ባቡል ኸይር አዱሱን አደራሽ በቦታው ተገኝተን መርቀናል ሃናን አለቀሰች ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ጥብቅ መልክት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 383

  • @EthioNas
    @EthioNas  ปีที่แล้ว +113

    😍❤ባቡል ኸይርን ይደግፉ👇
    💥ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ወጭ ለምትገኙ በሚከተሉት የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ መሆን ይችላሉ ።
    🔶🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔶
    የአካውንት ስም:-ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000318219595
    አዋሽ ባንክ :- 01410267076800
    ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል:- 3466910
    አቢሲኒያ:- 28381867
    ኦሮሚያ ሕብረት ስራ:- 1042900004147
    ቡና ባንክ :-3209691000040
    አባይ ባንክ:-0066918741866019
    ዘምዘም ባንክ:-0001171410301
    ንብ ባንክ፡-7000026688097
    ዳሽን ባንክ :-7944419087911
    ዳሽን ባንክ :-79800930554811
    SWIFT CODE DASHET AAXXX
    ሂጅራ ባንክ :_1000811110001
    ሕብረት ባንክ 4129711993890010
    sweft cod UNTDETAA
    አማራ ባንክ :-8800000065997
    🔶🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔶
    በስልኮ ድጋፍ ለማድረግ
    በ7335 OK ብሎ በመላክ የአቅመ ደካማ ወገንዎን እምባ ያብሱ!
    አድራሻ:-ኳስ ሜዳ ከሀጂ ዩኑስ መስጂድ ፊት ለፊት በሚገኘው አበበ ቢቂላ ስታዲየም ጀርባ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ተጉዘው ያገኙናል።
    ለበለጠ መረጃ:-
    ****
    0923276176
    📱 0903377777 ይደውሉልን።
    "ኑ አብረን በቅንነት ወደ መልካምነት"
    ባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት
    📱❼❸❸❺Ⓞⓚ
    #ባቡልኸይር #የመልካምነትበር #BabulkheyrNGO

  • @amaamm-mt4lf
    @amaamm-mt4lf ปีที่แล้ว +1

    አላህ የጀነት ባለቤት ያድረጋት

  • @יונהוורטה
    @יונהוורטה ปีที่แล้ว +19

    እጅግ በጣም ደስ ይላል በርቱ ኑሩልን ይህ እንዲሳካ ሌት ም ቀንም የምትደክሚው እህት ጤናሽን ከረጅም እድሜ ጋርይስጥሽ ለመላው ቤተሰብሽ ሰላሙን ሁሉ እመኛለሁ

  • @haleemaumhayat2549
    @haleemaumhayat2549 ปีที่แล้ว +5

    እናታችን ሀናን የዚህዋና መሠረት የጀነትበር ዘበኛ አለሕያድርገሽ

  • @AaAa-fu1mo
    @AaAa-fu1mo ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ሱብሀን ኣላህ

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 ปีที่แล้ว +8

    ደስ የሚል ስራነዉ ግን ደብርብርሀን ያሉትወገኖቻችንን እንሠብ😢

  • @abdullaalblooshi1944
    @abdullaalblooshi1944 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህአላህይጠብቃችሁጀዛከላህይር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @madenamadena1704
    @madenamadena1704 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ አላህ ጀዛቹን በጀነት ይክፈላቹ እኛንም አላህ ክይር ስራ የሚንሰራ ሰዉች ያርገን ሀኑን አላህ ካለ ባገኛት ደስ ይለኛል እንሻ አላህ እንደማገኛት ተስፋ አላኝ የእስዋን ስራ በጣም እመኛለዉ ከልጅኔቴ ጀምሮ አላህ ይወፍቀኝ አቅመ ደካማን መርዳት በጣም ደሰ የሚል ስራ ነዉ አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን ያረብ🤲🤲☝️

  • @mereere5285
    @mereere5285 ปีที่แล้ว +20

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ የእኛ ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃችሁ

    • @H9gG-g6q
      @H9gG-g6q ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @enanaqale250
    @enanaqale250 ปีที่แล้ว +6

    አልሃምዱሊላህ እኛ ሙስሊሞች ከኛ አልፈን ለሠዉ እተርፍለን አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ለደረገኝ

    • @H9gG-g6q
      @H9gG-g6q ปีที่แล้ว +1

      በጣም❤

  • @aaa-ly7nf
    @aaa-ly7nf ปีที่แล้ว

    የአለ የረብ የረብ❤❤

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ
    @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ ปีที่แล้ว +9

