" ኢንጂነሯ የገጠር እናት " ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል 5 |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.ย. 2024
  • ኢንጂነሯ የገጠር እናት " ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል 5 donkytube #eshetumelese 2022
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #comedianeshetu
    Follow Us On :
    / comedianeshe
    / comedianeshetu0
    / comedian.eshetu
    Join this channel to get access to perks:
    / @comedianeshetu
    My other TH-cam Channel: Comedian Eshetu - official
    0913610673
    0938212020
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Donkey Tube
    Other Related Videos
    ====================
    ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
    • ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
    አንድ ብር ልመና ወጣን !
    • የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
    ቤት አላከራይም አሉኝ !
    • ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 2.2K

  • @tigistdaniel7209
    @tigistdaniel7209 2 ปีที่แล้ว +248

    የገጠር ሰው በአራቱም መአዘን ያለው ውስጤ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 2 ปีที่แล้ว +259

    ምኑንም ለማያውቁት የእነዚህ ንጹሀን ገበሬዎች አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልን፡፡💚💛❤

    • @halenyameralabera8965
      @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እውነት ነው

    • @hayatmohammed3672
      @hayatmohammed3672 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ዉድ እናት😘😘😘😘

    • @liyuliyu3696
      @liyuliyu3696 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @rayaetiopia8496
      @rayaetiopia8496 2 ปีที่แล้ว

      ዳጉ ባልግር ስዉ 😭😭😭

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን🙏💝

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 ปีที่แล้ว +241

    እሼዋ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ድንቅ ኢትዮጵያዊይ ነህ እረጅም እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ከክፉ ነገር ትጠብቅልን ሀገራችንን ዳር ድንበሮን ሰላም ያድርግልን

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜንንንንን

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @aminasaeed99
      @aminasaeed99 2 ปีที่แล้ว

      @@hanagosaye4686 ይፑፑይፕይት

    • @senaitaderajew121
      @senaitaderajew121 2 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ደስ ምትል እናት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣት እሸ እናመሰግናለን

    • @admasuasmare8525
      @admasuasmare8525 2 ปีที่แล้ว +3

      እውነቶ ነው እሸቱ ምርጦ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ!!!

  • @GhionPodcast
    @GhionPodcast 2 ปีที่แล้ว +121

    የኔ ሙሉ ጎጃም እናናዬ ፥አማራዊት እናት እንግዳ ተቀባይ ገራገር🌷🌹🌹🌹💙💙💙

    • @Goatnaldooooooo
      @Goatnaldooooooo 2 ปีที่แล้ว +5

      ሂድ ዘረኛ አማራዊት ከምትል ኢትዮጵያዊት

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 2 ปีที่แล้ว +3

      Betam Amaraye fetari ytbekilegn enatachen

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 ปีที่แล้ว +7

      @@Goatnaldooooooo አማራ ነኝ ስንል ለምን ዘረኛ እንባላለን ሆ ለኦነግና ለወያኔ ንገራችሁ ዘረኛ እንደሆኑ ለሌላዉ የተፈቀደ ለአማራ የተከለከለዉ ??አወ አምሃራ ነኝ ሸዋ የሚኒልክ ሃገር ሲቀጥል ኢትዮጵያዊ ነኝ ።

    • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
      @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว

      @@ግእዝቲዮብ 🥰💞

  • @adiamtewelde
    @adiamtewelde 2 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ውስጣዊ ነጸብራቅ ያላት የውነት ኡነተኛ እናት ሓበሻዋ ደስ ስትል እናቴ በናቶቻችን ኣቦቶቻችን ሚኮራለት ነገር ሁሉ ቻይ ነው እና ደስ ይላል ከሱ መ መፈጠር🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @kelemkelem3098
    @kelemkelem3098 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት 😍😘 ማን እንደ ሚመራቸው እንኳን የማያውቁ ማህበረሰብ ናቸው የሚገደለቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹው ገዳዮች እግዚአብሔር ይፈረድባቹው
    1

