜን አሜን እንወዳችኋለን ሁላችሁም ለቤተክርስትያን ታላቅ ተጋድሎን እያደረጋችሁ ነው መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርልን ፓስተር ብንዬ ❤❤❤እንወድሃለን ።

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 ปีที่แล้ว +12

    አባ ተሻለዎት ? ፈጣሪ ጨርሶ ይማርዎት ❤❤❤ መምህር ምህረትአብ አሰፋ የተዋህዶ ፋና ድምፅህን አታጥፋብን እንሳሳልሀለን ❤❤❤ ፓስተር ብንያም ስላንተ የምለው ሁሉ ያንስብኛል እርቶዶክሳውያን ያንተን ውለታ ከፍለን አንጨርሰውም ፈጣሪ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅልን የኛ ዋስ ጠበቃ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ፓስተር ቢንያም እኔም የፈለግከውን ተከተል ግን እውነትን ስለምትመሰክር እኛ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንወድሃለን ብየ ጽፌለታለሁ ።
    በእውነት አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይደግፈው 🙏

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 ปีที่แล้ว +15

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባቶቻችን እና ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ❤❤❤🎉🎉

  • @DiribYifru
    @DiribYifru ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልን መምህራችን የኦርቶዶክስ እንቁ በጣም ደስ ብሎና ፓስተር ቢንያምን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @Belaynesh-zb9cf
    @Belaynesh-zb9cf ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንንንን እግዚብሔር ይመሠገን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tekaAbera-z1r
    @tekaAbera-z1r 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር ምህረት አብ እባክህ በእግዝአብሔር ፍቅር እለምንሃለሁ ለእውነተኛ ወንገል ተለይ
    እውነትህን እያወክ አትታለል ምክንያቱም ፍርድ አለ በእግዝአብሔር ፍት

  • @SimeraDebabe
    @SimeraDebabe ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀ ሰዉ ስለ ሀይማኖቱ ሳይሆን ሰለ ጌታ ነዉ መመስከር የለበት።ጌታ ምህረት ያድርግልህ።

  • @selam5099
    @selam5099 ปีที่แล้ว

    ፖስተር ቢኒያም እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በፀጋ በሞገስ ያኑርልን ♥️🙏🙏

  • @senaitmekonnen1936
    @senaitmekonnen1936 ปีที่แล้ว

    መምህር ምህረትአብ የወንጌል የኦርቶዶክስ አርበኛ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልል መምህራችን ምህረት አብ ዛሬ ስላየሁክ ደስብሎኛል 🙏 ኑርልን

  • @MeseretBest
    @MeseretBest ปีที่แล้ว +4

    አሜን ተባረኩ የደንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም♥️🙏♥️♥️♥️✝️♥️✝️♥️💒♥️💒♥️💒♥️💒♥️💒♥️💒♥️💒💒

  • @woyinshetachalu1186
    @woyinshetachalu1186 ปีที่แล้ว

    😊አሜን አሜን አሜን ፓስተር ቢኒያምን አለመዊደድ ንፉግነት ነው ማርያምን ሰዉ ያከበረዉ በእግዚአቢሔርም ዘንዲ የተከበራ ነው ክበርልን ወንድማችን እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏✅💯💒👑🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj ปีที่แล้ว

    ምረተአብ የሀዋሪያትን መንገድ የሚከተል ወንጌል የገባዉ የተዋህዶ አይናችንነዉ

  • @senaitmekonnen1936
    @senaitmekonnen1936 ปีที่แล้ว

    ለእውነት የቆመ ፓስተር ቢኒያም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን

  • @ethioacat4641
    @ethioacat4641 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ማርያም በሰማይ ትመስክርልህ መምህር ብንያም

  • @weryealinzejjgf811
    @weryealinzejjgf811 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ብፁ አባታችን እዚህ ቁመው ማየቴ ደስስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫

  • @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
    @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ ปีที่แล้ว +8