    ሀገር ስገባ የመጀመሪያ ዘያራየ ሀናን ነች ቢኢዝኒላህ🌹

  • @mohammedabdukadr9536
    @mohammedabdukadr9536 ปีที่แล้ว +36

    እኛ ሙስሊሞች ነን።ከራሳችን አልፈን ሌሎችን ስለማኖር የምናስብ..አረጋዊያንን የምንጦር ጨዋ ህዝቦች ነን። " እስልምና ማለት መስጠት ነው "

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 ปีที่แล้ว

      we. R. Cristian. too. u. don't. Mokdonia

    • @jbrilkkedir
      @jbrilkkedir ปีที่แล้ว

      ​@@tsehayarega848 Tlacha Meselebsh

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs ปีที่แล้ว

      እደዚህአትበሉአላህይቀበላት

  • @eeeeee1589
    @eeeeee1589 ปีที่แล้ว +6

    ያረብ ይሻአላህ አገሬስግባ መጀመራ ባቡልሄርን ምሄድነው ምኙቴ ይሻአላህ በሰላም ላገራችንያብቃነ ሁሉምስደተኛ በሰላምላገሩያብቃው❤❤

  • @khadijaqatar8551
    @khadijaqatar8551 ปีที่แล้ว

    Masha Allah tabraka rheman ❤❤❤

  • @Emfrdos
    @Emfrdos หลายเดือนก่อน +1

    አለህ በጀነት ይሰብስበችሁ በአርሹ ጥላ ስርያድርገችሁ በትክክል እስታዝነ ጀዛካ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሀን አሏህ ሀኒንኮ ገና ሳያት እባየ ይቀድመኛል ኢንሻአሏህ እንረዳችሁዋለን ኢቶ ስመጣማ የሀኒን አይን ማየት እፈልጋለሁ ኢንሻአሏህ

  • @zahraissa722
    @zahraissa722 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ🎉🎉🎉

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ እህታችን ሀናን አላህ ይጠብቅሽ

  • @Abdulshakoor-sg3rf
    @Abdulshakoor-sg3rf ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከላህ አብሺር አላህ እኛንም ተሳትፈን ካአጅሩ ተካፋይ ያርገን ሀናን ጀዛከላህ ኸይር

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ ปีที่แล้ว +79

    ማነው እንደኔ ሀገር ለመሄድ እየፈለገ ግን እረብሻውን ሲይ ተስፋ የሚቆርጥ ልሄድ ነበር በየቀኑ ስቃይ ስሰማ ምን ሀገር አላኝ ብየ ተስፋ መቁረጥ ላይነኝ

    • @samerasamera926
      @samerasamera926 ปีที่แล้ว +1

      ወየሁሉም የቀን ተቀንን አሰብ ነዉ እኔረሱ ምን አለብዬ ልሂድ እለለዉ

    • @seadatube9365
      @seadatube9365 ปีที่แล้ว

      እኔም ተስፋ የሚያስቀርጥ ነው

    • @allahalrahman833
      @allahalrahman833 ปีที่แล้ว +2

      አብሸሩ አላህ ከሁሉም ጋነው

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 ปีที่แล้ว +10

      እስከመቼ እደሸሸ ትኖሪያለሽ በሰዉ ሀገር ቤተሰብ መቼም አለሽ ቤተሰቦችሽ እኮ ችግሩን ተቋቁመዉ እየኑሩ ሁሉም ኢትጲያዊይ በሀገር ያሉት ተቋቁመዉ እየኖሩ ነዉ ሀገርሽን ስትወጂ እስከነችግሯ ነዉ ዉዴ

    • @ymiftawakamilaymftaw545
      @ymiftawakamilaymftaw545 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ወላሂ አንድ ወር ቀረኝ ግን የሀገራችንን ነገር ሳይ ሁሉም ያስጠላኛል ብቻ ረበና ኸይሩን ያምጣልን

  • @vcxhu9633
    @vcxhu9633 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህደስይላልአላህኽይርሚንዳችሁንይክፍላችሁ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ምንዳችሁን ያብዘው ለኸይር ሰሪዎች ከአሰባችሁት በላይ ያሳካላችሁ ያረብ