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 2 ปีที่แล้ว +190

    በጉግት ስስጠብቃቸው ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ የኔናት ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

    • @meridtube3217
      @meridtube3217 2 ปีที่แล้ว

      subscribeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee arguy

  • @luly5175
    @luly5175 2 ปีที่แล้ว +68

    ባለማህተብዋ ቆንጅዋ ኢትዩጵያዊ እናት ሲአምሩ ውይ ውበትና ጥንኻሬ ንሩልን የኢትዮጵያ እናቶች ይሄ ንሮ ነው ያማረኝ እናቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር በጣም ውብ እናት፣

    • @meridtube3217
      @meridtube3217 2 ปีที่แล้ว

      subscribeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee arguy

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 2 ปีที่แล้ว +95

    የኔ እናት ውይ ሲያምሩ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጦት!!! ኢትዮጵያ ሀገራችንን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ሠላም እና ፍቅርን ትስጥልን!!!

  • @ወለተሚካኤል-ተ8ቘ
    @ወለተሚካኤል-ተ8ቘ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለአንተ እግዚአብሔር ይጠብቅል ሁለገብ የሆንክ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሓማል
    @ሓማል 2 ปีที่แล้ว +13

    አማራ የዋህ የእግዚአብሔር ሰዉ💚💛❤️🇪🇷✝️💝🥰

    • @የቤተአማራፋኖ
      @የቤተአማራፋኖ 2 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸዉ🙏❤

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 ปีที่แล้ว +88

    እናቶቻችን ክብር ይገባቸዋል እድሜ ይስጣቸዉ

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv 2 ปีที่แล้ว +34

    የኔ ቆንጆ እናት ረጅም አድሜ ይስጦት እሸቱ መልካም ሰው የነሱ ጸሎት ከኩፋኡ ሁሉ ይጠብቅህ 🇪🇷

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈተ
    @ህይወትበፈተናህይወትበፈተ 2 ปีที่แล้ว +31

    የኔ ወርቅ እናት አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
    ይች ናት ኢትዮጵያ 💚💛❤️🇪🇹💞

  • @martamar7672
    @martamar7672 2 ปีที่แล้ว +39

    የገጠሩ ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል ይሄ ነው ኢትዮጲዊነት በጣም ደስ ይላል መንፈስን ያረካል የዋህነታቸው ደግነታቸው ከጫጫታው ከሁካታው የሉም ታድለው በተፈጥሮ ፈጣሪቸውን አምነው አመስግነው የሚኖሩ ታድለው ምን ቀረባቸው ምንም የኛ ዘመናዊነት በሃጢት የተሞላ ነው ። እምዬ ሃገሬ ያለችው ገጠር ከነ ደግነታ

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ በማርያም ሰብእስክራይብ አርጊኝ

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว

      @@Tsehay1261 እኔ አረኩሽ የኔ ቆንጆ

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 ปีที่แล้ว

      @@hanagosaye4686 እሽ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

    • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
      @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว

      እህቶቼ ደምሩኝ ❤️ ካረጋችሁኝ በዝህ ንገሩኝ

    • @hanam3589
      @hanam3589 2 ปีที่แล้ว

      You can say that again….

  • @fafidessieweloyewa3374
    @fafidessieweloyewa3374 2 ปีที่แล้ว +7

    ድንቅ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ እንስት እናት ናቸው የኔ መልካም እናት

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 2 ปีที่แล้ว +16

    እሸቱ በጣም ምትገርም ሰው ነህ ተባረክ ወንድሜ ፡ ዘመንህ ይለምልም በጣም እወዳሃለው ኣስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው ምታመጣ 🇪🇷🇨🇦

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 ปีที่แล้ว +7

    የዱሮዋ የኢትዮጵያ ቤት ዶንኪ ቲዩብ ሁሌም የሚናፈቅ እሼ ከነአጋሮችህ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል ❤️❤️የዋህ እናት ደጎቹ የእናንተ አምላክ ይርዳን