    ቡራኬያችሁ ይድረሰን አባቶቻችን. በእውነት. ስለሁሉምነገር. እግዚአብሔር ይመስገን. ለሁላችሁም. እድሜናጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለሕይወት ያሰማለን 😊😊😊

  • @abay5630
    @abay5630 ปีที่แล้ว +3

    ብጹዕ አባታችን ድምጽን ስለ ሰማው በአካልም ስላዮት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን የማቱሳላን እድሜና ጤና ይስጥልኝ እንቁ አባታችን ቆራት እንቁ አባት
    እናት ቤተክርስቲያን ያክበር ይከብራልና ፖስተር ቢያም ልቦናህ አይቀየርብን በእውነት ያቁምህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤😊😊😊በትክክክል❤❤❤

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk ปีที่แล้ว +5

    I feel crying ተዋህዶ ን አትንኩብን🙏🙏🙏🙏

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜን😊😊❤❤❤

  • @mekdi805
    @mekdi805 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ በረከቶት ይደርብን

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ባለዉለታዬ እግዚአብሔር ጠብቆ በዓይነ ስጋ ያሳየኝ ❤❤❤❤❤

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቢኒያም

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    የኔአባትአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤😊😊

  • @cgsmmake
    @cgsmmake ปีที่แล้ว +5

    ተባረኩ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም❤❤❤❤❤

  • @tigabuAndmimiwa7
    @tigabuAndmimiwa7 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ያከበረዉ ❤እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤

  • @mamakirubel-po3zs
    @mamakirubel-po3zs ปีที่แล้ว

    እንወድሀለን አሜን

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን ปีที่แล้ว +2

    የኔ ልዩ አባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🙏🙏🙏😢😢😢

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን መምህሮቻችን እረጅም እድሜና ጤና እግዚያቢሄር ይስጥልን💕🙏💕

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን ปีที่แล้ว +1

    ወይይይይይይይይይይይይይ መምህሬ ስላየሁህ ደሰሰሰሰሰሰሰ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፉ ነገር😢😢😢😢😢

  • @MESKEREMTADELE-f4b
    @MESKEREMTADELE-f4b ปีที่แล้ว +1

    pastor beniyam betam enwedhalen enkeberhalen

  • @chuchudaso5439
    @chuchudaso5439 ปีที่แล้ว

    ❤lልልልልልልልልልልልልልል እግዝኣብሔር ይመስግን በእውነት ቃል ህይውትን ይስምልን ባርኩን ኣብታችን❤

  • @azebazeb2112
    @azebazeb2112 ปีที่แล้ว

    አባታችንፈጣሪእድሜወት ያስስረዝምምልን የባተክለሀይማናትን እድሜይስስጥልን እናተን አያሳጣን

  • @saratesfaye5254
    @saratesfaye5254 ปีที่แล้ว

    Ewnet new Fetare yebarekh paster beneyame😊

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለዎት ይድረሰን አንኳን በሰላም ፣በጤና ተመለሱልን ደስ ብሎናል። ለምሕረት ሰጭው አምላክ ምስጋና ይግባው።

  • @werkneshgetanehwerknesh5389
    @werkneshgetanehwerknesh5389 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN ABATACHIN

  • @መቅደስተሾመ
    @መቅደስተሾመ ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረኩተው ይድረሰነን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው ፓስተር ቢንያም, መከበር ያለበት ሰው ነው ❤🙏♥️
    ተዋህዶ ትለምልም አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን, 🙏💞💞👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት አሁንም እድሜ ይጨምርልዎ ኑሩልኝ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    ፓስተሪቢኒያሚአተትለያለሂ❤❤❤❤❤
    አሜንአሜንአሜንአሜን😊😊😊😊

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ፓስፖርት ቢኒያም እግዚአብሔር ያክብርልኝ ልዑል እግዚአብሔር እስከ መላው ቤተሰቦችህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን🕊🇪🇹🕊⛪🕊🕊🕊💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Susu-lx2uu
    @Susu-lx2uu ปีที่แล้ว