  • @khadijaahmed370
    @khadijaahmed370 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አላህ ለዚህ ለትልቅ ኸይርስራ መረጠሽ ለብዙዎችም ለዚህ ኸይር ነገር ተሳታፊ በር አደረገሽ ይህ ትልቅ የአላህ ስጦታ ነው አልሀምዱሊላህ ጀዛሺን አላህ በዱንያም በአኼራም ይክፈልሽ ለባቡር ኸይር ለተሳተፉችሁ በገንዘብም በሀሳብም በእውቀትም በሙያም አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ኢንሻ አላህ ባቡል ኸይር ከዚህ በላይ ያድጋል

  • @halimo1255
    @halimo1255 ปีที่แล้ว +3

    አቡ ኮሴር ኢትዮጲያ ነዉ ያለከዉ አላህ ይጠቢቆክ ወንዲማችን ሙሀጂር

  • @kadrakwt7613
    @kadrakwt7613 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ተባረክ ረህማን

  • @Makeya-vd1gz
    @Makeya-vd1gz ปีที่แล้ว

    Meshaa Allah tebarekkallah

  • @zedzed-c7b
    @zedzed-c7b ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ👍👌

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ጀዛኩምአላህኸይር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zenatzen1395
    @zenatzen1395 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ኸይር ጀዛችሁ ይክፈላችሁ የረቢ ያልተሰበ ርዝቅ ለባቡርኸይር ያረገው

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 ปีที่แล้ว +1

    ሃኒ የኔ ጀግና የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅሽ ያርብ እኔስ ምቼ ይሁን ትልቅ ደርጀ ደርሼ ለሚስክኑች ኽይር ስራ የምስራ ወላሂ ለሚስክኖች ዩቱብ ከክፍትኩ ሁለት አመት ሆኛ ግን ስብስክራይብ የለኛም

  • @IndirsHassan-ms9ez
    @IndirsHassan-ms9ez ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኸይርባረከሏህ ፊኩም

  • @zeenatmohemmed9103
    @zeenatmohemmed9103 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @بدرحبش-ذ6ط
    @بدرحبش-ذ6ط ปีที่แล้ว +1

    ኡዝታዝኑሩትርኬአላህይጠብቃቹህ፣አላህያሣካላቹህ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ቈ7ጸ
    @እናቴእወድሻለሁ-ቈ7ጸ ปีที่แล้ว +1

    መሻአላ❤❤❤❤❤

  • @abcabc5867
    @abcabc5867 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ሀናን አሏህ መልካም ስራሽን ይቀበልሽ ያረብ

  • @umuAymen22
    @umuAymen22 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ሀናንዬ ስወድሽ እኮ ሙሉ አይኔ አንቺን ለማየት ያፍራል አላህ ከምታስቢው በላይ ያሳካልሽ ወላሂ ትልቅ መስዋእት እየከፈልሽ ነው አላህ ይቀበልሽ

  • @sahiyasherif5230
    @sahiyasherif5230 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ❤❤❤❤

  • @mahamobile8167
    @mahamobile8167 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ ኢሻአላህ ከሱ እዳራለው በአላህ ፈቃድ ኢሻአላህ

  • @zinetzinet6723
    @zinetzinet6723 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጨምርልሽ

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ ปีที่แล้ว +7

    ዱኒያውም አኪራውም አላህ ያማረ ያድርግልን

  • @فاطمةمحمد-ث1خ3ض
    @فاطمةمحمد-ث1خ3ض ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ለኸይር ስራ ያማራን

  • @woyneshetali4472
    @woyneshetali4472 ปีที่แล้ว

    ማሻሃላህ፡ አላህ ዕድሜሽን ረጅም ያርገው

  • @bilalsleman9379
    @bilalsleman9379 ปีที่แล้ว

    መሻላህ እህቴ እካለዚል አበቃሽ እልል ይጨምርልሽ

  • @rahama8034
    @rahama8034 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለለላሕ

  • @صالحةصالحة-ك4م
    @صالحةصالحة-ك4م ปีที่แล้ว +11

    አቡከዉሰር እያሰብኩነበር ጠፋሕብየ ነበር አልሀምዱሊላ ያርብ አገራችንኔ ሰላም ያድርግልን

    • @H9gG-g6q
      @H9gG-g6q ปีที่แล้ว

      አሚንያረብ

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 ปีที่แล้ว +4

    ወላህ እንዴት ፈርሃን እንደሆንኩ በረቢ አልሀምዱሊላህ ምን ይሳንሃል የኔም ህልም ይህ ነው ወላህ
    ከእዝነትህ ለግሰኝ ልዘን ከበታቼ ላለው ያረህማን ወላህ ምኞቴ የሌላውን ችግር አቅልዬ ደስታውን ማየትና የአረህማን ውዴታ ማግኜት ነው ኢላሂ