    • @AbeAche
      @AbeAche 26 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

  • @liyabirhane9190
    @liyabirhane9190 2 ปีที่แล้ว +7

    ውቧ እናቴ ኢትዮጵያ እኮ አንቺን ነው የምትመስለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይሰጥሽ የኢትዮጵያ እናቶች ልዩ ናችሁ አለም ላይ ካሉ እናቶች ሁሉ ተለያላችሁ💚💛❤️

    • @habtamabebe6731
      @habtamabebe6731 2 ปีที่แล้ว

      ውቧ እናቴ ኢትዮጵያ እኮ አንቺን ነው የምትመስለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይሰጥሽ የኢትዮጵያ እናቶች ልዩ ናችሁ አለም ላይ ካሉ እናቶች ሁሉ ተለያላችሁ

  • @elsabethtesfaye6771
    @elsabethtesfaye6771 2 ปีที่แล้ว +33

    እሼ ጀግና ነክ እኮ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ🙏🙏❤❤ 👏👏👏👏 እናታችን ሺህ ዓመት ኑሩልን 🙏🙏❤❤❤❤

  • @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
    @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ 2 ปีที่แล้ว +23

    ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ እታትየ ተባረኩ የዶንኪ አባላት ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️

  • @betelhemapp724
    @betelhemapp724 2 ปีที่แล้ว +15

    ጎጃምዬ ዳንግላ መነሻዬ የፍቅር ሀገር ኢትዮጵያ ሀገሬ ስላምሽ ይመልስ እናታል

    • @tgweyneye1944
      @tgweyneye1944 2 ปีที่แล้ว +1

      Yagri lije ♥️♥️♥️

    • @tube3964
      @tube3964 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ subscribe እንደራረግ

  • @tigisttigist3735
    @tigisttigist3735 2 ปีที่แล้ว +3

    የእኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ደስ ሲሉ አምላክ ሆይ ስለነዚ የዋህ ህዝብ ብለህ ኢትዮጵያን ሰላም ስጥልን

  • @rahmarahma3841
    @rahmarahma3841 2 ปีที่แล้ว +1

    እረጂም እዲሜና ጤና ይስጠዎት የኔ እናት እንደዉ በናንተ የዋህነት ፈጣሪ ይዘንልን

  • @ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ
    @ያልተፈታውህልሜ-ዐ9ጨ 2 ปีที่แล้ว +78

    ደጉ ጎጃሜ እንግዳ ተቀባይ ብሉ ጠጡ የሚል የሀገሬ ሰው ነው ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @azebtekle195
      @azebtekle195 2 ปีที่แล้ว

      Yenen hewete keredahegi basetemerebete dese yelegale

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ደጉ የገጠር ሰው

    • @kedijaabeda1298
      @kedijaabeda1298 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @ጎሳልብየቃለሰናይ
    @ጎሳልብየቃለሰናይ 2 ปีที่แล้ว +18

    በእዉነት ደስ የሚሉ እና ናቸዉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏😍ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ደሲ የሚል ነበር 🙏😍😍😍😍😍

  • @rachab1849
    @rachab1849 2 ปีที่แล้ว +16

    ደስ ሲሉ እናቴ እርጅም እድሜ ይስጦት ምስኪን እንደዚህ ያሉ ምንም የማያቁ እናቶቻችን ወገኖቻችን ናቸው የሚሞቱት አይ አገሬ መጨርሻሽን ያሳምርልን

    • @nasimaabanga3111
      @nasimaabanga3111 2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት እውነቷን ነው ሰለ ውበታችን የምንጨነቅ ሰዎች ጨምሮ ያስጨንቀን
    እሼ የኔ ውድ ተባረክ በእውነት ደስ የሚል ቀን ነበር

