ሶስት ግብአት ብቻ በመጠቀም ምርጥ ኢትዮጵያዊ አይስክሬም አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 95

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +25

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤተሰቦቼ ይህንን አይስክሬም ለመስራት የሚያስፈልገን ግብአት
    ለቬኒላው የተጠቀምኩት
    31/2 የሾርባ ማንኪያ ቡላ ዱቄት
    1ሊ ፍረሽ ክሬም
    170 ግራም ማር
    1የሻይ ማንኪያ ቫኒላ
    ለቸኮሌቱ
    1ከግማሽ የቡላ ዱቄት
    21/2 የሻይ ማንኪያ ካካዎ ዱቄት
    90ግራም ማር
    1የሻይ ማንኪያ ቫኒላ

    • @habeshahomestead779
      @habeshahomestead779 2 ปีที่แล้ว

      Can I use oatmeal flour konjo ?

    • @lizworede-said919
      @lizworede-said919 2 ปีที่แล้ว

      Is it heavy cream?

    • @gigiyoga1
      @gigiyoga1 2 ปีที่แล้ว

      Wow amzing

    • @helinamekonnen4691
      @helinamekonnen4691 2 ปีที่แล้ว

      fresh cream adiss ababa enagnwalen mn belen engzaw please

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      @@habeshahomestead779 አይ ኦትሜል ሳይሆን cornstarch መጠቀም ትችያለሽ

  • @sofiyasofiya1197
    @sofiyasofiya1197 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊ በጣም ምርጥ ሥራ ነዉ በርች ችሎታሸ ልዩ ነዉ ማሻአላህ ብያለሁ

  • @asmarina1
    @asmarina1 2 ปีที่แล้ว +2

    Gobez, Gobez and Gobez! I can't wait to try this recipe..thank you!

  • @medanol07
    @medanol07 2 ปีที่แล้ว +2

    WOW, the creative lady ❤️ I can’t wait to try

  • @leyelamitiku9282
    @leyelamitiku9282 2 ปีที่แล้ว +1

    The creative lady👌👌👌

  • @elubogale7974
    @elubogale7974 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ እድሜሽ ይርዘም ጤናውን ያድልሽ

  • @netsit6624
    @netsit6624 2 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ..... እጅሽ ይባረክ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ቅመም ዋው ምርጥ አይስክሬም ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ

  • @sophiaadmassu8268
    @sophiaadmassu8268 2 ปีที่แล้ว

    Love watching you. I will definitely try it.

  • @lizworede-said919
    @lizworede-said919 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow I’m going to try it😊
    The only suggestion that I have is to use rubber whisker instead of metal….

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ጎበዝነሺየኔማር ስወድሺ

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ በጣም ጐበዝ ባለሙያ ነሽ እስኪ ይሞከራል

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ

  • @senaittesfay2718
    @senaittesfay2718 2 ปีที่แล้ว

    wow, I can't wait to try. you are amazing!! i don't about your background, you must be a chief😀🙏

  • @mulukenghebremariam6969
    @mulukenghebremariam6969 ปีที่แล้ว

    How about normal ice cream አስራር
    You are amazing 🤩

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 2 ปีที่แล้ว +2

    Waw meliye
    Anchiko leyu nesh
    ስወድሽ
    بحببببببك 😘❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ አመሰግናለው

  • @መሲጓልራያ
    @መሲጓልራያ 2 ปีที่แล้ว

    የንየ ማር ባለ ሞያ ነሸ ተባረኪ ሳለየው ቆየሁ ሰሙኑ ሰራ ብዚ ነበር ሰልክ ቡዙ አልይዚም ነበር ሜሊየ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว

    Mashalla gobaze nashe

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 ปีที่แล้ว +3

    💒🙏እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ
    ክብር በአል በስላም አደረሳችሁ
    አድርስን አሜን ፫ 🙌
    "አብሣሬ ትስብእት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ መልካም ዜናን ማብስር ልማድኽ
    ነውና መልካሙን የምስራች አብስረን
    💒🙏🕊💚💛❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እንካን አብሮ አደረሰን

  • @yemisida
    @yemisida 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ 👍እንኳን አደረሰሽ