  • @MedinaSeid-f2p
    @MedinaSeid-f2p ปีที่แล้ว +3

    ማሸአላህ አላህ ሀገራችንንሰላምያድርግልን

  • @bilalsleman9379
    @bilalsleman9379 ปีที่แล้ว

    እኛም እግር ለማድርስ ያብቃሽ ብዙ ሚስኪን አለ

  • @الحمدللهعلىكلحال-م3د
    @الحمدللهعلىكلحال-م3د ปีที่แล้ว +4

    መሻላ ተባረክ አላህ ኸዛ ከላ ኸይር ወላሂ ለመርዳት አቅም ባይኖረኝም እደዚህ ያለ ኸይር ስራ ልቤን እሚያስደሳው ሌላ ነገር የለም አላህ ሱብሃነሁ ተአላ አጅር ሃሰናውን ያብዛላችሁ

  • @mosamohamadmosamohamd8349
    @mosamohamadmosamohamd8349 ปีที่แล้ว

    ውነትነው ለዛውያቲቪ ምስትር ነን ብዙወቻችን በዛውያ አማካኝነው ነው

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 ปีที่แล้ว

    መሽአላህ እህቴችን ሀናን በሠላም ሀገር ገብቼ በሠላም እማየዉ ያዲርገኝ

  • @amermuzamelamer-fq8jh
    @amermuzamelamer-fq8jh ปีที่แล้ว +2

    ማሸ አለህ አለህ አለህ ይጠቢቅሽ ያኔ አልቀሸ ያኔ መልከም አለህ ረጂጂም ኣዴሜ ኸጤነ ገር ይስጥሽ❤❤❤

  • @sadamuhammed9524
    @sadamuhammed9524 ปีที่แล้ว

    የኔ አልቃሻ የኔ ምረጥ እህት አንችኮ እንቁ ሴት ነሺ አላህ እድሜሺን ከጤና ይስጥሺ የሚስኪኖች እናት ነሺና አላህ ይጠብቅሺ❤❤❤

  • @mereere5285
    @mereere5285 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ተባርከላህ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 ปีที่แล้ว +1

    አቡከውሰር ስላየሁህ ደስብሎኛል ስትጠፋ ምንሆነህ ነው ብየነበር አላህይጠብቃችሁ ሁላችሁንም

  • @foziamohamed7084
    @foziamohamed7084 ปีที่แล้ว +1

    Allahu Akbar Mush Allah Hannah

  • @jamilamohamed1583
    @jamilamohamed1583 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን አላህ እኛንም ለባቡ ኸይር የምናበረክት ያድርገን እንሻአላህ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 ปีที่แล้ว +7

    ኢንሻአላህ አላህ በዱንያ ስኬት በአሄራ ጀነተልፍርዶሰልአእላ ይወፍቃቹ ሰጪዉምአስተባባሪዉም ያረብ ጀኧዛኩምአላህ ኸይር

  • @myLavemam
    @myLavemam ปีที่แล้ว +6

    እስኪ በቻሌንጅ እናግዛቸው

  • @emuheyat4870
    @emuheyat4870 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ ማሻአላ አላህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sikosilo4042
    @sikosilo4042 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህይጨምርላቹህ

  • @husenabbamecha611
    @husenabbamecha611 ปีที่แล้ว

    inshaahaa

  • @halimamohamed4297
    @halimamohamed4297 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላህያረቢጀዛችሁንይክፈላችሁ

  • @zinet3202
    @zinet3202 ปีที่แล้ว

    Mashalla Mashallaa 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @طيبة-م8ط
    @طيبة-م8ط ปีที่แล้ว

    አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @ኡሙኢስራYouTube
    @ኡሙኢስራYouTube ปีที่แล้ว +1