  • @behappyalways4466
    @behappyalways4466 2 ปีที่แล้ว

    እሸቱ በእውነት አንተ በጣም ድንቅ ሰው ነህ ፣ ፈጣሪ ይባርክህ በጣም ገራሚ ስራ ነው የምትሰራው።
    አብዛኛው የከተማ ሰው የገጠርን ሰው ጠለቅ ብሎ አያውቀውም አና የመናናቅ ነገሮች ሁሉ አሉ።
    ግና አሁን እንዳየነው የገጠር ሰው ማለት የዋህ ፣ ደግ፤ ሀገሩን ወዳጅ ፣ ህዝቡን ወዳጅ
    ፣ ሰርቶ አደር ከራሱ ተርፎ ለሌላው ሰው ደራሽ የሆኑ በጣም ደግና በጎ አድራጊ ሰወች ናቸው እና እሂን ሰው ሁሉ እንዲያውቅ አንተ መታደርገው ነገር እጅግ በጣም ገራሚ ስራ ነው።
    ፈጣሪ ይባርክህ አድናቂህ ነኝ ❤️

  • @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል
    @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ስለ እኒህ የዋህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ብሎ በቃ ይበለን በእውነት በርታ እሼ በዚህ ጉዳይ እኛማ በዘረኝነት ተጠምደናል የናቶቻችንን ደግ ጊዜ ይመልስ የኔ እናት እኔ ነኝ ሲሉ ማማራቸው😍። የኔ እናት ምንም የማታቁትን ይገሏቸዋል

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 ปีที่แล้ว +12

    እናታችን ደስ ሲሉ እመ አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን የኢትዮጵያውያን እናቶች ምሳሌ ነዎት

  • @habeshawit5877
    @habeshawit5877 2 ปีที่แล้ว +19

    እሼ እንደው በፈጠረክ እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞችን በቻልከው አቅም ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በተለይ ለኛ ተስፋ ለቆረጥነው ለከተማ ሰው ተስፋ ሰጪ ነውና... በተረፈ እንወድሀለን እሼ ምርጥችን💚💛❤

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት ሰርቱ ከመኖር ምንም የማያውቅ የዋህ ወገኖች እድሜ ችሁ ይርዘም❤❤❤❤❤😍😍😍😍💐💐💐💐

  • @endashawmelaku8677
    @endashawmelaku8677 2 ปีที่แล้ว +1

    የነሱን ደግነት እያየ ነው ፈጣሪ የሚምረን። እንደኛማ ቢሆን?????? ኮሜድያን እሸቱ ተባረክ።

  • @kalkidantebkew6505
    @kalkidantebkew6505 2 ปีที่แล้ว +25

    እደዚ አይነት እናቶች ባሉበት አገር ስለምንኖር ተመስገን ኢቶጴያ የደጋጎች አገር ምኖሪ ስለሆነች ተመስገን እሽ እደዚ አይነቶችን እናት ስላሳየህን እናመሰግናለን

  • @anwar_tube
    @anwar_tube 2 ปีที่แล้ว +122

    እስኪ ላይክ ከምታደርጉኝ ፕሮየን በመጫን ገብታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @zeynebwello4685
      @zeynebwello4685 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @nunusha8971
      @nunusha8971 2 ปีที่แล้ว +1

      የኛ የአማራ እናቶች የማንንም መንገደኛ ጎትተውነው የሚያሣዱሩት ለዛምነው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የምንለው አሥተዳደጋችንነው

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว +1

      @@nunusha8971 እንግዳ መቀበል አማራነት ሳይሆን ኢትዮጵያዉይነት ነዉ።

    • @nunusha8971
      @nunusha8971 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-Weynua ገተት አማራነትነው ጠላቱን አቅፎየያዘኢትዮጵያን ከልቡሚወዳት አማራነው አማራሢባል ያማችኋ ጠቃቅንና አነሥተኞች አንድሠው ሢገደልባችሁ ኢትዮ ትፍረሥ የምትሉ የቱቦ ውሀናችሁ አማራና አፋርነው በደሙ በላቡ እየተበደለ ሀገሩንያቆማት