  • @habtewublam1673
    @habtewublam1673 2 ปีที่แล้ว

    ስንት ብር ያስፈልጋል

  • @rehobothtube3378
    @rehobothtube3378 2 ปีที่แล้ว

    Betam gobez egsh ybarek

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ከፉርኖ ድቄት ይሻላልከጉሉቴን ነፃ ነው 🙏😘

  • @kirubelamare6886
    @kirubelamare6886 2 ปีที่แล้ว

    where can we found fresh cream in Addis? is fresh cream z exact translation of wiping cream in Amharic? Thank you for the wonderful recipe, KEEP IT UP!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ኪሩቤል ባቢስ ነበር እኔ እስከማውቅ ድረስ።ስሙንም ፍረሽ ክሬም ነው የሚሉት ኢትዮ ትክክለኛ የአማርኛ ስም ያለው አይመስለኝም

  • @yeelsa
    @yeelsa 2 ปีที่แล้ว +1

    ማራኪ ትችያለሽ 🙏🙏😘🎈

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ናዝሬት ነሽ እንዴ ልመጣ ነው

    • @yeelsa
      @yeelsa 2 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv ማራኪ አደለሁም ጀርመን ነኝ 😘🙏

  • @betelhemeshetu8870
    @betelhemeshetu8870 2 ปีที่แล้ว

    Mellyie ande recipe strebery with yougert yeserashwe waw,l love venalla mellyie gene yeferengochen New only vanilla,bulla betefetro yekebdale konjo bahelawe Megbe bulla b Kebe sewede.😗 yebulla bekebe aserarem asayen mellyie.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ቤትዬ ቫኒላ እኮ ኢትዮ ዱቄቱ አለ ፈሳሽም ባይሆን ሁለቱም ያው ቃና ነው አንድ አይነት ነው የቡላውን ገንፎ እሺ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 ปีที่แล้ว

    እጅሸ ይባርክ ሚሊ🙏😍

  • @marthagebremichael2846
    @marthagebremichael2846 2 ปีที่แล้ว

    Wow 🤩 እጅሽ ይባረክ

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ የምፈልገዉን ይዘሽልኝ መጣሽ !!

  • @luwam.gerhe.leba73
    @luwam.gerhe.leba73 2 ปีที่แล้ว

    WOOW♥️♥️♥️

  • @meron8021
    @meron8021 2 ปีที่แล้ว

    Brava

  • @amemazsherif1584
    @amemazsherif1584 2 ปีที่แล้ว

    ቡላ ለማታገኙ ሰዎች ይህ ልክ እንደ ቡላ ነው በተለይ አሜርካለምትነሩ ከ Whole Foods ይገኛል ARROW HHEAD MILLS Organic TAPIOCA Flour Gluten-free ይባላል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ውጤቱስ እንዴት ነው ለአይስክሬም ሞከርሽበት?እኛ ጋር የለም

    • @amemazsherif1584
      @amemazsherif1584 2 ปีที่แล้ว

      እኔ እንደ ቡላ ነው የምጠቀመው ግን ልክ እንደ ብላ ነው ምንም ሽታ ነገር የለውም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      @@amemazsherif1584 ብራቮ!ለኛም የማናቀውን ስላሳወቅሽን አመሰግናለው

  • @TemGe-sy4gm
    @TemGe-sy4gm ปีที่แล้ว

    ስልባቦት ስትይ አልገባኝም?

  • @kedist1978
    @kedist1978 2 ปีที่แล้ว

    like like አርጉ እባካችሁ

  • @solomeasegahegne1146
    @solomeasegahegne1146 2 ปีที่แล้ว

    Gobez

  • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
    @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቡላውን ማናገኘው በምትኩ ምን መጠቀም እንችላለን?

  • @amemazsherif1584
    @amemazsherif1584 2 ปีที่แล้ว

    ቡላ ለምታገኙ ሰዎች ይህንን ካገኛቹ ልክ እንደ ቡላ ነው በተለይ አማሪካ ለምትነሩ

  • @MelesseGebeyaw
    @MelesseGebeyaw ปีที่แล้ว

    whipping cream
    honey
    Cacoa powder
    Vanilla
    ግብአቶች አሉኝ ስለዚህ በምን መንገድ ነው የቡና እና normal ice cream ምሰራው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว +1

      የቡና ለመስራት የቡና ቃና(ኔስ ካሬ)በመጨመር ኖርማል አይስ ክሬም ቫኒላ ነው ያው የቫኒላ ቃና በመጨመር ነው

  • @Eyoseyas22
    @Eyoseyas22 2 ปีที่แล้ว

    እባክሽ ሜሉ ክሪሙን እቤት ማዘጋጀት ይቻላል?? ወይ ደግሞ በሌላ ነገር መተካት ይቻላል? አመሰግናለሁ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      ክሬም በቤት ውስጥ ማዘጋጀት ከባድ ነው ያለክሬም ግን አይስክሬም መስራት ይቻላል