    አላህይገዛት ያረብብብ

  • @neza6422
    @neza6422 ปีที่แล้ว

    ያረብብብብ አላህ ይሰጣቺሁ

  • @አለውያ
    @አለውያ ปีที่แล้ว +1

    ብቻ 😢😢አላህጀዛችሁንይክፈላችሁያረብ

  • @بدرحبش-ذ6ط
    @بدرحبش-ذ6ط ปีที่แล้ว +2

    ባቡከር፣ወድሞቻችንንአላህእህቶቻቻችንአላህይጠብቃቹህ

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل ปีที่แล้ว +1

    አለዉ አክበሪ

  • @Habibadegu
    @Habibadegu ปีที่แล้ว +2

    አሏሁአክበር❤

  • @ዘይባዋጋውየአላህባሪያ
    @ዘይባዋጋውየአላህባሪያ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህመጨረሻውን ያሳምረው

  • @luebabaidris4838
    @luebabaidris4838 6 หลายเดือนก่อน

    Mashaalle

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ ปีที่แล้ว +4

    መሽአሏህ ሀገራችንን ህዝባችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @zeblbaredi6953
    @zeblbaredi6953 ปีที่แล้ว

    Mashallh 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏✅✅✅

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 ปีที่แล้ว +1

    መሸ አለህ አለህ ይጨምሪለት❤❤❤❤

  • @Fatima-sj6id
    @Fatima-sj6id ปีที่แล้ว

    Mama alhe ykyln

  • @FagaShshs-bj6sm
    @FagaShshs-bj6sm ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እህት ሀናንዬ አላህ ይጠብቅሸ አላህ ምንዳሸን በዱንያም በአሂራም አላህ ይወፍቅሸሸሸሸ እንዳንች አይነቶችንእህቶች ያብዛልን

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ ከውሰርና አብዲ ወሎ አህለን

  • @ዘይነብነኝአለሀምዱሊላህ
    @ዘይነብነኝአለሀምዱሊላህ ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹህ

  • @azizaednris8399
    @azizaednris8399 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @imanzain8991
    @imanzain8991 ปีที่แล้ว +2

    Mashaallaa Mashaallaa Mashaallaa

  • @SaadahSaeed-zc8rv
    @SaadahSaeed-zc8rv ปีที่แล้ว +4

    ዬኝጄግናችእዴናችሁልኝ❤❤❤❤አላህይጠብቃችሁ

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
    @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه ปีที่แล้ว +5

    ያረብ የተሸገሩ ሠወችን እምንረዳ ያርገን አይ እዱኒያ አሁን ሠአት እየሸወደችንነው ሁሉም ነብሴ ነብሴ ሁኖል

  • @areejaborumman8968
    @areejaborumman8968 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤

  • @rahmaseid568
    @rahmaseid568 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሁላችሁ ም የተሳተፍችሁሁሉአላህሚንዳችሁንከፍ ያደርግላችሁ

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ ማሻአላህ

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 ปีที่แล้ว +5

    ሽባቦች ማሻአላህ አሌኩም ❤❤❤❤

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ ปีที่แล้ว +1

    ማሻሀላህ ማሻሀላህ ማሻሀላህ

  • @moiajwwymoiajwey6320
    @moiajwwymoiajwey6320 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለሀ ማሻ አለሀ❤❤❤❤❤

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ

  • @بدرحبش-ذ6ط
    @بدرحبش-ذ6ط ปีที่แล้ว +1

    አህታችንሀናንአላህይጠብቃቹህ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 ปีที่แล้ว +4

    ማሻላህ ደስ ይላል!!ጀግናው እህታችን ሀናን ማህሙድ ፍልቅልቃ እንቁ እህታችን

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 ปีที่แล้ว

      Masha allah des yelal hananye allah Allah edmeshen ketena gar yarzemelen

  • @medinashifa436
    @medinashifa436 ปีที่แล้ว +1

    Ma sha,Allaah, ma sha,Allaah,Allaah ychemrelachew in sha, Allaah❤🤲🤲🤲

  • @YESSUFETHIOPIA28
    @YESSUFETHIOPIA28 ปีที่แล้ว +1

    አሠላምአሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @uaeuae72
    @uaeuae72 ปีที่แล้ว +1

    መሻ አላህ

  • @najatalsaqaff8854
    @najatalsaqaff8854 ปีที่แล้ว

    Mashallah Betam wisitin yinekall allah yiridachiw yitebikachiw

  • @kedirali8774
    @kedirali8774 ปีที่แล้ว

    አላሁ አክበር

  • @taw1ahmed
    @taw1ahmed ปีที่แล้ว +1

    In Sha Allah