  • @እስኬየማርያምልጅ
    @እስኬየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እናት እፍፍፍፍፍፍ በምን ቃል ልግለፅሽ ንፁህ ወረቀት ሰው እንዴት ምንም በማያውቅ ምስኪኖች ይጨክናል እሸየ ትለያለህ የምለው በምክንያት ነው ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 ปีที่แล้ว +9

    የገጠር ሰዎች ፍቅሮች አብረዉ ሚበሉ ዉብ ኢትዮጵያዊ ምንም ማያዉቅ የወህ ህዝብ ናቸዉ ዉቦች ደስ ሲሉ😘😘😘😘😘😘

  • @maryammm4345
    @maryammm4345 2 ปีที่แล้ว +7

    አለህ ረጅም እድሜ ይስጦት ለእነቶች ገጠር መወለድ መተደል ነዉ

  • @ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ
    @ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ 2 ปีที่แล้ว +6

    እሸቱ መለሰ ምርጥ ሰው ማዘር የኔ ቆጆ ምርጥነወት የገጠር ህዝብ የዋህ ቸር ነው ገበሬኮ የዋህነው የገጠር እናቶች ምርጥና የዋህናቸው አላህሰላም ፍቅር አድነቱን ያድለን አላህያዋደን የድሮውጊዜይመለስ ሰላሙን ይመልስልን ግን ይህ የዋህምንም የማያቀው ህዝብነው እያለቀያለው ያረብ ሰላሙንአስፍን

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ዜድየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @alember9524
    @alember9524 2 ปีที่แล้ว +17

    አቤት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣቸው ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን እሼ ተባረክ ❤️

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት🥰 በጉጉት ሰጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ እንድት ደሰ ይላል የገጠር ሰው እኮ ይህ ነው ባህላችንን የእናቶቻችን ደሰታ አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ 💞🥰አላህ ሀገርችንን ሰላም አረግልንን ያረብ🤲🤲🤲🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
    እሸቱ አላህ ይጠበቃችሁ እንድት ደሰ ይላል በርታልንን🥰💞

  • @አለማመኔንእርዳታውጌታዬ
    @አለማመኔንእርዳታውጌታዬ 2 ปีที่แล้ว +4

    ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ ደሰ የሚሉ እናት እድሜና ጤና ምንም ለማይውቁ የዋህ ወገኖቻችን መቻልንና ማለፈን የሚያክል ነገር ምንም የለ

  • @dj10y73
    @dj10y73 2 ปีที่แล้ว +5

    እናት አለሜ እድሜና ጤና ይስጦዎት 😒🥰 እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ላንተ የምሆን ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይበብቅህ ምርጥ ሰዉ🥰🥰😘

  • @narktube
    @narktube 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያን አንተ ላይ እያየሁ ተስፋ ማድርገው💞 🇪🇹🇪🇹
    ተባረክ💞

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว +77

    እሼ መልካም ሰዉ እንኳን ደህና መጣህ መድኃኔዓለም ሆይ ስለነዚህ የዋህ እናቶች ብለህ ይቅር በለን ሀገራችን ሰላም አርግልን አሜን(፫)

  • @kiyyaatube4930
    @kiyyaatube4930 2 ปีที่แล้ว +9

    የኔ እናት ቃል የለኝም በጣጣጣጣጣምምም ወድሻለው❤❤ሀርሜኮ 1 ያርገን

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 2 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱ ይህንን መልካም ስራህን ቀጥልበት እግዚአብሔር ይርዳህ የሚያምሩ ደስየሚሉ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️

  • @פנטנשטגינה
    @פנטנשטגינה 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ኢትዮጲያዊነት ማለት ለእኔ ይህች ድንቅየ እናት የምታሳየም የምትኖረው ሒይወት ነው:: ይህንን ሒይወት በጣም እናፍቀዋለሁ ኢትዮጵያ ሰላም ይብዛ