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ የኔ ቅመም በጣም ልዩ ነው ለልጆቼ እሰራዋለሂ እኔ ግን ያለኝ ቡላ እርጥቡ ነው እሱ አይሆንም?? ከሆነ ዛሬውኑ ነው ምሰራው።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ውሀውን በሶፍት አድርቂው እና ይሆናል

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 2 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv ኦው አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ። በቃ ሰርቼ ነግርሻለሁ። ተባረኪልኝ።

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ግን የቡላ ዱቄት ለማያገኝ በበቆሎ ዱቄት መስራት አይቻልም እህት

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      በበቆሎ ዱቄት ሳይሆን በበቆሎ ስታርች ይሆናል(cornstarch)

  • @ririabrahim1528
    @ririabrahim1528 2 ปีที่แล้ว

    Endew ayalkebeshh balmoyaaa yemecheshhh abo!!!

  • @tsigehaile5765
    @tsigehaile5765 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ቡላው ፍሬሽ ሲሆን ልኬቱ እንዴት ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እስቲ በዚሁ ልኬት ሞክሪው ጽግዬ ምክንያቱም በእርጥቡ አልሞከርኩትም

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ቅመሟ በርዶናል ሚያሞቅ ነገር ጀባ በይን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      ሾርባ የአሳ የዶሮ በያይነቱ ቻናሌ ውስጥ ገባ ብትይ ሞልቷል የኔ ውድ

  • @azebgmeskel9689
    @azebgmeskel9689 2 ปีที่แล้ว

    በእርጥብ ቡላ እና በተፈጨ ስኳር መስራት አይቻልም ወይ ? ምን ግዜም አደንቅሻለሁ ጎበዝ ነሽ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      በእርጥብ ቡላ ይቻላል ስኳር ማረግ ትችያለሽ ግን ይዘቱ ትክክል የምናውቀውን አይስክሬም አይሰጥሽም

  • @zelalem590
    @zelalem590 2 ปีที่แล้ว

    👌🏽👌🏽👌🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @MelesseGebeyaw
    @MelesseGebeyaw ปีที่แล้ว

    ቡላ ዱቄት ማለት ምንድን ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      ቆጮ ካወክ የቆጮ ስታርች እንደማለት ነው

    • @MelesseGebeyaw
      @MelesseGebeyaw ปีที่แล้ว

      Thanks

  • @صباحخضر-ض4ل
    @صباحخضر-ض4ل 2 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐

  • @le1785
    @le1785 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 2 ปีที่แล้ว +1

    وَإِذْ قَالَ مُوسَىٰ لِقَوْمِهِ يَا قَوْمِ إِنَّكُمْ ظَلَمْتُمْ أَنفُسَكُمማሻአላህ بِاتِّخَاذِكُمُ الْعِجْلَ فَتُوبُوا إِلَىٰ بَارِئِكُمْ فَاقْتُلُوا أَنفُسَكُمْ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ عِندَ بَارِئِكُمْ فَتَابَ عَلَيْكُمْ ۚ إِنَّهُ هُوَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ
    ሙሳም ለሕዝቦቹ፡- «ሕዝቦቼ ሆይ! እናንተ ወይፈንን (አምላክ አድርጋችሁ) በመያዛችሁ ነፍሶቻችሁን በደላችሁ፡፡ ወደ ፈጣሪያችሁም ተመለሱ፤ ነፍሶቻችሁንም ግደሉ፤ ይሃችሁ በፈጣሪያችሁ ዘንድ ለናንተ በላጭ ነው» ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በእናንተም ላይ ጸጸትን በመቀበል ተመለሰላችሁ፡፡ እነሆ እርሱ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና፡፡

  • @Ajibe2005
    @Ajibe2005 2 ปีที่แล้ว

    በቃ ዛሬም ተጣላን ሜሊ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      አንጣላም ዴቭ ባይሆን እልካለው

  • @mukecha1704
    @mukecha1704 2 ปีที่แล้ว

    you have no idea 💡 what this woman come up with. Hillaries. . Le dedeboch ena le diha ayimero ayihonim.