    እኔ ከተወለድኩ ጀምሮ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኦርቶዶስ ብቻ ስለሆንኩ, ስለምፆም እና ህግ ስለምከተል ፈጣሪዬን የማውቀው ይመስለኝ ነበር ግን ኦርቶዶክስም ሆኔ ሁለት አይነት ህይወት ነው የምኖር የነበረው ባጋጣሚ ልጄ ታመመ እና ወደ አሜሪካ ሀገር መጣን ያለዘመድ ያለ ረዳት በዛግዜ ነው እግዚአብሔርን ከጎኔ ሆኖ ሲረዳኝ ያየሁት ለካ አምላካችን እንደዚህ ቅርብ ነው ለካ ከጠራነው ካዋራነው በግል እቤታችን ድረስ ይመጣል ወገኖቼ አምላካቹህን ጥሩት አዋሩት ላውቅህ እፈልጋለው በሉት ልቤን ከፈተው ብላቹ ጠይቁት በሚያስገርም ሁኔታ ከሱ ጋር ትራመዳላቹሁ:: 🙏🏽

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 ปีที่แล้ว +1

    ቡራኬዎት ይደርብን አባታችን

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 ปีที่แล้ว +1

    Abatachni bereketi yiderben❤❤❤❤💐💐💐

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 ปีที่แล้ว

    እናወዳሀለን ፓስተር ቢናአማያ❤❤❤❤❤

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤አተትለያለሂ❤❤

  • @sisaygetaneh7964
    @sisaygetaneh7964 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን የቤተክርስቲያናችንን እውነትነት ተናጋሪ ያብዛልን አሜን፫

  • @tekaAbera-z1r
    @tekaAbera-z1r 3 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛውን ወንገል ብትሰብክ ካለህ ቤተ ክርስትያን እንደለሎች ወንድሞችህ ትሰደዳለህ
    ሁሉንም እግዝአብሔር ያደረገው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ነው ከዚህ ውጭ ያለው ልዩ የሆነ ወንገል ከሰይጢያን ነው
    ለዚህ ነው የእግዝአብሔር ቃል ልዩ ትምህርትን የምያስተምሩትን የተረገመ ይሁን የምለው

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo ปีที่แล้ว +4

    ፖስተር ቢኒያም ፈጣሪ ያክብርህ አሜን አሜን አሜን

  • @LewiAschalew
    @LewiAschalew ปีที่แล้ว +2

    ይህች ክብር ቤተክርስቲያን
    እግዜር ከጎና ይሁን

  • @tsahayiidadhii7984
    @tsahayiidadhii7984 ปีที่แล้ว

    obbolesaa keenyaa nuuf jiradhuuu ishii jalanaa dhugaa ❤❤😍😍😍😍😍😍😍

  • @almazmissgina560
    @almazmissgina560 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ቢኒያም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @Abay-t5b
    @Abay-t5b ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ አባት ቃለሕይወት ያሠማለን ብራኬዎ ይደርብን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን❤❤🎉🎉 ባሥተር ቢንያም ላንተ ያለኝ ክብርና ቦታ ይለያል ልቦናህን አይቀይርብህ በድሜ በጤና ይጠብቅህ❤❤🎉🎉

  • @workneshawoke7646
    @workneshawoke7646 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ተሽሎዎት አየነወት እልልልልልልል

  • @winnerreta4378
    @winnerreta4378 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን

  • @DebrieNigussie
    @DebrieNigussie ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጥህ ሰለተነሳህበት ስለመሰከርክ

  • @anisaahmad8474
    @anisaahmad8474 ปีที่แล้ว

    ቡራኬዎ ይድረሰኝ ምስጋና ለፓስተር ብንያም

  • @elsabetgeto7361
    @elsabetgeto7361 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንወዳችኋለን ሁላችሁም ለቤተክርስትያን ታላቅ ተጋድሎን እያደረጋችሁ ነው መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርልን ❤❤❤