  • @alemneshasefa1544
    @alemneshasefa1544 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ደስይላል በእንደዚህ አይነት ቤትውስጥ ነው ያደግነው እናቶችጥበባቸው ብልሀታቸድንቅነው እግዚአብሔር የሀገራችንሰላም ይመልስልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @azizamehamed3568
    @azizamehamed3568 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ስዉ እንዳት አይነቶን በሚሊየን ያብዛልን ወላህ ሀሪፍ ስራ ነዉ የገጠሮቹ ምንም የማያቁት ከፍጣራቸዉ ጋ ብቻ እና ከስራቸዉ ጋ ብቻ የሚገናኙ እነዝህን ነዉ ጠጋብ የስዉ አወሬ የሚርዳቸዉ ያሳዝናል

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት ፍልቅልቅ የሆነች እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እሸ ምርጥ ሰው 🙏🙏🥰🥰

  • @seadayesuf7563
    @seadayesuf7563 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት አላህ እድሜወን ያርዝመው ❤❤❤
    "ሁሉም በአንድ እንኑር ከተባለ መቻል🇪🇹"

  • @tube8199
    @tube8199 2 ปีที่แล้ว

    እሼ በእውነት በጣም ደስ ይላል ሀገሬ የገባሁ ነው የመሰለኝ
    እግዚአብሔር የልብህን መሻት ከሐጢያት በቀር ይፈፅምልህ
    የኔ እናት አያቴን መሰሉኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
    የእናታችን መልክት ሰላም ለመሆን ሰምቶ መቻል

  • @bisratgbrhot3025
    @bisratgbrhot3025 2 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ሳይማሩው እንድዚህ ድንቅ አስተሳስብ ላላችው እናቶቻችን ሺ አመት ኑርልን እናታችን እሼ መልካም ሰው በርታ ዴስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @zebebaredu7826
    @zebebaredu7826 2 ปีที่แล้ว +4

    የእወነት ኢትዮጵያዊ እናት የኔ እናት ረጂም እድሜ ይሰጦት እሸቱ ትልቅ ሰው ነህ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸዉ በእድሜ በጤና ያቆይልን ገጠር ሳይ ልጅነቴ ትዝ ይለኛል እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን ፍቅርና አንድነትን ያድለን።
    እሼና የዶንኪ ዩቱብ አባላት በሙሉ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን ስራችሁ ሁሉ ደስ ይላል

  • @tesfayetefere2191
    @tesfayetefere2191 2 ปีที่แล้ว

    Pure and true mother of Ethiopia. She is really wise. God bless you mother.

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ይሄ ነዉ ኢትዮጵያየዊነት ❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት ፈጣሪ አንችንና አንችን መሰሎችን ያብዛልን💚💛❤💒💒💒👏👏👏

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 2 ปีที่แล้ว +9

    ስታምር የገጠር ሸበላ እድሜ ይስጥልን ለናቶች

  • @Galaxy-vf9pj
    @Galaxy-vf9pj 2 ปีที่แล้ว +5

    እሼ አተመልካም ወጣት የተባረክ እድሜ ይስጥህ ወድሜ ደጓን ኢትዮጵያን የምትተካ ውብእናት ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምራብ እስከ ምስራቅ ያላችሁ ሙስሊም ክርስቲያን ወገኖቼ እወዳችዋለሁ ጸልዬ ለምዬ ኢትዮጵያ❤❤❤❤👏

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 ปีที่แล้ว

    እማየ የኔውድ እናት እግዚብሔር እዕሜና ጤና ይስጠወት ሲምሩ
    እሼ መልካም ሰው በምን ቃል ልግለፂህ።

  • @madimadi4325
    @madimadi4325 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥልን ❤🙏ሀገራችን ሰላሟን ፍቅሯን ያምጣልን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @linalina-vn3tn
    @linalina-vn3tn 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስተወት 🥰🥰
    እናመሰግናለን ወንድማችን እናቴን ያገኘዋት ያክል ነው የተሰማኝ እዴት ደስ እዳልኝ ❤❤🙏

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 ปีที่แล้ว +11

    ይች ናት ኢትዮጲያ አማራዬ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @tgethio1655
    @tgethio1655 2 ปีที่แล้ว +38

    ኢትዮጵያውያን ማለት እንደ እነዚህ እናቶቻችን አባቶቻችን ማሰብና መሆን ነው:: በጣም ነው ደሰ ይሚለው:: እግዚአብሔር አንድ ያድርገን:: መቻል

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አሼ እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @sofyaebrahem7637
    @sofyaebrahem7637 2 ปีที่แล้ว

    እሸቱ ከምንም በላይ ነዉ የማደቅህ የኢትዮጵያ ማንነት የምታሳዪበት ነህ በርታ

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว +13

    አይ የገጠር ሰው እኮ አይጠገብም 🤗🤗❤❤እፍፍ እናተን የዋህን ነው እጨፈጨፉ ያሉት 😢 አሼ ምርጦ ሰው 😍

  • @jeri3637
    @jeri3637 2 ปีที่แล้ว +9

    እናታችን ደስ ሲሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥዎት

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት ""ብቻ ሲርባቸዉ አልይ' ምርጥ ኢትዮጵያዊት❤❤❤

  • @mmmm-nr6vs
    @mmmm-nr6vs 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ፈገግታሽ በቂነው የእኔናትአላህ ረዥም እድሜ ይስጥሽ😍

  • @YenurMangste
    @YenurMangste ปีที่แล้ว

    እንደነዚህ አይነት ጭዋ እና ጥሩ ሰወችን በማሥተዋወቅህ ደስ ይላል በርታ

  • @ገዳማትትግራይ
    @ገዳማትትግራይ 2 ปีที่แล้ว +16

    የኔ እናት ደስ ሲሉ❤
    እኔ ነኝ ሲሉ እከን ኣስታወሱኝ የኔ እናት🤣❤

  • @shtomedya5622
    @shtomedya5622 2 ปีที่แล้ว +10

    ያረብ ጌታዬ አላሀ የነዚን የደጋግ እናቶቻችንን አገር ሠላም አድርግልን አሜን❤❤❤

  • @sosi6207
    @sosi6207 2 ปีที่แล้ว +22

    እውነትም ፍየል የሆነ ትውልድ ።ባዶ ጭንቅላት ክፋት ምቀኝነት ብቻ ማስፋፋት የሚፈልክ። ለነዚህ ሳይማሩ ያስተማሩንን ህዝብ ሂወታቸውን መቀየር ሲገባን ሲኦል አደረግንባቸው

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ናት እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድሎዎት ዶንኪ ትዩብ በእውነት ልትመሰኑ ይገባል

  • @messia8257
    @messia8257 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት የእርስወት ፀሎት ይሰማ እድሜወት ይርዘም

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +7

    ውይ የእኔ እና ሺ አመት ኑሩልን ክብር ለእናቶች 💕💕

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 2 ปีที่แล้ว +25

    እዉነትም ያሁን ጊዜ ልጆች ፍየሎች ናችሁ
    እማማ እድሜሽን ያራዘመው ❤

    • @meridtube3217
      @meridtube3217 2 ปีที่แล้ว

      subscribeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee arguy

  • @waqayyoosodachuuogummaatti7908
    @waqayyoosodachuuogummaatti7908 2 ปีที่แล้ว

    የምታስተላልፈው መልእክት አሪፍ ትምህርት ሰጪ ነው ።
    በርታ💯💯💯💯❤️❤️❤️❤️

  • @noreyyaibrahim7190
    @noreyyaibrahim7190 2 ปีที่แล้ว

    የነዝህን እናት ደጋግሜ ብሰማውም አልጠገብ የኔ እናት ኩፉ አይንካሽ

  • @Bስደተኛዋ
    @Bስደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ውበት እኝኽ እናት አኹን እኔ ባለኹበት እድሜ ያለውን ውበታቸውን አሰብኩት🤗 የምር በጣም ቆንጆ ነዎት እናቴ💗💕 እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልን በእውነት እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነኽ በርታ😍😍😍