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል እንወድሀለን ፓስተር ብኒ የኛ ጀግና ኑርልን 🙏❤

  • @tgaberatube7076
    @tgaberatube7076 ปีที่แล้ว

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ: ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጥዎት

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ ปีที่แล้ว

    Abatachin memehr egizabeher Regime edema ketena gar yesitachu yetebikachu pastr biniyam enwdhalen egizabeher yebark 🙏🥰❤❤❤❤

  • @azebminale5224
    @azebminale5224 ปีที่แล้ว +2

    Edema yesethe

  • @azebazeb2112
    @azebazeb2112 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 ปีที่แล้ว

    Memihir meretab ye ageliglot zemenikin yibarkilik amen amen amen ♥♥♥♥♥♥♥

  • @xakdiqudhe9827
    @xakdiqudhe9827 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen

  • @tamrtaambaye
    @tamrtaambaye ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen egzeabeheir yemesgan ❤❤❤!!❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @yamlakneshadeba614
    @yamlakneshadeba614 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ጌታ ገናያበዛናልአባቶቻችንም እድሜያቹ ያርዝምልን።

  • @yeshiwalelign
    @yeshiwalelign ปีที่แล้ว

    ❤ አሜን ❤አሜን❤አሜን❤

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ ปีที่แล้ว +1

    ፓስተርዬ ውድድድ እናረግካለን እመቤቴን የተዋህዶ ቋሚ ተጠሪ ...!!

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @zenazen6497
    @zenazen6497 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @beleteete2472
    @beleteete2472 ปีที่แล้ว

    አባን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!!

  • @birtukan120
    @birtukan120 ปีที่แล้ว

    እዲሜና ጤና ይስጠቹሁ እግዚአብሔር

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @weynshetgelana6662
    @weynshetgelana6662 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @AsmaAskalo-yb2pf
    @AsmaAskalo-yb2pf ปีที่แล้ว

    Amnee Amnee Amnee Amnee ❤❤❤Amnee 🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾⛪⛪🌾🤲🤲😭😭😭

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن ปีที่แล้ว +1

    ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር❤

  • @ethioacat4641
    @ethioacat4641 ปีที่แล้ว

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት የክብር ልብስ የለበስክ አንተ ነህ መልካም ሰው

  • @emuemu9893
    @emuemu9893 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለይወት ያሰማልን በረከያቸው ይደርብን

  • @belayhunmeskelu
    @belayhunmeskelu ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @andinatworku78
    @andinatworku78 ปีที่แล้ว

    ከልብ እንወድሃለን❤❤❤

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 ปีที่แล้ว +1

    ይፍቱኝ አባቴ

    • @mesfeneegebre4511
      @mesfeneegebre4511 ปีที่แล้ว

      ሠው ሊፈታህ አይችልም መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ
      መዳን በማንም የለሞ እንድንድንበት በተሠጠን በእየሡስ ብቸ።

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    በትክክክል።መምህሬ❤❤❤❤❤

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 ปีที่แล้ว

    YES RISPACTED TO BE RISPACTED 💚💛❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻✌🏽✌🏽✌🏽❤️❤️❤️💚💛❤️💕💕

  • @tigesttigest4741
    @tigesttigest4741 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @eyopiyaaetoi8157
    @eyopiyaaetoi8157 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen EGZEABEHEIR yemesgan❤❤❤❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen ❤❤❤abatachen kale hiwot yasemalen ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @adiseewunu
    @adiseewunu ปีที่แล้ว

    ፓሥተር ቢኒያም በጣም እንወድሀለን

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 ปีที่แล้ว

    ፓስተርዬ እንወድካለን❤❤❤❤

  • @Fasildes
    @Fasildes ปีที่แล้ว

    pastor Bjnyam God bless you and your family.