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 2 ปีที่แล้ว +11

    አቤት ደስ ሲሉ ሲያምሩ

  • @fathiyafath3090
    @fathiyafath3090 2 ปีที่แล้ว +5

    እማ ፍቅር አይ ትዝታ😭😭😭😭 የገጠር ልጅ ነኝ ትዝታሁ ከባድ ነው😭😭😭 እማዬ ከጤና ጋር ከእድሜጋር❤❤😍

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ትሁት እናት በጣም ቡዙ ትምህርት ነው ያስተላለፉሉን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን ተባረክ እሼ 💞💞💞

  • @tigistdegife7245
    @tigistdegife7245 ปีที่แล้ว

    ጀግና እናት እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣት

  • @hwhwuehehehwhwhwhhww5333
    @hwhwuehehehwhwhwhhww5333 2 ปีที่แล้ว +4

    She is very beautiful and strong woman long live all strong mothers ❤❤

  • @GLOVE1205
    @GLOVE1205 2 ปีที่แล้ว +14

    እናታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት እሼ እዉነት ከልብ ኢትዬጽያዊ ነክ ያገሬ ልጅ ፈጣሪ ያክብርክ😘

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว +1

      ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 2 ปีที่แล้ว +12

    እናታችን ሰላም ያርግልን የናንተን ልብ አይቶ

  • @Eወሎለገሂዳ
    @Eወሎለገሂዳ ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እናት ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ፣ ይችናት የዱሮዋ ኢትዮጺያ ናፈቀኝ ያጊዜ 😢

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ሲያምሩ እድሜ ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ

  • @ggjihgh9135
    @ggjihgh9135 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እዴሜ ከጤናጋር ይሰጥልን ለናታችን
    ልዩ ሰዉ እሼ አንተን የወለደ ማህፀን የተባረከ ነዉ ሰወደዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሙሉ የዶኪ ትዮብ ክሩ በሙሉ ከመልካም መዋል መልካምን ይማራል እና

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 2 ปีที่แล้ว +9

    አየ እማማ ስሜትም የለ አባቴ አሉ 😂 እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁሉም እናቶች 🙏 አይይይ ገጠር ገጠርኮ ውበት ነው የኔ ማዘርም ሁሉን ነበር ሰው ሰው ነው ሁሉን እንቀበላለን ትል ነበር ባለፈው አመት እነ እንትና ሄዱባቸው ያንን ጥይት ሲያቀልጥባቸው ከረመ አሁን መፍራት ጀመሩ 😥😥🙏
    ሰላም ለሀገራችን 💚
    ፍቅር ለህዝባችን 💛
    ይስጠን ቸሩ አምላካችን ❤️

  • @helenhelen1918
    @helenhelen1918 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ እናት እድሜ ይስጥሆት ደስ የሚሉ እናት እኔን ነው አሉ

  • @Janet-xx9hv
    @Janet-xx9hv ปีที่แล้ว

    ምን ያውቃል የዋህ የእግዝያብሔር ሰው ❤❤የኔናት እንደው ደስሲሉ

  • @አማራነኝነፋጠኛዋ
    @አማራነኝነፋጠኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    እሸ መልካም ሰው ትለያለህ ማማዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ገጠሪ መሆን መታደል ነው

  • @samriy461
    @samriy461 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ መልካም እናት አይ የዋሁ ህዝቤ እግዚአብሔር ይመስገን ከናንተ መፈጠሬ

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት የእናትየ የዱሮውን ቤታችን አስታወስኩት ገጠር ዓለሙ እንደት ያምራል ወንድማቸን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን